ተራችሁን ጠብቁ | ተጓዡ ጋዘጤኛ ሔኖክ ስዩም || Manyazewal Eshetu Podcast Ep .59 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 198

  • @Mesay_3
    @Mesay_3 3 หลายเดือนก่อน +32

    እጅግ በጣም የሚደንቅ እንግዳ የተፈጥሮ ሰው፦ ሔኖክ ስዩም ዕይታዎቹ ሀሳቡ የንግግሩ እርጋታ የሚተገበር ነው። በጣም እናመሰግናለን!🙏

  • @Fatuma-hc9oy
    @Fatuma-hc9oy 3 หลายเดือนก่อน +30

    ዋው ማኔ ግን እሚቀርቡት እንግዶች በጣም የበሰሉና የእውነት የተማሩ ናቸው። እንዲህ እይነት እንግዶች ስለምታቅርብልን እናመሰግናለን❤ ማኔ ትለያለህ

  • @Messiadwa
    @Messiadwa 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማኔ ዘመንህ ይባረክ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች ስለምትጋብውልን

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ቀኑን ሙሉ ቢሰማ የማይሰለች ማኔ እንደነዚህ በህይወት ያሉ መፀአፍ እየሆኑትን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን ምንም እኮ አይሰለቹም ቀኑን ሙሉ ቢሰሙ የምታቀርባቸው በሙሉ ቃላት የለኝም ግን ከታዘብኩት አለመታደል ነው እላለው እንደነዚህ እንቁ የሆኑ ሰዎች ብዙም እይታ የላቸውም እኔ ግን እግዚአብሔር አመሰግንሃለ ውጥንቅጡ በጠፋበት ዘመን እና ተስፋ ባገሬላይ ርንዳልቆርጥ የሚያረገኝ ቢኖር እናንተን ሳይ ተስፋ አልቆርጥም የበለጠ እነቃቃለው አገሬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ሁሌም ተከብረሽ ኑሪ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤

  • @amangebeyehu2522
    @amangebeyehu2522 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥዑም ቃለ ምልልስ ጋዘጤኛ ሄኖክ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይም ጥበቡንና እውቀቱን ይግለፅልህ።
    በእውነት ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ።

  • @gashawgetnet
    @gashawgetnet 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሄኖኬ ስለዘመናዊነትና ስልጣነኔ የተናገርከው በጣም ገርሞኛል ተጓዥ እግር ከተራማጅ አዕምሮ ጋር አድሎሃል ፡፡

  • @nadiaahmed942
    @nadiaahmed942 3 หลายเดือนก่อน +13

    እንዳያልቅብኝ ቆጥቤ ነው የሰማሁት!!እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @newksm
    @newksm 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ ግና ሰሞኑን የምታቀርባቸው ሰዎች 🙏🙏🙏
    big respect🙏🙏🙏❤❤

  • @newksm
    @newksm 3 หลายเดือนก่อน +5

    የተከበርክ ጋዜጠኛ ሄኖክ አንተ የሰው ልክ ነህ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏❤❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 3 หลายเดือนก่อน +28

    አሜሪካ ውስጥ ልጆቼ ህፃናት ሆነው ዶኩተራቸው ባሌን ካለወቅሽ ኢትዮጵያዊ ነኝ አትበይ ብላኛለች በምን አወቅሽ ስላት በየአመቱ ከልጆቼ ጋር እዚህ ሙቀት ሰለሆነ እዛ ነው የምናሳልፈዉ አለችኝ:: በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ይባል የለ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ መታደል ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ እንግዳ ስለጋበዝክልን💚💛❤💚💛❤😘💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏

  • @assefanegash4747
    @assefanegash4747 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩሕ መረጃ ይህን አድምጥ ወገን የጠፋብን ይህ ነውና አእምሮህን ሞርድ !!! እድሜና ጤናን ቅድስት ሥላሴ ይስጡልን !!!

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 3 หลายเดือนก่อน +7

    He is so smart 👏 We need more people like him

  • @Nardi135
    @Nardi135 3 หลายเดือนก่อน +9

    በስመአብ ብስለት, አስተሳሰብ, አመለካከት, እውቀት, አይምሮ እና ልብ ከመንፈሳዊነት ጋር አንድላይ ሲሆን እንደዚህ ነው😍 አንድ ምርጥ መፀሀፋ የማንበብ ይክል ነው ይህ podcast. አስባችሁታል ሄኖክ ስዮም የግብርና ሚኒስትር ቢሆን ምን ሊፈጠር እንደሚችል።

    • @hailemariamalehubel6103
      @hailemariamalehubel6103 3 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @hannaloveedgilegn6670
      @hannaloveedgilegn6670 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ለምን እንድህ አይነት ሰዎችን በሙያው እንድሳተፉ አይጋበዘም💚💛❤🌻😘💚💛❤🌻😘

  • @aschalewmolla804
    @aschalewmolla804 3 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም መደማመጥ አና ንግግር። ማኔ እንደዚህ እየጠየቅህ ብዙ ስታዳምጥ ፕሮግራሙም ቆንጆ ይሆናል ምክንያቱም ጥያቄዎችህ አሪፍ ስለሆኑ። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን

  • @fasiltsegaye1244
    @fasiltsegaye1244 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ይገርማል ማንያዘዋል ስራህን ለመጀመሪያ ጊዜ አደመጥኩህ። ሄኖክ ስዩም ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ ! ተባረክ ወንድሜ! እኔ ተረኛ ነኝ!

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ትችላለህ ጋዜጠኛ ያንተን ስራ አልሰራም የሚሰለቸኝን ሳልጠየቅከኝ አመሰግናለሁ ማለቱ እሱን ሳይሆን እኛንም መስማት የምንፈልገውን እንድንሰማ ስላረግከን አመሰግንካለው ሀሳባቸውን አትነጥቅም መጠየቅ ያለበትም ነው የምትጠይቅ የዘመኑ ጀግናችን ነህ ልባችንን ባንተም በምትጠይቃቸውም ታሳርፍልናለህ እናመሰግናለን

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሄኖክ እጅግ ድንቅ ሰው እገሬን ያስተዋወቀኝ ሰው ፤ እደዚህ ሰው ኢትዮጵያን ያስተዋወቀ ሰው እለ ለማለት እቸገራለሁ ፣ በርታ በጣም እድናቂህ ነኝ👍🏾🙏🏽💚💛❤️
    ትውልድ ብታስተምር ጥሩ ነው
    ማኔ እናመሰግናለን
    ሀገር የሆነ ሰው ስላቀረብክ🙏🏽

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሜኔ የሚገረም መደማመጥ ነወ ።በርታልን ወዳጅ ❤❤❤

  • @sosenalesanework7198
    @sosenalesanework7198 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ስው እግዚአብሔር ፀጋህን አብዝቶ ይባርክልህ::
    ተደጋግም መሰማት ያለበት ቆይታ ነው ማንያዘዋል አመስግናለሁ የምታቀርበው ሰው ሁሉ በጣም ትምህርት የሚሰጡ ናቸው
    Thank you

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም👌
    ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ እና ሄኖክ ስዩም ለኔ ልዩ ጋዜጠኞች ናቸው.
    ያላየናትን ኢትዮጵያን ስላሳያቺሁን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 หลายเดือนก่อน +1

    He is a legend for various reasons.. thank you for bringing him on to the show. Henok

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ተጋዥ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም በጣም በሰራው ድንቅ አንቁ ነው እናወድሃለን እናክብርሃለን እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን ከቻልክ በረከት በላይነህን ብታቀርብልን ከቻልክ! በተረፈ የምታመጣቸው ሰዎች የእውቀት መሰረቶች ናቸው

  • @Bizuneshwakuma
    @Bizuneshwakuma 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ተረኛነን !!! ጥሩ እይታ ነው ሄኖክ ጅግና ትልቅ ሰው!!! ማኔ ❤

  • @Binaman27
    @Binaman27 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ 👌ብዙ ነገሮች የተማርኩበት ያላወኩት ያወኩበት ሀገሬን በደንብ ያወኩበት ብቻ ብዙነገር የተማርንበት podcast. እናመሰግናለን ማንያዘዋል 👍በርታልን..
    ሁለት መፃፍ ካላነበበ
    አንብቦ ያልተገበር ይሻላል::. ለገባ?

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 3 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ዝግጅት ላይ ሳትዘጋጅ ነው የገባኸው ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ሁሉ ተዘጋጅተህ ግባ አመሰግናለሁ

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው 1ሰዓትም የሰማሁ አልመሰለኝ እንደዚህ የኢትዮጵያን አራቱንም ማዕዘን ዞረው ሲያወሩ ስሰማቸው የሚሰማኝ ውሳጣዊ ደስታ ልገልጸው አልችልም እግዚአብሔር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደአንተ ያለ መረዳትን ይስጠው በአፋችን ኢትዮጵያን እንወዳለን እንጂ በሥራ ዜሮ ነን እንደ ሔኖክ ያለ ሰው ሳይ እኔስ ምን ላይ ነኝ እላለሁ

  • @lemlemLem2x
    @lemlemLem2x 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍ ማኔዘዋል እደዝህ ያለ ምርጥ ኢቶጲያዊ ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን 🌹🌹

  • @lidiyamesenbet5856
    @lidiyamesenbet5856 3 หลายเดือนก่อน

    Wey betam dess ylal ere endante yetefetro.selam lemifelgu guzo azegage
    Manyazewal engdoch betam mert nachew

  • @redietbezabih6641
    @redietbezabih6641 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ እንዴት የሚጣፍጥ ግዜ እንዳሳለፍኩ ማኔ ዛሬ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው የምር❤

  • @eyerusalemworku2170
    @eyerusalemworku2170 3 หลายเดือนก่อน

    A great travel journalist not only shares destinations but also captures the essence of culture, storytelling, and human connection. His ability to share unique stories and perspectives likely resonates with many readers and listeners. Thank You Mane!!!

  • @MoNaba369
    @MoNaba369 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የማመሰግናቹ። ደስ ብሎኛል

  • @amanuelteklemariam3676
    @amanuelteklemariam3676 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እማከብረው ሄኒ I love his voice and his program

  • @rihanaanware2467
    @rihanaanware2467 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቢደመጥ ቢደመጥ የማሰለች ጣፍጭ አንደበት ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን ወንድም ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ ትምርት ንው የተማርነው🙏🙏🙏

  • @yifatastube9534
    @yifatastube9534 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ማኔ የምታቀርባቸው ሰዎችና አስተሳሰቦች በጣም በጣም ለሀገር ዕድገትና የሰዎች ማንነትን የሚገነቡ ናቸው። ስለሆነም አባ ገብረኪዳን ጥቅምት 2/2017 ዓም ቦሌ መድሐኒዓለም ቤተ ክርስቲያን መፅሐፋቸው ሊያስመርቁ ይመጣሉ ጋብዛቸው ከቻልክ

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 3 หลายเดือนก่อน +4

    ንፁህ ኢትዬጵያዊ። ጀግና።

  • @EphremEphrem-e9h
    @EphremEphrem-e9h 7 วันที่ผ่านมา

    ተወልጄ ያደግኩት ባሌ ነው በጣም ጥሩ አድርጎ ነው የገለፀው ጋዜጠኛ ሄኖክ።በብዝሀ ሂወት የታደለ፣የብዙ አእዋፋ መገኛ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ሁለተኛው ከፍተኛ ተራራ ይገኝበታል።ከአዲስ አበባ በሻሸመኔ በኩል 400 ኪሜ ሲሆን በአሰላ በኩል ከሆነ ይቀንሳል በፕሌን ለመሄድም ይችላል ።

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሄኖክ እንዴት እደምወድህ ያተን ዩቱብ ሳምት ጠብቄ ነው የማየው ነብሴን ነው የምታድሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ አድቀን ሀገርቤት ስማጣ አግንቸህ ባመሰግንህ ምኞቴ ነው!!

  • @amenadvert6363
    @amenadvert6363 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እጅግ ጥልቅ የሆነ ሰዎችን እያደንክ እያቀረብክልን የእውቀት አድማሳችን እየሰፍ ነው የሚገኝ ለዚህም ክብረት ይስጥልን ሔኖክ ሁለንም ፕሮግራምክን እከታተላለው ከዚህ በላይ ፈጣሪ የተሻለውን ያሳይክ

  • @alemayehudessalegne9186
    @alemayehudessalegne9186 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው ። አመሰግናለሁ።

  • @sone8065
    @sone8065 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ስዩም በጣም አመሰግናለሁ ደጋግሚ ሰማሁት በጣም ምርጥ አመለካከት።

  • @MehariGetye
    @MehariGetye 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yes you understand your home country I wish we understand this thing as you are thanks my bro

  • @keralem
    @keralem 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ሰውየ ስወደው ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @BirtukanDestaw-s5m
    @BirtukanDestaw-s5m 3 หลายเดือนก่อน

    It's amazing program bertalen bro

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው 3ጊዜ ደጋግሜ አየሁት ለብዙ ሰው ሼር አረኩት ❤ገና እደጋግመዋለሁ ዛሬ ማኔ የሚገርም እርጋታ ነው ያሳየኽን በጣም ነው የሚያምርብህ ከጋበዝከው ሰው ጋር በቃ እንደዚህ ድምፅህ ከእንግዳው አይብለጥ :: ለብቻህ በጩኽት ብታስተምረን ብዙ ሰው የሚስማማ ይመስለኛል

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ምነዉ ሁሉ እንደ አንተ አመለካከት ቢኖረዉ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እናት የኢትዮጵያ ወርቅ ነህ እንወዳችኊለን

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 3 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤❤thank u mane henoken selakerbkeln

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 3 หลายเดือนก่อน

    እማይጎረብጥ መጠጥ ልስልስ ያለ ጁስ የጠጣሁ ያጣጣምኩ ነው የመሰለኝ ስብከትም መሰለኝ በስማም እይታህ ግሩም ነው ምንም አልል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @teta8527
    @teta8527 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for inviting Henok the greatest adventurous person. I hope Dr Alemayehu is in your list to interview him

  • @Frehiwotneweraettradingmarketi
    @Frehiwotneweraettradingmarketi 3 หลายเดือนก่อน

    Wow marvelous sound ❤❤❤Thank you

  • @AirdropZonet
    @AirdropZonet 3 หลายเดือนก่อน +2

    You're our hero dear Henok Seyoum. Thank you Mane for having Henok in your podcast.

  • @MezmurDawit-hl6nr
    @MezmurDawit-hl6nr 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mane rega setel betam nw yemetamrew zarem beka techelaleh achebechebku now you are the best one Like this please don't shut again MANE you can do all. Thank you for listening to our heartbeat❤ and i apologize for insulting you before

  • @ethiotoptentube
    @ethiotoptentube 3 หลายเดือนก่อน +5

    በሊቢያ ነው የምኖረው TH-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

    • @WibTo-n1c
      @WibTo-n1c 3 หลายเดือนก่อน

      ያንተ ህወት በዩቱቡ ነው እዴ የተያዘው እልቅንስ ይህን ከምትለምን ፈጣሪህን ለምን አንድ ሚሊየን ትደርሳለህ ከስራህ አደለም አንድ ሺ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ነው ካወቅነው እስተማሪ ነው

  • @semayawhasab
    @semayawhasab 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ የረጅም ጊዜ የሶሻል ሚድያ ወዳጅህ ነኝ፤ ብዙ ካንተ ተምሬያለሁ። አብረን ነው ያደግነው። አሁን አሁን የምታቀርባቸው እንግዶች ብስለትህን በትክክል ይገልጣሉ። ሁሌም እንደምንለው በመንፈስ ነቅተን፤ ለአለም ስኬት እንብቃ። አመሰግናለሁ!

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም podcast new ሁሉም እናመሰግናለን። ንግግሮቹ የሚገርም ነው! ብዙ ተምሪያለሁ እኔ የገረመን ቻይኖቹ እራሳችንን በምን ያክል ደረጃ እደምናታልል እራሳችንን እየሰረቅን በስርቆታችን ከመማረራቸው የተነሳ ሊላ ኢትዮጵያ አላቸው ያሉት ነው... ይሄን ያክል ነው የወረድነው ያሳዝናል !

  • @iandi907
    @iandi907 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምንኩስናው ምሳሌ ለዘነበ ወላ ጥሩ የመልስ ምት ነች 👍 እኔም እንደ ዘነበ ወላ ሳይገባኝ መመነን ያለ ስራ መኖር ይመስለኝ ነበር 😭😭😭

  • @Meku-tg6sx
    @Meku-tg6sx หลายเดือนก่อน

    Wow, Henok👏👏👏🙏👍!

  • @adanechgezahegm5284
    @adanechgezahegm5284 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የራስን ድርሻ መወጣትን ተማርኩ።

  • @genisemusemu2
    @genisemusemu2 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህች ሶስት አመት እንዲህ ቀልቤን የያዘው ሀሳብ የለም ተባረክ

  • @talenttryh
    @talenttryh 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዬ ሐገረ እግዚአብሔር

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዪም

  • @deacontomas2
    @deacontomas2 3 หลายเดือนก่อน

    የምንጠፋው ሰው እያየን ነው :የምንድነውም ሰው እያየን ነው : ቆንጆ አነቃቂ ንግግር👏👏👏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏❤❤❤

  • @tadumt6928
    @tadumt6928 3 หลายเดือนก่อน

    Abo egziabher yibarikih siwodewu erjim edimena tena temegnehulih

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ለህይወት እናመሰግነዋለን ጥልቅ ትምህት ሰተኸናል ማኔ ም እናመሰግናለን

  • @Victory1935-r8b
    @Victory1935-r8b 3 หลายเดือนก่อน

    Fetiari yetibqe🙏🙏🙏

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተወዳጁ ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብራቹ❤❤

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 3 หลายเดือนก่อน

    Wow interview ሲያልቅ ነዉ የነቃሁት አፌን ከፍቼ እየሰማሁት አለቀብኝ

  • @SemuSemu-l1j
    @SemuSemu-l1j 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ማኔ ጀግና ነህ ምትጠይቀው ጥያቄ ሁሉ አንጀቴን ነው ያራሰዉ መልሱማ ሲጨመርበት እረ ምን ልበልህ

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለ ዘነበ ወላ ያ ወናፍ የምንኩስና ህይወት እንዴት እንደሆነ ንገርልኝ

  • @birhenuteklu5377
    @birhenuteklu5377 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ደሞዝ ጎሽሜን ብታመጣው ላንተም ለተመልካችም ለጆሮአችንም አዲስ ነገርና አዲስ አይታ አናገኛለን በርታ!!❤

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቀንየልና ማንየይ መዓረይ ላተደማመርና ቤተሰብ❤❤❤❤🎉

  • @marthamulugeta3451
    @marthamulugeta3451 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሃገሬ ኢትዩጽያዩ ሰው አለሽ ከምር እግዚአብሄር
    ይመስገን ድንቅ አስተሳሰብ ያለቸወን ሰዎች/የሚያወሩ/
    ሳይሆን የሚኖሩ ሰዎች የሚኖሩባት ከተማ /ሞደል/ከተማ
    ብትኖረን ምን አልባት ምን አልባት አይተን……….

  • @GililaAyele
    @GililaAyele 3 หลายเดือนก่อน

    Wow betam des yemel agelalese yetemara tekekelna Ethiopiawe

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማኔ ነፃነት ዘነበ ❤❤❤

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያውያን ታሪክ ብታስተምር እንደሀሳብ

  • @አማናዊት_ቤተልሄም
    @አማናዊት_ቤተልሄም 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ የእግዚአብሔር ሰላም ላንተ ይሁን ። ማርያምን ወጋችሁን ዛሬ ለአምስተኛ ጊዜ እያየሁት ነው ። ከአስር ቀን በፊት ነው የሄኒን "መንገድ ዓይኑ ይፍሰስ..." መጽሐፉን አንብቤ የጨረስኩት እርጋታው የንግግሩ ለዛ ዕውቀቱ ይመስጣል ። ማኔ አትቀየመኝም አንድ ነገር ልበልህ ? ሄኒ የተቀመጠበትን ወንበር ሌላ ሰው ሳታስቀምጥበት ለታሪክ ጠብቀህ አስቀምጠው ። ከስደት ወደ ሀገሬ ስመለስ ላገኛቸው የምፈልጋቸው ሁለት ሰዎች አንዱ ሄኒ ነው እግዚአብሔር ያሳካልኝ ።

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 3 หลายเดือนก่อน

    Manyazewal ishetu

  • @hdjid988
    @hdjid988 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @DanielGenene-7
    @DanielGenene-7 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የሔኖክ አድናቂወች የሚያነሳቸው ሀሳቦች በጣም ይመቸኛል!!! እናተስ ???

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 3 หลายเดือนก่อน

      መመቸት ብቻ ሳይሆን መለወጥ ያስፈልገናል

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 3 หลายเดือนก่อน

      በርጋታ የታጀበ ትልቅ መምህር ሄኖኬ

    • @DanielGenene-7
      @DanielGenene-7 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው​@@AshenafiHabte-n2n

  • @hannageb8209
    @hannageb8209 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🏽

  • @mimitube9411
    @mimitube9411 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 3 หลายเดือนก่อน

    ጥልቅነት። እንኳን ደስ አለህ ወንድምዓለም በጥሪህ፣ በመልዕክተኝነትህ፣ ጥልቅነት።እንኳንደስአለህወንድምዓለምበጥሪህ፣በመልዕክተኝነትህ፣በመሰጠትህ ልክ መኖርህን አስመቸኽው። እያንዳንዱ ሐረግ አስተምሮኛል። ጽናትም ሆኖኛል። በጥሪዬ ውስጥ ገድሜ ስለምኖር። " ኢትዮጵያ ግሮሰሪ አይደለችም" ህልሜ ወደ ቀደምት ተፈጥሯዊነታችን አክብረን መመለስ ፈውሳችን ይሆናል ብዬ አምናለሁ። ገለፃህ ከባድ ቢሆንም ውስጥን ይገራል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ተስፋ ቆራጭ ለሆኑ ቤተሰቦች አንዳንዶቻችን በምንወስነው የህይወት ፍልስፍና ውሳኔ ቢያዳምጡት ይጠቅማቸዋል። ❤❤❤ ኑሩልን።

  • @genisemusemu2
    @genisemusemu2 3 หลายเดือนก่อน +1

    ''ሳታውቅ መኖር ያስፈራል ''

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደህና አመሸህ ተወዳጁ

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 3 หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ እንኮን ደህና መጣክ ሰድቡን ዝለለው ብዙ ባለጌ ሰላለ ደን ከሌለ ህይወት የለም ይኸን የማያውቁ ብዙ አሉ እሰፖርት የውጭ እንዲያፈቅር በደንብ ተሰርቶበታል የመጣ መንግሰት ትውልድን እንዲሸመደመድ በርትተው ነው የሚሰሩበት አንዴ በጫቱ በቁማሩ በፈሉ የሰፖርት ጋዜጠኞ ተገሎል ትውልድ ከቢራቢሮ አቅም በአገራችን ጠፍቶል ነጭባህርዛፍ በየመንደሩ ነበር በፈረሳ አገሪቱ ተራቁታለች እኞ ሰፈር በቀላሉ የነበረ ግራዎው ነጭባህርዛፎ እንጆሪው አበባው ኮኩ ነበር ለልማት ተብሎ ሰዎም አትክልቱም አንድላይ ተወገደ አገሪቱላይና ህዝቡ ላይ የሚመጣ መንግሰት ይበቀልበታል ያሳዝናል ሄኖክ በርታ ተሳዳቢን ባታነብ ባይ ነኝ በጣም ብዙ ህዝብ የተበላሸ ነው በሰድብ

  • @weyni12
    @weyni12 2 หลายเดือนก่อน

    እንቁ ልጆች አላት ሀገሬ❤

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ኑሩልን ፣ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brhanBnyam
    @brhanBnyam 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነዉ ግን ዋጋ ኣለዉ ብኣዱ ሰምተን ብኣድ እናወጣዋለን ማበድ ብቻነዉ ስራችን ክፋት ተኮል ዘረኝነት ሆነን ቀርን ስያስጠጣ

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @YaredBibiso-qw4eu
    @YaredBibiso-qw4eu 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ደበበ ሰይፉ (ገጣሚ )ላይ የተጠቀምከው ፎቶ ትክክል አይደለም ቀይረው በተረፈ በጣም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብከው።

  • @kaletsidktesera8205
    @kaletsidktesera8205 3 หลายเดือนก่อน

    dink nw wondimachin enameseginalen

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለም አቀፍ መፅሄት መጋዚን ብታሳትም ምን ይመስልሀል ?ሁሉ ገብቶሀል 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @fast2799
    @fast2799 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ አርእስት
    ይሥቁብናል በዛ ላይ ደግሞም አይወድንም ተሰፋ ቢስ የሆንን

  • @DesalegnDebash
    @DesalegnDebash 3 หลายเดือนก่อน

    mana betame enamesgnalen betam tru tmhret emnwesdebachwun sewuch slemtgabzln