ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እረ የፓርላማው ተወካዩች ወላሂ በጥያቄ አጣደፉት ጀግና ጀግና እየ ሆናችሁ ነው በርቱልን ለሀቅ የቆመ ምንግዜም አሸናፊ ነው 💪
እናት ሀገር ኡጋዳ ሰላምሽ ይብዛ
እንደኔ ኢሄ ህግ ተፈጻሚ መሆን ያለበት የመንግስት ባለሰልጣናት ላይ ነው። ገቢያቸው ይታወቃል ነገር ህዝቡን እየትመዘበሩ፣ ቦታ እየዘረፉ ህዝቡን የሚያስለቅሱ፣ ለራሳቸው ቤት የሚሰሩ ስንት እና ስንት አሉ። በተለይ የቀበሌ ሊቀመንበሮች፣ የወረዳ ሃልፊዎች ፣ የከተማ ሃላፊዎች በዚህ ህግ በደንብ ቢታዩ ውጤት ያመጣል ብዬ አስባለው። ነገር ግን ህጉ ከዚ በኋላ ሰዎች ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ ገንዘብ ማግኘት ያለባቸው በመሆኑ ወደፊት ጥሩ እየሆነ ይሄዳል።
ህጉ ጥሩ ነው ስልጣን ላይ እያሉ እነሱ ያሰቃዩናል ሲወርዱ ግን እነሱ ራሳቸው ባወጡት ህግ ይሰቃዩበታል
ከባድ ተቃውሞ ያጋጠመው ረቂቅ ፀደቀ ሲባል ከባድ ተቃውሞው እንዴት ተሸነፈ? የመሸነፉ ምክንያቱንም ጥቀስ
አይ ኢትዮጵያ 😊😊😊
ሚዘርፈው የመንግስት አካል እና ፓስተሮች ናቸው
የመጣ አጀንዳ ሁሉ የሚፀድቅበት ፓርላማ 🙄 የሾካካ ሻንጉሊት ፓርላማ እንደሆነ ምስኪኑ ህዝባችን ስለሚያውቅ አይሞቀን አይበርደን! 😂
100% ye political hig new! This is true. Hizbun lematkat new.
ብሎ ብሎ አሁን በጠራራ ፀሀይ አይኑን አውጥቶ የሰው ንብረት ካልወረስኩ ብሎ የሚንደረደር አይን ያወጣ ማጅራት መቺ መንግሥት ይምጣብን!!!!
የእንሰሳው ምክር ቤት መበተኛው ቀርቧል
10 አመት ማለት የሚመቻቸውን ለመምታት ታስቦ ነው
@commentators እንዲህ አይነቱ ህግ መደንገጉ የሚያስጨንቃቸው ወንጀለኞችን ብቻ ነው እኮ። እኛ ምን አገባን ታዲያ 😂😂
ደርግም ከ500 ሸህ ብር በላይ አንድ ግለሠብ ባንክ ማሰቀመጥ አይቻልም ይል ነበር የደርጎቹ ልጆች የአባታቸውን ታሪክ ይዘው መጡ
መንግስት በኮሪደር ልማት እሳቦ እያፈረሰና እይሰቃየ ለራሱና ለኦሮሞ ባለስልጣን በግልፅ እየታደለ እያየን መንግስት እራሱ ዘራፌ ነው ኢትዮጵያ በእንዚ መጫወቻ ሆነች 😥
This low will work well for the public after belesegina .
Good reaction from parliament members
Derg
እራሱኑ ትደግሚዋለሽ ወይ ጉድ አይ ማስረዳት??!!!😅😅😅
በብዛት ተጎጅው ባለስልጣናት እና ፓስተሮች ስሆኑ ምናልባትም ሌሎችም ግለሰቦች ልያካትት ይችላል
ህዝብ ላያ ተለጥፎ እንደፓራሳያት ደም መምጠጥ ነው
የ ፖለቲካ ፓርቲ አይጠየቀም 😅 እውነት ነው ብልፅግና ምን ብሎ ያስረዳ ነበር
Abiy Ahmed wede siltan kemeta millioner/billioner meteyek alebachew.
መቼ ይሆን ለህዝብ የምትቆሙት የቱጋ ነው ፓወራችሁ ሀሳብን በሀሳብ የምትሽሩት
እብላጫው የፓርላማ ክፍል የሚገባውም የሚወርውንም የሚያውቅ እይድእለም እጅ እውጣ ሲባል ከማውጣት በቀር ያ ወንበር ስንቱን ባስተናገደበት የነኚህ መጫወቻ ሆነ
Quarreling with maids of the PM makes no sense.
የ በለስልጣን የለመከሰስ መብት ተነሰ ወይ?
Purpose black yezi selba hunuale kaletefatu
ደሀን በደንብ መጨፍለቅ ነው
አፍና እጅ... እንድህ ሩቅ ናቸው... አጃችሁን መሰብሰብ ለምን አቃታችሁ... ነው ፉገራ ነው.. ተውያይተናል ለማለት ነው
እረ በዛ ኧረ በህግ ምክር ቤቱን አንድ በሉት አዲስ ህግ እና ደንቡን የባለስልጣኑን እና የሌችንም የደም ግፊት እና የሰኳር መጠን የማከለ መሆን አለበት ምክንያቱም የመካካድ ዘዴዎች አቅጣጫቸውን ወደ መንግስት ይነጉዳሉ ይህምማለት በ24ሰዐት ጉዳይ ገዳይ በሌለበት ቀበሌና ወረዳ ሙስና ተሰፋፊ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ ....
እና መንግስት ነጋዴ ህዝብ ደግሞ ሌባ ሙሰኛ ህገወጥ ጠረፍተኛ ከተባለ ለሀገሩ ልማት የማይመች ከሆነ ሀገሪቷ በማን እየኖረች ነው የአፈሪካ መንግስታት ከሰልጣናቸው በፊት ሀበታም አይደሉም መጨረሻ ለይ ግን ሆድ ይፍጀው
የመንግስት ተቋማት ኦድት ይደረገል ይላሉ ? ክክክክክክክክክክክ
@ethiopianrepoter የራስህን ጽሁፍ በንባብህ እየታቀወምክ እኮ ነው😅። አንዴ "ከባድ ጥያቄ የተነሳበት..." ምናምን ትልና ስታበቃ ቀጥለህ ደግሞ "... በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ" ትለናለህ። እንዴት ነው ዜና ምትሰራው ግን ወዳጄ?😢 ኧረ-ተው በስንቱ ... ኧረ-ተው 😅😅😅😅
ክራያ ሰብሳቢ ሁላ
This is how Abiy will control his Cadres. the law is passed with 3 against, funny. i count more than 10 to start with. what a joke!😂😂
Bertuuu
Leba new mengist
th-cam.com/video/1MM_Wn7oF0g/w-d-xo.html
ሴቷ ለሊሳ
ye mejemeriyaw yehizbin habt memeles yalebet Abiy Ahmed new! be 500billion ETB yerasun betemengist eyegena yalew
Fascitics cheap drama! Wait your time.
እረ የፓርላማው ተወካዩች ወላሂ በጥያቄ አጣደፉት ጀግና ጀግና እየ ሆናችሁ ነው በርቱልን ለሀቅ የቆመ ምንግዜም አሸናፊ ነው 💪
እናት ሀገር ኡጋዳ ሰላምሽ ይብዛ
እንደኔ ኢሄ ህግ ተፈጻሚ መሆን ያለበት የመንግስት ባለሰልጣናት ላይ ነው። ገቢያቸው ይታወቃል ነገር ህዝቡን እየትመዘበሩ፣ ቦታ እየዘረፉ ህዝቡን የሚያስለቅሱ፣ ለራሳቸው ቤት የሚሰሩ ስንት እና ስንት አሉ። በተለይ የቀበሌ ሊቀመንበሮች፣ የወረዳ ሃልፊዎች ፣ የከተማ ሃላፊዎች በዚህ ህግ በደንብ ቢታዩ ውጤት ያመጣል ብዬ አስባለው። ነገር ግን ህጉ ከዚ በኋላ ሰዎች ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ ገንዘብ ማግኘት ያለባቸው በመሆኑ ወደፊት ጥሩ እየሆነ ይሄዳል።
ህጉ ጥሩ ነው ስልጣን ላይ እያሉ እነሱ ያሰቃዩናል
ሲወርዱ ግን እነሱ ራሳቸው ባወጡት ህግ ይሰቃዩበታል
ከባድ ተቃውሞ ያጋጠመው ረቂቅ ፀደቀ ሲባል ከባድ ተቃውሞው እንዴት ተሸነፈ? የመሸነፉ ምክንያቱንም ጥቀስ
አይ ኢትዮጵያ 😊😊😊
ሚዘርፈው የመንግስት አካል እና ፓስተሮች ናቸው
የመጣ አጀንዳ ሁሉ የሚፀድቅበት ፓርላማ 🙄 የሾካካ ሻንጉሊት ፓርላማ እንደሆነ ምስኪኑ ህዝባችን ስለሚያውቅ አይሞቀን አይበርደን! 😂
100% ye political hig new! This is true. Hizbun lematkat new.
ብሎ ብሎ አሁን በጠራራ ፀሀይ አይኑን አውጥቶ የሰው ንብረት ካልወረስኩ ብሎ የሚንደረደር አይን ያወጣ ማጅራት መቺ መንግሥት ይምጣብን!!!!
የእንሰሳው ምክር ቤት መበተኛው ቀርቧል
10 አመት ማለት የሚመቻቸውን ለመምታት ታስቦ ነው
@commentators እንዲህ አይነቱ ህግ መደንገጉ የሚያስጨንቃቸው ወንጀለኞችን ብቻ ነው እኮ። እኛ ምን አገባን ታዲያ 😂😂
ደርግም ከ500 ሸህ ብር በላይ አንድ ግለሠብ ባንክ ማሰቀመጥ አይቻልም ይል ነበር የደርጎቹ ልጆች የአባታቸውን ታሪክ ይዘው መጡ
መንግስት በኮሪደር ልማት እሳቦ እያፈረሰና እይሰቃየ ለራሱና ለኦሮሞ ባለስልጣን በግልፅ እየታደለ እያየን መንግስት እራሱ ዘራፌ ነው ኢትዮጵያ በእንዚ መጫወቻ ሆነች 😥
This low will work well for the public after belesegina .
Good reaction from parliament members
Derg
እራሱኑ ትደግሚዋለሽ ወይ ጉድ አይ ማስረዳት??!!!😅😅😅
በብዛት ተጎጅው ባለስልጣናት እና ፓስተሮች ስሆኑ ምናልባትም ሌሎችም ግለሰቦች ልያካትት ይችላል
ህዝብ ላያ ተለጥፎ እንደፓራሳያት ደም መምጠጥ ነው
የ ፖለቲካ ፓርቲ አይጠየቀም 😅 እውነት ነው ብልፅግና ምን ብሎ ያስረዳ ነበር
Abiy Ahmed wede siltan kemeta millioner/billioner meteyek alebachew.
መቼ ይሆን ለህዝብ የምትቆሙት
የቱጋ ነው ፓወራችሁ ሀሳብን በሀሳብ የምትሽሩት
እብላጫው የፓርላማ ክፍል የሚገባውም የሚወርውንም የሚያውቅ እይድእለም እጅ እውጣ ሲባል ከማውጣት በቀር ያ ወንበር ስንቱን ባስተናገደበት የነኚህ መጫወቻ ሆነ
Quarreling with maids of the PM makes no sense.
የ በለስልጣን የለመከሰስ መብት ተነሰ ወይ?
Purpose black yezi selba hunuale kaletefatu
ደሀን በደንብ መጨፍለቅ ነው
አፍና እጅ... እንድህ ሩቅ ናቸው... አጃችሁን መሰብሰብ ለምን አቃታችሁ... ነው ፉገራ ነው.. ተውያይተናል ለማለት ነው
እረ በዛ ኧረ በህግ ምክር ቤቱን አንድ በሉት አዲስ ህግ እና ደንቡን የባለስልጣኑን እና የሌችንም የደም ግፊት እና የሰኳር መጠን የማከለ መሆን አለበት ምክንያቱም የመካካድ ዘዴዎች አቅጣጫቸውን ወደ መንግስት ይነጉዳሉ ይህምማለት በ24ሰዐት ጉዳይ ገዳይ በሌለበት ቀበሌና ወረዳ ሙስና ተሰፋፊ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ ....
እና መንግስት ነጋዴ ህዝብ ደግሞ ሌባ ሙሰኛ ህገወጥ ጠረፍተኛ ከተባለ ለሀገሩ ልማት የማይመች ከሆነ ሀገሪቷ በማን እየኖረች ነው የአፈሪካ መንግስታት ከሰልጣናቸው በፊት ሀበታም አይደሉም መጨረሻ ለይ ግን ሆድ ይፍጀው
የመንግስት ተቋማት ኦድት ይደረገል ይላሉ ? ክክክክክክክክክክክ
@ethiopianrepoter የራስህን ጽሁፍ በንባብህ እየታቀወምክ እኮ ነው😅። አንዴ "ከባድ ጥያቄ የተነሳበት..." ምናምን ትልና ስታበቃ ቀጥለህ ደግሞ "... በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ" ትለናለህ። እንዴት ነው ዜና ምትሰራው ግን ወዳጄ?😢 ኧረ-ተው በስንቱ ... ኧረ-ተው 😅😅😅😅
ክራያ ሰብሳቢ ሁላ
This is how Abiy will control his Cadres. the law is passed with 3 against, funny. i count more than 10 to start with. what a joke!
😂😂