ኢትዮጵያ Floating Exchange Rate ፖሊሲ ለመከተል ወስናለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው የፖለቲካ ተንታኝ በዝቶ ነበር ፤ ኢኮኖሚው ላይ ትኩረት ተደርጎ ቢሰራ ሃላፊነት ያለበት ትውልድ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመወሰን ትልቅ አቅም ይፈጥራል፡፡ thanks keep the good deed.

  • @asfawossenteka1410
    @asfawossenteka1410 5 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you so much for your quick and clear clarifications.
    May God help us!

  • @jemalmohammed9912
    @jemalmohammed9912 5 หลายเดือนก่อน

    Wasihun belay !ገለፃህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው!በተለይ ያስቀመጥካቸው ስጋቶችን በሚገባ አስረጂ ናቸው! ሆኖም በደስታ ፌስታ ለተመቱት ደስታቸውን በመጠኑ አድርገው የሚመጡ ስጋቶችን ተረድቶ ሊመጡ ከሚችሉ ችግሮችን ለመቋቋም ከወዲሁ እንድንዘጋጅ ይረዳናል እናመሰግናለን!!!!

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 4 หลายเดือนก่อน

    you best and logical man,please start to analysis the foreign business books
    ..
    Like rich dad poor dad

  • @eyerusalemworku2170
    @eyerusalemworku2170 5 หลายเดือนก่อน

    Your explanation was outstanding. I gained a lot of new perspectives and a deeper understanding of the subject. Great job! Keep up the amazing work

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 5 หลายเดือนก่อน +17

    ኧረ ወገን እንደ እንስሳት እርስበርስ በብሄር ከመባላት እንደኬንያውያን ቆፍጠን ብለን ይሄንን ለሁላችንም መከራ ይዞ የመጣ መንግስት እንታገል 🙏

    • @markosabebeadmasu9666
      @markosabebeadmasu9666 5 หลายเดือนก่อน +1

    • @kedirTube-ov7tf
      @kedirTube-ov7tf 5 หลายเดือนก่อน

      ጅል

    • @Jemsbond6553
      @Jemsbond6553 5 หลายเดือนก่อน

      @@kedirTube-ov7tf ከብት በባዶ አፍህ ኦሮሞ አማራ ትግሬ እያልክ ወደመቃብር ትሄዳለህ የሞትክ

    • @Jemsbond6553
      @Jemsbond6553 5 หลายเดือนก่อน

      @@kedirTube-ov7tfእሺ ብልጡ በባዶ አፍህ ኦሮሞ አማራ ትግሬ እያልክ ወደመቃብር ትሄዳለህ የሞትክ

    • @Jemsbond6553
      @Jemsbond6553 5 หลายเดือนก่อน

      @@kedirTube-ov7tf ውጣ ከዚህ አሳማ ካድሬ

  • @tayebulcha1878
    @tayebulcha1878 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜ አመሰግናለሁ እንደሁልጊዜው

  • @LiloFre
    @LiloFre 5 หลายเดือนก่อน +14

    great kmoweldge and best explanation from a perosn who drink Economics Like Water

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 5 หลายเดือนก่อน +15

    ሊከሰት ያለውን የገንዘብ ምንዛሬ ሁኔታ በጣም በተሻለ ሁኔታ የተገለፀበት ድንቅ ትንታኔ ነው። እናመሠግናለን።
    ህዝቤ በዋናነት በስፖርት ትንታኔዎችና በፖለቲካው የሴራ ትንተናዎች ላይ ብቻ ያተኩር ነበር።
    አሁን ደሞ ይህን መሠል የቀን ከቀን የህይወታችን አንዱ ሊሆን ግድ የሚሉንን የኢኮኖሚክስ ትንተናዎች መከታተል ብዙዎቻችን የምንመርጠው ይሆናል።

    • @tayebulcha1878
      @tayebulcha1878 5 หลายเดือนก่อน

      ​​@@GhionZeEthiopia አረ እራስህን በመሳደብ ቢያንስ አታስፎግር ለራስህ እዘንለት

  • @yitayalgashaw9185
    @yitayalgashaw9185 5 หลายเดือนก่อน +16

    እጅ መጠምዘዝን በበጎ ማየት አልታየኝም። የሚከፈለው ወለድ ታሳቢ ያደረገ አይመስልም። የውድቀት ውጤት ነው ብየ የማሰበው

  • @fitsumfitse1389
    @fitsumfitse1389 5 หลายเดือนก่อน

    very helpful information, thank u dear

  • @chicago9458
    @chicago9458 5 หลายเดือนก่อน +5

    IT IS PERFECT TIMING!!

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 5 หลายเดือนก่อน

    What a detailed and knowledgeable presentation .

  • @abdurahmanakmel699
    @abdurahmanakmel699 5 หลายเดือนก่อน +11

    ጥሩ ገለፃ ነው። እናመሰግናለን

  • @fekadunucha3188
    @fekadunucha3188 5 หลายเดือนก่อน +9

    መረገጥ ጥሩ ነው እንድማለት ነው።

  • @ahmedthamarudin8953
    @ahmedthamarudin8953 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ ከብሪክስ ስምምነት መሳካት ጋር አነፃፅረህ ብታየውና ውጤቱ ለኛ በተወሰኑ ዐመታት ውስጥ ምን ሊያስገኝ እንደሚችል ገለፃ ብታደርግበት መልካም ነው ።
    ስለ መረጃህ እናመሰግናለን

  • @SerajOmer-f9q
    @SerajOmer-f9q 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ መከራ ገና ብዙ መከራ ይጠብቀናል

  • @golumbiolumbi
    @golumbiolumbi 5 หลายเดือนก่อน +68

    ወንድሜ ብዙ ሃገር አይቻለሁ ከኛ የባሱ እሚባሉትም ፣ በ ባንክ እና ብላክ ማርኬት መካከል እጥፍ ልዩነት ካሉበት ጥዊት ሃገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት ። አያያዙ ከፍላጎት እና አቅርቦት አንጻር ከሆነ ፣ በጦርነት እና ብጥብጥ የላሸቀ ምንም አይነት ዶላር እሚያመጣ ደህና ንግድ ሳይኖረን ዶላር በተጋነነ መልኩ መጨመሩ አይቀርም ። የዛሬ 4 አመት ዶላር ስዘረዝር በባንክ 38 ብር በብላክ 46 ብር ነበር ፣ ዛሬ ባንክ 58 ብላክ 115 ነው ። ዶላር እንደዳይመንድ ነው ወደድንም ጠላንም ኢኮኖሚያችን መውደቁን መቀበል አለብን። መድሃኒት ሁሉ ማስገባት ተአምር ይሆናል ።

    • @benaszerihun19
      @benaszerihun19 5 หลายเดือนก่อน +3

      I don't think

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 5 หลายเดือนก่อน

      የዛሬ ስድስት ዐመትማ ዶላር 15-18 ብር ድረስ ወረዶ የነበረ ቢሆንም በሰሜኑ ቀውስ ምክኒያት የእኛን ብር ወዳለንበት ደረጃ እንዲደርስ አድርጎታል ።
      አሁንም የተወሰነው መልካም ውሳኔ ነው ባለፉት ዐመታት በተሰራው ስራ ምክኒያት የዶላር ፍላጎታችን እምብዛም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ !!

    • @skillstudycenter81
      @skillstudycenter81 5 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነው
      ይሄ የ win win situation ነው ነገር ግን ትልቁ እዚህ ላይ ኢትዮጵያ በንግዱ ዓለም ያላት ተፅዕኖ ምንም ያክል ነው ነው :: ከዛም ተጨማሪ የምታቀርበው ዕቃ ምንም ያክል ተፅዕኖ ያለው አይደለም::

    • @golumbiolumbi
      @golumbiolumbi 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@skillstudycenter81 eski enante endalachehut win win yargelen, ewunetegnaw ye waga lewut simeta man lek endehone enayalen.

    • @gechjone
      @gechjone 5 หลายเดือนก่อน

      ​no it was 27 birr

  • @lealemtesfay24
    @lealemtesfay24 5 หลายเดือนก่อน +5

    IMF እና WB 30 ዓመት ተከልክለው አሁን ሰተት ብለው ገብተዋል። import የሚደረገው export ከምታደርገው በሚበልጥባት ሃገር ዶላሩ ማጣጣም አይቻልም ዶላር ካላቸው የውጭ ዜጎችም መወዳደር አይቻልም። after all inflation

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነክ። እኔማ ት/ቴን ጨርሼ ልመለስ ነበር። ማን ወደ እዛ ሀገር ይመለሳል! የሚታገሉትን እ/ር ይርዳቸው እያልን ከመፀለይ ውጪ። ቤተሰቤን እና ኢትዮጵያዊ ወገኔን ማርያም ጠብቂልኝ

  • @SuperHailay
    @SuperHailay 5 หลายเดือนก่อน +1

    FDI mainly depends on security and labor productivity .

  • @abdulfetaakmel5474
    @abdulfetaakmel5474 5 หลายเดือนก่อน

    Beastly and clearly explained thank you sir!

  • @ZewduMeku
    @ZewduMeku 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yeah u r right
    If there is no import substitution, floating exchange rate is totally unacceptable and the economy also damaged!

  • @SolomnGumata
    @SolomnGumata 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, nice explanation

  • @yohanneskindu8794
    @yohanneskindu8794 5 หลายเดือนก่อน

    Nice suggestions, we need voices from economists from you.Keep it up!!

  • @Addistube778
    @Addistube778 5 หลายเดือนก่อน +13

    የብልፅግናው መንግስት ሀገሪቱን መቀመቅ ከቷታል😢😢

  • @brookkebede761
    @brookkebede761 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for sharing your insight !

  • @AssefaAlazie
    @AssefaAlazie 5 หลายเดือนก่อน

    Seber!!!!wasihun kaftegna view ....

  • @ANNNews501
    @ANNNews501 5 หลายเดือนก่อน

    i think its good in a long run economic development. we can see South Africa economy after floating exchange rate. in short run we might face these problem . thank you for the ethiopian economist view.

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ለትንታኔው። የመጀመሪያዪ ነው። ጥሩ ስሜት ያለው ሙያዊ ትንታኔ ነው። ማን እንበል ? ሙሉ ስም ፣ ሙያ የስራ ልምድ ቢነግሩን ፣ “በጥቁር ገበያ” የርሶን ማንንነት ከመገመት ያድነናል።

  • @bedilugebremichael3271
    @bedilugebremichael3271 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወደዚህ የገባነው በአይኤምኤፍ ጫና ነው ጥያቄ የለውም የሚከፋው ነበር በአይኤም ኤፍ የሚፈቀድ ብድር እንኳ ቢኖር ለቤተ መንግስት ግንባታ የሚውል ነው ሚመስለኝ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 5 หลายเดือนก่อน +2

      የኛ ነገር እኮ ግሩም ነው! እንዲህ ሰው መብላት አቅቶት ቤተመንግስት መገንባት ምን ይሉታል? ብልፅግና ማለት ይህ ነው!

    • @banibani1076
      @banibani1076 5 หลายเดือนก่อน +2

      አውነትህን ነው !

  • @ademseid-nu9cz
    @ademseid-nu9cz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ገለፃ ነው

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou brother

  • @Ayuobe1115
    @Ayuobe1115 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቤትህን እውርሳለው እያለ የትኛው diaspora ነው አገር ቤት የሚያስበው?

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa 5 หลายเดือนก่อน +5

    ከህዝብ የበለጠ መንግስት ይጎዳል ባይ ነኝ። በረጅም ግዜ፣ ለወደፊት ህዝብ በጣም ይጠቀማል። አሁን በቅርብ ግዜ የሚሆነውን ግን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @Yeshiyembf
    @Yeshiyembf 5 หลายเดือนก่อน

    Appreciated. Use parallel market than black market term.

  • @MisrakBeke
    @MisrakBeke 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks economist

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 5 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቱን በጣም ጠቃሚ ነው። ከካሊፎርኒያ የሚከታተልህ።

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt 4 หลายเดือนก่อน

    Bichalii.indee.bilaki.mariketi.baniki.bihoni.tirunew.minizarehu.na.nuroo.wudinatii.Anidikahonee.mini.yitakimaliii.silaa.Agalalatsikiii.inamasaginalen❤❤

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 5 หลายเดือนก่อน +3

    የውጭ ባለሀብቶች የሚመጡት እኮ የመጀመሪያ መስፈርታቸው የሀገሪቱ ሰላም ነው እኮ እንዴት ነው ዶላር አሳድጊ የውጭ ባለሀብቶች እስባለው ማለት ፍፁም ትክክል አይደለም

  • @simonabraha2671
    @simonabraha2671 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮውንም በፍላጎትና አቕርቦት ነበር ሚመራው ዶላሩ ምንም ለውጥ የለዉም !
    1. ከባንክ ዶላር ሚገኘው በኮሚሽን /ጉቦ ነው የነበረው ሃምሳ ምናምን ሚባለው ለፎርማሊቲ ነው! እንደጥቁር ገበያ ነው ባንኮቹ ሚቸበችቡት ማለት ነው
    2. በፖሊሲ ሳይሆን ተወዳዳሪ የሆነ ምርታማነትን ማሳደግ ነው መፍትሔው! በእርዳታ የተሞረከሰ ብልጭ ድርግም የሚል ኢኮኖሚ ፋይዳ የለዉም ወደ ሌብነት ግጭትና ደም መፋሰስ ነው ሚመራህ
    2.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 5 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን የሚሉት
    1 መንግስት ለህዝቡ ደና ነገር ይዞ እንደመጣ
    2ኛ የመንግስት አክቲቪሶቶች
    3ኛ ከእውቀት ነፃ የሆኑት ናቸው እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ ውስጥ በድጋሚ መግባቱ ያሳዝነኛል

  • @AyfersmWow-hx7xy
    @AyfersmWow-hx7xy 5 หลายเดือนก่อน

    ዋሰ አባቴ የውጭ ሀገር ኩልነት አያዋጣንም ❤❤❤❤

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 5 หลายเดือนก่อน

    ጥቅምና ጉዳቱን ንገረን ።

  • @JimaHararghe
    @JimaHararghe 5 หลายเดือนก่อน

    Well explained, i support a dual exchanging system instead of jumping into ocean without having enough swiming skill and capacity.

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 5 หลายเดือนก่อน

    ያማል

  • @MEU916
    @MEU916 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks wasu for quick response

  • @ethiolove8177
    @ethiolove8177 5 หลายเดือนก่อน

    thanks

  • @fraol.eticha
    @fraol.eticha 5 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ሆይ በቸርነቱ አኑሮን

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ! ! የኔ ፍራቻ፣ እንዲህ ዓይነቱ ድፍረት የተሞላበት እና ኃላፊነት የጎደለው ድርጊት በማክሮ ኢኮኖሚው ላይ ትልቅ እና አስደንጋጭ አደጋ ሊያስከትል ይችላል፣ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ሊያስከትል ይችላል። ይህ ደግሞ ወደ ፖለቲካዊ አመጽ ሊቀየር ይችላል። የምስራቅ አፍሪካ ፀደይ (ከአረብ አብዮት ጋር የሚመሳሰል) እያንዣበበ ነው። በቅርብ ጊዜ በኬንያ እና በኡጋንዳ ከተከሰቱት ክስተቶች ጋር ተመሳሳይነት ያለው ይመስላል። መንግስት የራሱን መቃብር እየቆፈረ ይመስላል!

    • @banibani1076
      @banibani1076 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኢትዬጲያ ህዝብ ምንም አያመጣም 😅

    • @dawitztmichael
      @dawitztmichael 5 หลายเดือนก่อน

      @@banibani1076 The quick brown fox jumps over the lazy dog :) 🐕

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 5 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect!!

  • @samueldesalegn6565
    @samueldesalegn6565 5 หลายเดือนก่อน

    thank you for your information!

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 5 หลายเดือนก่อน +8

    አሁን ደግሞ የማንን የቤት ኪራይ ልከፍል ይሆን???? እረ ሠው የተማረ ለማኝ እየሆነ ነው..... በ50 ብር ምሳ ከመብላት ወደ 500 ብር ምሳ መብላት እድገት አይደለም ለዚያውም በብዛትም በጥራትም የቀነሰ! የዛሬ 6 አመት ከጅቡቲ አአ ትራንስፖርት 49ሺ ነበር ዛሬ 240ሺ ብር ነው ከዚህ በላይ እብደት ምንስ ይኖራል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 หลายเดือนก่อน

      Wow

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 5 หลายเดือนก่อน +1

      የዛሬ 6 ዓመት ጅቡቲ ትራንስፖርት በፍፁም 49ሽ ሊሆን አይችልም።

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 5 หลายเดือนก่อน

    ኣንድ ቃል ብዙ ግዜ መደጋገም ይሰለቻል።

  • @KirubelTeklu-qw3wo
    @KirubelTeklu-qw3wo 5 หลายเดือนก่อน

    ባክህ floating or devaluation በቃላት ታምታታላችሁ ለኢትዮጵያ በጄ የሚላት(ጠብ ያለላት የለም) እሱ አንድዬ ይገላግለን።

  • @besemay
    @besemay 5 หลายเดือนก่อน

    ነጋዴዎች በተለያዩ መንገዶች ተጨማሪ እየከፈሉ ነበር በበረራ እንደሰማነው። ድዋል ያልከው የመንግሥቱን ሸክም ያበዛዋል።

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሚሲኪኒ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቁልቁለት መንገድ 1ብላ ጀመረች

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይ እኛ ቆይተናል ከጀመርን😢

    • @markosabebeadmasu9666
      @markosabebeadmasu9666 5 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለኸ? እኛ ስድስት ብለናል።

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 5 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new andand sector fixed mehon alebet , specially imports that are essential like food , oil , wheat n stuff

  • @AbduselamSeidu
    @AbduselamSeidu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ማብራሪያ

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 5 หลายเดือนก่อน +1

    Really good explanation. Thank you!
    My fear is, such a bold and irresponsible act may cause a massive shockwave on the macroeconomy, significant inflation being the top after effect. This, in turn, may translate into political unrest and revolt.
    Remember, East Africa's Spring (similar to Arab Spring) is simmering as evidenced in recent events in Kenya & Uganda.
    It is hard to rule out that the government is digging its own grave being coherced by the IMF! This might be the last nail in the coffin!😢

  • @abebesimma6700
    @abebesimma6700 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good views

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 5 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እንመሰግናለን።

  • @NatnaelErmiyas-q8e
    @NatnaelErmiyas-q8e 5 หลายเดือนก่อน

    this looks like Kenya's economy

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 5 หลายเดือนก่อน

    የሚያስቀው የግንቦት -7 ኢኮኖሚስቶች የዶላር ዋጋ በገበያው ፍላጎት ይመራ ሲል ነበር።

  • @plupadiermanufacturing4977
    @plupadiermanufacturing4977 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጦርነት ሀገርን ገድሎዋል ለመነሳት ጊዜ ይወስድብናል። በይፋ አሁን ተቀየረ እንጂ የምንገበያየው እኮ ብላክ ላይ በአለው ዋጋ ነው በተለይ ኢንፖርት የሚደረጉ ማቴሪያሎች።

    • @mulat2224
      @mulat2224 5 หลายเดือนก่อน +3

      ጦርነት ብቻ ኣይደለም ይሄ መንግስትስ ምን ሰራ ከ ፓርክ ውጪ

    • @danielhailu4451
      @danielhailu4451 5 หลายเดือนก่อน

      ዳቦ ለመግዛት ብር በማዳበሪያ ተሸክመን በጋሪ እየገፋን እንሄዳለን ዳቦው ከሌለ ብሩን ደፍተን ጋሪውን ይዘን እንመለሳለን ብል*ግናችን እዚህ እንደዚህ ነው

  • @chicago9458
    @chicago9458 5 หลายเดือนก่อน +1

    I am surprised "The Ethiopian Economist View" is not informed at all about the dual exchange rate!

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ኢኮኖሚያችንን ከማሣደግ ይልቅ እርስ በርስ እየተባላን በራሣችን ላይ ያመጣነው ጣጣ ውጤት ነው።

  • @TeoReda
    @TeoReda 5 หลายเดือนก่อน +1

    U will see the dollar going down

  • @yet19books
    @yet19books 5 หลายเดือนก่อน +6

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገር አልባነት ተሰማኝ በህይወቴ ዘመኔ ብዙ ህጎች ፀድቀዋል ይህ ግን አደዋን ከሙዜም ያላለፈ ከመፎከር ያልዘለለ የእሳት ልጅ አመዶች መሆናችንን የበግልፅ የስቀመጠ ነው ። ይህ ሕግ ሲተገበር ሀገር አልባ እንደምንሆን አትጠራጠሩ ።

    • @etsedeneke9260
      @etsedeneke9260 5 หลายเดือนก่อน

      ሟርት ስትወዱ

  • @remora8829
    @remora8829 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 5 หลายเดือนก่อน +2

    Buckle up Ethiopia!

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 5 หลายเดือนก่อน

      Yup... It is happening 🎉

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 5 หลายเดือนก่อน

      For roller coaster rides.

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 5 หลายเดือนก่อน

      @@tilahung3043 nothing good comes easy

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 4 หลายเดือนก่อน

      @@tilahung3043 why not. Nothing good comes easy.

  • @getenetmenberu5527
    @getenetmenberu5527 5 หลายเดือนก่อน +2

    Bank yalenen birr mn enargew? ene mekina sheche 7 millions bank maskemete nw gena bezi sament...what shall i do?

    • @golumbiolumbi
      @golumbiolumbi 5 หลายเดือนก่อน +1

      bro buy property, car or house, fast. your money will devaluate in half

    • @Muslimuhamza
      @Muslimuhamza 5 หลายเดือนก่อน +2

      Giza bet mekina tew mikinyatum mekina dubai lay be ethiopia birr megizat lijmer newe

    • @golumbiolumbi
      @golumbiolumbi 5 หลายเดือนก่อน

      @@Muslimuhamza esun alawekum nbr, eshi import setaregew tax ena transport sichemer endate nw, etif kehone yaw nw eco

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 5 หลายเดือนก่อน +1

      Do not save your money at bank. You have to invest on an asset

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 5 หลายเดือนก่อน +1

      Property house,car maybe buy shares in stocks when available.

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 5 หลายเดือนก่อน +2

    Who said there is no import substitution?? Replace cars with donkeys 🫏 and even better, walk along the palm-tree-lined, glittering streets of the " Coridor Limat" 😂
    Replace chocolate with "Muz-be-Dabo" and eat wild leaves for desert ( don't forget to add a pinch of salt) 😉

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 5 หลายเดือนก่อน

    Bezihe ayente be dolare menzare bete yegeza yegodal malet new??????eski yegebacihu zafelgi??

  • @birhanugobena8489
    @birhanugobena8489 5 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የሚያመዝነው ነገር ከIMF and world bank የሚገኘው ገንዘብ /ብድር ልማት ላይ አለመዋሉ ነው። ለኢኮኖሚው ከእንቅርት ላይ እንዲሉ !!

    • @golumbiolumbi
      @golumbiolumbi 5 หลายเดือนก่อน +2

      ገንዘቡ ፓርክ እና መብራት ላይ ይውላል ፣ ለአበዳሪዎቹ ብልጭልጩን አሳይቶ ይበደርና ፣ እዳውን መክፈል ሲያቅተው እንደተለመደው ሃገሩ ይሸጣል ።

    • @teodorecity
      @teodorecity 5 หลายเดือนก่อน

      Le corridor new genzebu yefesesew ena le bete mengeset

    • @golumbiolumbi
      @golumbiolumbi 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@teodorecity እኮ እንዴት እዳው ይከፈላል፣ ፈጣሪ ይከተለን ብቻ ።

    • @teodorecity
      @teodorecity 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@golumbiolumbi ያለፋት ባዶ ካዝና እና ብድር ነው ያስረከቡኝ እንዳለው እሱም ግጦ ግጦ ለቀጣዩ ባዶ ካዝና ከ ብድር ጋር ያስረክባል

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 5 หลายเดือนก่อน

      ከቤተመንግስት በላይ ምን ልማት አለ?😏

  • @zewduseid8805
    @zewduseid8805 5 หลายเดือนก่อน

    I can not understand

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 5 หลายเดือนก่อน +1

    10 billion liquid $$ + $ 2 billion - is HUGE reserve !

    • @SuperHailay
      @SuperHailay 5 หลายเดือนก่อน +1

      It is debt not aid.

  • @gediwon6288
    @gediwon6288 5 หลายเดือนก่อน

    Go ahead

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 5 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ቀደም ሲልም እቃቸውን የሚሸጡት በጥቁር ገቢያው ሒሳብ ላይ ተመስሮቶ ነው። ቡዙ ለውጥ ኣይታይ ይሆናል።

    • @markosabebeadmasu9666
      @markosabebeadmasu9666 5 หลายเดือนก่อน

      የጥቁር ገበያው ዋጋ ባለበት ቆሞ ይጠብቃል ብለህ ነው?

  • @Romans8.38-39
    @Romans8.38-39 5 หลายเดือนก่อน +6

    What is the real deal when you import any goods from abroad?
    How much is one importer spends practically to buy a single dollar?
    Don't you know that any budy has to spend 110 to 115 birr to buy a single dollar to open LC.
    Don't you know banks work just like this unofficially.
    So what difference it's going to make if Importers got usd from banks officially with the same purchase amount?

    • @Alexander-qx7zm
      @Alexander-qx7zm 5 หลายเดือนก่อน +2

      You are correct. Banks informally sell a dollar with the black rate. As for me, floating may not affect the import and the macro economy as well. The only difference i saw here is that bringing the informal activities to the formal one. Let us see if it hurts the whole economy or not.

  • @chicago9458
    @chicago9458 5 หลายเดือนก่อน +10

    You have been out of the loop for a few years. We already have dual exchange currently. From the US you can send legally today 115 birr per dollar directly deposited to your bank account. The rate was 122 birr/1 usd a couple of months ago. So the government had been studying this at least for a couple of years. So your idea of dual exchange is an old trick. Now is the time for the market to decide the value of birr to any foreign currency. We as a people should support our government implement its economic policies which is to make our country competitive in the global market place. How do we do that? Intentionally, stop consuming imported consumer goods such as clothing, shoes, alcohol, building materials, etc...

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 5 หลายเดือนก่อน

      yeah we have to produce more than we consum. I AM GOING TO BUY ETHIOPIAN SHOE ,CLOTH AND EVERY POSSIBLE PRODUCT EVEN FROM OUT OF MY COUNTRY.
      GREAT VIEW . THANKS

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 5 หลายเดือนก่อน

      What bothers most is cost of medicines, which is essential needs.

    • @negaasmeromtewolde4020
      @negaasmeromtewolde4020 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ahmedthamarudin89538:50

  • @Mlknalm
    @Mlknalm 5 หลายเดือนก่อน

    እናዝናለን

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወያኔ ማረኝ 😂

    • @Mlknalm
      @Mlknalm 5 หลายเดือนก่อน

      @@Amen-vh8pt hager teshetalech

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኢኮኖሚ መንገጫገጩ እይቀሬነቱ ሳይዘነጋ Floating ከ-Devaluation ይሻላል የሚሉ ቁጥራቸው ቀላል አይደለም____

    • @abelhiruy4893
      @abelhiruy4893 5 หลายเดือนก่อน +1

      ስንት ናቸው? በጥናት ነው ወይስ በግምት?

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 5 หลายเดือนก่อน +1

    በኣማርና መናገር መኩር።

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y 5 หลายเดือนก่อน

    IMF is time framed, so decision seems on time. But you have somehow focused on negative effect, why???? tks

  • @biruktegegn5375
    @biruktegegn5375 5 หลายเดือนก่อน

    Foreign direct investment ጦርነት ባለበት እና bureaucracy እና corruption የትም በማንቀሳቅስበት ሀገር ነው የሚመጣው?
    በደና ጊዜ እግዜር ከዚ እብድ መንግስት ስለገላገለኝ አመሰግነዋለሁ🙏🙏

  • @tdf-ng2bj
    @tdf-ng2bj 5 หลายเดือนก่อน +5

    Investment comes only to a stable country.

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 5 หลายเดือนก่อน

      True

    • @addisualemayehu278
      @addisualemayehu278 5 หลายเดือนก่อน

      False. Investment comes to other states except Amhara state. Stop the war.

  • @BegoNetworks
    @BegoNetworks 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጥሩ አርገዋል ነገር ግን የመንግስት ዉሳኔዎች እያንዳንዱ ግለሰብ ላይ ተፈፃሚ መሆናቸዉን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ። እንደ ኢትዮጵያ ላለ ሀገር ፖለቲካዉ ነዉ ኢኮኖሚዉን ነዉ የሚመራዉ።

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቸር ያሰማልን ወዳጄ! ሀገሬ ጉዞዋን ቀጥላለች!!

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 5 หลายเดือนก่อน

    ሀገር ጠፍ ማለት ነው ዲቫሎሺ በሺ እጅ ከዲቫሎሽን ይሻላል የትኛው የዶላር አቅርቦት ሲኖር ነው

  • @Ayuobe1115
    @Ayuobe1115 5 หลายเดือนก่อน +1

    በባንክ 74 ገብቷል ከዚ በላይ devalue አለ እንዴ?😂😂😂

  • @TarikuW-j4y
    @TarikuW-j4y 5 หลายเดือนก่อน

    Its anice comment but.....

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu5276 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሀገርቱ ውድቀት ወይም እክስፓርት መቀነስ የሀገርቱ ባለስልጣን ዶላር ማሸሽ ውጠት ነው

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 5 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @by8344
    @by8344 5 หลายเดือนก่อน

    I was wishing not to take any support from IMF or WB. But not possible I guess since we have to repay back previous loans and buy some imports. It would be good to have similar agreements with Emirates with others and also brics. We have to use the $ for critical needs, try to export more, remitance through the govt. system and cut down on unnecessary imports. We will succeed. But let us not take more $ loans we will be trapped in more debt.

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 5 หลายเดือนก่อน +2

    የውጭ ቃላቶች መጠቀም ኣቛርጥ።

  • @gizachewabebe3795
    @gizachewabebe3795 5 หลายเดือนก่อน

    ከደም መጣጮቹ IMF-WB ጋር መስማማት ማለት የውድቀት፡ የውርደትና የመንግስት ውጤታማ አለመሆን ምልክት ነው፡፡ በገዛ አገርህ፡ በገዛ ሃብትህ፡ በገዛ ንብረትህ የሌሎች ሎሌ ለመሆን የሚዳርግህ ከጥበብና በዕውቀት የራቀ አመራር ሲሰፍን ነው፡፡

  • @ENSEMAABEBA
    @ENSEMAABEBA 5 หลายเดือนก่อน

    ለድርድር ዶላር ለማግኘት ይህን ማድረግ ብቻ በቂ ነውይ ? ተበድረህ ለመመለስ ሃገር ሰላም መሆን መስፈርት አይሆንም ወይ በአብዛኛው ግብር በማይሰበሰብ ሃገር አበዳሪ ሃገራት መስፈርት አይሆንም ወይ?

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 5 หลายเดือนก่อน

    There are so many international investors who would be interested in investing in Ethiopia. The floating market will give them confidence that the dollar they bring in to the country is safe. If it goes down, they can wait until it goes up to cash it.

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 หลายเดือนก่อน

    Dual exchange is already in use if you don’t know. There used to be Abey exchange in USA 😂

  • @abugida794
    @abugida794 5 หลายเดือนก่อน

    አረ ለምንድነው የምደክመው ወንድሜ አገርን ይጎዳን ነው የሚባለው