የጽዋ ጥሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +18

    ሽር ሽር ሽር እኛ መተባብር አለብን የተውህዶ ልጅች ሽር ላይክ

  • @እግዚአብሔርይመስገንየተዋ
    @እግዚአብሔርይመስገንየተዋ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ የተዋህዶ እንቁዎች

  • @serkalemserkalem8064
    @serkalemserkalem8064 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ-ኈ5ሰ
    @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ-ኈ5ሰ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንካን መጡ አባታችን

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በድህና መጡ መምህር

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 ปีที่แล้ว +7

    በርቱልን መምህር! ሌላም ረዘም ያለ ቪዲዮ ይልቀቁልን መምህር ደጋግመን በማዬት የሚፈለገውን ሰዓት አሟልተው ቶሎ በlive እንዲመጡልን እንፈልጋለን

  • @እናትሀገሬ-ኰ8ፈ
    @እናትሀገሬ-ኰ8ፈ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኮን ደህና መጡ

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @etseghentdegu6052
    @etseghentdegu6052 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ብዙልን አሁን ገና social media ጥቅሙን ገባኝ እልልልልልልልል!!!!!!!መምህር ማር ለመቅሰም ዝግጁ ነን ክብር ለሰራዊት ጌታ

  • @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ
    @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @masaretmentu3706
    @masaretmentu3706 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጡልን

  • @yeshikasa3841
    @yeshikasa3841 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ሰላም መጣህ መምህር ማስታወቂያው በጣም ልዮ ነው ደስ ይላል በርታልን መምህር

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሁላችሁም በየማህበራዊው ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ እናባዛው። ወንጌል ይሰማ።

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል አቤት ድባብ አቤት ወዝ አቤት ድባብ ማሚ ኦርቶክስ ንግሽልን ከፍ ከፍ በይልን መምህራን ይበርቱልን ደስታዬ ወደር የለውም ተመስገን ውይ እሰይ እስይ እንኩዋን መጡልን ወደዩቲብ መንደራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ እግዚአብሔር ያበርታዎት አባቴ ይበርታልን አባቴ

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህር ብንዘገይም የሚቀድመን የለም እናም በርቱ ህዝቡን በአግባቡ እንድትመሩት ተመርጣችዋልና እንኳን ደስ አለን አላችሁ በጣም አስፈላጊ ነውና

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @serkalemserkalem8064
    @serkalemserkalem8064 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን መምህርየ ሸር ላይ የእኛ ስራነው በበኩሌ

  • @እኔምትውልድነኝብፅይ-ወ4ቀ
    @እኔምትውልድነኝብፅይ-ወ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ደሄና መጡ ላይክ ሸር እና ሰብስክራይብ አድርጉ ልክ እንደ ዘመደ ቤቱን እናተራምሰው ጠላት ይቃጠል

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በርቱልን ታዛዥ ነን ማማዬ በትክክል የተዋህዶ ድምፅ ዘመዴና መምህር አባይነ ለየት ይሉብናል ኢትዮ ቤተስብም ሳልያሽ ዪቲብን ስብስክራይብ አድርጉል የኛው ናቸው መንፈሳዊ ትምህርት ሁሉንም ታገኝምላችሁ ስለስዕለ አድህኖም ትማራላችሁ የሊቀ መዝምራን ታዲዮስና የሊቀ መዝምራን ይልማን ስብስክራብ እናድርግ እንተባበር እንደግ እንነሳ

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว

    መ ምህር እንኳን በሰላም መጡልን ወድ ዩቲብ መንደር እሺ መተናል ደስስስ እያለን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አባይነህ ካሴ ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ! ኑርልን ❤😍

  • @yaregalasfaw
    @yaregalasfaw 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @laboralabora
    @laboralabora 4 ปีที่แล้ว +1

    የመግቢያ ሙዚቃውን Dere Ethio ቻነል ይጠቀምበታል። ቢቀየር ጥሩ ነው።

  • @alemahshaftu6551
    @alemahshaftu6551 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 ปีที่แล้ว

    ኑ ፅዋ እንቅመስ በዲያቆን ኢንጂነር አባይነህ ካሴ ቤት የተዋህዶ ልጆች 👍👍👍
    ኑርልን ወንድማችን መምህራችን🙏 እግዚአብሔር ባንተ አድሮ የምንማርበት እንዲሆን ፀሎቴ ነው🙏

  • @bingogigo2840
    @bingogigo2840 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን ዲያቆን አባይነህ ካሴ የተዋሕዶ አርበኛ ከጎንሕ ነን።

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 4 ปีที่แล้ว

    beretu memhrachn amlak hayel bertatun yestewet kalehiwet yasemaln!!!!!!!!!!!!!

  • @እምቢተኛውጋይንት
    @እምቢተኛውጋይንት 4 ปีที่แล้ว

    ሼር እና ላይክ አድርጉ ወገን

  • @አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ
    @አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ይበርቱ

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 ปีที่แล้ว

    በስማም አሰሳቾች በዙ

  • @mekbes6577
    @mekbes6577 4 ปีที่แล้ว

    መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ፅዋዕን ቲዪብ ለመመገብ ተዘግጅተናል ይበርቱ እንጠብቅዎታለን በተዋህዶ መዝሙር መታጀቡ ይማርካል

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ ውድ መእምህሮቻችን አለን መተናል ዝግጁነን ፅዋ ለመቅመስ

  • @bizuejigu2271
    @bizuejigu2271 4 ปีที่แล้ว

    Amen! Thank you!

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว

    ወዴት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ የእምዬ የተዋህዶ ልጆች ኑልን እንሰበሰብ አንድ እንሁን ቤተክርስቲያንን እናስጠብቃት። ሼር ላይክ ማድረጉን እንዳንረሳ መምህር አባይነህ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 4 ปีที่แล้ว +1

    አወ ሁላችንም ሼር ላይክ ደጋግመን እንስመው ሁላችንም በአንድ እንቁም መተኛት ይብቃን እንቃ ስለቤተክርስቲያን ሁላችንም እንጩት ድምጻችን ከፍ እናድርግ መምህራችን እናበርታተው

  • @ramonaazzi2292
    @ramonaazzi2292 4 ปีที่แล้ว

    Eshe Abatachen

  • @marthamartha6198
    @marthamartha6198 4 ปีที่แล้ว

    Zemedkunen gabuzute abatachine bizu viw enediyagnu

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 4 ปีที่แล้ว

    መምህር

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan Dehen metu memeher

  • @የኢትዮጵያትንሳኤቅርብነው
    @የኢትዮጵያትንሳኤቅርብነው 4 ปีที่แล้ว

    ማየታችን አልቀረም ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @wabidethio7
    @wabidethio7 4 ปีที่แล้ว +2

    ቅድምም አስተያየት ሰጥጬ ነበር ከ 5 እስከ 10 ደቂቃ ረዘም ያለ ነገር ቢያደርጉት ሰዓቱን ለማሟላትና በተመሳሳይ ከተከፈተ ቻናል ለመቅደም ይጠቅማል

  • @EthioGeezMedia
    @EthioGeezMedia 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሆይ ሁሉንም Vedio be play list ብታስርልን አንዴ play ብለን ሁሉንም በአንዴ ማየት እንችላለን ለወደፊቱ።
    for the future creat play list then we will say play all vedio!!!

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ደቂቃውን ጨመር አድርግበት ሰዓቱ እንዲሞላልህ

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 4 ปีที่แล้ว

    መጣህልን

  • @marthamartha6198
    @marthamartha6198 4 ปีที่แล้ว

    Beritulen

  • @bisratbiku836
    @bisratbiku836 4 ปีที่แล้ว

    ረዘም ያለ video ብትለቅ ጥሩ ነው 20_30min

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    መምሕር መተናልን እንወድዎታለን

  • @anteneha.9952
    @anteneha.9952 4 ปีที่แล้ว

    ረዘም ያለ Video ይለቀቅ። ሰአቱን ቶሎ ለሞሙላት

  • @bethel8499
    @bethel8499 ปีที่แล้ว

    መምህር በስላም ነው የጠፉት ?

  • @negeseyifru6549
    @negeseyifru6549 4 ปีที่แล้ว

    Besmab enkuanm yegna nh

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ዝግጅ ነን መምህር እናተ ተሎ ኑ

  • @eleshadaylake1300
    @eleshadaylake1300 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥልን። ረዥም ዕድሜና ጤናም እንዲሁ። በርታልን። አሜን።

  • @wait8618
    @wait8618 4 ปีที่แล้ว

    አዋ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ !! ምን ልታዘዝ ምንስ ልስራ ??? እንሆኝ

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 4 ปีที่แล้ว +1

    የ ኦርቶዶክስ ልጆች የሆኑ ስንት ሙህራን እያሉ ነው ዩቱብ የማንም መጫ ዎቻ የሆነው በሉ አሁን አልረፈድም ፍጠኑ

  • @kongitkebede9893
    @kongitkebede9893 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን