S12 Ep.6 [Part 1] - ክሪፕቶከረንሲና ቢትኮይን | Cryptocurrency & Bitcoin - TechTalk With Solomon

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • ቢትኮይን ምንድነው? ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል አድርጌ በጣም ቀለል ባለና ቴክኒካል ነገሩ ሳይበዛ ለሁላችሁ ተሰማሚ እንዲሆን አድርጌ አቀርብላችኋለሁ!
    What is Bitcoin? What does cryptocurrency or digital currency mean? How does it work? Who created it? What is the underlying blockchian technology? How will cryptocurrency change the future of world economy? I will present these topics to you in two episodes with a very simplistic explanation. Enjoy!
  • วิทยาศาสตร์และเทคโนโลยี

ความคิดเห็น • 404

  • @AbenyLikissa
    @AbenyLikissa 2 หลายเดือนก่อน +4

    The only person I trust and listen to about technology 😊

  • @FikruChane
    @FikruChane 3 หลายเดือนก่อน +11

    ለሀገራችን እንግዳ ብቻ ሳይሆን ውስብስብም ነው፣ አኛን ለማስተማር የምታደርገው ጥረት እሚስመሰግንህ ነው፣ በርታ ግን ስታወራ አትፍጠን ስታስረዳን ቀለል አርገው ምሳሌዎችህም የተለመደ ቢሆን ይመረጣል

  • @matebemolla9267
    @matebemolla9267 2 ปีที่แล้ว +28

    እናመሰግናለን የነቃና የበቃ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻህን እየተወጣህ ነው በርታልን

    • @EyobShone
      @EyobShone 3 หลายเดือนก่อน

      That's what in my mind

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 6 ปีที่แล้ว +29

    እናመሰግናለን ለትምርቱ ዋው ታድለህ ጭንቅላትህ ምሁር ነህ በርታ ጌታ ይጠብቅህ

    • @mohadali6245
      @mohadali6245 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ክርስቲየን ከሆንሽ፣ ይህንን ነገር አትቀበይዉ፣የ666 እጅ ዉስጡ ለይ አለበት።ለዚህም ምስክር ይሆንሽ ዘንድ። ኢቨንጄካል ተቪ ውስጥ፣ በመረናታ ፕሮግራም ላይ ስላ ቢትኮይን አስተምራዋል!!!

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว +1

      ደነዝ። ጀግና የሰራውን ማውራት?

    • @yohanesteshome6299
      @yohanesteshome6299 2 ปีที่แล้ว +1

      Everything doesnt belong too 666 bro by the way poples say its 666 when they first see the phone you are typing on

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

    • @Jocy939
      @Jocy939 2 ปีที่แล้ว

      @@user-bz7fj1fk2m
      ተምሮ ማስተማር ምኑ ያሰድባል?
      የመሳደብ ሱስ ካልሆነ በቀር😮

  • @ayeleyemane3173
    @ayeleyemane3173 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ ነው ሶል የሚገርም platform ነው

  • @PastorBayuTadesse
    @PastorBayuTadesse 2 ปีที่แล้ว +9

    This is what I'm looking for & thank you for your clear & comprehensive way of explanation!!!😊❤

  • @Dantov708
    @Dantov708 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ። ወደፊት የበለጠ እንድንረዳ መንገድ ይጠርግናል

  • @ethiodaily01
    @ethiodaily01 7 หลายเดือนก่อน +40

    አንተን ሰምቶ የገዛ ሰው ሚሊየነር ሆኗል ዛሬ ላይ።

  • @girmataye6031
    @girmataye6031 2 ปีที่แล้ว +18

    Forex Trading እኛ አገር ለመስራት ገና ብዙ ማወቅ ይጠበቅብናል። ገንዘብ ለማያውቁት ሰው እያስገቡ ዝም ብሎ መሳተፍ 99.9% አደጋ አለው። አሁን በኢትዮጲያ የጀመረ "Global Forex Trading" የሚባል Bitcoin trade ቢዚነስ ላይ የተሳተፉ ሰዎች እኔን ጨምሮ ብዙ ብር ተበልተናል። በዚህ Global Forex Trading በሚባልና መሰል የፎሬክስ ቢዝነስ ላይ ከመሳተፍ እንድትቆጠቡ እመክራለሁ

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

    • @kirubeltamirat198
      @kirubeltamirat198 2 ปีที่แล้ว

      invest kaderekugn behuala new ye aniten meliekit yayehut ena ebakih enidet enidekeserik bitnegiregn

    • @kirubeltamirat198
      @kirubeltamirat198 2 ปีที่แล้ว

      Ahun enen tirfu enidilakilik kefelek tax kifel eyalugn new min timekiregnalek

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 5 หลายเดือนก่อน

      ልምድህን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን! ይኸውልህ እኔን ጠዋትና ማታ ወደ እንደዚህ አይነቱ ቢዝነስ እንድገባ ባገኙት ማህበራዊ ሚዲያ ሁሉ መቆሚያ መቀመጫ ነው እያሳጡኝ ያሉት

  • @DereseLove
    @DereseLove ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የገባኝ አመሰግናለሁ ለመግዛት እንዴት መግዛት እችላለሁ

  • @danielnigussie2005
    @danielnigussie2005 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አቀራረብ በጣም የሚገርም ነበር አመሰግናለሁ ወንድማችን በርታልን

  • @Negadras_kassa
    @Negadras_kassa 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን።ነገር ግን ማብራሪያው ቴክኒካል ስለሆነው የሶፍትዌር ዝውውርና ሴኩሪቲ ብቻ ነው።
    ዋናው ቁም ነገር ግን ይህ ገንዘብን ተክቶ እንደሚሰራ እዬተነገረለት ያለው ኮይን መሰረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚክስ ጥያቄዎች ኡሉበት።
    ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያልተመለሱ ወይንም ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዌችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ።
    በመሰረቱ የልውውጥ አስተማማኝነቱን በተመለከተ ልክ በአሁኑ ወቅት ገንዛባችን ባንክ ውስጥ አስገብተን እን ላየን እንደምንከታተለው ዓይነት ብለን ብንወስድ ለእኛ ብዙ የኮምፒዩተር ዕውቀት ላሌለን በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል።
    ጥያቄው ግን ሌላ ነው።
    1ኛ)የመጀመሪያው ሰው ምን ያክል ቢት ኮይን ፈጠረ? ይህም ማለት ለምሳሌ በተለመደው ፊዝካል ገንዘብ የአንድን አገር ከረንሲ ብዛትና መጠን የሚወስነው ብሔራዊ ባንክ ነው።መጠኑን የሚወስነው ግን በዘፈቀደ ሳይሆን ከአገሪቱ ዓመታዊ ምርት (GDP) ጋር በተያያዘ ነው።ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢፈልግም በአጭሩ ግን የአገሪቱ ዓመታዊ ምርት ሲጨምር ያንን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ተመጣጣኝ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ብሔራዊ ባንኩ ያሳትማል ማለት ነው።የአገሩ ኢኮኖሚ ማለትም ዓመታዊ ምርት ሳያድግ ባንኩ ገንዘብ ቢያሳትም ያኔ ኢንፍሌሽን የምንለውን ከሚፈጥሩት ነገሮች አንዱ ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ የይህንን ኮይን የፈጠሩት ሰዎች መጠኑ ስንት ነበር፣መጠኑን ለመወሰነስ ሙሰረታቸው ምንድነው ፣ወፕም ምን ኑበር?
    2ኛ)ሁለተኛው ጥያቄ ቢት ኮይንን በመጀመሪያ የፈጠሩት ሰዎች መጠኑን በመካከል መጨመር ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የሚችሉ ከሆነስ በፈለጉት ግዜ የሆነ መጠን ለመጨመር ቢፈልጉ በዘፈቀደ ነው የሚጨምሩት ወይስ መነሻቸው ምንድነው? እስካሁን ስንት ጊዜ ብምን ያክል መጠን ተጨምሮ ፕሆን?
    በሌላ አነጋገር የመጀመሪያውን መጠን ከፈጠረ በኋላ ከዚያ በላይ እንዳይጨምር የሚገድብ ወይንም የሚወስን አስገዳጅ ምክንያት አለ ወይ?
    3ኛ)ትልቁ ጥያቄ ግን እንደሚታወቀው ቢት ኮይንም ይሁን ምንም ዓይነት ከረንሲ ጠቃሚ የሚሆነው ከረንሲው ፊዝካል ዕቃ መግዛት ሲችል ነው። አሁን እንደምናየውና እንደምንሰማው ቢት ኮይን ከረንሲውን በባለቤትነት በያዙ ሰዎች መካከል የሚደረግ ልውውጥና ግብይት እንጅ ፊዝካል ዕቃ የሚገዛበት ስለመሆኑ ማብራሪያ አልተሰጠበትም።
    4ኛ) ሌላኛውና ዋነኛው ጥያቄ ማንም የቢትኮይን ባለቤት ሰው በፈለገው ጊዜ፣ቦታና ሁኔታ ወደ ሌላ ከረንሲ፣እንበል ወደ ዶላር ወይንም ዩሮ መቀዬር ቢፈልግ ተቀይሮ ወደ አካውንቱ ሊገባለት ይችላል ወይ?ትያቄው ገ ሳያስፈልገው ማለት ነው?
    ስለሆነም በቅድሚያ ለእነዚህ አራት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጥና ሌሎቹን በሚቀጥለው እናያለን።

  • @MafiGg
    @MafiGg 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውቀትን ለሀገረረ ጥቅም ብታውል ጥሩ ነው በሴራ ከመጠለፍ ባለን ሀገርን ወገንን እንዲጠቅም ብታደርግ ጥሩ ነው

  • @giulianoveneziani5553
    @giulianoveneziani5553 6 ปีที่แล้ว +6

    Great and Illustrative explanation Solomon. Well done and Keep it up!

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

  • @natiln2259
    @natiln2259 2 ปีที่แล้ว +4

    When you make the video the price was 11.000 and after 4years it is 51.778.
    I'm going invest right now

  • @mekdesdeme2489
    @mekdesdeme2489 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰለሞን እንዴት ነህ።የምታቀርባቸው ነገሮች እና የማስረዳት ችሎታህ ለኔ እጅግ እደነቅበታለሁ።አሁን ግን በዚህ ባቀረብከው የ ቢትኮይነን የኢንተርኔት የገበያ መረብ ግብይት ላይ ከ እምነት(religion) ጋር ያለውን ግንኚነት ወይም ተቃርኖ ምን እንደሆነ ብታሰረዳኝ።አመሰግናለሁ።

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

    • @abeyasmare6077
      @abeyasmare6077 ปีที่แล้ว

      Eziga ytworaw emnet be context religion adelem it is trust

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 2 ปีที่แล้ว +1

    You are intelligent person. You are giving us very good Lesson. Thanks Sol

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you for your dedication to aware the people .

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን።ነገር ግን ማብራሪያው ቴክኒካል ስለሆነው የሶፍትዌር ዝውውርና ሴኩሪቲ ብቻ ነውና
    ዋናው ቁም ነገር ግን ይህ ገንዘብን ተክቶ እንደሚሰራ እዬተነገረለት ያለው ኮይንንመሰረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚክስ ጥያቄዎች ኡሉበት።
    ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያ ልተመለሱ ወይንም ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዌችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ።
    በመሰረቱ የልውውጥ አስተማማኝነቱን በተመለከተ ልክ በአሁኑ ወቅት ገንዛባችን ባንክ ውስጥ አስገብተን እን ብይን እንደምንከታተለው ዓይነት ብለን ብንወስድ ለእኛ ብዙ የኮምፒዩተር ዕውቀት ላሌለን በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል
    ጥያቄው ግን ሌላ ነው።
    1ኛ)የመጀመሪያው ሰው ምን ያክል ቢት ኮይን ፈጠረ? ይህም ማለት ለምሳሌ በተለመደው ፊዝካል ገንዘብ የአንድን አገር ከረንሲ ብዛትና መጠን የሚወስነው ብሔራዊ ባንክ ነው።መጠኑን የሚወስነው ግን በዘፈቀደ ሳይሆን ከአገሩቱ ዓመታዊ ምርት (GDP) ጋር በተያያዘ ነው።ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢፈልግም በአጭሩ ግን የአገሪቱ ዓመታዉ ምርት ሲጨንር ያንን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ደግሞ ተመጣጣኝ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ብሔራዊ ባንኩ ያሳትማል ማለት ነው።የአገሩ ኢኮኖሚ ማለትም ዓመታዊ ምርት ሳያድግ ባንኩ ገንዘብ ቢያሳትም ያኔ ኢንፍሌሽን የምንለውንብከሚፈጥሩት ነገሮች አንዱ ይሆናል ማለት ነው።
    2ኛ)ስለዚህ ሁለተኛው ጥያቄ ቢት ኮይንን በመጀመሪያ የፈጠሩት ሰዎች መጠኑን በመካከል መጨመር ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የሚችሉ ከሆነስ በፈለጉት ግዜ የሆነ መጠን ለመጨመር ቢፈልጉ በዘፈቀደ ነው የሚጨምሩት ወይስ መነሻቸው ምንድነው?
    በሌላ አነጋገር የመጀመሪያውን መጠን በዘፈቀደ ነው የፈጠረው ወይስ ከዚያ በላይ እንዳይጨምር የሚገድብ ወይንም የሚወስን አስገዳጅ ምክንያት አለ?
    3ኛ)ትልቁ ጥያቄ ግን ቢት ይህንም ይሁን ምንም ዓይነት ከረንሲ ጠቃሚ የሚሆነው ከረንሲው ፊዝካል ዕቃ መግዛት ሲችል ነውና አሁን እንደምናየውና እንደምንሰማው ቢት ኮይን ከረንሲውን በባለቤትነት በያዙ ሰዎች መካከል የሚደረግ ልውውጥ ግብይት እንጅ ፊዝካል ዕቃ የሚገዛበት ስለመሆኑ ማብራሪያ አልተሰጠበትም።
    ስለሆነም በቅድሚያ ለእነዚህ ድስት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጥና ሌሎቹን በሚቀጥለው እናያለን።

    • @jovan490
      @jovan490 ปีที่แล้ว

      3 teyake ynem chemr new .mkniatum bitcoinun masadegu bcha mndenw tekmu eskmche beakal kalaynew

  • @MisganawTsegaw
    @MisganawTsegaw หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን

  • @millionzegeyeiconaket
    @millionzegeyeiconaket 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ጌታ ይባርክህ የተባረከ አይምሮ

  • @kiraebike7358
    @kiraebike7358 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you sol interesting topic explanation

  • @yohannestesfayeadane1446
    @yohannestesfayeadane1446 2 ปีที่แล้ว +1

    Solo TX for your clear and widely targetable explanations on the topic

  • @MesfinGirma-db3fp
    @MesfinGirma-db3fp 3 หลายเดือนก่อน +3

    Sol sle tap swap ena sle hamester kombat mn tilalek?

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሌ በጣም ደስ እሚል ነገር ነው ለሰለጠኑት ለብራሞቹ

    • @fthiyamahmad1414
      @fthiyamahmad1414 4 หลายเดือนก่อน

      የኛ ብር ላይ የሚያመጣው ችግር አለ
      ብራችን የመግዛት አቅሙን ማለቴ ነው

  • @getachewasefa6252
    @getachewasefa6252 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Sol.continue!!

  • @esayasmisgina9212
    @esayasmisgina9212 2 ปีที่แล้ว +1

    Lovely brother! Good understanding and knowledge itself is prosperity. Thanks and Godbless you.

  • @yohannesJony
    @yohannesJony 2 ปีที่แล้ว +3

    very illustrative. thank you

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 2 ปีที่แล้ว +2

    Very nice lecture Sr the best thanks it is 🔥

  • @alemmoba8378
    @alemmoba8378 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Sol for the info. Very helpful bro

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 3 หลายเดือนก่อน +1

    good you use only your IT knowledge but you require to explain economic benefit as investment ,

  • @gambeliangambelian7224
    @gambeliangambelian7224 6 ปีที่แล้ว +3

    Very informative indeed thank you!!

  • @flyblackmoon5815
    @flyblackmoon5815 ปีที่แล้ว +2

    great explanation

  • @tekle16
    @tekle16 2 ปีที่แล้ว +2

    very helpfull sir tnxs

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶል ሰለ ቢትኮይን ስለሠጠህን ጠለቅ ያለ ዳሰሳ ስለሠጠህን እናመሰግናለን!!

  • @tika543
    @tika543 3 หลายเดือนก่อน

    በጠቅላይ ገበዝ ነህ በጣም ነው የማመሰግነው ሶል 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️

  • @lidet-lidethiopia4696
    @lidet-lidethiopia4696 ปีที่แล้ว +2

    so great
    good job

  • @kibromalene8930
    @kibromalene8930 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያኔ ከ አመታት በፊት ፕሮግራምህን እከታተል ነበር ነገር ግን ሰለ ክሪፕቶ ከረንሲ እዉቀቱም አልነበረኝም ትኩረት አልሰጠዉም ነበር

  • @habbuka2581
    @habbuka2581 2 ปีที่แล้ว

    Yemir adnakih negn betam new metemechegn yemachih barta 100% entelegent:

  • @girumworku1531
    @girumworku1531 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much solomon. It is really amazing!!

  • @abedahemed1772
    @abedahemed1772 ปีที่แล้ว +1

    ስለምን እንዴት ነህ መርመር ማርግ እፈልጋልሁ ብዙ ትምህርት ይለኝም ግን አለኝ ስለ ፊዚክስ መርመር ይሚያርጉ ስዎች ብጥቁምኝ ድስ ለሀገር ብለህ

  • @issacnewton7987
    @issacnewton7987 2 วันที่ผ่านมา

    eskezare kayewachew mabrarawoch yante ejig betam arif new. ግን ቢትኮይንን ወደ ብር እንዴት እንደምንቀይረው ምንም ነገር አልነገርከንም፡፡

  • @medhanitsolomon3293
    @medhanitsolomon3293 ปีที่แล้ว

    ሶል እጅግ ገራሚ ሰው ነሕ ድሮ ድሮ ልበል እንደጀመርክ እከታተልሕ ነበር በምን ምክንያት እንዳቋረጥኩኝ አላውቅም እውቀት ብቻ ሳይሆን ስንት ነገር እንደቀረብኝ አንተ ግን ድንቅ ነሕ!!! የኢትዮጵያ እንቁ!!!!

  • @dan-kk9de
    @dan-kk9de 2 ปีที่แล้ว

    You are amazing with kind heart. You are very much respected and loved by many.

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

    • @Fuadmahmud-r6z
      @Fuadmahmud-r6z 3 หลายเดือนก่อน

      Tt

  • @Fantasma6161
    @Fantasma6161 ปีที่แล้ว +1

    Join the revolution and be a part of something extraordinary. The future is bright! 🌟🌈

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว +4

    Dear ,what you have explained us it’s simply great most us don’t even know what it is bitcoin. It was marvellous presentation thanks a lot keep up .we hope you would give us some more information on this topic in the future.Thanks and God bless you.

  • @bekelechasrat
    @bekelechasrat 29 วันที่ผ่านมา

    interesting explanation

  • @BeyUsman
    @BeyUsman ปีที่แล้ว +2

    my question is how to start on my phone and how to get bitcoin?

  • @HagarAmankwah-xh3nc
    @HagarAmankwah-xh3nc 3 หลายเดือนก่อน +1

    good work

  • @zakgech5294
    @zakgech5294 ปีที่แล้ว +1

    በሀገራችን በቅርብ የትርፍ ሰአት ስራ እያሉ የሚያስተዋውቁ ሰዎች አሉ እናም ወደ ዌብሳይቱ ስትገባ የተወሰነ ገንዘብ ኢንቨስት እንድታደርግ ይጠይቁሀል ከዛም task ይሰጠሀል ያን ስታከናውን ገንዘብህን ከነ ኮምሽኑ ይሰጡሀል ገንዘብህ ከፍ እያለ ሲሄድ ታስኩን ከፍ ያደርጉታል ስለነዚ ዌብ ሳይቶች የምታውቀው ነገር ካለ ብት ነግረን ህጋዊስ ናቸው ወይ

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ካሳዬ Solomon kassaye
    Tech Talk
    Tech Talk በሚል ፕሮግራም የቴክኖሎጅ ውጤቶች እንደ ጥሩ ነገር በኢቢኤስ ቴሌቭዥን የሚያስተላልፈው እጅግ ትውልድ ገዳይ መሆኑን ከጀርባው አደገኛ አጀንዳና እቅድ ለአለም ህዝብ እንዳዘጋጁ የማይረዳው እንደተባለው ቴክኖሎጅ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር፡፡ ቴክኖሎጅ እንደ ወረዳ ባንቀበል ብንተነትን ፊልተር አውት የሚባል ነገር አለ በሃገራችን ኮንቴክስት ኢምፕሊምን ተግባራዊ ይናል አይሆንም ከእምነታችን ከባህላችን ከማንነታችን ሌሎችም መስፈርቶች ማጣራት ይጠበቃል፡፡ ለምሳሌ ክሪፕቶ ከረንሲን በተመለከተ ብዙ ሰዎች ሴራውን አጋልጠውታል የአልም ህዝብ ካሽ ለስ ሶሳይ ለመፍጠር በብሎክ ቼን አማካኝነት ሁሉንም ነገር ለመቆጣጠር የሚሄዱበት አደገኛ አካሄድ ነው፡፡ ስለዚህ ወንድማችን የምታስተላልፈውን መልእክት ብታጣራው ካልሆነ ብታቆም ባይ ነኝ፡፡ ምክኒያቱም ብሎክ ቼን እና ክሪፕቶ ከረንሲ ከኮረና ክትባት ሴራ ግንኙነት አለው፡፡

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 ปีที่แล้ว +2

    My daughter is in a system called ultra premium trade, so she started depositing 800 dollars. I don't know which way, but I know she has a credit card, but there is a woman who talks to her on the side on what app. All this is done between them. But the 800 dollars has now reached 4000 dollars. Now my daughter wanted to withdraw the money to her bank, the woman from what app told her she can't withdraw only another 500 dollars to deposit she can withdraw. The question is, did all this sound real?

  • @aberalachisa9319
    @aberalachisa9319 5 ปีที่แล้ว +1

    Amazing just I have started Sol..

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ የተወሰነ ገንዘብ አግኝቸበታለሁ

    • @Hotscene918
      @Hotscene918 2 ปีที่แล้ว

      Wede ethiopya genezeb melwetat yechala

  • @tadt4790
    @tadt4790 2 ปีที่แล้ว +1

    Great Job. Excellent explanation!

    • @BuddinHowlader-dv5vg
      @BuddinHowlader-dv5vg 3 หลายเดือนก่อน

      Министр, спасибо за этот метод - он работает на ура!

  • @Umarabid-bo4np
    @Umarabid-bo4np 3 หลายเดือนก่อน

    Спасибо за видео, очень полезно для сообщества!

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you bro solomon

  • @wakwayakattama5169
    @wakwayakattama5169 2 ปีที่แล้ว

    thanks sol really I'm appreciate you and I waiting your information within my yearning.

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 3 ปีที่แล้ว +4

    Wish I watched you years ago🤑

  • @ananila-o8j
    @ananila-o8j หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @futuretube7311
    @futuretube7311 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ skrill ስራልን እባክህ

  • @yonichali7336
    @yonichali7336 2 ปีที่แล้ว +1

    Bayyee Gariidha Kanumaa itti fufii qalaqaa interneetii kanbiraasii akkasuumaa yerroodha yerrootti nubeekisiisii

  • @semirnasri5274
    @semirnasri5274 2 ปีที่แล้ว +1

    ብራችንን እንዴት ነው በአካል መቀበልስ እምንችለው የት ነው ምንቀበለውስ ፡ ወይስ ዝም ብለን ምናባዊ ሃብት ማካበት ብቻ ነው ? እጃችን ላይ እንዴት ነው ሃብቱም ብሩም ሚገባው በአካል ? ይሄን ያህል ቢት ኮይን አለኝ ብቻ ነው ወይ

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

  • @BetiLema-d4g
    @BetiLema-d4g 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you sol

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አለማወቅ ይሄኔ ሚሊየነር ነበርልኩ

  • @andualemshewamene
    @andualemshewamene 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @kebedeyohannes2288
    @kebedeyohannes2288 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይሠራል?

  • @addtef4923
    @addtef4923 4 ปีที่แล้ว +4

    Amazing explanation. Thanks Sol. Now I can say something wheneve this topic is raised.

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን አመሰግናለሁ

  • @hydro488
    @hydro488 2 ปีที่แล้ว +1

    Please tell me about hypertech and hypervers

  • @masentertainment1229
    @masentertainment1229 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚደነቅ ነው

  • @sileshics
    @sileshics 6 ปีที่แล้ว +10

    hi, Solomon.I was waiting for you on topic.it's really impressive.sol, you explained that bitcoin is better than the normal transaction system in which banks are used as the 3rd party for any value exchange.but I am afraid that the bitcoin system may affect the banks after sometimes.It may be may not be important for different loans and investments.and bc of this bitcoin the hard currency will be destroyed, especially dollar....and the developing countries will be negatively affected.so, bro need you to explain these and related issues.

    • @nerfsquad1659
      @nerfsquad1659 6 ปีที่แล้ว +1

      Sileshi Girmaw This is planned..there is no Banks around as anymore, every thing is going to be digitalized, blockchain is a DNA of decentralized transaction system..it is a global agenda to distract and replace a fiat currency..look up world economic forum 2015. Artificial Intelegence and blockchain is going to be final and control the whole global society. More important topic is cryptocurrency...

    • @nigusalebel5460
      @nigusalebel5460 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rk_dAC8fT_c/w-d-xo.html Arif Akerareb New TEGABEZULUGN

  • @dagutube3183
    @dagutube3183 2 ปีที่แล้ว

    Watching this on 06/05/2022 from Ethiopia, Addis Ababa.

  • @ruthdawit1146
    @ruthdawit1146 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 😊

  • @dunamise3216
    @dunamise3216 2 ปีที่แล้ว

    it amazing bro God bless you

  • @abzegrtube3279
    @abzegrtube3279 4 ปีที่แล้ว

    Sol 10q ...keep us updated!

  • @temesgensiyum2517
    @temesgensiyum2517 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዋዉ

  • @hikmahussen3427
    @hikmahussen3427 2 ปีที่แล้ว

    wow ...........Big Respect

  • @simeragizaw
    @simeragizaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንግዲህ ዛሬ Bitcoin በ$70,000 እየተሸጠ ይገኛል። አጃኢብ ነው አቦ

  • @KaleabAlemu-id5lt
    @KaleabAlemu-id5lt 3 หลายเดือนก่อน

    Be DVD film tekerayten banayem be flash be 3 birr Wesden enayalen. Selena film betcha hilum sefer yalut. Beautiful birr eyagegu new. Netflix sew bedenb ayawekewem.

  • @AhmedTemam-fm1je
    @AhmedTemam-fm1je 3 หลายเดือนก่อน

    Letayekuyi መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል መጨረሻ ላይ ሲደርስ ብዙ ገንዛብ ጠይቆኝ ነው ሶል እባክ yin ነጋር ተባበረኝ

  • @miressabelaydibaba5331
    @miressabelaydibaba5331 2 ปีที่แล้ว

    Bravo Sol

  • @afiyaa845
    @afiyaa845 ปีที่แล้ว

    Wow 👌 👏 so nice thanks

  • @adisetiraso7740
    @adisetiraso7740 3 หลายเดือนก่อน

    thank you Sol

  • @yosefsolomon790
    @yosefsolomon790 ปีที่แล้ว

    Well explained 🙏

  • @rutdemelash448
    @rutdemelash448 2 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ!

  • @GoodFamily123
    @GoodFamily123 2 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ context PayPal account መክፈት ይቻላል? ከተከፈተ በኋላ ይሰራል ወይ?

  • @gt1697
    @gt1697 ปีที่แล้ว +3

    Well explained. You should have more subscribers!

  • @ethiolearningtube7923
    @ethiolearningtube7923 3 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @birukhabte4734
    @birukhabte4734 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 ปีที่แล้ว +2

    Intersting!!!! Virtual friend virtual money maybe soon we will have virtual husband and wife 😁
    bitcoin@የተስፋ እንጀራ !!
    ጎበዝ ፊትህ በአካል ያገኘኸው ላይ ተፍ ተፍ በል በአጭር መክበር አትመኝ በሌለ ነገር አትሞኝ ።

  • @YeshegerTube
    @YeshegerTube 6 ปีที่แล้ว

    thank you sol 10 times you gave us a good information

  • @wubemekonnen8118
    @wubemekonnen8118 หลายเดือนก่อน

    sol bitcoin layi birr alegn endet nw weda ethiopia makeyere yemichelew

  • @DagemAddisu
    @DagemAddisu 9 หลายเดือนก่อน

    The best man

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 2 ปีที่แล้ว

    Great

  • @ananisileshi9227
    @ananisileshi9227 2 หลายเดือนก่อน

    Sol great man

  • @eyob3633
    @eyob3633 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Sole. I️ have a question, What we need to do to become a Miner?

    • @tecton5443
      @tecton5443 6 ปีที่แล้ว

      you need to have a very powerful computer with amd or gtx navida and this can cost over a 1000 bucks, i bought mine for gaming and i thought it would be helpful if i use it to mine botcoin

    • @splashkash123
      @splashkash123 6 ปีที่แล้ว

      Mining with gpus in 2018 is waste of time and money, people mined with Gpus years ago and no one does it anymore. The actual Bitcoin Miner macgine cost thousands of dollars, ( atleast 5000 dollars and upwards for bitcoin miners), and they make a lot of noise and need a lot of care and observation. So It is not profitable to mine bitcoin anymore, cos it will cost you a lot to buy the miner and more in electricity bills, and difficulty is increasing so you will not even get 1 bitcoin after more than 1 year. Better to invest your money then buy the machine!

    • @versatilehome2404
      @versatilehome2404 6 ปีที่แล้ว

      if u want mine btc just use this link bit.ly/2Gzq2TZ

    • @woinshetseyoum2745
      @woinshetseyoum2745 6 ปีที่แล้ว

      You can join bitcoin mining companies like bitcoin club.

    • @kabeteshome3067
      @kabeteshome3067 2 ปีที่แล้ว

      Ke 666 gar yalwen genugnent?

  • @Art-sf7el
    @Art-sf7el 6 ปีที่แล้ว

    programhn betam new mwodew more technologi nek negeroch honew lefetera mianesasu negerochin interesting hogne new mketatelew ketlbet

  • @kzmcokozledim6946
    @kzmcokozledim6946 ปีที่แล้ว +1

    Web3 Ignite IGNITE3 values its community and treats everyone with respect and fairness. 🌟🤝

  • @t-manmandefro8496
    @t-manmandefro8496 6 ปีที่แล้ว +2

    ፓርት 2 ቪዲዎ የትአለ