BERHAN TUBE
BERHAN TUBE
  • 37
  • 1 203 600
አጠገቤ 27 ሰዋች ተገደሉ መጋቢ ዮሐንስ ሞገስ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ
አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
" አጠገቤ 27 ሰዋች ተገደሉ " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏
• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችንPASTOR JHONE በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
contact : +251 946 745 905
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#awetaru kebede #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor
For more information Ethiopian
Telegram +251 946 745 905
Whats Up +251 946 745 905
call us +251 946 745 905
#lowofattraction #gmmtvethiopia #paradigmshift #testimony #ebs #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encounter
Links
berhantube123?mibextid=ZbWKwL
www.tiktok.com/@berhantube?_t=8mfW5ixHnt8&_r=1
มุมมอง: 1 155

วีดีโอ

እግሩ ይቆረጥ አሉኝ JIMMY BERYAWI #BERHAN TUBE #testimony
มุมมอง 7K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት " እግሩ ይቆረጥ አሉኝ " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችንJIMMY BERYAWI በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ :: ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 10...
ሞቷል ብለው የሬሳ ሳጥን ገዙ ! ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ ፍቅሩ #testimony #berhan tube 2 November 22, 2024
มุมมอง 15Kหลายเดือนก่อน
አስደናቂ ምስክርነት አለም ሁሉ ሊሰማው የሚገባው እግዚአብሔር ተዓምራት
ጌታ የለም ወይ ? ልቤ ተሰበረ ዘማሪ ኤባ ዳንኤል EBBA DANIEL #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት "ጌታ የለም ወይ ? ልቤ ተሰበረ እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ዘማሪ ኤባ ዳንኤል በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ :: ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE...
እገድልሃለው አለኝ ! የምርጡ ገበታ 'celebrity' ሼፍ ማቲዮስ ፋንታሁን #paradigmshift #BERHAN TV Worldwide
มุมมอง 54K2 หลายเดือนก่อน
የምርጡ ገበታ Celebrate ሼፍ ማቲዮስ ፋንታሁን Interview " አሰቃቂ እስር ቤት ገባሁ ! " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን Celebrate ሼፍ ማቲዮስ ፋንታሁን በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ :: ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በ...
ወንድሜ ራሱን በገመድ ሲያጠፋ ቤታችን ከባድ ሀዘን ገባ ! ነብይ ሚኪያስ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
The main idea of this video is written below here አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ :: ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈል...
ኢየሱስ በመስበኬ ብዙ መከራ ደርሶብኛል አባ ተዋህዶ ሃይማኖት Aba Tewhado Haymanot #paradigmshift #berhantube # #testimony
มุมมอง 55K3 หลายเดือนก่อน
This video shows how he changed from Orthodox to Protestant አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት "ኢየሱስ በመስበኬ ብዙ መከራ ደርሶብኛል " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን አባ ተዋህዶ ሃይማኖት #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ # #testimony በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ ...
እጄ ላይ ነዉ የሞተችው ከእስልምና የወጣበትን አስፈሪ ጉድ አጋለጠ ሙሐመድ አበባው #BERHAN_50 #paradigmshift #berhantune
มุมมอง 56K3 หลายเดือนก่อน
#BerhanEP53 The main idea of this video is written below here My Name is Muhammed Abebaw I was born in an Islamic family,my parents did not have children,they swore that if the Allah gave us a son,we would make our son grow up learning the Qur'an in Islam.then I was born,then when I turned 5 years old They took me where my grand mother lives and read the Qur'an When I was nine years old,I sudde...
ሰው የማያውቀው አስፈሪው ህይወቴ አገልጋይ የአብፀጋ ታደለ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 17K3 หลายเดือนก่อน
This video was really a blessing, I hope you like it :) My terrible life that no one knows, • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን አገልጋይ የአብፀጋ ታደለ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ :: ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን...
በሽታዬን ሰጠሁት ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ AUG 15 #ስምረት አበበ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 115K4 หลายเดือนก่อน
My name is Smret Abebe, I am a child of God who was saved in the name of Jesus Christ, the Son of God. He was cured of HIV death by God's mercy: Today, through the PARADIGM SHIFT program the true witness of my whole life is my love, who tested me with death. 🙏 " በሽታዬን ሰጠሁት " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን እ...
ብዙዎች የፈሩትን የሚስጥራዊው ቡድን ጉድ አጋለጠ ሳሙኤል ቤንኦኒ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 91K4 หลายเดือนก่อน
This video was really a blessing, I hope you like it :) My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the...
ለእኔ ስትል ደም በደም ሆነች Abraham Halake #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony #Endehu betsega
มุมมอง 9K4 หลายเดือนก่อน
ለእኔ ስትል ደም በደም ሆነች Abraham Halake #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony #Endehu betsega
ሊቀብሩኝ አፈር ውስጥ ስገባ ይታወቀኛል ዘማሪ አብርሃም አዳነ ABERHAM & BETELHEM TEZERA #paradigmshift #berhantube #ብርሃን
มุมมอง 44K5 หลายเดือนก่อน
ሊቀብሩኝ አፈር ውስጥ ስገባ ይታወቀኛል ዘማሪ አብርሃም አዳነ ABERHAM & BETELHEM TEZERA #paradigmshift #berhantube #ብርሃን
ከእሬሳ ኪስ ውስጥ እሰርቃለሁ #Mesfin Gutu ዘማሪ መስፍን ጉቱ #berhantube #paradigmshift #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 40K5 หลายเดือนก่อน
ከእሬሳ ኪስ ውስጥ እሰርቃለሁ #Mesfin Gutu ዘማሪ መስፍን ጉቱ #berhantube #paradigmshift #ብርሃንቲዩብ #testimony
ጎዳና ላይ ከእብዶች ጋር ማደር ጀመርኩ ዘማሪ ፀጋ ጌታቸው #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
มุมมอง 35K5 หลายเดือนก่อน
ጎዳና ላይ ከእብዶች ጋር ማደር ጀመርኩ ዘማሪ ፀጋ ጌታቸው #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
ልሞት 30 ቀን ቀረኝ ነብይ ሄኖክ ተሾመ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #lowofattraction #testimony
มุมมอง 53K5 หลายเดือนก่อน
ልሞት 30 ቀን ቀረኝ ነብይ ሄኖክ ተሾመ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #lowofattraction #testimony
ለካንሰር ፀልዬ ድንገት ተፈወሰች : ነብይ ሚኪያስ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #lowofattraction #asfawmelese
มุมมอง 13K6 หลายเดือนก่อน
ለካንሰር ፀልዬ ድንገት ተፈወሰች : ነብይ ሚኪያስ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #lowofattraction #asfawmelese
ወንድሜ ራሱን በገመድ ..ቤታችን ከባድ ሀዘን ገባ ! ነብይ ሚኪያስ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #asfawmelee
มุมมอง 26K6 หลายเดือนก่อน
ወንድሜ ራሱን በገመድ ..ቤታችን ከባድ ሀዘን ገባ ! ነብይ ሚኪያስ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #asfawmelee
እግሬን ሰርጀሪ ስሰራ ሦስት ምላጭ እረሱ: ዘማሪ አስፋው መለሰ #asfawmelese #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ
มุมมอง 110K6 หลายเดือนก่อน
እግሬን ሰርጀሪ ስሰራ ሦስት ምላጭ እረሱ: ዘማሪ አስፋው መለሰ #asfawmelese #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ
በደል ያልሸፈነው ፍቅር ! ክፍል ሁለት #BERHAN TUBE #ZERUBABEL NEGASH #Azeb Hailu #New Gospel Song 2024
มุมมอง 7K7 หลายเดือนก่อน
በደል ያልሸፈነው ፍቅር ! ክፍል ሁለት #BERHAN TUBE #ZERUBABEL NEGASH #Azeb Hailu #New Gospel Song 2024
የልቤ ስብራት : ብቻዬን ዘማሪ ዘሩባቤል ነጋሽ #ZERUBABEL NEGASH #BERHAN TUBE #paradigmshift52 #haregeweyin #Eyerus
มุมมอง 23K7 หลายเดือนก่อน
የልቤ ስብራት : ብቻዬን ዘማሪ ዘሩባቤል ነጋሽ #ZERUBABEL NEGASH #BERHAN TUBE #paradigmshift52 #haregeweyin #Eyerus
የጨለማው ቤት ሚስጢር ነቢይት ዮዲት ተስፋዬ #berhantube #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
มุมมอง 25K7 หลายเดือนก่อน
የጨለማው ቤት ሚስጢር ነቢይት ዮዲት ተስፋዬ #berhantube #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
ደም አስተፋኝ ነቢይት ዮዲት ተስፋዬ #berhantube #paradigmshift
มุมมอง 40K8 หลายเดือนก่อน
ደም አስተፋኝ ነቢይት ዮዲት ተስፋዬ #berhantube #paradigmshift
ከገስት ሀውሱ ጀርባ ሰርካለም ተስፋዬ #PARADIGM SHIFT #BERHAN TUBE #ጥበቡ ወርቅዬ #New Ethiopian Gospel Song
มุมมอง 11K10 หลายเดือนก่อน
ከገስት ሀውሱ ጀርባ ሰርካለም ተስፋዬ #PARADIGM SHIFT #BERHAN TUBE #ጥበቡ ወርቅዬ #New Ethiopian Gospel Song
በቃ ወጋሁት ሰርካለም ተስፋዬ #PARADIGM SHIFT #BERHAN TUBE #ጥበቡ ወርቅዬ #New Ethiopian Gospel Song protestant
มุมมอง 46K11 หลายเดือนก่อน
በቃ ወጋሁት ሰርካለም ተስፋዬ #PARADIGM SHIFT #BERHAN TUBE #ጥበቡ ወርቅዬ #New Ethiopian Gospel Song protestant
የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት /ክፍል ሁለት Simert Abebe #paradigmshift #berhantube #asfawmelese #ብርሃንቲዩብ #Encounter
มุมมอง 137K11 หลายเดือนก่อน
የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት /ክፍል ሁለት Simert Abebe #paradigmshift #berhantube #asfawmelese #ብርሃንቲዩብ #Encounter
ሞት የፈተነዉ ፍቅር : SIMERT ABEBE MOTE YEFETENEW FIKER PARADIGM SHIFT #Azeb Hailu #New Gospel Song 2024
มุมมอง 145K11 หลายเดือนก่อน
ሞት የፈተነዉ ፍቅር : SIMERT ABEBE MOTE YEFETENEW FIKER PARADIGM SHIFT #Azeb Hailu #New Gospel Song 2024

ความคิดเห็น

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤❤❤

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አይነት ሞኝ ነው በዚህ ፍቅር ያልተሸነፈ!!!

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጂሚዬ ተባረክ እኔ ግርም የሚለኝ ስለ እየሱስ ሲወራ የማልችለዉ ዝም ብዬ የማለቅሰዉ ነገር ይሄን ስሜት የሚረዳኝ እየሱስን የሚያዉቅ እና የተነካ ነዉ። በቃን ከዚህ በላይ ምን አለ ጴጥሮስ ጌታ ሆይ ካንተ ወደ ማን እንሔዳለን ያለዉ እኮ የምርም ምንም መሄጃ ስለሌለዉ እኮ ነዉ ሀሌ ሉያ የጌታ ስም ይባረክ እየሱስ ድንቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I see your maturity ❤ stay blessed.

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ተባረክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት አንዳንዴ የራሴን ታሪክ የምታወራ ይመስለኛል ሳላውቀው እራሴን እያለቀስኩ አገኘውት😢😢

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስት ልስማ ይህን ልጅ በጣም ነው ምወደው

  • @getesarka
    @getesarka 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Geta yemesgn buzu neger temerahlu

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጄርሚዬ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም አለም

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጂሚዬ እጠላክ ነበር ምክንያቱም የተሳሳቱትን ነበያቶች ለማዋረድ ከአማን ጋር ሆናቹ አድቀን ስታዋርድ ነበር ያኔ ከልቤ ጠላውክ ነገር ግን አማን በዛ ጥፈቱ ሲያልፈ ዝም ብለክ ቡቻ ተወው አሁን ግን ይህን ስሰማ የምር ንዴቴን ተውኩት በክርስቶስ ደም አድ ሆነናል ተባረክ

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኸረ ትጠላው ነበረ ከዛስ እራስህን እንደ ክርስትያን ታይ ነበረ ሰው እየጠሉ ክርስትና የለም

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ ወይ ጉድ ስራውን ነው እጠላለው ያልኩት አሁን እኮ አደለም አሁንማ ትቻለው

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wonderful testimony

  • @abenezerberhanu1382
    @abenezerberhanu1382 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ እየሱስ እኮ መልካም ነው ረቂቅ፣ድንቅ፣ሀያል፣ተወዳዳሪና ተፎካካሪ የሌለው ሀያል አምላክ ነው እወደዋለሁ ተባረክ

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭የተነካ ነው የሚውቀው አሁንም ፍቅሩን ይጨምርልህ

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe วันที่ผ่านมา

    እየሱስዬ ትለያለህ ሰምህ ይባረክ

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ

  • @HelenHelen-do7rc
    @HelenHelen-do7rc วันที่ผ่านมา

    ውይይይይይይ ጆሚዬ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SiphenHailu-tw2iv
    @SiphenHailu-tw2iv วันที่ผ่านมา

    Gm hulm likii nw yawerahu yemr nw tebarekii,wedimee

  • @Rahelteshomexq8zf
    @Rahelteshomexq8zf วันที่ผ่านมา

    በእንባ ነው የሰማሁት ታሪኩ የኔን ይመስላል

  • @jemo5716
    @jemo5716 วันที่ผ่านมา

    Amen የእግዚአብሔር ጥበቃ ።።።።

  • @Rahelteshomexq8zf
    @Rahelteshomexq8zf วันที่ผ่านมา

    አድራሻው

  • @MesratZewde
    @MesratZewde วันที่ผ่านมา

    የሰው. መጨረሻው. ነው. መጨረሻህን. ያሳምረው. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      Amen and blessed

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 วันที่ผ่านมา

    you are blessed jemi

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh วันที่ผ่านมา

    ከተናገረከው ብዙ ተማርኩ በቆይታ ብዙ ብበልጥህም።

  • @awettesfay6900
    @awettesfay6900 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WuduDegife
    @WuduDegife วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BekigBekig
    @BekigBekig วันที่ผ่านมา

    Itebkewalew 😢😢😢😢

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እንዴት ቸር አሚላክ ነዉ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ታባረክልኝ ❤❤❤❤

  • @Adelza1630
    @Adelza1630 วันที่ผ่านมา

    ስራቹ በጣም ጥሩ ነው ፤ ስቱዲዮ ውስጥ ከውጭ ድምፅ ባይገባ መልካም ነው።

  • @MestawetWube
    @MestawetWube วันที่ผ่านมา

    እየሱስዬ በጣም እወድሀለሁ አንተ እኮ ድንቅ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @aynalemabera9663
    @aynalemabera9663 วันที่ผ่านมา

    እንዴት የተባረክህ ልጅ ነህ! አዎ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ዓይኑ እንዳየች ጆሮው እንደሰማች የማይፈርድ ልብን የሚረዳ ወዳጅ አባታችን ነው! ይህ ማለት በራስህ እንዳትመካ ጌታ ሲያሳይህ ነው፡፡ በርታ በርታ ሰዎች መጠኑም ቢለያይም ከቴምራመንት ጋር ነው የተወለድነው:: ስለዚህ ደካማና ጠንካራ ጎኖቻችንን ማወቅ ሌላው የሚረዳ ነገር ነው፡፡ ልክ ነው እሱ ይወደኛል የሚለው ትልቅ ነገር ነው! እኔም ልሳን እስክሞላ በጣም ነበር የምነጫነጨው፤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Jesuk3et
    @Jesuk3et วันที่ผ่านมา

    " እሱ እንዴት እንደሚያሸንፍህ ያውቃል" በእኔም ህይወትም እውነት ሆኖ ያየሁት ነው፣ ተባረኩ፤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንካን ጌታ ረዳህ ተባረክ ተባረኩ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ribka2004E
    @ribka2004E วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ❤️ ሁሌም አምላኬ ፊቱን ያብራልህ🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @TemesgenTesfa-d4v
    @TemesgenTesfa-d4v วันที่ผ่านมา

    ማሜ ዘመንህ ሀሉ ብርክ ይበል እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤

  • @FionaFancho
    @FionaFancho วันที่ผ่านมา

    በጣም አስተማሪ የሕይወት ምስክርነት ነው።ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤hulahenem bateseb new yegodan ena rasan sawek saris abo zemari hona new GATA befkru eskiwesden❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 2 วันที่ผ่านมา

    👉ወላጆቹ"" 😍😍እግዚአብሔር ይባርካቸው:: ዝምታቸው ራሱን የሚመክር ልጅ ፈጠረላቸው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 2 วันที่ผ่านมา

    የህይወት ዋናዬ ነህ ኢየሱስዬ🥲🥲🥲 Jimye Tebarekilign Bebizuu Tsaga🥰

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 2 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ምስክርነትነውእግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Meaza-m9c
    @Meaza-m9c 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምንም ልል አልችልምበጣም በጣም በደከመኝና አቅቶኛል አታይም አትፈርድም አቃትኝኮ ደከመኝኮ ባልኩበት ሰአት ስምሪዬ በንቻ ስያፅናናኝ አምላክ አንዶቀን በዚሑ ወንበር ላይ እኔም እቀመጥና ልክ እንዳንቺ እመሰክርለታለሑ አምናለሑ እድልማ አለ ከጌታጋር መጣበቅ ድካምም ቢኖረው እድልማ አለ በየሡስ ጉያውስጥ ስንኖር

  • @MahletKedir-r9z
    @MahletKedir-r9z 2 วันที่ผ่านมา

    በጌታ በኢየሱስ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ምስክርነት ከኢየሱስ ጋር የያዘኝን ፍቅር ፈነቀለዉ ከጌታ ጋር እኮ ሀይማኖት አይደለም ያለን የፍቅር ሕይወት ነው 😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ጌታ ዉዴ ኢየሱሴ አፈቅርሃለሁ የአለሜ የፍቅሬ ጥግ ነህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yonatandawit3231
    @yonatandawit3231 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱሴ ምን እንልሀለን የቆምነው እኮ ባንተ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Birk-wq9ot
      @Birk-wq9ot 2 วันที่ผ่านมา

      አይገርምም😂 በራሳችን የቆምን ይመስለናል ግን በእየሱስ ነው😊

  • @AdesHyewt-y9o
    @AdesHyewt-y9o 2 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 2 วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 2 วันที่ผ่านมา

    ብሩክ ሁን ወንድሜ በእውነት የተነካ ሰው ንግግሩ ይጣፍጣል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules วันที่ผ่านมา

      @Berhantube52 በበኩሌ ትላንት እንደሰማሁ ሼር አድርጊያለሁ

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 2 วันที่ผ่านมา

    ☝☝☝☝🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 2 วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 วันที่ผ่านมา

    እንደ እግዛብሄር ያለ ማንም የለም ስሙ ብሩክ ይሁን እየሱስ ሁልግዜ ድንቅ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 2 วันที่ผ่านมา

    እኔም አንድ ቀን ጌታ እረድቶኝ እመሰክራለሁ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52 วันที่ผ่านมา

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏