ልጃ የሚያሰቃያት እናት መጨረሻ ||||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มี.ค. 2024
  • Long Road Ahead by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Source: incompetech.com/music/royalty-...
    Artist: incompetech.com/
    ይህ አጭር ፊልም የተሰራበት ዋናው ምክንያት አብዛኞቻችን እናቶቻችንን በጣም የምንወዳቸው ይመስለናል ነገር ግን አብዛኞቻችን የእናቶቻችን ጠላት ነን ሳናውቀው እናቶቻችንን አሰቃይተን እየገደልናቸው እንደሆነ ለማሳየት ነው ::
    በዚህ አጭር ፊልም አንድ ወጣት እናቱም ለአስራ ሰባት አመት ያክል ሳያውቀው አሰቃይቶ ይገላታል ከገደላት በኋላ መግደሉ በጣም ቆጭቶት እራሱን በጸጸት ለአንድ ዓመት ያክል ሲቀጣ ከቆየ በኋላ ፀፀቱ ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ራሱ ላይ የወሰደውን እርምጃ አሳያል...
    The main reason for making this short film is to show that most of us think we love our mothers very much but most of us are our mother's enemies and we are torturing and killing our mothers without realizing it
    In this short film, a young man tortures and his mother without knowing him for seventeen years, after killing her, he regrets the killing and punishes himself with regret for about a year.
    enatun asekayto yegedelew wetat mecheresha || እናቱን አሰቃይቶ የገደለው ወጣት መጨረሻ #senayyoutube #ሰናይቲዩብ #senay #shortfilm #senaytube #EthiopianMovie #EthiopianFilm2024 #AmharicMovies #senaytube #senayitube #senay #ሰናይ #habesha #betoch #drama #movies #ethiopiamovie #newethiopianmusic #ethiopianamharicmovie #ethiopiadrama #አሸናፊሳህሉ #ashenafisahilu #ashenafi #humanity #kindness #Helping #help #emotional #senaytube #ሰናይ #ethiopia
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 77

  • @user-or4nf9ef7v
    @user-or4nf9ef7v 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለእናት ያለህ አገላለፅ እንዴት ደስ ይላል በማርያም ። የእኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ያድለን የእናት ወለታ መቼም አይከፈልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ig9hy6ky9d
      @user-ig9hy6ky9d 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😍😍

  • @EyuTsega-sn1ih
    @EyuTsega-sn1ih 3 หลายเดือนก่อน +8

    እናትየዋ ደስ ስትል ❤❤❤

  • @epheremMulugeta-si2kl
    @epheremMulugeta-si2kl 2 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ እግዚያብሔር ያክብርልኝ በርታ

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @FrehiwetFifi
    @FrehiwetFifi 3 หลายเดือนก่อน +15

    ምነው ለባሌ ምክር ብትሰጡልኝ እናቱን አባቱን የማይወድ ነው በዚህ ምድር ከፍለህ የማትጨርሰው የእናት ዉለታ ነዉ

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @meshking2699
      @meshking2699 2 หลายเดือนก่อน

      እናት ና አባቱን የማይወድ ከሆነ አንቺንስ እነደሚወድሽ እርግጠኛ ነሽ

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-mj4pe5to9x
    @user-mj4pe5to9x 3 หลายเดือนก่อน +8

    ልጁ መጀመሪያ በጣም አናዶኝ ነበር። መጨረሻ አሳዘነኝ

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው በጣም እናመሰኛለን ❤❤❤

  • @user-mj4pe5to9x
    @user-mj4pe5to9x 3 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ነው እንደፀፀት ከባድ ነገር የለም

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน

      እውነት new❤❤❤

  • @YakobYak
    @YakobYak 3 หลายเดือนก่อน +4

    Story + acting + camera angle = 👏👏👏👏👏

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @AdanechAron
    @AdanechAron 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስታማር ድራማ ነው በረቱ ቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @SulemanSellemte
    @SulemanSellemte หลายเดือนก่อน

    እናት ክቡር ናት የእናት ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤❤❤ጀነት ራሱ የእናት እግር ስር ናት

  • @Sena-cs1dp
    @Sena-cs1dp 3 หลายเดือนก่อน +5

    Mothers for ever le matheroch esti feqer yalachu like bemareg elefu

  • @senaytube12
    @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +19

    ይህ አጭር ፊልም የተሰራበት ዋናው ምክንያት አብዛኞቻችን እናቶቻችንን በጣም የምንወዳቸው ይመስለናል ነገር ግን አብዛኞቻችን የእናቶቻችን ጠላት ነን ሳናውቀው እናቶቻችንን አሰቃይተን እየገደልናቸው እንደሆነ ለማሳየት ነው...

    • @GLPcomedy
      @GLPcomedy หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤wow

  • @ZubeydaNesro-yw7zz
    @ZubeydaNesro-yw7zz 24 วันที่ผ่านมา +1

    ያሰዝናል 😭😭😭😭😭 አይ እናት

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 3 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ይህን ፊልም ትክክልነው አሁንላይ በተለይ

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በጣም እናመሰግ ናለን ❤❤❤

  • @samrawittekesete7120
    @samrawittekesete7120 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢 የኔ እናት ለእናትማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤️❤️❤️

  • @user-mb6ki3kw2t
    @user-mb6ki3kw2t 27 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ!!!

    • @senaytube12
      @senaytube12  27 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @UmerAbadir-ge5gu
    @UmerAbadir-ge5gu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Teleyalchu senay tube

  • @GLPcomedy
    @GLPcomedy หลายเดือนก่อน +1

    Wow it is very good film

    • @senaytube12
      @senaytube12  หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuhammedJemuabu
    @MuhammedJemuabu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Respect le enatoch❤️❤️❤️❤️

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍

  • @user-re9zf8gk8n
    @user-re9zf8gk8n 3 หลายเดือนก่อน +2

    waznagni alalemde eyaslkesen😢😢😢😢

  • @SeadaSeadi-nw3vg
    @SeadaSeadi-nw3vg 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሰተማሪ ነው😢😢😢

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍❤❤❤

  • @MulukenGenana
    @MulukenGenana 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjj 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbdeAbdoMed
    @AbdeAbdoMed 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @AbdeAbdoMed
    @AbdeAbdoMed 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @respectA17
    @respectA17 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzuwachu bertu

  • @user-pz5jh3ok3h
    @user-pz5jh3ok3h 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wawe btam tsmagne enate

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናመሰኛለን ❤❤❤

  • @kiyagk-nt5tm
    @kiyagk-nt5tm 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg9ir4pg9y
    @user-vg9ir4pg9y 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢

  • @MosisaAbduljabar
    @MosisaAbduljabar 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @AbdeAbdoMed
    @AbdeAbdoMed 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤😭😭😭😭😭

  • @MylifeMube
    @MylifeMube 3 หลายเดือนก่อน +3

    Bareta wanidema

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-ig9hy6ky9d
    @user-ig9hy6ky9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭

  • @GeteGebresilassie
    @GeteGebresilassie 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tre mkr new thank you

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏 በጣም እናመሰግናለን

  • @Tsehaytadesse-eb3vv
    @Tsehaytadesse-eb3vv 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት በፊት በጣም አሳዝኖኝ ነበር መጨረሻ ግን ከዚያበላይ አስደሰተኝ

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @user-zw8oc5xf4s
    @user-zw8oc5xf4s หลายเดือนก่อน +1

    Tiru timhrt new egziyabhar tsega yistih

    • @senaytube12
      @senaytube12  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከባድነው

  • @meskihoney3125
    @meskihoney3125 3 หลายเดือนก่อน +2

    Asetmar new

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      Betam enamesegnalen ❤❤❤

  • @YakobYak
    @YakobYak 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam mrt sira new yiktl 😢😢😢😢 lelochisirawoch yiktlu

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MegabiDerib
    @MegabiDerib หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @Belayeneh
    @Belayeneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bereta wendem

    • @senaytube12
      @senaytube12  หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @kokobtamru1811
    @kokobtamru1811 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @AyuuOroo
    @AyuuOroo 22 วันที่ผ่านมา

    Surat bis

  • @user-ix7kl1ho8m
    @user-ix7kl1ho8m 3 หลายเดือนก่อน

    አይደረግም

  • @UmerAbadir-ge5gu
    @UmerAbadir-ge5gu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Teleyalchu senay tube

    • @senaytube12
      @senaytube12  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እናመሰግናለን

  • @AbdeAbdoMed
    @AbdeAbdoMed 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @user-oq8iu3tt6q
    @user-oq8iu3tt6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @senaytube12
      @senaytube12  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @seblebiru5050
    @seblebiru5050 3 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢