ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አጓጊው ቅጣት | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ค. 2023
  • ውድ የ samtella (ሳምቴላ ) ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ በጉጉት ስጠብቁት የነበረውን የነሳምሪን ቅጣት (ክፍል ሁለት) ይዘንላችሁ መጥተናል ዘና በሉ!
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 312

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +71

    ከነዝህ ጥንዶች ጋር ማነው እንደኔ ፍቅር የያዘው🙌🙌🙌ትወና አንደኛ ይመቻቹህ🙏✍

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔ ራሱ ፍቅር አሲዘውኛል 😘👌

    • @aserlopwle
      @aserlopwle ปีที่แล้ว

      Enes betam sus asizognal

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 ปีที่แล้ว +43

    የሳምሪ አንደኛ😂😂😂በላይክ አሳዩኝ

  • @user-pv2dd5vv8b
    @user-pv2dd5vv8b ปีที่แล้ว +29

    ማነው እነዝህን ጥዶች እሚወዳቸው
    የመዳም ቅመሞች ያሰብንው ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +20

    ከውሸትፕራንክ የናተ ድራማ ተመቸኝ በርቱ. ቀጥሉበት❤

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo ปีที่แล้ว +27

    ጓጉቼነበር ውይ እኔሆዴ😂😂😂❤❤❤ቶሎቶሎ ኑኑኑ❤❤❤❤❤

  • @Tube-xo7ut
    @Tube-xo7ut ปีที่แล้ว +20

    ስታምሩ በጣም ነዉ የሚዝናናዉ ❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ❤

  • @leylayimam
    @leylayimam ปีที่แล้ว +12

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያለንበት ጊዜ ከባድ ነዉዱአ እናድርግ ሰላሞ እድመለሥ

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 ปีที่แล้ว +17

    ሳምሪ የኔ ፍልቅልቅ ችሎታሽን አድንቄዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 ปีที่แล้ว +15

    አንደኞች!!! የፊልም ዳይረክተሮች የት ናችሁ ? እንቁ ተዋንያን ሳትደክሙ ደጃችሁ ድረስ መጥተውላችሁአል::👏👏👏👏👏

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w ปีที่แล้ว +7

    አረ ወየው ቀሚሰ የለበሰው እንዴት እንዴት ነው የሚያድረገው አወረገረገው 🙉🙉🙉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seralove8471
    @seralove8471 ปีที่แล้ว +2

    አረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ሳምሪ አንደኛ ናት ማሪያምን😍😍😍

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስስስስ የሚል ጨዋታ ሳምሪዬዬዬዬዬ ትችያለሽ አቤሎ በሳምሪ ኩራ እንኳንም subscribe አደረኳችሁ ሁሉም የተቀጡትን በብቃት ተወጥተዋል በሰፊው እንጠብቃለን ልእልት ነኝ

  • @kumem9576
    @kumem9576 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል ጨዌታ ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያቹ ምርጥ ኢትዮጵያዋናች❤❤❤❤❤❤

  • @amentube9168
    @amentube9168 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂ሳምርዬ አይ ዞን ወደቀች ❤❤❤ማር❤የኔ ቆንጆ😂😂😂

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አንደኛ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ይመቻችሁ ኑሩልን❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ተዋናይ ነሽ ❤❤❤👍

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว +9

    ይሄድራማ ቀጣይ part 2እጠብቃለን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amentube9168
    @amentube9168 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂እረ ወንድ ልጅ በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አሻወርቄ
    @አሻወርቄ ปีที่แล้ว +2

    እረወዬው በሳቅ ፈነደሁ ወላሂ ሳምሪዬ ምርጥትወና የኔማር እሱምጎበዝነው ፈታ እዳረጋቹሁኝ ፈታያለእጀራይስጣቹህ❤❤❤

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ችሎታ❤❤❤ አንደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳምሪ

  • @mak_bintali
    @mak_bintali ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅 ፍፄ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ያበደ ነው

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke ปีที่แล้ว +5

    አቤት ደስ ስትሉ እውነት ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว

    ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ዋው ዋው አሪፍ ቅጣጥ በሳቅ ጦሽ ነው ያልኩት

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ደስትላላችሁ በርቱ

  • @sinahosi2767
    @sinahosi2767 ปีที่แล้ว +1

    Asey yene konjo GBU I am from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ሳምርየ ዋውውው ጥበብ ጠርታሻለች

  • @user-gg6qn5zf1r
    @user-gg6qn5zf1r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻቺሁ

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-no3uw4cv3z
    @user-no3uw4cv3z 6 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ የወንዱን ሳምሪ ትስራዉ ደምጹ አልሄደም በተረፈ ቆንጆ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትን😂😂😋 ወይኔ ልጁ ግን በሂሉ ሲራመድ😂😂

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣😂😂😁😁😁
    ውይይ..😍.የኔ ሱሶች ሰው ሱስ ይሆናል እንዴ እንደዚህ በእመቤቴ ሱስ የሆናችሁብኝ ነገርስ 😘
    ውድድድድ.....በማያልቀው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw ปีที่แล้ว

    gobez nshe marayamn ትወና ዋው ቁርጥ ሽማግሌ

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 ปีที่แล้ว +4

    ፈታ አረጋችሁን😂😂😂😂❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว

    ቁጭ በይ ቁጭ በሉ😂😂😂😂😂

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji ปีที่แล้ว +5

    የምወዳቸው ጥንዶች

  • @beti9385
    @beti9385 ปีที่แล้ว

    ማርያምን እደዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ ስትወድቅ❤❤😘😘

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ ሞቶኩኛ በጣምነው ምታምሩት ሰላማቹ ይብዛ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂 ጉልበቴም ከዳ ...ሳምሪዬ ❤አንደኛ

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ አቦ❤

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h ปีที่แล้ว

    ያምራል ተዝናኝቻለሁ አመሰግናለው ❤️❤️

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የሳኩት

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v ปีที่แล้ว

    ማርያምን ሳምርዬ ይከንን ትወናሽን አሳድጊው የምር

  • @alemtube12
    @alemtube12 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ቁጭ በይ ቁጭ በሉሀሀሀሀሀ

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ስታስቁ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว

    ትወና ትላለህ ዋውውውው ያምራን

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ ปีที่แล้ว +7

    ሣምሪ 😂😂😂😂ስወድሽ እኮ የኔ ተዋናኝ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻችሁ በእውነት ዘና ነው ያልኩት😂😂😂😂

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክ ትወና አንደኛ በሌላት በሳቅ ፍርርስስ አልኩኝ

  • @zinet5240
    @zinet5240 ปีที่แล้ว +1

    ሶስተኛ ኮማች ሁኘለሁ አየ ሳምሪ በሳቅ ገደልሺኚ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว +1

    you are beautiful family keep going god bless more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂ስምርዬ የኔ አደኛ ❤❤❤

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ሁሉም ያምርብሻል በቃ የገጠርን ወሬ ትክክልኮናት

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ስታምሩ ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j ปีที่แล้ว

    የኔምርጦች🥰🥰 ውይኔ በሳቄ😂😂

  • @merylamma4182
    @merylamma4182 ปีที่แล้ว

    Woow bertuu betam desi telalechuu weganochuu fetaa belu

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว

    ማርያምን በጣም ምርጥ ስራ ይቀጥልልን😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @soos3805
    @soos3805 ปีที่แล้ว

    በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ እረ ውይ በሳቅ ገደላችሁን

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 ปีที่แล้ว +1

    ሳምርዬ አንደኛ ነሽ

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ትችያለሽ አንደኛ ሶስታችሁም እንኩዋን ተቀጣችሁ ችሎታችሁን አሳያችሁን እዚህ ሰራን እያሉ ከሚላዘዙ ድራማ ሰሪዎች ትበልጣላችሁ

  • @qusaialmomani9438
    @qusaialmomani9438 ปีที่แล้ว +5

    ይመቻችሁ ቤቱግን ከመዳም ቤት አይተናነስም ዎዉ 👍

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 ปีที่แล้ว +1

      Eko setadelu eko newo

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +2

      የጠንካራዋ የዳጊ ቤት ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@fadillamarkosi9137 ደምሪኛ

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ ปีที่แล้ว

    አደኛ ኮሜች 🤪ክክክክክክክክክ ስታምሩ

  • @asrbeb4231
    @asrbeb4231 ปีที่แล้ว +1

    አር ወይኔ ምርጥ ዲራማነው

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅ሳምሪ

  • @soos3805
    @soos3805 ปีที่แล้ว

    በጣምነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 ปีที่แล้ว

    Betam arif tewena new altechalshim eko samri❤❤❤

  • @alamworke4574
    @alamworke4574 ปีที่แล้ว

    Wow amazing samir❤

  • @hana-21
    @hana-21 ปีที่แล้ว

    Wow ጥሩ ትወና 😅😅😅😅

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 ปีที่แล้ว +4

    ድራማውው ይቀጥል የምትሉ😂

  • @kunnabasheerakkaparamba5280
    @kunnabasheerakkaparamba5280 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ ❤ትችያለሽ ሁላችሁ ትችላላላች ስታስቂ😅😅😂

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 ปีที่แล้ว

    ሲያምርባቸው😂❤ ይመቻችሁ አቦ

  • @bitsuanyesuneh9831
    @bitsuanyesuneh9831 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ስትወርክ አልቻልኩም 😂😂 በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ነዉ ያየሁት እመቤቴን❤

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 ปีที่แล้ว

    እረ ሆዴ ቆሰለ ሳምሪዬ ትወና ትችያለሽ እናቴ 😁😁😊

  • @yegebreail
    @yegebreail ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ዛሬ ገና ሰብስክራይብ አደረካችሁ 🤣🤣🤣

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅስ ያብዛላችሁ ❤

  • @smrimohamad3540
    @smrimohamad3540 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 ዋው ሳምሪ ትችያለሽ

  • @Beba873
    @Beba873 ปีที่แล้ว

    ዋውውው❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-kd8kb6pt9j
    @user-kd8kb6pt9j ปีที่แล้ว

    ዋው❤❤❤

  • @jamilajemi9350
    @jamilajemi9350 ปีที่แล้ว

    s 1የኔ ቆንጀ ያምራል ማር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว +1

    ገና አላየሁት ቦታ ለመያዝ ነው

  • @kedigaTube
    @kedigaTube ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላምእንኳንደህናመጣችሁእሰኪበቅንነትሰብሰክራይብአድረጉኝ ቤተሰብ❤

  • @dxbmariyamariya5013
    @dxbmariyamariya5013 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ድራም

  • @hiwilove8293
    @hiwilove8293 ปีที่แล้ว +1

    እረ ቶሎ ቶሎ ኑልን ❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 ปีที่แล้ว

    Gobezoch 👏🏾

  • @belechsameri6318
    @belechsameri6318 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ደስትላላችሁ❤❤❤😂

  • @mimialemu4204
    @mimialemu4204 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ አልተቻለችም አሪፍ ነው

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 ปีที่แล้ว +1

    ትመቹኛላችሁ😂

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂❤ ሁላቹህም ሰርታቹታሀል

  • @Zafran308
    @Zafran308 ปีที่แล้ว

    Kuch bey😅

  • @adee4662
    @adee4662 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጦች

  • @Zeidderibe-qb1fx
    @Zeidderibe-qb1fx ปีที่แล้ว

    እግዳ ነኝ💃

  • @hana-21
    @hana-21 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱን አወራሽ ሳምሪ 68 በትልቁ መንግስት ቀጣዎት አባ❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 ስወዳቹህ 💚💛❤️🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅❣️

  • @user-rc8ev2cm6c
    @user-rc8ev2cm6c ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ጉደ ሳምሪይ የኔ ፈልቅል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MewudedGRMA
    @MewudedGRMA 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z ปีที่แล้ว +1

    Samriye❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-cj4td5ou8l
    @user-cj4td5ou8l ปีที่แล้ว

    ትቺላላቹህ