የምትወጅዉ/ደዉ ሰው አልፈልግህም/ሽም ካለ ይህን አድርግ/ጊ! - if the person you love tells you I don’t want you DO THIS!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 38

  • @RawedaAbas
    @RawedaAbas 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም የማደንቅልሽና የወደድኩልሸ ነገር መንፈሳዊነትሸ ነው በቃ የምትናገሪው ነገር ሁሉ በቁርአን በሀዲስ ያለ ነገር ነው በሁሉም ቪድዮችሸ የተገነዘብኩትና የተረዳሁት መንፈስ ጠንካራ መሆነሸ ነው በፈጣሪ እርግጠኝነት እምነት አለሸ በዚሁ ቀጠየበት አሏህ ይጨምርልሸ ትምህርቶችሸ በጣም ጠቅመውኛል ካለሁበት የስሜት ሀሣብ ጫና እድላቀቅ እድተው እንድለቅ የኔ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትኩረት እንዳደረግ ውስጤ የሚነግረኝ ሀሣብ ስሜት እርግጠኛ እድሆነ በውጣዊው እውቀቴ እምነት እንዲኖረኝና እድወስንና እርምጃ እድወሰድ ስበብ ሆነሽኛል

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ ስለ የተብራራ አስተያየትሽ። ከቪዲዩዎቹ እየተጠቀምሽ መሆኑን በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ እኔን ተጠቅሞ መንካት የፈለጋቸውን ሁሉ እንደሚነካ አምናለሁ 🙏🏽

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 หลายเดือนก่อน +9

    ያለ እርሱ/ሷ ህይወቴ ባዶ ነው የሚሉ ፍቅረኛሞች በእርግጠኝነት ህይወት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውምና ልብ ሊሉ ይገባል! በጠም አስተማሪ ሃሳብ አንስተሽ አስተምረሽናልና ቀጥይበት … በጣም እናመሰግናለን ሜሊ፡፡

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጎበዝ! እውነትሽን ነው እንከን የለሹ ፍቅር የእግዚአብሄር ፍቅር ነው።ሲቀጥል የእናት ፍቅር ነው።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው 😊

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ እንደራስ ማወቅና በራሳችን ሒወት እንደመኖር ደስታ የለም ፍቅሩ እራሱ እንደዛ ሲሆን ነው እሚሳካው የምን ሙጭጭ ነው ፍቅር መስጠትጭ ተለጥፎ መታመም እንዳልሆነ ሊገባን ግጅ ነው ከሁሊም በላይ እግዛአብሔር ይበልጣልል እናመሰግንሻለን የኔ ማርርር

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      ስለ አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ተባረክልን:: የፊት ድኮር ግን ይታሰብበት coz it leads for skin cancer

  • @TirhasMulugeta-i5x
    @TirhasMulugeta-i5x 5 หลายเดือนก่อน +2

    Self love lay bedenb video srilgne ❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  5 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comment. I will do.

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜ 35 ነዉ ቤተሰቦቼ ባለማግባቴ ይሰድቡኛል ምን ላድርግ...?

  • @riyaanaaaanna8159
    @riyaanaaaanna8159 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @tigest6139
    @tigest6139 หลายเดือนก่อน

    The way hulunm nger Gils endihon mtadergibet nger betam Des ylal tnx ❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      I’m glad it’s clear 🙏🏽

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 5 หลายเดือนก่อน

    Your willingness to share your thoughts and ideas on life issues is truly inspiring. When you teach others, you not only help them connect to the source or creator, but you also deepen your own understanding. Teaching is a profound way of learning, and your insights are a valuable gift to those around you. Thank you for your generosity and wisdom.

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  5 หลายเดือนก่อน

      Yes, I believe in that! The more we try to explain things to others the more we understand it better. Thanks a lot for sharing your insight in each of the comments you leav Lemiroba 🙏🏽

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 6 หลายเดือนก่อน

    Melian, as usual this is also different and amazing thank you so Much dear.
    God bless You 🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much. I'm glad you like it

  • @letaykahsay3394
    @letaykahsay3394 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks sister

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 6 หลายเดือนก่อน

    u are what the doctor ordered ❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you Etsegenet. I already mad a video on your question about the information. It will be out soon 😊

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis ❤❤

  • @julianamalika5282
    @julianamalika5282 6 หลายเดือนก่อน

    yeniy wud berasey sehett yatahut leji ale .ena befekir binleyayem gn end guadgna yemiyasalifewn hulu yaworagnal lesu normal nw leniy gn betamm pine alew

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግንሻለሁ

  • @hailubelayneh6888
    @hailubelayneh6888 6 หลายเดือนก่อน +1

    ur different !!

  • @bihonegntareke
    @bihonegntareke 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንች እኮ ትለያለሽ

  • @Semuni25
    @Semuni25 5 หลายเดือนก่อน

    your videos asmr for me

  • @TT-he6mo
    @TT-he6mo 6 หลายเดือนก่อน

    What is sad is my ex is still in love with me but to please his friends he merry what they choose for him and he wants me to fight for us and for me I deserve the best I love him and I forgive him and wish him all the best, because I don't want no drama in my life.

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  6 หลายเดือนก่อน

      I'm sorry about that. I'm sure you will have a better love life

  • @MegdelawitTizazu
    @MegdelawitTizazu 5 หลายเดือนก่อน

    Sle chakra sriln

  • @AwwalMohammed-v5l
    @AwwalMohammed-v5l 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍💕💕💕💕💕

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 4 หลายเดือนก่อน

      Kotuu qashtii too lubbuu ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 4 หลายเดือนก่อน

      Amshiir homaa hin yadiini kotuu qashtii nama qalii ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eexx2236
    @eexx2236 6 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘