MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by Amleset Muchie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by ‪@AmlesetMuchieactress‬ ‪@maya.flicks‬
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @mekdelawittsegaye1364
    @mekdelawittsegaye1364 ปีที่แล้ว +20

    ምን ተማርኩ ከዚህ ፊልም 1ቅን ልብ ንፁህ ልብ ሲኖረን መንገዳችን እንደሚቃናልን 2 ታዛዥነት ለትንሹም ለትልቁም መታዘዝ
    መታዘዝ ከመሰዋዕትነት ይበልጣል 3 ተስፋ አለመቁረጥ 4 እንደምንለወጥ ማመን 5በሀገራችን መቼም መቼም ተስፋ አለመቁረጥ በሀገር ተስፋ አይቆረጥም።
    ጥሩ ስንሆን እግዚአብሔር መንገዱን ያቃናልናል ልክ ለፋሽን ሾው ብላ ሯጭ እንደሆነቺው ሁሌ ሁሌ ለሰው ጥሩ መሆን አምለሰት ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ሳየው አሁን ብቻዬንም ስላየሁት ነው መሰለኝ በጣም ቆንጆ ብዙ የተማርኩበት movie ነው ደሞ ሰፈሬ ላይ መተሽ 😊 በጣም ጎበዝ በርቺ በጣምምም አመሰግናለሁ ይሄን የመሰለ ፊልም እንዳይ እንድማር ለነገሮች ሁሉ ቦታ እንድሰጥ ስላረግሺኝ ቅዱስ ራጉኤል ያሰብሺውን እንዳለ ይሙላልሽ

  • @girmanesibu
    @girmanesibu ปีที่แล้ว +71

    ፊልሙ ላይ ያላት የትወና ነፃነት በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባታል ።

    • @BSayide-bh7mh
      @BSayide-bh7mh 11 หลายเดือนก่อน

      👍🏽

    • @ADwaMoviesandMusicsproduction
      @ADwaMoviesandMusicsproduction 10 หลายเดือนก่อน

      ere ene meragn new yetwekut, sewoch ye ethio film twena bkat mn endehone restachihual

  • @Asmigeb
    @Asmigeb ปีที่แล้ว +536

    እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @የነገንማንያውቃ
      @የነገንማንያውቃ ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @AaA-x5c9k
      @AaA-x5c9k ปีที่แล้ว +1

      ❤❤.aman.aman.aman.abro.aderesen..❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mekdes1963
      @mekdes1963 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤አሜን

    • @Birtukan-
      @Birtukan- ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen enqan abiro aderesen❤

  • @cphonetastic1365
    @cphonetastic1365 ปีที่แล้ว +22

    ታሪኩ የድሮ ፍቅረኛዬ እና እኔ ነኝ። የኔ ጌታ ጌችዬ ሳላውቅ በልጅነት አስቀይሚክ አለሁ ይቅር በለኝ🙏 አባትዬ ባካል መገናኜት አንችልም አውቃለው ግን ዛሬም በልቤውስጥ የኖርክ ነው ። ይብላኝ ለኔ ጥሩ ሰው በገዛ እጄ ላጣሁት ይብላኝ ለኔ ለገፋውክ ይብላኝ ለኔ ያንሁሉ ጊዜ ላስጠበኩህ እረ ስቱ…… ጌችዬ እኔ ግን እዛው ነኝ እዛው… አንተን ከተውኩበት ቦታ ። ደሞ ረስቼው እንኳን ደስ አለክ አግብተክ ቆንጅዬ ልጅ ወልደሀል ❤ ስማኝማ ደሞኮ እኔ የምወደውን ስም ነው ያወጣህላት ❤❤

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl ปีที่แล้ว +556

    አምለሰት ለዚህ ፊልም ትል ዋጋ ከፍለሽ ሆነሽ በመተወንሽ አክብሮት ይገባሻል:: በእውነት ጀግና ነሽ::

    • @TechEthioOfficial
      @TechEthioOfficial ปีที่แล้ว +26

      ኧረ ማሽቃበጡንም በልክ እናርገው ወገን😂

    • @yoditfassil6906
      @yoditfassil6906 ปีที่แล้ว +8

      Ewent betame gobez nate

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 ปีที่แล้ว +8

      ትወናው ቢቀርባት

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 ปีที่แล้ว

      @@TechEthioOfficial
      😂😂😂

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx ปีที่แล้ว +7

      😂😂ምንማለትነውእሶማናት

  • @menenali8158
    @menenali8158 ปีที่แล้ว +113

    የኢትዮጵያዊነት ስነስርአት የያዘ ክጫት ክሺሻ ከናይት ክለብ ከእራቁትነት ከተጋነነ ሜካፕ ከአርቴፊሻል ፀጉር ከስድብ የተላቀቀ ጥሩ ፊልም ነው አይናችንን ጊዛችንን ጆሮዋችንን ስላከበራችው እናመሰግናለን

    • @SaraGebrekidan-b2u
      @SaraGebrekidan-b2u หลายเดือนก่อน

      Yante asteyayet asetatek degmo erasun yechale mert beyewalew

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +996

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ የራማው መልአክ ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክ ያልታደበ ሲሳይ ያብስራቹ አሜን በሉ❤❤❤❤

  • @ኢክሩ-ሰ1በ
    @ኢክሩ-ሰ1በ ปีที่แล้ว +489

    ልጅ መውለድ ያማራችሁ ሁላ አላህ ይስጠን ያረብ😢😢😢

  • @NathayT-vr8hm
    @NathayT-vr8hm ปีที่แล้ว +125

    ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ... የጥበብ ሰዎች ክብረት ይስጥልን አምለሰት!!👏👏

    • @KokebaGoraw
      @KokebaGoraw 4 หลายเดือนก่อน

      አምለሰት ናት ?

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 ปีที่แล้ว +30

    እኔን ደስ ያለኝ ነገር ሀገሬ የናፈቀኝ ነገር የቤተክሪስቲያኑ ዝማሬ ደስ ይላል ድምፁ ሲያምር

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም አይደለህምንዴ😅

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 11 หลายเดือนก่อน

      @@amirtahir2871 አደለሁም

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน

      ​@amirtahir28ቢሆንም ይናፍቃል እኮ ከትምህርት ቤት ስንለቀቅ አላህ አክብር ሲል ደስ ሲል 71

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 ปีที่แล้ว +184

    የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ በእዉነት ህይወት እየዘራ ነው በሚገርም ብቃት እየመጣ ነዉ እናመሰግናለን በርቱ እንዲ አስተማሪ ፊልም ስሩልን❤❤❤❤

    • @mimiy2938
      @mimiy2938 ปีที่แล้ว

      No be 2019 new yetesera​@@Mona-sz6gt

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ ปีที่แล้ว +3

      ​@@Mona-sz6gtአግብታ ሁለት ልጆች ከወለደች በሆላ በሚለው ይስተካከል

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ ปีที่แล้ว +1

      ​@@ሀይፋኸረ ምን ሁለት ብቻ አራት እንጅ

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 ปีที่แล้ว

      @@Mona-sz6gt ካላወቁ ዝም የለም እንዴ።

    • @ስምናስራለየቅል
      @ስምናስራለየቅል ปีที่แล้ว +2

      ​@@ሀይፋኧረ ፊልሙ የአሁን ከሆነ 4 ነው የወለደችው እኔ አላመንኩም ፊልሙ የቆየ ነው የመሰለኝ

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 ปีที่แล้ว +145

    እንደ አምለሰት ያደግን የጎረቤቶቻችን ምርቃት ያሳደገን በመታዘዝ ከፍ ያልን የድሀ ልጆች ሁሉ መታሰቢያ ነው የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ፊልም የአዲሰ አበባ ልጅ ሁሉ እራሱን ይይበት

  • @fundesha
    @fundesha ปีที่แล้ว +92

    ከረጅም ጊዚ ብኋላ ነፍስ ያለው ፊልም ስልስታችሁን እናምስኛልን እድሚ ና ተና ይስትልን❤❤❤💯

    • @bertkanabraham1479
      @bertkanabraham1479 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ተጀምሮ እስኪ ጨርስ ምን አይነት እንከን የማይወጣለትና የኢትዮጵያ ሕዝቦች አኗኗር የሚገልፅ ጥርት ያለ ነው ባሆኑ ጊዜ አማረብን እያሉ ያለ መሳሳምና አልጋ ላይ መዳራት ፍፀሞ ኢትዮጵያውያንን የማይወክል ፊልም ነው የሚሰሩት አምለሰት ሙጨና ሄኖክ ወንድሙ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜም እንደዚህ ዓይነት ፊልሞች ናቸው የሚያስፈልጉን🙏🏾🙏🏾👋👋👋

    • @ስምናስራለየቅል
      @ስምናስራለየቅል ปีที่แล้ว +2

      ​@@bertkanabraham1479እኔ ለማመን ተቸግሬአለው የቆየ ፊልም ነው የመሰለኝ

  • @Andrew-le4bg
    @Andrew-le4bg ปีที่แล้ว +70

    I loved this movie it was well made and the storyline was good. My wife Ethiopian and im British/greek and we often watch Ethiopian movies together. Love the people love the country of Ethiopia. May god bless everyone who read this ❤

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 8 หลายเดือนก่อน

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 6 หลายเดือนก่อน

      Thats nice May Allah bless your marriage you hit the jackpot ❤❤😂😂😂😂😂

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 ปีที่แล้ว +83

    እንኳን አደረሰን!
    ‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)
    የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋ ይሁን።
    ታኅሣስ 19/2016ዕለት አርብ

  • @Metimekonene
    @Metimekonene ปีที่แล้ว +34

    ቡና ሲጠጡ የድሮ ሰፈሬ ትዝ አለይ😢😢
    ደስታን አዘንን አብረን ነብር ምናሳልፈው😊😊አውን ሁሉም ቀረ😢😢 ጌታ ኦይ ደጉን ግዜ አምጣልን❤❤❤❤

  • @coc_esayasgidisa9487
    @coc_esayasgidisa9487 ปีที่แล้ว +17

    ዋው ኢትዮጵያዬ እንደዚህ አይነት ብዙ ታሪኮች አላት ለመጪው ትውልድ ተቀርፅው በህሊናው እንዲቀመጥ ተደርገው መቀመጥ አለባቸው እኛ የሚገባን ኢሄ ነው ዋው አመሰግናለው።

  • @binientertainment3816
    @binientertainment3816 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቖንጆ ፊልም ፡ ከማንም በላይ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ። እግዚአብሔር አምኖ የወደቀ የለም ፡ ህልምህ ለማሳካት መጀመርያ በእግዚአብሔር ተወክለህ ተማምነህ በርትተህ ከሰራህ የማይሆን ነገር የልም። ❤

  • @YalewWorku-o3w
    @YalewWorku-o3w 11 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ፊልም መስሎ ሲተወን እንጂ ሆኖ ሲተወን ገና ለመጀመርያ ግዜ አየሁ ማርያምን ትችያለሽ ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩልሽ 😥👌👏👏👏

  • @betelhemtessfaye7184
    @betelhemtessfaye7184 ปีที่แล้ว +23

    ምን ተማርን ከዚህ ፊልም አንድነት ቅንነት ፍቅር እንዱህ ነዉ እኛ ያደግነዉ የሠፈራችን ልጅ ሀገር ሥታሥጠራ ይሄነዉ ይዘን ያደግንዉ

  • @adikidanu4306
    @adikidanu4306 ปีที่แล้ว +29

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ቶሎ ቶሎ ብዬ የማዳምን ስራ ጨርሼ ቁጭ ብያለው🥰🥰

  • @Blaine1921
    @Blaine1921 ปีที่แล้ว +103

    The final 15 min of this movie had me crying. Henok Wondimu is such an underated artist. His acting skills are unmatched.

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ በስንት ጥበቃ ተጉላላን በመጨረሻም ተለቀቀ እስቲ ልይሽ ንግስቷ🤗🤗 ምርጥ ጥምረት 👌

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 ปีที่แล้ว +11

    😭😭😭. ደስም ይላል ይናፍቃል ያባባል ይቆጫል ሁሉም አይነት ስሜት አለው ይቺ እኮ ነች ኢትዮጵያዬ

  • @merlu1997
    @merlu1997 ปีที่แล้ว +23

    ከተባለለት የበለጠ ምርጥ ስራ ❤ኤሚ ብዙ ዋጋ እንደከፈልሽ ስራሽ ይናገራል አሪፍ ፊልም ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን ንግስቷ❤❤❤ሄኖክ ትችላለህ ሁሌ አንደኛ💪💪

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +79

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @eyobtube7372
      @eyobtube7372 ปีที่แล้ว +1

      ከዚህ ኮሜንት ውጭ ምንም ማንበብ አልፈልግም። ምክንያቱም ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ምንፈልገው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው !!! ሰላም ከራቀን ቆይተናል እርኩስ መንፈስ ሀገራችንን እየበላት ነው
      ኢትዮጵያችን እንዳትጠፋብን የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ልዑል ኃያል እግዚአብሔር በምህረቱ ሁላችንም ከቀልባችን ይመልሰን አሜን ፫።

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤️❤❤

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏻

  • @ETHIO_Celebrates
    @ETHIO_Celebrates ปีที่แล้ว +1532

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +9

    *ኤሚንና ሔኒን ስወዳቸው አመለሠት ለዚ ፊልም ዋጋ ከፍለሽ ደክመሽ ሆነሽ ስለተወንሽ አክብሬሻለው*
    ይህን ፊልም የምታዩ ወገኖቼ በሙሉ አላህ ሙሉ ጤናና ያልታሠበ እርዝቅ ይስጠን ይስጣችው I love you❤

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว +52

    ማርያምን መጨረሻው ላይ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እናት ሀገር እማማ ኢትዮጲያ 💚💛❤

    • @HituSule
      @HituSule 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሳላሰበው ነገር ግን እንባዮ ከጉንጬ ላይ ሲወርድ ይሰማኛል ሀገሬ ለዘላለም ክበሪ😢😢

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat ปีที่แล้ว +18

    “ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።”
    - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤❤❤❤

  • @Faeza....m
    @Faeza....m ปีที่แล้ว +40

    ማነው እደኔ ኢትዮጰጲያ ስታሸንፍ ያነባ/ያለቀሰ 😭😭ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ መሆን አመረኝ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ኢትዮጲያን ብቻ ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ናፍቀሽኛል ሀገሬ❤❤❤

    • @atsetewodros2881
      @atsetewodros2881 11 หลายเดือนก่อน

      ene

    • @HituSule
      @HituSule 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢አሜን አሜን

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ዋዉ ፊልም ናፍቆን ነበር ኢትዯጵያዊነት ውነተኛ ማንነታችን ይህ ነው እንኡማ ከናንተ ጋፍ ስሮጥ አለቀ አመሰግናለው አንድ ስንሆን እንዴት እንደምያምርብን ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 ปีที่แล้ว +51

    ይህ የምታዩ በሙሉ ጤና ይብዛላቹ በረከት ሰላም ቤታቹ ይግባ ❤❤❤❤

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 ปีที่แล้ว +8

    አምለሰት በድንቅ ሁኔታ የትወና አቅምሽ ታይቷል [you are simply fantastic in all parts of the movie]...ሃይሌን ያገኘሽበት scene ላይ ግን ሚጋባው ስሜት Its just so magnetic...

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +53

    ምርጥ ስራ ነው ኤሚየ ሄኒየ❤❤ያገር ልጆች ስደት ከብዶኛል ያሰብሺው ይሙላ ብላችሁ ፀሎት ዱአ አርጉልኝ 😢😢ስወዳችሁ❤

    • @MatuSala-7
      @MatuSala-7 ปีที่แล้ว +3

      ሰማይ ተከፍቶ ፀሎትሽ ይሰማልሽ ቤዛ፤ይሰማልን እኔም እየጮህኩ ነው!!

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

    • @haniyoutube
      @haniyoutube ปีที่แล้ว +1

      Ayezon ayezon

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺውዴ ጠካራሁኝ

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 ปีที่แล้ว

      ​@user-wt4እሺአመሰግናለሁnw9xs1n

  • @GffgJjyuhj
    @GffgJjyuhj ปีที่แล้ว +19

    አሁን ካለንበት ችግር ወጥተን ልክ እደፊቱ ቢመለስ እንዴት ሀገራች ደስ እደምትል ትልቅ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤

  • @MEWDINAZU
    @MEWDINAZU ปีที่แล้ว +92

    ክብር ከልባቸው ለሚተዉኑ አርቲስቶች

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh ปีที่แล้ว +11

    እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እምባዬ ከውስጤ ነው የፈነቀለኝ 😢 የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ 😪

  • @Tik839
    @Tik839 ปีที่แล้ว +36

    ይሄን የምታነቡ ያልታሰበ አንጀራ ይስሻቹህ አሜን

  • @johnlael2127
    @johnlael2127 ปีที่แล้ว +4

    ሃይልዬ የአገራችን ጀግና። እንወድሃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ❤

  • @heavenayalew4390
    @heavenayalew4390 ปีที่แล้ว +9

    አምለሰት ጀግና ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @zeaddisababa3583
    @zeaddisababa3583 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው።እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ።ቀረፃው የሌለ ፅድት ያለ ነው።የተለፋበት ምርጥ ፊልም። ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ደረጃ ያለው ፊልም ነው።ኤሚ ምርጥ ተዋናይና ደራሲ እድሜሽን ያርዝመው።

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁለ ተኛ ጊዜ ሳየው ግን በ2023 ሳይሆን የተሰራው ከ 5. na 6 አመት በፊት ነው ለሁላችሁ ተዋናዬች ክብረት ይስጥልን ልዩ ነው

  • @fozi-pr2wq
    @fozi-pr2wq ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አምለሠትዬ የኔ ቆንጆ የምር ደሥ ሥትይ ለምን ብዙ ፊልም ሣትሠሪ እንዳቆምሽ አላውቅም የምር ብዙ እንጠብቅ ነበር ካንቺ ❤❤❤❤❤❤ ተዋናዬቹ እንዳለ በጣም ያምራሉ

  • @rahelrahel8561
    @rahelrahel8561 ปีที่แล้ว +23

    ቃላት የለኝም ይህንን ፊልም ለመግለፁ እናመሰግናለን ለሁላችንም ንፁሆ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤

  • @HayuYebabab
    @HayuYebabab ปีที่แล้ว +7

    ቃላት የለኝም የምር ችላችሁበታል አምልሰት ዋው😘 እንወዳችኋለን❤❤🌎

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 ปีที่แล้ว +24

    💚💛❤❤❤❤አስለቀሰኝ። የኢትዮጵያ እናቶች ሙሉ የወል የሳቅ ቀን ናፈቀኝ።💔💔💔💚💛❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 ปีที่แล้ว +33

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢

  • @edenkidane3322
    @edenkidane3322 ปีที่แล้ว +9

    This film is real . Thank you so much for all of you!! Amleset, well done !!!!

  • @fmazzone9150
    @fmazzone9150 ปีที่แล้ว +19

    Why am I crying? thank you so much, guys. this is my hope I don't want to die before I do something for my country and my people!

    • @BIRTUKAN2
      @BIRTUKAN2 ปีที่แล้ว

      Me too😢😢😢

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁላችሁም አንደኛ ናቸው የኢትዮጵያን ኑሮ ነው ያየንበት እናመሰግናለን ❤👏
    ሃያሌ ጀግናችን❤

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 ปีที่แล้ว +19

    የሀገራችን ሰላም ተመልሱ ሁሉ ብሔር እንደ ድሮ አንዲኑር የዘወትር ፀሎቴ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ከመላው ህዝብሽህ ጋር ይሁን እኛም የማዳን ቅመሙችህ በሰላም ለሀገራን ያብቃል መላው በስደት ያለህ ትውልድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +19

    ህይወትን ለመቀየር ትግል ግድ እንደሚል በሚገባ የተገለፀበት አሥተማሪ ፊልም ኤሜ እንደዚህ በረሮ ነበርሽ እንዴ ለካ ❤ ለ4 ልጆችሽ ምርጥ ማስታወሻ❤ እናመሠግናለን ሠላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ አሜን

    • @betishatube4991
      @betishatube4991 ปีที่แล้ว +3

      ለዚህ ፊልም ብላ ነው ኪሎዋን የቀነሰችው በጣም ጎበዝ ናት ከልጆች ጋር ይሄን የመሰለ ፊልም ማቅረቧ

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 ปีที่แล้ว

      ባክህ ለፊልሙ ሲባል ቀንሳ ነው ደነዝ

    • @hanlove412
      @hanlove412 ปีที่แล้ว +2

      ስፖርት ነው ጎበዝናት ለስፖርትም እኮ ጉብዝና ያስፈልጋል አለመስነፏ

    • @hafizabedru9591
      @hafizabedru9591 ปีที่แล้ว

      ​@@betishatube4991ኧረ በጣም የቆየ እኮ ነው

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat ปีที่แล้ว +14

    “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”
    - ሮሜ 10፥9❤❤❤

    • @DerejeEliya
      @DerejeEliya ปีที่แล้ว +1

      Tabarak❤

    • @hintsaabayhaileslassie5268
      @hintsaabayhaileslassie5268 9 หลายเดือนก่อน

      ፋራ

    • @NaimaNaima-p9t
      @NaimaNaima-p9t 8 หลายเดือนก่อน

      ሠዉ ነዉ

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat 8 หลายเดือนก่อน

      @@NaimaNaima-p9t ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ በስጋ የተገለጠ አምላክ
      ኢየሱስ ይወድሐል ለዘለዓለም ህይወት ብቻኛው መንገድ በኢየሱስ ማመን ነው ኢየሱስ ያድናል

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat 8 หลายเดือนก่อน

      @@hintsaabayhaileslassie5268 ኢየሱስ ይወድሐል አራዳው

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ym ปีที่แล้ว +11

    አጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ሰላስያችሁን ሁሉጌዜ የምናየው ፓለቲካ ናሌብነት ፍቅር የመስሰሉት አሁን ግን ለያት የለ ነው በተላይ የሱዉን ትብብር አና የቤቶችን አቀማመጥ የስራ አፈላለጋቹ በጣቃላይ ለየት የለ ነው ብትችሉ ማጨስ መቃም ባታረጉ ጥሩ ነው ለወደፊቱ ባተሰገብ የተሽለ ነው ልጆች ሰለሚያቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SinaKifle
    @SinaKifle ปีที่แล้ว +44

    እውነትም ተተውኖ ሳይሆን ተሆኖ የተሰራ ምርጥ ፊልም ትልቅ ልፋት የወጣበት ነው ተመልካችን ሞያውን አክብራችኃልና ❤🙏ክበሩልን

  • @sunamawitua
    @sunamawitua ปีที่แล้ว +53

    ሲጣፍጥ ኡፍ!!ኢትየጵያችን በክፍ የሚያይሽ አይኑ ይታውር እናት ሀገሬ!!❤

  • @Ethio11937
    @Ethio11937 ปีที่แล้ว +1

    እሄን ፍቅር እሄን አንድነት እሄን መተሳሰብ . መልሶ ያምጣልን በጣም. ደስ የሚል ፊልም በተለት አምለሰት ተሳክቶልሻል አምላክ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ

  • @onelove9191
    @onelove9191 ปีที่แล้ว +6

    ምን አለሽ ገራሚ ፊልም ወደዃላ መልሶ ትናንታችንን አየንበት ያ ኢትዮጵያዊነትን።አብሮ መብላት መጠጣት ታማኝነት ጽናት የወላጅ የጎረቤት ምርቃት ንጹህ ፍቅር ምን አለሽ ላይ ሁሉም አለ።ተባረኪ እቴጌ አምለሰት ሆነሻል።ከዚህ ዃላ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙን አይቼ ጨረስኩኝ እጅግ በጣም ግሩም ፊልም ነዉ ። እናመሰግናለን ። ተመልካችን ያከበረ ጥዑም ስራ ነዉ ። ለሀገራችን ፊልም ኢንዱስትሪ መነቃቃትን ይፈጥራል ብራቮ አመለስት እና ሙሉ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙላ ግሩም ነበር ስራችሁ ። ሄኒ ድንቅ ትወናን አሳይተሀል ።

  • @tebabe
    @tebabe ปีที่แล้ว +54

    ቅመሞችዬ የቤተሰፍ ክፍ አያሰማችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s ปีที่แล้ว +6

    ኤልፍን እና ኡመርን. እስከመጨረሻው አይቸ ሳለቅስ ስለነበረ ሲያበቃ ፊልም ማየት ተዉኩ አማረኛ ፊልም ገና. ሁለተኛየ ነዉ ይሄ የኔ እና የባሌ ሂወት ነዉ ወላሂ. ሱበሀን አላህ😢

  • @EsayasBishaw
    @EsayasBishaw ปีที่แล้ว +16

    What a film! This is a game changer contribution to a revival of Ethiopian Cinema. Bless you Amleset and everyone partcipated in this film

  • @yommediaofficial
    @yommediaofficial 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ለህዝባችንም ለሀገራችንም የሚጠቅምበትን ዘመን ያምጣልን

  • @hayattube379
    @hayattube379 ปีที่แล้ว +24

    የስደት እህቶቸ እስኪ ፈጣሪ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን ሀሳባችን ምኞታችን ተሳክቶ ሀገራችን ለመግባትያብቃን❤

  • @virginvirgin6723
    @virginvirgin6723 ปีที่แล้ว +2

    የሚደንቅ ስራ ነው!
    አጨብጭበናል!
    ኤሚ፣አሌኮሶ፣አሊኮ፣ሄኒ።
    Peak performance with big message!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +50

    ክብር ከልባቸው ለሚተውኑት አርቲስቶች

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 ปีที่แล้ว +1

    የምትገርሚ ወርቅ የማትኮሪ ቆንጆ ግሩም ሥራ ፣ ተባረኪ

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 ปีที่แล้ว +17

    ዋው መርካቶን ቁልጭ ኑሮን ፍቅሩን መተሳሰቡን አንደኛ አምለሰት #1

  • @estifanosberta-samuel2570
    @estifanosberta-samuel2570 2 หลายเดือนก่อน

    ፍጹም ቆንጆ የጽናት እና የጥበብ ታሪክ! ሳቅኩ፣ አለቀስኩ፣ ተደሰትኩ! በደንብ የተነገረ ድንቅ ታሪክ።

  • @fuad8936
    @fuad8936 ปีที่แล้ว +16

    ድንቅ ጥምረት አስደማሚ የትወና ብቃት 👌👌👌👌

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 10 หลายเดือนก่อน +1

    አምለሰትነ ቴዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ወርቅ ልጆች ቢዘፍን ስለ ኢትዮጵያ እሷ ፊልም ብትሰራ ስለ ሀገሯ❤❤❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 ปีที่แล้ว +11

    አምለሰት እንዲህ መልፋቷ ካልቀረ በሩጫ ብቀጥል ይሻላት ነበር 😮 የምር በጣም ጎበዝ ናት ❤

    • @Hh-lf2ov
      @Hh-lf2ov ปีที่แล้ว +1

      😅

  • @TerefeTafese-d2c
    @TerefeTafese-d2c 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ህይወት የሚቀይር ፊልም እእግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye ปีที่แล้ว +36

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❣️ በሰደት ያለቸው እህት ወንድሞቸ የእረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ

  • @tabaseven
    @tabaseven ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውውው ያበደ ነው ሰርታቹታል እውነቱ ይሄ ነው የተብለጨለጨ ህይወት የሌለበት ❤❤❤❤❤

  • @habtamu2085
    @habtamu2085 ปีที่แล้ว +4

    ላለቅስ ነበር እናንተ ክፉዎች......እንዲህ ያለ ድንቅ ፊልም በማየቴ ከልብ ደስ ብሎኛል....በርቱልን❤❤❤

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፊልም ለማሳካት የከፈልሽው መስዋዕትነት በእውነት ይገርማል:: ጎበዝ ትችያለሽ!!! በርቺ::

  • @AtoMedia
    @AtoMedia ปีที่แล้ว +79

    ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ መልካሙን ሁሉ በቤታችሁ ያስገባላችሁ ያላሰባችሁትን ሲሳይ ይስጣችሁ 🔥

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ሳይቀር የተሳተፈበት ፊልም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወድጀዋለው ❤ሰላም ሆና የሰራችው ልጅ አምለሰት የቴዲ አፍሮ ሚስት ትመስላለች በመልኩዋ እንዴት ነው ለኔ ብቻ ነው ወይስ 🤔

    • @hafizabedru9591
      @hafizabedru9591 ปีที่แล้ว +2

      ናት እኮ ለውጥማ አለ

  • @SabaGmedin
    @SabaGmedin ปีที่แล้ว +7

    Wow የሚገር ትወና ሄኒ, እና አሚ 🥰 ሲቀጥል ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር ปีที่แล้ว +1

    ስታሽንፍ ያሳለፍካቸው መከራ ስቃዬች ፊትህ ድንቅ ይላል ሳታውቀው እንባ ይቀድምሃል

  • @mahletyared3150
    @mahletyared3150 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ
    ኢትዮጲያዊ ክብሬ ሀገሬ ኑሪልኝ ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ💚💛❤

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 ปีที่แล้ว +3

    ኣምለሰት በጣም ጥሩ ስራ ሰረተሻል። ትወና ሳይሆን የ እውነት ድሃ፣ ኣፍቃሪ፣ ቅን፣ ደፋር፣ ሳቂታ፣ ቅን ሴት ልጅ፣ እና ኣትሌት ሁነሽ ነው የሰራሽው። ተወንሽው ለማለት ከብዶኛል። ቅንብሩ ምንም የማይወጣለት፣ ምንም የተዝረከረከ ነገር የሌለው ጥንቅቅ ያለ ፊልም። ከረጅም ጊዜ በሗላ ጥሩ ፊልም መጣ❤

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e ปีที่แล้ว +9

    👏👏አይተናል አድንቀናል አጨብጭበናል
    ሌላም ፊልም ስሩልን እንደዚህ ታሪኩ እሚያምር

  • @endashawyigezu6602
    @endashawyigezu6602 ปีที่แล้ว +13

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻኩም...ኢትዮጵያዊነት እውነትም ይለያል !!
    ስለዚህ ድንቅ ፊልም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @DagemawiYtemgn-xb9ld
    @DagemawiYtemgn-xb9ld ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ገብርኤል ይባርካቹ እወዳቹሀለው የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 ปีที่แล้ว +33

    No matter how educated, advanced, wealthy or poor you are, you can't change your identity. Being an Ethiopian is truly comes from the blood, we are different 🤩🤩🤩

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር ปีที่แล้ว +16

    የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አሚን😢❤❤✍️✍️

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    ፊልም ማየት ካቆምኩ 2አመት ሊሞላኝ ነው ይህን ፊልም ግን እያለቀስኩ እየተገረምኩ እየሳኩ እየተናደድኩ አየሁት ምክኒያቱም ሁሉም ስላለበት ምን አለሽ❤ እናመሰግናለን የንጉሱ ሚስት ንግስቲቱ አምለሰት ሙጨ (ሰላም) ሁነሽ ነው የሰራሽው 🙏🙏🙏

  • @Birtukan-zo2sy
    @Birtukan-zo2sy ปีที่แล้ว +9

    ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር አምለስተዬ ይልመድብሽ የንጉሱ ሚስት❤🎉🎉🎉🎉

  • @BettyYeBinu
    @BettyYeBinu ปีที่แล้ว +2

    ከብዙ አመታት በዋላ ዛሬ እውነተኛ መሳጭ ፊልም አየው ጀ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HawiWoldu
    @HawiWoldu ปีที่แล้ว +10

    This is what we call a movie!!! Thank you so much 🙏

  • @abdagaye5643
    @abdagaye5643 7 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ፊልም ጊዜ በመስጠተና በማየቴ አልከሰርኩም። እእንዲህ ዓይነት ፊልሞች ይብዙልን

  • @hayutube222
    @hayutube222 ปีที่แล้ว +8

    ፊልም መሆኑን አረሰቸ በጣም ምሰጥ ብየነው ያየሁት ባድራው ሲውለበለብ ደሰ ሲል

  • @daniteka
    @daniteka 10 วันที่ผ่านมา

    ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ሰላም አሸነፈች፤ አገራችንም በሰላም ተጠራች።
    አስተማሪና አዝናኝ ነው። እንደ ፊልሙ ያርግልን! 🕊

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 ปีที่แล้ว +4

    ሩጫው ላይ ስፈነድቅ ቆይቼስ፣ ትዝ ሲለኝ ፊልም ነው። ይኼ ሰንደቅ ገና ያሳብደኛል።🇪🇹

    • @aai3499
      @aai3499 ปีที่แล้ว

      😂❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ምርጥ ኢቶጺያው ፊልም የመቻቹህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enat_Hager16
    @Enat_Hager16 ปีที่แล้ว +34

    What a breathtaking movie! We Ethiopians are true lovers of our country. There may not be any people who love their country more than us. That is why I started crying when I heard the national anthem at last. You all political leaders, please let my country shine globally!

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጀዋለሁ የድሮ የእናቶቻችንን አኗኗርና እውነታ ያሳያል