ምን ሆነ መጨረሻው? አብረው ሆኑ ወይንስ...ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለው … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶን ቤቢ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' • መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የ... ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር
    ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለው … ለይቅርታ ተዘጋጅቻለሁ … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶን ቤቢ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 หลายเดือนก่อน +1732

    ኡፍ እነዚህ ሁለት ጥንዶች በመታረቃቸው እንደኔ ማነው የተደሰተው ፓስተር ቸሬ ኑርልን የኛ ጀግና

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze 3 หลายเดือนก่อน +13

      Me I am happy too

    • @TtfgJhgfh
      @TtfgJhgfh 3 หลายเดือนก่อน +33

      መች ታረቁ😢

    • @ሁሌአርሰናል4534
      @ሁሌአርሰናል4534 3 หลายเดือนก่อน +24

      ምኝትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ገና ሳተየው ነው ኮሜንትህ ላይክ እንድታገኝ ያላለቀ ሀሳብህን ፃፍክ ለቀጣይ አርም ብሎሀል ፓስተር ቸሬ

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 3 หลายเดือนก่อน +11

      "ልጅን ያለ ልጅ አከለ" ጥንዶች በፍቃዳቸ ወደዚ ምድር ያመጡዋቸውን ልጆች ዋጋ ከፍለው ዳር ማድረስ አለባቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሰውነትይቀድማል-ኸ7መ
      @ሰውነትይቀድማል-ኸ7መ 3 หลายเดือนก่อน

      @@lucihymaryo7483
      መች ታረቁ? ጨርሳቹ ሳታዳምጡ የምትኮምቱት ነገርሳህ? ክክክ

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 หลายเดือนก่อน +412

    ፓስተር ቸሬ በጣም እነወድሀለን በምትሰራው ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያግዝህ በፀጋ በጤና ያቆይልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Befike_React
      @Befike_React 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ሰዎች አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ማርያምን አያምንም የዞረባችሁ ጴንጤ እኮ ነው

    • @ertselam
      @ertselam 2 หลายเดือนก่อน

      ልጇን ያምናል እኮ ምነው? ​@@tgtg7068

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 2 หลายเดือนก่อน

      ፈራጅ እግዚአብሔር ነው በማህበራዊ ህይወት አብረን መኖር አለብን አንተ የሌላ እምነት ተከታይ ስለህንክ ለፈጣሪ የተመቸህ ነህ​@@tgtg7068

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tgtg7068😂😂😂😂😂😂

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 2 หลายเดือนก่อน +679

    ትግስት ግርማ ክብር ይገባሻል ለፓስተር ቸሬ ነግረሽ ይህንን ትዳር ለማትረፍ በመጣርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ቲጅዬ ፓስተር ቸሬ ትልቅ ሰው ኑርልን።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +14

      በጣም ያሰብሸዉን ያሳካልሸ ቸሩ መድሃንያለም❤

    • @ynas48
      @ynas48 2 หลายเดือนก่อน +5

      Wey gud 😅😅😅😅 dingil maryam weyis egzaber new tebakiw?

    • @tsionshimeles3117
      @tsionshimeles3117 2 หลายเดือนก่อน

      Kotet ​@@ynas48

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 2 หลายเดือนก่อน +12

      ​@@ynas48 jemere ye pentew menfes.

    • @SenayitDamtew-b1e
      @SenayitDamtew-b1e 2 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@ynas48Min agebak yeraskin haymanot teketel

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዳጊ እጅግ አስተዋይ ብልህ ልጅ ነሽ ቤቢም አስተዋይ ነህ :ሰው ይሳሳታል እና እንኳን ደስ አላችሁ::እንዲህ በመታረቅ ነው ለጠላት መልስ የሚሰጠው!!!

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 3 หลายเดือนก่อน +585

    አርቲስት ትግስት ግርማ ይህን የመሰለ ትዳር ከእግዚአብሔር በታች ከፓስተር ቸሬ ጋር ሆነሽ ስለታደግሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ በልጆችሽ ተደሰች የእኔ ልበ ቀና 🥰😘😘

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 หลายเดือนก่อน +7

      እሷ መቼ ይቺ ትግስት ጊርማ ናት አለች በደብ አንብቢው

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 3 หลายเดือนก่อน +8

      @@ሳቤላሳቢና ጨርሰሽ/ህ ሳታነብ አስተያየት አትስጪ/ጥ❤😂

    • @juniaru9197
      @juniaru9197 3 หลายเดือนก่อน

      Altarkum eko

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 3 หลายเดือนก่อน +18

      ጨርሳችሁ ስሙ" ትግስት ግርማ ናት "ለፓስተር ቸሬ የነገረችው ዝም አትበላቸው የዳጊን ስልክ የሰጠችው እሷ ናት

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 3 หลายเดือนก่อน +5

      ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አሁንም ለብዙ ኢትዮያውያን የሰላም መፍቴ አምጭ አድርጎ እግዚአብሔር አስቀምጦሃል በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 หลายเดือนก่อน +246

    የሴጣን ጆሮ ተደፍኖ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በትዳራቹ ገብቶ ጠብቆ አንድ አርጎ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ያብቃቹ ፓስተር ቸሬ ያስተላለፍካቸው መልዕክቶች በጣም ደስ ይላሉ ሰው እንሁን ጥሩ መልክት ነው ተባረክ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 3 หลายเดือนก่อน +7

      ድንግል ማሪያም የወለደችው እግዝአብሔር ወልድ ነው ኢየሱስ ይባላል እግዝአብሔር ማለት ሥላሴ ነው ሥላሴን አልወለደችም

    • @betelhemabebe2763
      @betelhemabebe2763 3 หลายเดือนก่อน

      @@milahagos2807weld egzihabher nw
      Ab egzihabher nw
      Menfes kidus egzihabher nw
      Est zmbel

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@milahagos2807ምን አገባሽ አሁን አብራርተሽ ሞተሻል ስው የፈለገውን ይበል አስረጂኝ አለችሽ እንደ እነንተ እይነት ሴጣን ይንቀልልን

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@milahagos2807"ድንግል ማርያም የወለደችው እግዚአብሔር ወልድን ነው። ኢየሱስ ይባላል።" ፣ "እግዚአብሔር ማለት ሥላሴ ማለት ነው።"
      ወልድ እግዚአብሔር መሆኑን ካመንሽ ልጅቷ ምን የተለየ ነገር ተናገረች? 🤔
      በቃ ጋኔን እንዳለበት ሰው የድንግል ማርያምን ስም ስትሰሙ ያማችኋል አይደል? 🤔 ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው?
      "እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ከሞት ተነሣ።" የሚለው የዳዊት መዝሙር "ሥላሴ ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ከሞት ተነሣ" ማለት ነው? 🤔
      ተራቀሽ ሞተሻል!
      በክት! 😤

    • @jerusalemEshete
      @jerusalemEshete 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@tigeadam1992 yene emebet set kehonesh yikereta kelebe newu penete hoge adelem gin .. enedetebalewu emebetachen geta eyesusn enji silasen alewelesechem. Mene ale enaki sidebu kereto.

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 หลายเดือนก่อน +264

    ዳጊ ልጅ ናት የልጅ አዋቂ ልትንከባከባት ይገባል ልጆችን ሰጣካለች ሳምሶን ❤ ፓስተር ቸሬ ደግሞ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እሳት አቀጣጣዮቺን ልቦና ይስጣቺሁ

    • @AbinetGirma-t9f
      @AbinetGirma-t9f 2 หลายเดือนก่อน +18

      ይሄ ሃሳብ እራሱ ለትዳራቸው አደገኛ ነዉ

    • @abiinang727
      @abiinang727 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@AbinetGirma-t9f

    • @MedhanitAyalew-f7l
      @MedhanitAyalew-f7l 2 หลายเดือนก่อน +11

      እሱም ልጅ ነው ምነው የሶስት ልጆች እናት ትልቅ ሰው ናት ሚሚዬ አደረግሻት እሷም ትንከባከበው

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 2 หลายเดือนก่อน +11

      የነሱን ጉዳይ ለነሱ ብንተወው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 2 หลายเดือนก่อน +4

      የሳምሶን ቤተስቦች ነገረኛ ናቸው 100%

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 หลายเดือนก่อน +231

    እኔ ሙስሊም ነኝ እውነት ከልቤ ነው ምወደው ፓስተ ቸሬን እውቀት ይጨምርልክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ዳጊ እና ቤቢ በመታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል ተጣሉ ሚለውን ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር አንድ ስትኦኑ እንዴት ደስ እንዳለኝ በተለይ ለልጆቻቹ ስትሉ አንድ ኡኑ እባካቹ መለየት ከባድ ነው አይለያቹ 🥰🥰🥰

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 หลายเดือนก่อน +17

      ወርዋየ ካሀድን ከልብ አይወዱትም በእስልምና በአሏህ ያላመነን አካል ከልብ መዉደድ አይቻልም ወላ ወልበራእ የሚባል ነገርአለ ለአሏህ ብሎ መዉደድ ለአሏህ ብሎ መጥላት

    • @abamela8331
      @abamela8331 2 หลายเดือนก่อน

      @@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ምን አልክ አንተ ጥላቻን የምትሰብክ ቆሻሻ ሸይጣን? አሁን አንተ እምነት አለኝ ብለህ ታወራለህ? አጠገብህ ያለውን ሰው ሳትወድ የማታየውን አምላክ እወደላሁ ብትል ቀጣፊ ሌባ ነህ፡፡ የደንቆሮዎች ደንቆሮ ነህ፡፡ ልቡና ይስጥህ፡፡

    • @abamela8331
      @abamela8331 2 หลายเดือนก่อน

      @@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ምን አልክ አንተ ጥላቻን የምትሰብክ ቆሻሻ? አሁን አንተ እምነት አለኝ ብለህ ታወራለህ? አጠገብህ ያለውን ሰው ሳትወድ የማታየውን አምላክ እወደላሁ ብትል ቀጣፊ ሌባ ነህ፡፡ የደንቆሮዎች ደንቆሮ ነህ፡፡ ልቡና ይስጥህ፡፡

    • @ሰብሊ
      @ሰብሊ 2 หลายเดือนก่อน +8

      😂አይ ሙስሊሞች

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 3 หลายเดือนก่อน +1668

    ትዳር ሲፈርስ በጣም ነው የሚከፋኝ በእውነት በተለያየ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደኩት ጦሱ ለኛ ለልጆች ነው የተረፈው ሂወታችን ምስቅልቅል አለ😢 ለልጅ ስትሉ ይቅር በሉ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน +43

      አሜን😢😢😢😢😢😢

    • @KemeriyaMuti
      @KemeriyaMuti 3 หลายเดือนก่อน

      Beteleyaye bet madeg kebadu neger minu new gin?

    • @BatiAsfaw
      @BatiAsfaw 3 หลายเดือนก่อน +22

      ትዳር የለኝም እኔ ምስክን ነኝ

    • @GojituaTemesgen
      @GojituaTemesgen 3 หลายเดือนก่อน +14

      እኔም😢😢😢

    • @dailyhabeshatube3335
      @dailyhabeshatube3335 3 หลายเดือนก่อน +9

      Ewnet new bezy mehal tegojy mehonut lijoch nachew please sewoch eyasebn yesewn tedar mebetbetm hone talka megbat teru aydelem befetare zende teru aydelem 😢😢

  • @Maki-l3p
    @Maki-l3p 3 หลายเดือนก่อน +114

    ቼሬ አንደበቱ ደስ ሲል ዝም ብሎ ሲያወራ ሁላ አይስልችልም❤❤❤😊

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment 3 หลายเดือนก่อน +352

    ትዳር መቻቻልን ይፈልጋል ታዋቂም ሆንክ አልሆንክ ቁጭ ብለ ለመነጋገር ግዜ ይኑርህ ሚስትህ ስትቆጣ ተረጋግተህ አድምጣት ውሀ ሁን ተረጋጋ ሀቢቢ ትዳር በትግስት ውስጥ ይጣፍጣል❤❤❤ ማሻአላህ pastor ቸሬ

    • @ሸምስያዩቱዩብ
      @ሸምስያዩቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @elsanegussu7889
      @elsanegussu7889 3 หลายเดือนก่อน +2

      Habebe I agree with you😊

    • @astuastu9903
      @astuastu9903 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yaaaa❤❤❤

    • @saratube8614
      @saratube8614 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 3 หลายเดือนก่อน +5

      አልሰማሽም እዴ መቻል ሳይሆን የሚጠቅመው ይቅርታ ተባብሎ መተዉ ነዉ

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 2 หลายเดือนก่อน +38

    ማሻአላህ ሰው እንደት እንደሚወዳቸው መግለጫ ነው በ2።ቀን 931 k እይታ አትለያዩ ትዳራችሁ ይቀጥል ያረብ ምኞቴ ነው 😊😊

  • @Abaytube-2121
    @Abaytube-2121 3 หลายเดือนก่อน +114

    ይሄን ቪድወ በስልኬ ነዉ ማስቀምጠዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ለህይወቴ ይጠቅመኛል
    ዳጊየ ይቅር ተባባሉና ወደ ድሮዉ ተመለሱ ማሬ❤❤❤

  • @8100A
    @8100A 2 หลายเดือนก่อน +52

    የኔ ቆንጆ ትወደዋለች! የምትወደድ ነገርም ነች,መሀል መሀል ላይ ሳቋ ሊያመልጣት የሚለው ደስተኛ መሆንዋን ይናገራል ምክ ይሄ ውይይት ፍቅር ባይኖራቸው የሚገፋ ስላልሆነ!

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 3 หลายเดือนก่อน +127

    ፓስተር ቼሬ ትዳርህ ይባረክ ለሰው ትዳር እንደምትጨነቅ እግዚአብሄር ለአንተም የምታስበውን ያሳካልህ

  • @Senayti
    @Senayti 2 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም የምወደው ሰው ነው ፓስተር ቼሬ ምክሮችህን እየሰማሁ በመዳን ላይ ነኝ በትዳር 18 አመት ስኖር የአንተ ምክሮች ጠቅመውኛል እድሜ ይስጥህ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 3 หลายเดือนก่อน +346

    ፓስተር ቸሬ የክ/ዘመናችን ጀግና ነህ! ቤተሰብ አስታርቀህ በማስቀጠልና ማህበረሰብ በመስራት ሀገር እየሰራህ ነው! እናመሰግናለን! እናከብርሀለን
    የሶሻል ሚዲያ ወረኞች አፍራሾች ምን ይዋጣችሁ!

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 2 หลายเดือนก่อน +52

    ፓሰተር ቸሬ ባንተ ላይ የሚሰራው የእግዚአብሔር ፀጋ ነው።ስሙ ይባረክ ይሄም ይሳካል

  • @eshetugutema4361
    @eshetugutema4361 3 หลายเดือนก่อน +78

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ. የሚያስቀና ስራ እየሰራህ ነዉ , ሀገር እየገነባህ ነዉ.
    በቃ ተባረክ ሺ1000 አመት ኑርልን.

  • @HannahMelaku
    @HannahMelaku 2 หลายเดือนก่อน +32

    ዳጊየ በዚ ጉዳይ በመቅረብሽ በጣም አዝናለሁ ህይወት በታገልናት ልክ አሸናፊ አታደርገንም እንጂ እንደ አንች ያለ ሴት ልምዱን ሊያካፍለን ሊያስተምረን ነበር መምጣት ያለበት። መፈተን ለተሻለ በረከት መታጨት ነው እና ግዴለም ይሄንን ግዜ አንገትሽን ደፍተሽ ተሸንፈሽ ለልጆችሽ አሸንፊላቸው

    • @DannySMH-nt9td
      @DannySMH-nt9td 2 หลายเดือนก่อน

      ምንድን ነበር ፈተናዋ?

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 2 หลายเดือนก่อน +72

    የልደታ ማርያም እናታችን እንዴ አድስ ቤታችሁን ታሙቀው ፓስተር ቸሬ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏❤️❤️

  • @mulugetaabiy7038
    @mulugetaabiy7038 2 หลายเดือนก่อน +41

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ አንተን የመሰለ ድንቅ ሰው ጌታ ያብዛል በእውነት ሌሎሽ የጌታ አገልጋይ ነን የምትሉ ህዝቡን በማይጨበጥ አለማዊና ቁሳዊ ስብከት የተጠመዳቹ የሀሰት ነቢያት እባካቹ ከቀልባቹ ሁኑ

    • @DannySMH-nt9td
      @DannySMH-nt9td 2 หลายเดือนก่อน

      የቸሬን እሩቡን አያክሉም፡፡ ምድረ አጭበርባሪና ውሸታም፡፡ እነሱን ብሎ ነብያት፡፡

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q 3 หลายเดือนก่อน +300

    The best couples ዳጊ ለልጆችሽና ለጠላት ስትይ ቤትሽን እንዳታፈርሽ ማንም ተቻችሎ እንጂ ተስማምቶ የሚኖር የለም

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትዳር እኮ ጦርነት ነው ተቻችሎ ነው መኖር

    • @adm6182
      @adm6182 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ewunet bileshal.

    • @Elabms2023
      @Elabms2023 2 หลายเดือนก่อน +1

      Right!!!!

    • @dawittadesse2096
      @dawittadesse2096 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነው። በመቻቻል ውስጥ ሁሉ ነገር አለ፣ በጊዜ ሂደትም ነገሮች ይለወጣሉ፣

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu7592 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስይፉ ከዚህ በኋላ ምናልባት ሌሎች ጥንዶችም በዚህ አይነት ሁኔታ ባንተ ፕሮግራም ላይ ባይቀርቡ እንዴት ደስ ይለኛል ከቀረቡ ግን እባከህ አንተ መለያየትን እንደ ሁለተኛ ማራጭ አድርገህ ማቅረብ መተው ይገባሃል ምንድነው አላማው መታረቅ ነው መታረቅ ነው በቃ ለሌላ ምርጫ ለመለያየት ምንም እድል መስጠት የለብንም አበቃ

    • @eliassisay7060
      @eliassisay7060 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ አስተያየት ነው ሰይፉ በጣም ክፉ ስለሆነ እና የሰውን ችግር እነደሸቀጥ በመሸጥ ስለሚተዳደር ነው እንጂ በውስጥ የሚያልቁ ነበሩ።

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 2 หลายเดือนก่อน +110

    ዳጊዬ ሴት ብልህ ናት የልጅነት ወዝሽን እድሜሽን አቅምሽን ውበትሽን ባጠቃላይ ሁለተናሽን የከፈልሽበትን ትዳር በጭራሽ ለመተው አትወስኚ በእውነት ግድ የለሽም በይቅርታ እለፊው ፕሊስ ለሠይጣን እድል ፈንታ አትስጭው! ቤቢሻዬ ግድ የለህም ትዳርህ የልጅነት መልክህን ሁሉ የመለሠልህን የጀርባህ አጥንት ነውና ልትተወው አትሞክር ፕሊስ

    • @tizita231
      @tizita231 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ድንቅ መልዕክ ተባረኩ❤

    • @simegnarega3727
      @simegnarega3727 2 หลายเดือนก่อน

    • @sedeklemashimo
      @sedeklemashimo 2 หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ መጨረሻቸውን ለማየት ያብቃን ገና መቼ ታረቁና የትዳር ጉዳይ ዋጋ ያስከፍላል ጊዜ ይወስዳል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ

    • @danialain9005
      @danialain9005 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tizita231ኸጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨከጨጮ

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤💝💝

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 3 หลายเดือนก่อน +204

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምንወድህ እባክህ ፀልይና ዶ/ር ወዳጄነህ እና ሶፊን አስተርቃቸው ይሄን ካደረክ እዉነት የዘመናችን ታላቅ ሰው ነህ

    • @lijegirum
      @lijegirum 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @yunusesmail4061
      @yunusesmail4061 3 หลายเดือนก่อน +2

      good Idea

    • @YsmiYsmi
      @YsmiYsmi 3 หลายเดือนก่อน

      @@egezabhairyemesgen4258 awo

    • @dinamoh2879
      @dinamoh2879 3 หลายเดือนก่อน +8

      ከተቻለ ወዳጄነህን ከመጀመሪያ ምስኪን ሚስቱ ያስታርቀው

  • @Mickygabi
    @Mickygabi 3 หลายเดือนก่อน +61

    የሁለቱም ቁስለታቸው ከፊታቸው ይነበባል የልጆቻችሁ አምላክ ይርዳችሁና መጨረሻው ይመር እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ፓሰተር ቸሬ ፈጣሪ ይርዳህ ።እባካችሁ እናንተ ታዋቂ ሰዎች በተለይ ልጆች ያላችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ትዳራችሁን አክብራችሁ ኑሩ በዚህ በሶሻል ሚዲያ ዘመን ለልጆች አእምሮ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም😢

    • @ArsemawitYemaryam
      @ArsemawitYemaryam 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mickygabi በጣም

    • @mariamsaid1360
      @mariamsaid1360 2 หลายเดือนก่อน

      እውንት ነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +27

    የድንግል ማርያም ልጅ በመሐሌ ገብቶ የቀደሞ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ወንድማችን ቸሬ ተባረክልን

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 3 หลายเดือนก่อน +55

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ መቼም ባንተ ላይ የእግዚአብሔር ፀጋ እየረዳህ ስላለ ተመስገን

  • @helutube9275
    @helutube9275 3 หลายเดือนก่อน +33

    ጊዜ የማይሽረዉ ጠባሳ የለም ዳጊዬ ሱባኤ ይዘሽ ፀልይበት ፓስተር ቼሬ ተባረክ ሰይፍሻዬ ስላቀረብካቸዉ እናመሰገናለን ሳሚ አዞን ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትዳር ማለት ሜላ ልብ ትግስት መካሪ ያስፈልጋል በተለይ 10 አመት ያሐው ግዜ ከዛ ቦሀላ መወሀድ መላመድ ወደ አንድ ምጣት ይጀምራል ትግስት በጣም በጣም አስፈላጊ ነው

  • @Liyou-ro8qk
    @Liyou-ro8qk 2 หลายเดือนก่อน +14

    ትግሰት ግርማ ተባረኪ😇🙌🏽ቤትሸ ይባረክ❤ በመልካም ነገር መነሳት መታደል ነዉ!

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 2 หลายเดือนก่อน +19

    ፓስተር ቸሬ በጣም የምንወደው ወንድማችን ነው፡፡ ሁልግዜ የሚያስተላልፈው መልዕክት ያስደስተኛል፤ እግዛብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ፤ በርታ!!!

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 หลายเดือนก่อน +30

    በናንተ መታረቅ በጣም ደስ ብሎኛል:: ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @SariBullo
    @SariBullo 3 หลายเดือนก่อน +273

    ከተቻለ መታረቅ ካልተቻለ? ብሎ ነገር የለም መታረቅ ብቻ ነው ያላቹ አማራጭ!!!

    • @SururAhmed-rr6tv
      @SururAhmed-rr6tv 3 หลายเดือนก่อน +3

      Perfectly!!!!!

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 3 หลายเดือนก่อน +1

      You are right.

    • @hissak7126
      @hissak7126 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤❤

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 2 หลายเดือนก่อน +1

      No

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน +2

      መታረቅ ብቻነው ❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 3 หลายเดือนก่อน +54

    እዩት እስኪ ቸርዬ።ግርማ ሞገሱ ፊዚካሊ ብቻ እኮ አይደለም።አንደቱ ዋው ቸርዬ ።እድሜ ይስጥህ የረገጥክበትን ውረስ ።ወንድሜ፡፡።።።አባቴ።።።አጎቴ።ሁሉም ነህ ኑርልን ለኢትዮጵያ።።።።።

  • @fiyorioziyas
    @fiyorioziyas 2 หลายเดือนก่อน +97

    ኧረ የቃጥላዋ እመቤቴ ማርያም ይሄንን ትዳር ትታደገው እኔም ስለቴን ለማስገባት ያብቃኝ ለእነማኩዬ ብላቹ ፀልዮ ማንም ንፁህ የለም ሁሉም ሀጢያተኛ ነው ግን ጣት ገማ ተብሎ አይቆረጥምና እመብርሀን ትርዳቹ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የገቡትን ሰይጣኖች በሰይፉ ቆራርጦ ያሶጣልን 🙏🙏

    • @RahwaMehari-y9m
      @RahwaMehari-y9m 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amennn

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሽቃባጭ ለሚታረደው ወገንሽ ብትለምኝ

    • @fiyorioziyas
      @fiyorioziyas 2 หลายเดือนก่อน

      @@tgtg7068 የት አየሽ(ህ) አለመለመኔን? እንደአንቺ(እንዳንተ) አይነቱንም መሀይም ያስወግድልን 🙏

    • @AbuAbu-ns9kv
      @AbuAbu-ns9kv 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @የጌታበለጠ
    @የጌታበለጠ 3 หลายเดือนก่อน +51

    ብዙ ጊዜ ያየሁት አስታራቂ በፍላጎት በስሜታዊነት ብቻ እንጂ በጥበብና በእምነት ሲሆን ለዘላቂነቱ መልካም ይሆናል ፈጣሪ ጥበበኛ ሀቀኛ የሆኑ አስታራቂ ይስጠን ያብዛልን ዘላቂ ሰላሙን ይስጠን አሜን

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 3 หลายเดือนก่อน +1213

    ተዳር ቀዱስ ነው፣ ሊፍርስ ሲል ተዉ እሚል እንድ ፓስተር ቸሬ ያስፈለጋል፣ በምታረቃቸው እንዳኔ የተደሰተ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @juniaru9197
      @juniaru9197 3 หลายเดือนก่อน +14

      @@SADORATUBE altarakum

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 3 หลายเดือนก่อน +15

      ​@@juniaru9197ታርቀዋል ሰይጣን ደስ አይበለው

    • @lulitshibiru9886
      @lulitshibiru9886 3 หลายเดือนก่อน

      @@juniaru9197የምን ምቀኛ ነህ

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​​@@juniaru9197
      almost ታርቀዋል!💐
      ጥቃቅን መነጋገር የሚገባቸውን ነገሮችን ለመፍትሔ ለነገው በደንብ ለመካከር፥ለመመከር ወንድም ቸሬ ጉዳዩን ይዞታል፥እግዚአብሔር ደግሞ በእርሱና መሰል ቅን ልብ ሰዎች ውስጥ ሆኖ ይሰራል!🙏✝️💐

    • @tasfawmekonen5251
      @tasfawmekonen5251 2 หลายเดือนก่อน +2

      ታረቁ

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 3 หลายเดือนก่อน +85

    ደስ ብሎናል አስታራቂ አይጥፉ ፓስተር ቸሬ በጣም ነዉ የምወድህ ተባረክ

  • @kidistyohannes
    @kidistyohannes 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፓስተር ቸሬ ግን እግዚአብሄር እድሜ ዘመንክን ይባርክልክ🙏 አንደበትክ እንዴት አንጀት እንደሚያርስ እኮ my favorite 😍

  • @luhena121
    @luhena121 3 หลายเดือนก่อน +15

    ዳግዬ የኔ ወርቅ አይናችሁ ላይ ፍቅር ነው ያለው አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁን አስመርቃችሁ ድራችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ እባካችሁ ይቅር ተባባሉ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ደስ ብሎኛል ዳጊዬ እንቅልፌን አጥቼ ነው ያዳመጥኩት ❤❤❤❤ አራተኛ ልጅ ወልዳችሁ ለመመረቅ ያብቃን ❤ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 3 หลายเดือนก่อน +40

    ውይ ጌታዬ ሆይ ፀሎቴን ስማኝ እና መልሠህ አንድ አርጋቸው ፓስተር ቸሬ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም ነበር የከፋኝ ክፉዋችሁን አያሳየኝ አብራቹ አርጁ ወንድም እህቶቼ አትለያዩ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ቸሬ የበለጠ ወደደኩህ አከበርኩህ። ፈጣሪ ማስተዋልህን፣ እውቀትህን፣ ጥበብህን ያብዛልህ። የምትናገራት ሁሉ ፍሬ ያለው መሬት የሚወድቅ የሌለበት ከልብ ውስጥ ቦታ ይዞ የሚቀመጥ ትልቅ የትዳር ቁምነገር ነው። Marriage Councilor በሌለበት በእኛ ሀገር ሀይማኖትንም ጨምሮ በመምከር ትዳርን ለመታደግ አንተ በመገኘትህ የፈጣሪ ስጦታ ነህና ለሌሎችም እንዲሁ እንደምትደርስላቸው አልጠራጠርም። ዳጊና ቤቢም ፈጣሪ ይርዳቸሁ ። የልጆቻችሁ አምላክ ያጽናችሁ ፍሬአቸውን ለማየት ያብቃችሁ። ጠላት ፣ ጣልቃ ገቦችም ይፈሩ 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለታችሁንም አርቲስቶች በጣም ነው የምወዳችሁ እባካችሁ አትለያዬ ለራሳችሁ, ለልጆቻችሁ, ለቤተሰቦቻችሁ እንዲሁም ለኛ በጣም ለተጨነቅነው ለአድናቂዎቻችሁ ስትሉ በእግዝአብሔር ስም እለምናችኃወለሁ ፓስተር ቸሬ አንተ የትዳር ሀኪም አባክህ የቻልከውን ሁሉ አድርገህ እንደጁሱ ፈጭተህ አስታርቃቸው ጌታ ይርዳህ እኔም በጣም ጌዜ ወስጄ አየፀለይኩ ነው ሁለቱም ነገሮችን የመተው ብርታት ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @shalomd6700
    @shalomd6700 2 หลายเดือนก่อน +47

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እናንተም ቀሪ ዘመናቹ የሰላም የፍቅር ያርግላቹ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 3 หลายเดือนก่อน +87

    የሰው መጣላት የሰው መሞት የሰው መቸገር የሚያስደው ሰይጣን ብቻነው ሰው መሳይ ሰይጣኖች ፈጣሪ ያጥፍልን እደባስተቸሬ አይነት ያብዛልን አላህዬ ሁላችንም ላይ ያለውን ክፈት ያጥፍልን

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 2 หลายเดือนก่อน +7

    እነዚህ ሁለት የሚዋደዱ ንፁህ ልቦች ናቸው እነሱን የሚወዱና የሚያዩ ብዙ ሚሊዮን ተከታይና አድናቂዎች አሉዋቸው የነሱ በፍቅርና በትዳር መሆን ለወደፊት የሚሊዮኖችን ትዳር በመታደግ ምሳሌ ይሆናል::
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏

  • @gethunlema
    @gethunlema 2 หลายเดือนก่อน +13

    ዳጊዬ በትዳር ውስጥ ብዙ ነገር ያጋጥማል እና ደግሞ አንቺ አስተዋይ ነሽ መንፈሳዊ ህይወትሽም ላይ ጠንካራ ነሽ ፈተናም ይበዛል ከዚም በላይ ሊገጥምሽ ይችላል ግን መለያየት መፍትሄ አይሆንም ይቅር ተባብላችው መቀጠል ነው

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 3 หลายเดือนก่อน +104

    ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ አድላይ ሳያቸው
    ቤተሰብ እደኔ በመታረቃቸው ደስ ያለው
    👍 ያርግላሸው ፓስተር ቸሪ እናመሰግናለን
    ❤❤❤❤❤

    • @mimimegersa3765
      @mimimegersa3765 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ይባርካቹ እመቤቴ ማሪያም ትዳራችሁን ትባርክ ትዳር እኮ መቻቻል ነው ተቻቻሉ

  • @geleelove
    @geleelove 3 หลายเดือนก่อน +326

    ወይኔ በማርያም ሲተቃቀፉ እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 หลายเดือนก่อน +7

    አብራችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምታምሩ ከልጆቻችሁ ጋር ደግሞ በበለጠ እንቁ ናችሁ ተስማሙ ሴጣንን አሳፍሩት እንዳማረባችሁ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁን አሳድጉ እግዚአብሄር ይጨመርበት ❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 หลายเดือนก่อน +29

    ልጆች ከተወለዱ በኋላ መለያየት ከባድ ነው እንኳንም ፈጣሪ አንድ አረጋቹ ለልጆቻቹ ሲል ፖስተር ቸሬ ኑርልን አስተዋይ ሰው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሙናየመራቢቴዋ
    @ሙናየመራቢቴዋ 3 หลายเดือนก่อน +127

    ሰላማችሁን መልሱ ለማንም ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ምክንያቱም በዚች በትንሽ ቀን ፀብ እንኳን ሁለትሽም ሞገሳችሁን አጥታችሁ አመድ ነው የመሰላችሁት ትዳራችሁ ክብራችሁ ነው ክብራችሁ ደግሞ ሞገሳችሁ ነው ❤❤🥰ለማንኛውም ስለቴን አስገባለሁ 🥰🥰🥰

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 3 หลายเดือนก่อน +10

      You r the one of nice Pearson, God bless you.

    • @getasetgnagerma1661
      @getasetgnagerma1661 3 หลายเดือนก่อน +6

      እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲ ስንተሳሰብ ነው የሚያምርብን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @SehenTibebu-v6i
      @SehenTibebu-v6i 2 หลายเดือนก่อน

      😍

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 2 หลายเดือนก่อน

      Wow ትልቅ መልእክት😢😊😊😊❤

  • @KalkidanFikeru
    @KalkidanFikeru 3 หลายเดือนก่อน +61

    እኔ ቤተሰቦቼ በመለያየታቸው ከልጅነቴ ጀምሮ ያየውትን ስቃይ እና ህመም አውቀዋለው😢
    በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @linamohammed9157
    @linamohammed9157 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስለተስማማችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል:: ተስማሙ ልጆች አሉ በመሀል ችግራችሁን እራሳችሁ ተነጋገሩ እና ፍቱ ዳጊ በተለይ ሚስጥር የሚባል ነገር አለ ሁሉንም ነገር አደባባይ አታዉጪ አታዉሪ በተረፍ እስክንጃጅ የሚለዉን ዘፈን ተገባበዙ

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 หลายเดือนก่อน +8

    She is full of peace of mind!! humble personality she has. May God restore your marriage!! Paster Chere is a treasure!!

  • @useruse6250
    @useruse6250 3 หลายเดือนก่อน +83

    በናተ ምክንያት ያልተቦለከች ቲክቶከር የለችም በማርያም ከአሁን በ ኃላ እንዳትጣሉ እምብርሃን ቤታቹን ሰላም ፍቅር ታውርድበት በጣም ነው ምወዳቹ❤❤

    • @Lguama
      @Lguama 3 หลายเดือนก่อน

      አልታረቁም መጨረሻ አካባቢ ስሚ ሚድያውን ለማብረድ ያክል ነው

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሚዲያ እና ትዳር ምን አገናኘው? የሰይጣን ሥራው ፈረሰ

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 2 หลายเดือนก่อน +3

      አብዛኛው የኢትዮጵያ ቲክቶከሮች ሀላፊነት አይሰማቸውም አየር ላይ ከመልቀቃቸው በፊት ቆም ብሎ ማሰብ አልፈጠረባቸውም

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 2 หลายเดือนก่อน +48

    ዳጊዬ መሀል ከተማ ተወልደሽ አድገሽ ከተሜነትና አጉል አራዳነት የሚባለዉ ጉራና አላስፈላጊ ነገር ሳይበግርሽ በዚህ ልክ ጀግና ጠንካራ አስተዋይ ሴት በመሆንሽ ኮርተንብሻል የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ ነሽ ትዳር ከባድ ፈተና ነዉ በዚህ ዘመን የእዉነት ከዚህም በላይ ካንቺ ብዙ ነገር እጠብቃለዉ።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 2 หลายเดือนก่อน +5

      የእውነት በቅርብ ሰው አውቃታለሁ ዳጊን ጠንካራ ሴት ናት እንደከተማ ልጅ አይደለችም ዋጋ ከፍላለች
      ፈጣሪ ይርዳቸው

    • @LiAa400
      @LiAa400 2 หลายเดือนก่อน +4

      betam lbam set nat, lesu atgebam yehone Chatham !!!sew baregechiw degmo kesu bso esuan emimetnat ende tedi afro tidarn akbari sew new!

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ግን መጭርሻዉ አላማርኝም በጣም መፋነዳት አምሩታል የፋለገ ሴት ወደ ሂዉትህ ብትመጣ ዳጌን አትካም እግዛብሄርን ፋራህ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር እንደዚህ እንዳየናቹ አይለያቹ በእውነት በናንተ መለያየት ደስ የተሰኙ የሸይጣን ልጆችን አሳፍሩ ለልጆቿቹ እንዲ እንዳማራቹ ፈጣሪ ያቆያቹ❤❤❤❤

  • @TekluWerku-d9g
    @TekluWerku-d9g 2 หลายเดือนก่อน +45

    ፓስታር ቻሬ አጋራችንንም ኢክምና የስፈልጋታል በአስታምሮ አክማን ሁለችንም ተማናል ኢክምና የስፈልጋነል ፈጠሪ ከማዳኒቱ ጋር የጋናኛን አሜን

    • @AlazarAdinew-c5s
      @AlazarAdinew-c5s 2 หลายเดือนก่อน +3

      የአገራችን ጉዳይ በሰው የሚቻል አይደለም በእግዚአብሔር እጅ ነው እግዚአብሔር ያክምልን እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይጠብቃል ይላል ቃሉ። መፀለይ ብቻ ነው!

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 2 หลายเดือนก่อน

      የሀገራችን ችግር በአዋቂ አጥፊዎች ነው ፈጣሪ ይፍታው ቸሬን አታነካካው

  • @FitsumBrhanTekle
    @FitsumBrhanTekle 3 หลายเดือนก่อน +123

    Pastor ቸሬ ዘረኝነቱንም ብታክምልን ብተለይ ሶስቱን ብሄሮች ብታስታርቃቸው !!!!!!!

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw 3 หลายเดือนก่อน +5

      ያረቢ ያሀገራቺን ትልቁን ወረርሺን ገላገለን ነበር ❤❤❤❤❤❤

    • @lulitayalew5833
      @lulitayalew5833 2 หลายเดือนก่อน +2

      Lady, you are wright. Paster Chere, Please do something about this 3 deavel.

    • @LidiaDawit-f6l
      @LidiaDawit-f6l 2 หลายเดือนก่อน

      Hahahaha ya betam kebade new

    • @hawakonjoo
      @hawakonjoo 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣጣጣጣም ግን ኦሮሞ ሀኪም የሚያድነው አይመሥልም

    • @betibeti-fh9fj
      @betibeti-fh9fj 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@hawakonjoo dadab

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h 3 หลายเดือนก่อน +39

    ትዳራቸውን ይቀጥላሉ !!! ከዚህ ውጪ አይሆንም!! በእየሱስ ስም!!🙏 ዳጊዬ ግዜ ውሠዱ ግዴለም ! ! ግዜ ይፈታዋል !! አይዙአችሁ!! ከክፋ ሁሉ ጌታ ይጠብቃቹ! ይሄ እራሡ ትልቅ ተሰፋ ነው! እወዳችኋለሁ ቤቢ እና ዳጊ! አንድላይ ታምራላችሁ!!❤

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንደው በሊቀ መላኩ ተጣበቁ ፓስተር ቸሬ እንዳለው የታሪኩ ባባና የቃል መጣላት እንደቆጨኝ ባባዬ የመሰለ እንቁ የማይሞተው ሞተ ቤቢ አስብበት እናንተ ደሞ ተጣልታችሁ ልጆቻችሁን አታሳቁ እኔ ልጄን ያላባት ማሳደግ እችላለሁ ብዬ ወስኜ ልጄ እያደገ ሲመጣ ግን እያንዳንዱ ቃላት እንዴት ምን አይነት ተፅኖ ና ፀፀት ውስጥ እንደቀተተኝ እኔ ነኝ የማውቀው እባካችሁ የማይቻል እንኩዋን ቢሆን ለልጆቻችሁ ስትሉ ቻሉ ደሞ ከቻላችሁ ደሞ ተያይዛችሁ ገዳም ብትሄዱ ሱባኤ ግቡ ፀብል ተጠመቁ
    እባካችሁ ፍቅር እኮ ነፍሱን በከራንዎ እስከመስጠት የበቃበት የክርስቶስ ምሳሌ ነው በ. ና. ታ. ቹ ጉደኛ ብቻ ለመሆን አትወስኑ ድጋሚ ወልዳችሁ ማየት ነው ፍላጎቴ ፓስተር ቸሬ ጌታ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይባርክ ለዚ ትዳር በጎ ያደረጋችሁ ተባረኩ መጨረሻ ቅድስት ስላሴ ባንድ ጣርያ ስር አንድ ሆናችሁ ለማየት ያብቃኝ

  • @selamsileshi6733
    @selamsileshi6733 2 หลายเดือนก่อน +33

    የድንግል ማርያም ልጅ በመሐል ገብቶ የቀደመ ፍቅራችሁን ይመልሥላችሁ ወንድማችን ቸሬ ተባረክልን

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 หลายเดือนก่อน +28

    ዳግዬ ወንድሜ ሳሚ ልጆቻችሁን ከጭንቀት ለማዳን ስትሉ ባትስማሙ እንኳን ምንም ቁስል ልባችሁን ቢያደማው በእውነት ልንገራችሁጊዜው አጭር ነው ልጆቻችሁ እስኪአድጉ ዮንቨርስቲ እስኪጅምሩ ሴጣንን ድል ንሱት ባትስማሙ እንኳን አብራችሁ አንድ ቤት ኑሩ እኔ ከብዙ ካየሁት ልምድ ነው የምነግራችሁ ቤት ስትገቡልጆቻችሁን ተመልከቱ ብቻችሁ በፀሎት ትጉ ማን ም ንፁህ ስው የለም አደራ ልጆቻችሁን ሀዘን እና ደስታተመልከቱ🙏🏻👍
    ፓስተር ቸሬ መዳኒአለም ኑሮህን ይባርክልህ🙏🏻🛐

    • @TtGgg-fv1cv
      @TtGgg-fv1cv 2 หลายเดือนก่อน

      ከባድ ነው የኔም ሂወት 5 አመት የለፋሁበት ዛሬላይ መስቅልቅል ላይነው ከረፈድ ይቅርታ ግን 😢 የወደፊትን ሂወት ይቀጥላል ?😢

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v 3 หลายเดือนก่อน +300

    እንኳን ትዳር ጓደኛ ሲለያዩ ይከፋኛል 😢አልሃምዱሊላህ ደስ አለኝ አያቁኝ

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 3 หลายเดือนก่อน

      Betam

    • @MuniraBedewy
      @MuniraBedewy 3 หลายเดือนก่อน +1

      Melikam sew ye sew desta yasdestawl❤

    • @Lguama
      @Lguama 3 หลายเดือนก่อน +2

      አልታረቁም በሂደት ነው ሙሉውን አልሰማሽም አያሳስባችሁ ብለዋል መጨረሻ ላይ ስሚ ወላሂ

    • @Rወሎየዋ-p8v
      @Rወሎየዋ-p8v 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lguama ሰምቻለሁ ያው ምን አልባት

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፓስተር ቸሬ ስምን መላክ ያወጣዋል ለብዙ ሰው ቸርነትህን እየለገስክ ነው ተባረክ❤❤❤

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +43

    በነዚህ ልጆች ትዳር ውስጥ እጃቹ የከተታቹ ዘመድ ፣ ባዳ ፣ በተለይ እነዛ ሁለት አሮጊት ስራ ፈት ሊያዎች እናንተም ኑሮአችሁ ትዳራቹ ይበጥበጥ ይበጣጠስ የነሱን ልጆች እንዳስለቀሳቹ የእናንተም ደም ያልቅሱ እነዚህ ቤተሰቦች ታብያችሁ ደስታቸውን የነጠቃችሁ እናንተንም ፈጣሪ ልጆቻችሁን ነጥቋችሁ ስሜቱን ታመሙት እነዚህ ፍልቅልቅ ፣ ደስተኛ፣ በራስ መተማመን የነራቸውን ልጆች እንደዚ ሰው ፊት እንዳቀረባችኋቸው እናንተም ተሸማቀቁ በልጆቻችሁ ይድረስ አንጀታችሁ በልጆቻቹ ይቆረጥ አሉ ስትሉ እጧቸው። ፓስተር ቸሬ ደግሞ ተባረክ ልጆችህ ለአለም ይብቁ በትዳርህ፣ በኑሮህ ተደሰት

    • @peacemonger2010
      @peacemonger2010 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ ለእርግማን ይሄ ሁላ ወሬ?

    • @efratbadeg5351
      @efratbadeg5351 2 หลายเดือนก่อน +3

      የእርግማን መንፈስ በእየሱስ ስም ይፍረስ

    • @Lore9072
      @Lore9072 2 หลายเดือนก่อน

      አሮጊት ነገር

    • @kassuedae4961
      @kassuedae4961 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lore9072 ጌታ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን ይሄ ሁሉ እርግማን በውነት ይዘገንናል ምነው እረ እንደዚህ ጨካኝ አንሁን ለሁላችንም መፍትሄው በእግዚአብሔር ፊት ራሳችንን ማዋረድ ብቻ ነው ፈጣሪ እኮ ሄሌ ይቅር ባይ ነው፡፡

    • @MiayjJeylan
      @MiayjJeylan 2 หลายเดือนก่อน

      ፓ ቸሬ አ/ሄር አግዞሀል እስካሁኑ ሰአት ታድሰው ወደአንድነት ከቀድሞ ወደተሻለ ህይወትና ትዳር ሳይመጡ እንደማተዋቸው እናተም እደጅ ምንም አዲስ ነገር የለም የለፋችሁበትን ለምን ትበትናለህ/ሽ የለፋሽበትን አልበም አንድ ለማታውቂው ሰው ትሰጭያለሽ ትዳር የሚያክል ነገር ምንያክል ተመን የለውም እና ወደ ቤታች ተመለሱ በተለየ መልእክት እጠብቃለው ክፉውን ዳቢሎስን አሳፍሩት ሻሎም

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሁለቱም ውስጥ የአምላክ ክብር ሳይሆን የራስ ክብር አሁንም ጎልቶ ይታያል።በፊትም ይሄ ነገር ይስተዋልባቸዋል ።የትዳር ባለቤቱ በህይወታችን ላይ ሲከብር ትህትናችን ህይወት ያለው ይሆናል።ለማንኛውም ከሰዎችና ከሁኔታ ጬኸት ርቃችሁ አዲስ ስራ ስለማውጣት ማውራት ትታችሁ ሱባኤ በመግባት ከባለቤቱ ጋር ብትመክሩ መልካም ነው።የአንደበትን ሳይሆን የልብን ትህትና የሚመልስ አምላካችን ብቻ ነው🙏

  • @YonasNahom
    @YonasNahom 3 หลายเดือนก่อน +41

    ቤቢየ እና ዲጊየ እናተ እደዚህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ትልቁ ነገር የሚያምሩ ልጆች ነው ያሏችሁ የእናተ አለማችሁ ልጆቻችሁ ናቸው ለልጆቻችሁ ስትሉ አብራችሁ ኑሩላቸው ቤተሰብ ሲለያይ ልጆች ይጎዳሉ እኔ ስላለፍኩበት ጠላት ደስ እዲለው አታድርጉ ፈጣሪ ይጨመርበት ቸርየ አንተ ትለያለህ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በቤታችው ይመላለስ ልጆቻቸውን ያሳድግላችው የልጆቻችው አምላክ ይጠብቃችውመልካሙን ሁሉ ለናተ ቤተሰብ🙏🏽

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 2 หลายเดือนก่อน +22

    ዳጌዬ ቤቢዬ እባካችሁ ስለልጆቻችሁ ስትሉ በመቻቻል አንድ ሁኑ እናትና አባት ቢለያዩም ሁሉም የራሱን ህይወት ይኖራል ልጅ ግን የሚያየውን ስቃይ የደረሰብን እናውቀዋለን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ይህን ትዳር ያለምልም ይባርክ የልጆቻችሁን ማዕረግና ደስታ ያሣያችሁ🙏🙏🙏❤ ፓስተር ቸርዬ እንወድሃለን🙏🙏🙏❤ሰይፍሻ🙏🙏🙏💗

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ትልቅሰው ቤቢ የሚባለው ነገር እይገባኝም!!! ቢቀርስ የምን ቤቢዬ ነው? ኤኤኤኤጭጭጭጭ የሌለ ነገር እኮ ነው

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 3 หลายเดือนก่อน +43

    ውይ ዳጊዬ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ብየሽ ነበር ከወራት በፊት እና እባክሺን ለወደፊት ትዳር ስይዝ አንቺን ነው ተምሳሌቴ ላደርግሽ ያሰብኩት በአላህ አትለያዩ!!!የማያልፍ ቀን የለም🙏

    • @tedyteferi5943
      @tedyteferi5943 3 หลายเดือนก่อน

      Esua ketlyayeche 2005 sheger club 9:00 ,,state baby yadnkuteb selzi yalewn ersute

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 2 หลายเดือนก่อน

      ياربيارب

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 2 หลายเดือนก่อน

      يارب يارب

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፓስተር ቼሬ የምር በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የምታስተምራቸው ነገሮች በጣም የሰውን ጭንቅላት የሚቀይር ኣስተማሪ ነው በጣም እናመስግንአለን እዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን ሰላም ለሃገራችን ተዋልዶ ትዳር መፍርስ በጣም ይከብዳል እኔ እደመለያየት የምፈራው ነገር የለም

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ ልጅ ወልዶ መለያየት በጣም ከባድ ነው ለሰይጣን መደሰቻ አትሁኑ ታረቁ እና ሰይጣን ድብን እርር ይበል ታርቃችሁ ፍቅራችሁን ዳግም ለማየት ያብቃን ለዚች አጭር እድሜ መጣላት አያስፈልግም ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 หลายเดือนก่อน +10

    እሰይ እልልልል 🎉🎉ሲተቃቀፉ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤ እንባ ተናነቀኝ 😢 ቸርዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ዳጊና ቤቢ እስከ ሽበት አብሮ ያኑራችሁ❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር አምላክ ስለድንግል ማርያም ብለህ በሁለቱም ልብ ውስጥ ጥላቻን አስወግደህ ፍቅርን መቻቻልን መዋደድን አስቀምጥ አሜን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 หลายเดือนก่อน +16

    ማፍረስ ቀላል ነዉ መገባት ነዉ ሚከብደዉ እዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ስለፈጠራችሁ አይለያችሁ ❤❤

  • @alemante1497
    @alemante1497 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊም ቤቢም በጣም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ምንምን ዓይነት ጥፋት ቢኖር ይቅርታ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ከዚህ በኋላ እኮ ለልጆች ነው መኖር ያለባችሁ እናተ በቂ ጊዜ ኑራችኋል ስለዚህ ይቅር ተባባሉ፡፡

  • @zed8788
    @zed8788 3 หลายเดือนก่อน +9

    ከዚሄ በሃላ ሸሸጉትና ተንከባከቡት የቤታችሁ ዋና እግዚአብሔር ይሁን በፀም በፀሎት በርቱ ;በእግዚአብሔር ቃል መሪ ይሁናችሁ ::እነኳን እግዚአብሔር አገዛችሁ
    ፓስቸር ቼሬ ዘመንህ ይባረክ ::

  • @HalimaEmam-mj4oz
    @HalimaEmam-mj4oz 3 หลายเดือนก่อน +35

    አልሀምድሊላህ እንኩን ታረቃችህ በጣም ከፉቶኝ ነበረ ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችህ ቸሬ እናመሰግናለን❤🎉

  • @KwasatMobility
    @KwasatMobility 2 หลายเดือนก่อน +26

    የምን መፋታት ነው ሁለት ጠንካራ አርአያ የነዛ ጣፋጭ ልጆች ወላጅ እንሰማም ሊፈጠርም አይችልም ሠላም ለናንተ 🙏 ስወዳችሁ 👌

  • @SonEliyas
    @SonEliyas 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ለማከብራችሁ ና ለምወዳችሁ አርቲስት እህት ና ወንድሜ በዛሬው የሴይፋ ፕሮግራም በአንድ ላይ ስላየኋችው በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ለወደፊቱም ፍቅር ና ትዳራችሁን እንደ ማር ያጣፍጥላችሁ ። በፈጠራችሁ አምላክ ስም የምለምናችሁ ወላጅ ከተሆነ በዋላ በራሳችን ስሜት ና ፍላጎት ላይ በእራሳችን የመወሰን አቅማችን መክሰም ና ለልጆቻችን የወደፊት ህይወት ተብሎ ሁሉን ለነሱ ተብሎ በትግስት ማለፍን ይጠይቃል ።

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዲህ ሰላየኃቸሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፓሰተር ቸሬም ትልቅ ስራ እየሰራሕ ነው ተባረክ በስራሕ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልሕ የነቤቢም ትዳር ሰላሙን ይመልሰላችሁ አብራችሁ አርጁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰላሙን ይስጣችሁ ተቻቻሉ እናመሰግናለን ፓስር ቸሪ ❤❤❤❤

  • @amdebirhanbelay
    @amdebirhanbelay 3 หลายเดือนก่อน +37

    ሰይፍሻ ፕሮግራሙን ሙሉውን ገና ሙሉውን አላየሁትም ግን በበጓ የሚያሰባስብ ሽማግሌ ፈጣሪ አያሳጣን እናመሰግናለን ቸሬ እና ሰይፍሻ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 2 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረክ ቸሬ ❤ ማነው እንደኔ ደስ ያለው ኡፍፍፍ😢 ሲተቃቀፉ አለቀስኩኝ ለምድነው ሱብሀነላህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቸሬ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው የኔ አንደኛ❤

  • @AmanhenokAmebereber
    @AmanhenokAmebereber 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ቸሬ አንተ የአንድ ሰው ትዳር ብቻ አደለም እያዳንክ ያለኸው ሀገርነው የሰራህልን❤❤ምክንያቱም ሀገር የቤተሰብ ውጤትነች እ/ር ቤተሰብህን ዘርህን ሁሉ ይባርክ💞💞💞
    ዳጊየ አንች የልጅ አዋቂ ከእድሜሽ በላይ የተፈተንሽ የፀናሽ ጠንካራ የሴት ምሳሌ ነሽ! እ/ር ከአንች ጋር ይሁን❤❤❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 หลายเดือนก่อน +18

    እርቃችሁ በወንጌል ታግዞ ነው የተዘራው የክርስቶስ ወንጌል ለዘላለም መዳናችሁ እየሱሰ እምኖ መዳን ይሁንላችሁ የተዘራው ይብቀል ክርስቶስ ቀሪው ዘመኖችሁ በቤቱ ይለቅ !!! በፀሎታችን እናስባቸው የምንል👍👍👍👍👍

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 หลายเดือนก่อน +60

    ፖስቸር ቸሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እንዳንተ አይነቱ ሰው ያብዛልን🙏ዳጊዬ ቤቢዬ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ❤በጣም አዝኜ ነበር😢እናንተ ማለት እኮ ከኢትዮጵያ አሪቲስቶች መሀይ የትዳር ተመሳሌቶች እኮ ናችሁ

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን ለብዙ ጓዳ መልስ ስለሆንክ እናመሰግናለን ተባረክ እንደምድር አሸዋ ብዛልን ቤተሰብህ ይባረክ እናንተም እግዚአብሄር ይርዳቹ በደስታ በምስጋና ተመለሱ አምላክ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏

  • @meskerembifa2485
    @meskerembifa2485 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለልጆችሽ ስትይ ሁሉንም ነገር ትተሽ ይቅርታ ስጭው ከልብ ቤቢ ወንድማለም አንተም እንደቤቢ ነው የምመክርህ አንተላይ ግን ጫን የምለው መሪው እጅህ ላይ ስላለ ትህትና ዝቅ ማለትን አምላክህን ልቤን ስበርልኝ ብለህ ፀልይ እኔ ምሳሌናቹ አንድግዜ የሰጠችው አስራት በኩራቷን ሰራተኛን ይዛ ሔዳ ተመልሳ መጣች ብላ ስትናገር አድናቅያዋነኝ አጠንክራኛለች በርታ ተጠቀምበት ዝመኑንም ዋጅት ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል እና በርታ ወንድማለም በርታ

  • @beruassefa5413
    @beruassefa5413 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚሰብሔር ይሰጥ የኔ ወንድም። እንደአንተ አይነት ሰው ቢኖር የሰንቱ ቤት ባልፈረሰ። ተባረክ

  • @hannaadugna1821
    @hannaadugna1821 3 หลายเดือนก่อน +53

    በምክንያት ነው የምወድክ ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 3 หลายเดือนก่อน +8

    እፍፍፍ አብረው ሳያቸው እንደት ደስ እንዳለኝ እረ ታርቃችሁ ከልጆቻችሁ ጋ ለማይት ያብቃን ትዳር ሲፈርስ ልጆች ይጎዳሉ አላህ ያስጠርካችሁ ❤❤❤❤ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @EmuAbebe-c4e
    @EmuAbebe-c4e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለአስታራቂዎቹም ለታራቂዎቹም አላህ እረጅም እድሜ እና ጤናይስጣችሁ አስታራቂዎችንም ያብዛልን❤

  • @ቤዛ-ጀ5ጠ
    @ቤዛ-ጀ5ጠ 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን.
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም አዝኘ ነበር ሰይጣን ተቃጠለ
    ሰይጣን አፈረ
    ምቀኛ ተቃጠለ
    ሁሌም በፍቅር ኑሩልን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 หลายเดือนก่อน +10

    መድሀኒአለም ይግባ በመሀላቹ ችግሩ ሙልጭ ብሎ ይጥፋ አብራቹ ጃጁ አንጂ የምን መለያየት ነው እምንወደው ቸርዬም ተባረክልን እንወድሀለን❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 หลายเดือนก่อน +18

    በመጀመሪያ ክብር ለሰማይ ለምድር ንጉስ ተመስገን🙏🙏🙏
    እንባዬ ነው የመጣው በውነት እንኳን ደስ አላችሁ ብዙ ትምህርት ወስጄባችኃለሁ🙏🙏🙏
    አመሰግናለሁ ቸሬ🙏🙏🙏

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አላችሁ:: ትዳር ክብር ነው:: መኝታውም ንፁህ ነው:: እንዴ ትዳር ውስጥ ከተገባ እና ልጅ ከተወለደ በኅላ ኢጎን ትቶ ልጅን ማስቀደም ነው:: እባካችሁን ለልጆቻችሁ ስትሉ በመከባበር እና በመፈቃቀር በስላም ኑሩ:: ቤቢ ግን ደስተኛ አይመስልም:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ::