የኢትዮጵያ ዋጋ ንረት ከ30% ወደ 16% ቀንሷል (ብሄራዊ ባንክ)! ይህ ቁጥር በነዋሪው ገበያ እንዴት ይገለፃል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @TilksewAshagrie
    @TilksewAshagrie 18 วันที่ผ่านมา +3

    የeconomics (ስነ-ንዋይ ) ተማሪ ነኝ የምትሰራቸውን videoች እከታተላለሁ በርታ ግንእንደ( comment )economiscsን ሀገር በቀል(indigneou knowledge )ለማድረግ ሞክር አሪፍ ነው❤❤❤ ምርጥ economist ች አና መሪዎች ሆነን Ethiopiaን ወደ ትልቅ የeconomy ማማ ላይ እናደርጋለን 🙏🙏

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak 19 วันที่ผ่านมา +5

    እኛ የገበያ ዋጋ 100% ጨምሮብናል።

  • @MEU916
    @MEU916 19 วันที่ผ่านมา +2

    የተራራቀ ነው ሳይንሱ እና ኑሯችን።

  • @TilksewAshagrie
    @TilksewAshagrie 18 วันที่ผ่านมา

    inflation is easy to express to the public than unemployment according to economix

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 19 วันที่ผ่านมา +2

    የባሠ መአት ነው የመጣብን😢😢😢

  • @KahasiHagos
    @KahasiHagos 18 วันที่ผ่านมา

    Endet new import sikens yewaga niret mikenisaew ? Kezi befit Ene mimeleng yeneberew import sikense demandn yemiyareka silemaynor yewaga niret yichemiral yemil neber

  • @yoftaheyohannis9571
    @yoftaheyohannis9571 18 วันที่ผ่านมา

    Betam des yemil tinitenanew gn conceptun bitasefa tiru new berta

  • @MisrakBeke
    @MisrakBeke 19 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 17 วันที่ผ่านมา

    መንግስታችን ግን Euphoria ላይ ነው !!

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 19 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት በቁጥር ጨዋታ እየቀለደብን ነው። የዚህ ሁሉ ቀልድ ውጤት እየታየ ነው። ወደፊት ደግሞ የበለጠ ግልፅ እየሆነ ይመጣል !

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 18 วันที่ผ่านมา

    Kemamo kilo Min Tetebekaleh

  • @rishyass4152
    @rishyass4152 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ይሄ የብሔራዊ ባንክ ወጠጤው ምንም አያቁም በሀገሪቷ ትምህርት ቆሞዋል ብሎ ነው ሃ የፈለገውን % የሚጠራው

  • @dawitfantu4568
    @dawitfantu4568 19 วันที่ผ่านมา

    ማነው የተሳሳተው እኛ ወይስ መንግስት??

  • @mamaruyitay7492
    @mamaruyitay7492 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፈረስ ጋላቢውን ይመስላል

  • @teodorecity
    @teodorecity 18 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ሳይንሱን ያወራል መራር ህይወቱን ደግሞ ህዝቡ ይኖራል including አሽቃባጩም ጭምር

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 19 วันที่ผ่านมา

    ረሀብን እንደ ጾም የሚወስድ መንግስት ነው

  • @Demozkidanie-n8f
    @Demozkidanie-n8f 19 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ምንም የማይታመን ውሸት ነው ኑሮአችን ላይ ከሚመጣ ለውጥ ካልታየ ምንም አይፈይድም ወሬ ብቻ ነው የተረፈው