ቅዱስ ሩፋኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  4 หลายเดือนก่อน +25

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @xohszgd
    @xohszgd 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ቃለህወት ይሰማለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🌺🌺🌺

  • @WedageMosie
    @WedageMosie 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መላዕኩ ቅዱስ ሩፋኤል በረከት እረዴቱ ከኛጋ ይሁን !!

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ እረዳኝ

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌱🌴🌴🥀🥀🥀🌼❤❤

  • @Kokob-xy3hs
    @Kokob-xy3hs 4 หลายเดือนก่อน +10

    ኣሜን ቁዱስ መልኣክ ሩፋኤል ተራድኣነ ❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሩፋኤል የልቤን መሻት ታውቃለህና እባክህን እረዳኝ

  • @efrata_ngatu1216
    @efrata_ngatu1216 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Ganat-rs5md
    @Ganat-rs5md 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ እረድኤቱ ዘወትር አይለየን😢😢

  • @AlemnehTefera-i6w
    @AlemnehTefera-i6w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብን

  • @SelamNey
    @SelamNey 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤አማን አሜን አሜን❤❤❤

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን መባ እናመሰግናለን በርታልን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ረፋኤል አጥምቀህ አስምረን ማረን እግዚአብሔር ይባርከን ይቀድሰን እሜን

  • @ቲጂወለተማሪያም
    @ቲጂወለተማሪያም 4 หลายเดือนก่อน +10

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ በለተቀንህ ከእስራቴ ፍታኝ ለምስክርነትም አብቃኝ🙏🥰

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SSuyani-t7y
    @SSuyani-t7y 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል አተጠብቀን

  • @ህዝባየሽ
    @ህዝባየሽ 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን(፫) እንኳን አደረሰን ቅዱስ ሩፋኤል በየለንበት ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeronTeshome-hs3ge
    @MeronTeshome-hs3ge 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ በእለተ ቀንህ ወደዚች ምድር መጥቻለው ግብርና ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅድሰ ሩፋኤል መልጆሁ ብረክቶ ረዴተ ይድረብኝ አመላክ ሩፋኤል ካአመላካ ክወዳጆ ይሰጥረቅኝ አገራችን ኢትዮጽያ ክመክራ ሰጋ ክመክራ ነፍሰ ይጥብቅ አሜን አሜን አባቴ ቅሰዱሰ ሩፋኤል ለድጅ አብቃኝ አባቴ ክአመላክ ዚህንድ አሳስብልኝ ቅድሰ ሩፋኤል ወለተ እሱስ አታልይኝ አባቴበፀሎት ክአመላክ ክወዳጅ አማልድኝ አሰታራቅኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አድሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅረ አድረግልን ክዘመን ዘመን አሸጋግረኝ ክአመላክ ምህረት አሰጥኝ❤❤❤❤❤

  • @ቤቴሌሔምየማርያምልጅ
    @ቤቴሌሔምየማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ የኔም በደለኘዋ ልጅህ አይነ ህሌናይን አንተ አብራልኝ አገራችንን ፍጹም ሰላም አድርግልን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ጥበቃ አይለየን አሜን 🎉💐🌿

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @YkidyLige
    @YkidyLige 3 หลายเดือนก่อน

    Amannn amannn amannn 🙏🙏🙏 kale hiwete ysemallene 😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር የመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ እሩፋኤል ክብረ በዓል አደረሰን በምልጃው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የልባችንን መሻት ይሰጠን ከክፋ ሁሉ ነገር ይሰውረን በሰደት ያለነውን ወደ ድንግል ማርያም ሀገር ይመልሰን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርግልን በረከቱን ያድለን ወንድማችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን ለኛ የቅዱሰ እሩፋኤልን ዜናውን እንዳሰማህን ልዑል እግዚሀቤር የልብህን መሻት ይሰጥህ እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 4 หลายเดือนก่อน +16

    አሜን ዘድሮ ይህን በእውቀት ያልዳበረ ጭቅላቴን በሚገርም ሰማያዊ በሆነ እውቀት ትሞሉልኝ ዘድ እናተን ተሰቶኛል አመሰግናለው በናተ ስቱን ቅዱሳን ከነታምራቸው ተዋወቅን አተም ቤቤቱ ያፅናህ

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 4 หลายเดือนก่อน

      🎉አሜን

    • @fadilmukerem9928
      @fadilmukerem9928 4 หลายเดือนก่อน

      12:59 thanks

    • @MeronTeshome-hs3ge
      @MeronTeshome-hs3ge 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የሚገርም ሚዲያ ነው ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @HannaDegenei
    @HannaDegenei 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln wendmachin

  • @almaztube5155
    @almaztube5155 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህዎቴ ያስማልን ታባረክ ልጅነቴን አስታውክኝ ይአ ዳጉ ዘመን እግዚአብሔር ይምልስልን ማልክም አዲስ ዓመት ዩሁንላችሁ ያበርከት ዛመን ይሁንላችሁ 🎉🎉❤❤🙏🙏🙏

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 4 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መማህርችነ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረኸት ይደረብን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪🌱🌱🌱🌱❤❤❤❤👏👏👏👏🎚🎚🎚🎚💝💝💝💝🌾🌾🌾💖💖💖💖❤❤❤

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልይወትን ያሰማልን

  • @YordanosberhaneYorda
    @YordanosberhaneYorda 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቁድሰ ሩፋኤል መልአኸ አባቴ ለኔ ያደረኸልኘ ተአምር ልዩ ነው ለኔን የደረሰኸልኘ ለሁሉ አድረሰላቹ አሜን ❤አሜን❤አሜን

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበጤና ያቆይልን የተዋህዶልጆች እኳን ለቅዱስ እሩፋኤል አደረሳችሁ አደረሰን የጭቃችንማብቂ ያርግልን አሜን🙏❤️❤️❤️ቅዱስእሩፋኤል አባቴ በቤተሰቦቼላይሆኖ የሚስጨንቀንን እርኩስመፈስ በለተቀንህ ማብቂአርግልን አተ ተበቀልልን ሰዉሰራሽንመንፈስ አሳፍርልን አቤቱ አማላጅነትህ አይለየን በያልንበት ጠብቀን አሜን😢🤲

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እግዚአብሔርይመስገን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @beamelakuyedeset9091
    @beamelakuyedeset9091 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል የጠብቀን

  • @songuru1
    @songuru1 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን አሚንአሚን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 4 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @GrfGfffjje
    @GrfGfffjje 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቁዱሰ እሩፋኤል አተ ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @DhydgShtdch
    @DhydgShtdch 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን(፫)እንኳን አደረሳችሁ

  • @letishgessese
    @letishgessese 4 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enamesegnalen kale hiwet yasemalin wendmachin

  • @jonataerko1680
    @jonataerko1680 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የቅዱሰ እሩፋኤል ምልጃና ጥበቃ አይለየን

  • @hewitube4974
    @hewitube4974 4 หลายเดือนก่อน +32

    የቅዱስሩፍኤል አምላክ ሆይ አዲሱን አመት የምህረት የፍቅር የአንድነት የፈውስ አመት አድርግልን እባክህ ስለእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን❤❤❤❤

    • @letishgessese
      @letishgessese 4 หลายเดือนก่อน

      AMEN

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @samarr1112
      @samarr1112 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @zmzmzmzmm
      @zmzmzmzmm 4 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜን🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @User-rh8di
      @User-rh8di 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🥺🤲🤲🤲

  • @QUINShiba-d5v
    @QUINShiba-d5v 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ ወንድሜ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ለአገራችን ሰላምን ስጥልን

  • @SosenaWoldesayMengesha
    @SosenaWoldesayMengesha 4 หลายเดือนก่อน

    ኅይል መላዕክ ቅዱስ ሩፋኤል ለስዕለቴ እብቃኝ !! ስለ ይሁንላችህ

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን፣አሜን፣አሜን❤ቃለሂወትያሠማልን❤ለሀገራችን፣ሰላም፣ፍቅርን፣አንድነትን፣ይስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sofiaibrahim5075
    @sofiaibrahim5075 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen🤲

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 4 หลายเดือนก่อน +4

    Amen ! Amen ! Amen !

  • @KibralemLisanwork
    @KibralemLisanwork 4 หลายเดือนก่อน

    የጌታ መላዕክ የቅዱስ ሩፋዔል አማላጅነት ተረ ዳዒነት እንዳይለየን የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ።

  • @ManayeyriseManaye-qw3kr
    @ManayeyriseManaye-qw3kr 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሸር ሸር አድርጉ ላይክ👉👍 አትርሱ ቅዱስ እሩፋኤል ሊባርከን ነዉ😊❤❤❤❤

    • @kefyalewbedi-j3k
      @kefyalewbedi-j3k 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሽር ሽር አድርጉ 👍👍👍አትርሱ ቅዱስ እሩፋኤል ሊባርከን ነዉ

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏💓💓💓🌻🌻🌻🌻🌻

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏❤️

  • @asteralemayoh7721
    @asteralemayoh7721 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!

  • @Sanyeit
    @Sanyeit 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ባለ ውለታየ ዛሬም ለእኔ ያደረግልኝ ታአምር ብዚ ነው አሁንም በሚልጃሁን አደራሁን ❤❤❤

  • @LimarnBars
    @LimarnBars 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen

  • @እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
    @እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 እውነት 🤲 ቅዱስ እሩፋኤል ለምስክር ያብቃን አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🌻 አሜን 🌻 አሜን 🌻

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 หลายเดือนก่อน

    የቅዱስ ሩፋኤል ርድኤቱ በርከቱ አማላጂነቱ ይደርብን አይለየን አሜን🙏🙏

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasmalen

  • @yohannesamenshunka4537
    @yohannesamenshunka4537 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kidusyoni3372
    @kidusyoni3372 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen qalwetiin yasemalini abatachini yesemanewun belubonachiin yasadirilini qudusii rufaheel abaatee 🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የመለኩ ቅዱስ ሩፋኤል እረደት በረከቱ አማለጅነቱ አይለየን

  • @selams9244
    @selams9244 4 หลายเดือนก่อน +1

    መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ለሁላችንም ያሰብነውን ያሳካልን ለምስክርነትም ያብቃን አሜን🙏❤❤

  • @lovelysolomon5646
    @lovelysolomon5646 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @HermelaTesfaye-hg4yh
    @HermelaTesfaye-hg4yh 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት እና በረከት ይደርብን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የበረከት ያድርግልን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቅዶሰ እሩፋኤል ተራደአነ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ለወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️

  • @estifmenge801
    @estifmenge801 4 หลายเดือนก่อน +1

    😮❤❤❤❤

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 4 หลายเดือนก่อน

    God bless Ethiopia and Ethiopoan

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesi370
    @mesi370 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል እረዴት በረከቱ አማላችነቱ አይለየን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤

  • @afeworkhabte2093
    @afeworkhabte2093 4 หลายเดือนก่อน

    Thank u kiduse Rufael yebarkachu.

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሀገራችን ስላም እድርግልን ስደት ላለነውም ጎብኝን አመቱ የፍቅር የሰላም አድርግልን

  • @BuzaBuza-w3x
    @BuzaBuza-w3x 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen legnam fews yehunen

  • @MulugetaKebede-hg8qj
    @MulugetaKebede-hg8qj 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amem ❤❤❤❤

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንካን አደረሳቹ የቶዋህዶ ልጆች🌷🌷🌿አሜን አሜን አሜንአሜን👏👏🙏🙏🙏🙏

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 4 หลายเดือนก่อน

      ባለንበት ከምነት አታጉለን አተከምታውቀው እኞ ከማናውቀው ክፉነገር ጠብቀን

  • @serkalemaragawe1577
    @serkalemaragawe1577 4 หลายเดือนก่อน +1

    በስደት ያለን ባሮችህ በምረትህ አስበን

  • @tigraweyti192
    @tigraweyti192 4 หลายเดือนก่อน

    Kidus Rufeal hoy beteseben lejochegn ageren tebiklgn...addisu amet kekuter satagol aderesen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏selam leke Kidus RUFEAL❤❤❤❤❤❤

  • @seareyihdego
    @seareyihdego 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን። እኛንምያውጣን። ይቅርይበለንይማረን

  • @greatgeta
    @greatgeta 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  4 หลายเดือนก่อน

      ቅዱስ እግዚአብሔር ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን!

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j 4 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 abetu

  • @xohszgd
    @xohszgd 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmiounCell-w8f
    @AmiounCell-w8f 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @YordanosTessemma
    @YordanosTessemma 4 หลายเดือนก่อน

  • @tigistwaje6543
    @tigistwaje6543 4 หลายเดือนก่อน

    Amennn kidus Rufael , Yefewus Amet Adrglin ❤️❤️

  • @amareshgebremdhin602
    @amareshgebremdhin602 4 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @Worldfun22
    @Worldfun22 3 หลายเดือนก่อน

    መባ፤በጣም ምርጥ ስራ፡በዚህ ዘመን ወጣቱን ወደ እውነት ለማምጣት የድምጽ ጥራት ፣የድምጽ ማጀብያ ግዴታ ነው።Hollywood በውሸት ግን በጥራት ብዙችን መስመር እያሰተ አለ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባት ሆይ ባአዲሱ አመት መልካሙን ሁሉ አምጣልን የመጣብንን ማት አተ አንሳልን 😢😢😢😢😢😢 ቅዱስ እሩፋኤል ሃገራችን ባርክልን 😢😢😢😢❤❤❤ በጭንቀት ልሞት ነዉ አዲሱ አመትም በጦርነት ሊጀምሩት ይሆን ወይስ ፈጣሪ ያነሳቸዉ ይሆን በሰቀቀን እንዳሰቃያችሁን የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 4 หลายเดือนก่อน

    Yemelaku kuduas Rufal redat bereket ena xelotu ayleyen Amen kale hiwet yesmaln 🙏🏿⛪