ለካንሰር ፀልዬ ድንገት ተፈወሰች : ነብይ ሚኪያስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2024
  • አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
    "ለካንሰር ፀልዬ ክፉ መንፈስ ቤቴ ገባ" እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏
    • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
    ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ነብይ ሚኪያስ ጌታቸው በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል 2 ቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
    ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን PARADIGM SHIFTፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
    CONTACT 09 46 74 59 05
    contact : +251 946 745 905
    በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። #awetaru kebede
    #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #semayent #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor ቤተሰቦቻችን፤ በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። For more information Ethiopian +251 946 745 905 / +251 924 346 435Telegram: - +251 900 302 057 / +251 924 346 435Whats Up :- +251 946 745 905
    #lowofattraction #gmmtvethiopia #paradigmshift #testimony #ebs #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encounter
    Links
    berhantube12...
    www.tiktok.com/@berhantube?_t...
  • เพลง

ความคิดเห็น • 76

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 6 วันที่ผ่านมา +10

    እጅግ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ስራው ልዩ ልዩ ስለሆነ ይደቀኛል እንዴት ውብ እና ድንቅ አምላክ ነው የምናመከው ተባረኩ በርቱ🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ናርዲ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 6 วันที่ผ่านมา +6

    ከዚህ ምስክርነት የቀረልኛ ኘሮፌሲ ግድ ነው በምናልፈበት መንገድ የሚያግዘን እየሱስ ጌታ ነው ❤ ለሰው ከመፀለያችን በፊት እራሳችንን በእየሱስ ደም መሰወር እንዳለብን ወንድሜ ጌታ እንኳን እረዳህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @messeludege6191
      @messeludege6191 4 วันที่ผ่านมา

      Be Kirstos dem Erasen mesewer malet? Lentseleyi senel yemishefen kaltseleyin yemihed dem????

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 วันที่ผ่านมา +2

    "እውነት ነው ኢየሱስ ኅይሌ ነው" ክብር ለሙ ይሁን!!ተባረክ ወንድሜ ካንተ ምስክርነት ብዙ ተምሬበታለው ፀጋ ይብዛልህ❤❤🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እንዲህ ለእገልግሎት ሲጠራ እሺ ብሎ በመታዘዝ ውስጥ ብዙ ፈተናዎች ቢኖሩም የጠራን ጌታ ግን እንዲህ በድል ያሳልፈናል 🙏🏾

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @user-ve7gj9fq4o
    @user-ve7gj9fq4o 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ታመንክበት እንኳን ሀይልህ ሆነ እሱ አያሳፍርም አሜን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mihrettefera9627
    @mihrettefera9627 5 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን እየሱስ አይላችን ነው እርሱ ሁሉ ነገራችን ነው ወንድሜ ተባረክ የምትናገረው በውስጥ ይገባል ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Timibestar
    @Timibestar 5 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት የየሱስን ፍቅር አገላለጥህ ልብ ይሰብራል፣ እፍ እንዴት ደስ ይላል፣ እየሱስ ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 6 วันที่ผ่านมา +4

    🎀ኢየሱስ ሐይሌ ነዉ 🙌

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @saronanaye
    @saronanaye 6 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! እንኳን ጌታ እረዳሃለህ ወንድሜ እንኳን ጌታ ኃይል ሆነህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ዘመንህ በቤቱ ይልቅ ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Timibestar
    @Timibestar 5 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ወንድሜ፣ አሁንም ፅጋው ይብዛልህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @romansmret4908
    @romansmret4908 6 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ የፕሮፊት ቤተሰብ ጋር ገና ልጅ ሳለ አብሮን ይፀልዩ ነበር የሚገርመው ልጅ ሆኖም አይኑ የተገለጠ ነበር እንደውም ቡዙ አልመሰከረም እነሱ ቤት ጌታ በሙላት የገባው ተባተክ ፕሮፊት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 5 วันที่ผ่านมา +2

    በየሱስ ደም ተሸፈን ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ሚኪ ተባረክ የሚገርመው አንዳንዴ በቃኝ ለማንም አልፀልይም እላለሁ የሚመጣውን ውጊያ ሰልችቶኝ ሴጣን ግን ብተወውም እንደማይተወኝ ትዝ ሲለኝ እመለሳለሁ አሁን የምፈልገው በሴጣን በሃጥያት በአለም ላይ እሳት እንድሆን ነው በመንፈስ በቃሉ በፀጋው መንደድ ይሁንልን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  4 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 6 วันที่ผ่านมา +1

    Really all God servant good to hear before we we start for sick people we have too cover our self in the blood of Jesus then demon don't have authority too attacking us

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤👍🙏🙏🙏

  • @user-gf3dq1fh8k
    @user-gf3dq1fh8k 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጌታ ሰሙ ይባርክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi45 6 วันที่ผ่านมา +1

    Luv you so very much brother 😇

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @laveleable
    @laveleable 4 วันที่ผ่านมา +1

    ✝️🙏💕✝️

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  4 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wawwww kir le eyesus yhun emigerm mskrnet geta eyesus abzto ybarkk

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ሰላምዬ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @fikertetegege9017
    @fikertetegege9017 5 วันที่ผ่านมา +1

    Aman God belles you 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 6 วันที่ผ่านมา

    God bless you continued you are wise man and you appreciate your wife God bless here too helps you your challenge is here challenge bless you continued everything things possible with God God grace

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      By the grace of God
      Thank you so much

  • @upright4363
    @upright4363 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ፣በርቱ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 6 วันที่ผ่านมา

    Yes brother he's love ❤️ because he wone you wone the stranger you speak the truth God bless again you choose too work kingdom of God

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 6 วันที่ผ่านมา

    Wow amazing glory to God

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 5 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareku.....!

  • @aynikedan
    @aynikedan 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @user-mq3gx2kv5y
    @user-mq3gx2kv5y 5 วันที่ผ่านมา +1

    You are mature. God bless you.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 6 วันที่ผ่านมา

    Amazing!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @eyobH
    @eyobH 5 วันที่ผ่านมา

    አጅግ ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው።ቀኑ ግን June 23,2024 ተብሎ ቢስተካከል ከተቻለ ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      እጅግ እናመሰግናለን
      አስተካክለናል 🙏

  • @aynikedan
    @aynikedan 6 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ብርክ ያድርግልኝ

  • @saraabite90
    @saraabite90 4 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ሃይሌ ነው

  • @user-ih6qh8oy6m
    @user-ih6qh8oy6m 2 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ስልኩን ብትነግሩን ወይም የት ቸርች ነው የሚያገለግለው ?

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 วันที่ผ่านมา

      በውስጥ መስመር ይደውሉልን 0946745905 እንልክሎታለን

  • @TeferiHagos
    @TeferiHagos 6 วันที่ผ่านมา +1

    How do I watch part 1? Please organize your channel. You can easily create a folder for each program.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา +1

      You can watch part one and part two of the released videos by logging into BERHAN TUBE Channel. Also, subscribe if you want to receive it all the time.
      You are blessd

  • @SelamawitAssefa-hs4ku
    @SelamawitAssefa-hs4ku 4 วันที่ผ่านมา +1

    የሚደንቅ ምስክርነት ነው ግን ካልተሳሳስኩ አንተ ላይ ቅድሚያ የተነበየው ጆዬ ሳይሆን ሳር ቤት ሙሉወንጌል ያገለገለው ነብይ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  4 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሸቃባው የአኛን ነፍስ ለመጠቅ። ሀይል ማን ሰጠው ጌታ ካልፈቀደ ለት ይችላል ? እልገባኘም?

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 วันที่ผ่านมา

      ሙሉ ታሪኩን በትኩረት ካዳመጥሽ መልሱን ታገኝዋለሽ ተባረኪ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድማችን ።ግን ለምንድነው እንግሊዝኛ አበዛህ በቋንቋ ህግ ልክ አይመስለኝም

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @user-uz5uz8yw4j
    @user-uz5uz8yw4j 6 วันที่ผ่านมา +1

    የነብየ ሚክያስ ስልኩን ቁጥር ላኩልኝ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      0946745905 በዚ ይደውሉ በውስጥ መስመር እንልክሎታለን ተባረኩ

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እንዲህ ለእገልግሎት ሲጠራ እሺ ብሎ በመታዘዝ ውስጥ ብዙ ፈተናዎች ቢኖሩም የጠራን ጌታ ግን እንዲህ በድል ያሳልፈናል 🙏🏾

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 6 วันที่ผ่านมา

    Amazing!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ቲጂ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏