Track 09 Menor Alichilim | መኖር አልችልም | Aster Abebe Vol 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 341

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 หลายเดือนก่อน +254

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ........አሁንም እላለው ጥማኝ.......... ጌታ ሆይ ምን እልሀለው ባርክልኝ አስቱዬን 🙌🪕🎻🪘🪈🎷🎺🎷🎷🪇🪗🎹🎼🎧🪗🎸🥁🎤🎬🪈🎻💎💎💎💎💎

    • @Lifeis-tn8kz
      @Lifeis-tn8kz หลายเดือนก่อน +6

      I can see your humbleness

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 หลายเดือนก่อน +148

    ለሰይጣን ጭንቀት የሆነች ድንቅ ሴት አስቱ በቅኔዋ ስንቶችን ወደ ጌታ እንደምታስጠጋ 🥰🥰🥰🥰 ሼር አድርጉ ወገን

  • @Zablonayele
    @Zablonayele หลายเดือนก่อน +110

    ✨አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት
    መጸለይ ማቆም ነው ድርቀት
    መንፈስህን መተው ነው ክስረት
    ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
    ቃልህን መርሳት ነው ጎዶሎነት
    ሳይሰሙ መውጣት ነው ዙረት
    ያለ ድምጽህ ማውራት ነው ቅዠት
    ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
    ✨መኖር አልችልም ያላንተ ✨🙌

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 หลายเดือนก่อน +101

    I am no one. This is the second song that i listened. The first one was halelujah. In both instants as i listened and read the lyrics my tears was scrolling down. I am not a person of that type. I asked myself and lots of thought came in my mind. But at last, i said this song is not an ordinary song but it could be an anointed one, meaning who ever listen whether he/she knows it or not i believe it will bless, transform, pour out joy and peace. I believe it has blessed me and i have rejoiced from the bottom of my heart. May the whole team remain blessed and continue producing life changing production according to God's will. Thank you

    • @GaeraChanyalow
      @GaeraChanyalow หลายเดือนก่อน +2

      God bless u bro 🙏 ure an amazing random guy i see writing all what i feel deep down 😭
      Much grace for our sister
      Glory to our lord 🙏🙏

    • @allenegash1754
      @allenegash1754 หลายเดือนก่อน +2

      Powerful song I can't help myself, dear you are somebody. That is why the master of the universe died for you. If he has to do it all over again just for you alone , he will do it.

  • @Mr.Nate77
    @Mr.Nate77 หลายเดือนก่อน +56

    ያለ እነሱ መኖር አንችልም ያልናቸው ነገሮች ጋር ተለያይተን ከመኖር አንዳለቀረን ተረድተናል ያለ እግዚአብሔር ግን አልሞከርነውም ። አየር በቃኝ አንደማይባል አንዲያ ነው ።
    መኖር አንችልም ያላንተ 😭
    አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት
    መፀለይ ማቆም ነው ድርቀት
    መንፈስህን መተው ነው ክስረት
    ውሎ ማደር አንተ የሌለህበት ❤

  • @HirutMamo-t7w
    @HirutMamo-t7w 10 วันที่ผ่านมา +2

    "በተጨመረልኝ ዕድሜ በተቀጠሉልኝ ቀናት
    ነፍሴን ዝም ጸጥ አሰኝቼ ከጌታ ውጭ ላልሰጣት
    ነጥቄአት ከሌላው ጎዳና ትዋል ኮቴህ በሚረግጥበት
    ልቤን እንዲህ አስፋልኝ እና ላጊጥ በፈቃድህ ውበት"

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn หลายเดือนก่อน +34

    አስቴር ሁሉም 6hour በላይ ደጋግሜ ስምቼው sister and brother የጊዜው እግዚአብሔር የሚያስጠጋ ዝም ብሎ መስማት እራሱ ፀሎት መንፈስ ያስገባል መዝሙሮች ሁሉ U are you blessed 😇 ❤❤❤❤

  • @mengstu-w3b
    @mengstu-w3b 2 วันที่ผ่านมา +1

    God Bless You And Keep You 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alemuesayas8711
    @alemuesayas8711 หลายเดือนก่อน +32

    😢😢😢😢አንቺ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር፣ ይመስገን፡፡በቤቱ ያስረጅሽ❤❤

  • @YordiTgeye
    @YordiTgeye หลายเดือนก่อน +12

    አስቱ የተወደድሽ ነሽ ጥሩ መልዕክት አስተላልፈሽልናል።በጣም የሚገርመኝ በጣም ሁሉም ነገር ግራ የገባኝ ጊዜ የአንቺን መዝሙር ስከፍት በለቅሶ ነው ሁሉም መዝሙሩን የሰማሁት አሁንም ንካኝ ጌታዬ እያልኩ እና አስቱ እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ይብዙልን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu หลายเดือนก่อน +19

    መዝሙር እርቦኝ ነበር ማለት ነው..? ኡፍ ልቤ አልቻልኩም ብሰማ ብሰማ አልጠገብኩም ተባረኪልን በቃ አስቱዬ 💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ጌታ የኔ ውበት
    የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት
    መኖር አልችልም ያላተ ያላተ ፈራለው
    ሁሉም ክድድን ያለ ነው 😊
    ምንም ይቅርብኝ አንተ አብረህኝ ካለ ይበቃኛል አባቴ 😢😢

  • @YonasShewakena-or7ns
    @YonasShewakena-or7ns 11 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ተከትዬ ቤቴ ወና ይቅር
    ከአፈር የሆነው ይቅርብኝ በጅምር
    በአንተ ብቻ ልመር ላጊጥ በሃሳብህ
    ይልቀቀኝ የምድሩ ሳበኝ በፈቃድህ 👐👐👐

  • @sisayassefa8566
    @sisayassefa8566 หลายเดือนก่อน +16

    26 ትራክት በ 1 አልበም ። ምነኛ ቸር ሰው ነሽ ግን
    ብቻ ተባረኪ🎉

  • @netsanetdaniel7995
    @netsanetdaniel7995 23 วันที่ผ่านมา +4

    😭😭😭😭 እፈራለው ጌታ ሆይ ያላንተ
    ሁሉም ይቅር አንተ የሌለህበት ህይወት
    አስቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 หลายเดือนก่อน +12

    ምን አይነት የክብር ሴት ነሽ❤❤❤😭😭😭😭😭 እንዴት ጌታ ቢነካሽ ነው⁉️😭😭🤔🤔🤔 ዘመንሽ ይባረክ

  • @YAbisraAdmassu
    @YAbisraAdmassu หลายเดือนก่อน +12

    አንተን ተከትዬ ቤቴ ወና ይቅር😊🎉❤

  • @MeaziYitna
    @MeaziYitna หลายเดือนก่อน +4

    የውስጤን ጩኋት ዘመርሽው የለእግዚአብሔር መንፈስ መኖር ይከብዳል እራቁት እደመሆን ነው ጌታ ያብዛልሽ ተባረኪ የኛ በረከት ነሽ❤

  • @Line_world_1
    @Line_world_1 หลายเดือนก่อน +7

    ከእግዚአብሄር ጋር መኖር ግን እንዴት ደስ ያሰኛል 🥰🥰🥰 አስቱዬ ከእግዚአብሄር ጋር መኖሬን አንድወደው ስላደረግሽኝ እግዚአብሄርን እባርካለሁ!❤

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 หลายเดือนก่อน +15

    አስቱዬ የእኔ ውድ እህት እንኳን ጌታ እረዳሽ ለእኛም በረከት ሆንሽን ሩሪልን ለምልሚልን እንወድሻለን!!!

  • @bekelechdele5330
    @bekelechdele5330 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስቱዬ ብዙዎች ባረክውሻል የባረኩሽንም አምላክ ይባርካቸው ።ወደ አምላክሽ እጅግ ተጠግተሽ የቀዳሽውን ዝማሬ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ወደ ልባችን ስላደረስሽ እጅግ እናመሠግናለን። የኢትዮጵያንም ጉዳይ አምላክ ይመልከትና የዘመርሽውን ተስፋ ያሳጭዳት። የሰው ሁሉ ዓይን ወደ እግዚአብሔር ይነሳ።

  • @GudayeGudaye
    @GudayeGudaye หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ 🙏🙏🙏ይሄን ፀጋሽን ጠብቂው ብዞች በዝህ ዘመን ሳያስተውሉ ፀጋቸው ተላጭቷል ....ይሄ ዘመን ክፉ ነው በጣም እግዚአቢሔር እጆችሽን ይያዝ ሌላ ምንም አልልም

  • @henokabera
    @henokabera หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር አሰራር ይገርመኛል። በዝማሬ የስንቱን መንፈስ አበረታ የስንቱንስ የተሰበረ ልብ ጠገነ! አስቱ የመባረክሽ ልክ ልቀቱ ያስቀናል። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @eyoueltesfaye4728
    @eyoueltesfaye4728 หลายเดือนก่อน +12

    ✨አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት
    መጸለይ ማቆም ነው ድርቀት
    መንፈስህን መተው ነው ክስረት
    ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት ❤

  • @abrhamtaye-n5o
    @abrhamtaye-n5o หลายเดือนก่อน +8

    ተባረኪ በኔ ዘመን የመላእክትን ዜማ ዝማሬ ነው የመሰለኝ ይሄን የመሰል ድንቅ አልበም ስለሰጠሽኝ ዝመንሽን ይባርከው 🙏🙏🥰🥰🇪🇹

  • @jha8217
    @jha8217 หลายเดือนก่อน +8

    ጆሮም ለካስ ይራባል
    በዜማም በመልክትም
    እራባችንን ነው ያስታግሽልን
    እርስርስ ነው ያርግሽን
    ጸጋ ይብዛልሽ 🎉

  • @WeroJo
    @WeroJo หลายเดือนก่อน +4

    Astuye zemnesh hiwotesh yelhaml🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️tbrkilegh 5:54

  • @aynalemebilate-vs6nh
    @aynalemebilate-vs6nh หลายเดือนก่อน +6

    እግ/ር ይባርክሽ አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት አሁንም ናፍቅኝ ሽሁንም አላለው ድጋግመህ ጥማኝ ተባረክ ዘምንሺ ይባረክ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወድ እህት =አሁንም እላለሁ ጥማኝ ናፍቀኝ እራበኝ ዘላለም እስከ ዘለአለም እርሱ ቃሉ መንፈሱ ብቻ ይራበን ይጥማን# ተባረኪልኝኝ እሰይ አሜን እህቴ👍👍

  • @bitsu9928
    @bitsu9928 หลายเดือนก่อน +5

    Oooooooooooooooo Jesus, I can't stop listening for the last 48 hours continuesly.oooooo Thank you Jesus, what a song!!!

  • @YekabaWondimu
    @YekabaWondimu หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው እየሱስ አይጠገብም አሁንም ይራበን ይጥማን ተባረኪልኝ

  • @zinabukufa9467
    @zinabukufa9467 หลายเดือนก่อน +9

    አሁንም ጥማኝ
    አሁን ራበኝ
    አስቱካ የኔ እህት ምን እላለሁ ብቻ ጌታዬ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ለበረከት ያድርግሽ መዝሙር እንዲህ ይዞ ከፍ ወደለዉ ጌታ እንድናይ ዘንድም ነዉ፡፡ ተባረኪ በብዙ

  • @user-zz1zc6mi9j
    @user-zz1zc6mi9j หลายเดือนก่อน +2

    አስቱዬ💞💞💞 በጌታ እድመሽ ይለምልም ደሞ በኔ ዘመን ስለተነሳሽ ጌታዬን ሁለም አመሰግናለሁ ። ሀሁሁፍፍፍ አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት አስቱዬ አኔ አገልጋይ ነኝ ግን በቃ የውጠን ስለደረሰ ነው 😢😢 ተባረክ በቃ

  • @dilamoteshale222
    @dilamoteshale222 หลายเดือนก่อน +4

    አስቱ የአንችን መዝሙር ስሰማ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እኛም አናዉቀዉም የምለዉ የእግዚአብሔር ቃል ትዝ አለኝ❤❤❤❤❤እንወድሸለን

  • @AbebeAya
    @AbebeAya หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ እኔ ያላንተ መኖር አልችልም የምር
    አስቱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 หลายเดือนก่อน +5

    ስጦታችን አስቱዩ ምን ይባላል ብርክ በይ:: ይጨምርልሽ እና እንጏደድበት:: የታዘዝሽው ጌታ በበረከት ላይ በረከት ይጨምርልሽ:: ሀሌሉያ እየሱስ ክበርልን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 หลายเดือนก่อน +3

    መንፈስ የሞላብሽ ❤ አስቱዬ ቃል የለኝም❤ 🙏hoo... Holy spirit ❤what a blessing 🙏 our blessing love you so much 💚💛❤️ be blessed 🙏

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 หลายเดือนก่อน +8

    Finally, This lovely song is out for us to hear infinity times. God bless you Astu a lot❤❤❤

  • @eleni9688
    @eleni9688 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስዬዬዬዬዬ 😭😭😭 ረሀቤ አንተ ብቻ ነህ ❤❤❤❤❤ ጸሎት የሆነ መዝሙር ነው ብርክ በይልኝ ❤❤

  • @ENDALKGIRMA-m7r
    @ENDALKGIRMA-m7r หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስዬ እወድሓለሑ

  • @ElthabetElsi
    @ElthabetElsi 4 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይሄ መዝሙር አንድ ብቻ ነው🤔 አንድ አልበም ይሆናል እኮ❤ 😢 መቼስ ምን ይባላል የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት❤ አንቺ ግን እንዲየሆዴን ሁሉ ቃል ላጣሁለት ነገር ሁሉ በቅኔ ለዘመርሽው❤❤በኢየሱስ ስም ❤❤❤በዘመንሽ ማለት የፈለግሽውን የምትይበት ቅኔ አይለቅብሽ❤❤❤ ቃል አትጭ❤❤❤ ዜማ ይዝነብልሽ❤❤❤ ዝማሬሽ ሁሉ ቀላያትን ይለፉልሽ❤❤❤ አምላኬ እግዚአብሄር ይቀበልሽ❤❤❤
    ተባረኪ ❤

  • @MahletLulu-e6s
    @MahletLulu-e6s หลายเดือนก่อน +3

    Astu zemenshin geta yalemlmew. Geta yeseten bereketachin nesh ❤❤

  • @KokebKokebAsfawMaru
    @KokebKokebAsfawMaru หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክሽ
    እየሱስ ዉበቴ እና ሀብቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sariytube
    @sariytube หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ መንፍስ ቅዱስ መኖር አልችልም ያለ አንተ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Abrsh.man20
    @Abrsh.man20 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ ❤❤❤❤

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 24 วันที่ผ่านมา +1

    Many more blessings, ASTUEYA, you are blessing for the body of christ! I love you

  • @SantaForChrist
    @SantaForChrist หลายเดือนก่อน +4

    አንቺ ን የነካ መንፈስ ይንካኝ😢😢😢 አስቴዬዬ በርከታችን ❤❤❤

  • @BizunehMitiku
    @BizunehMitiku หลายเดือนก่อน +4

    አስቱዬ አንች ድንቅ ሴት በአንች መዝሙሮች በብዙ ተባረኩ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @MisganaAregawoldemariam
    @MisganaAregawoldemariam หลายเดือนก่อน +6

    አስቱ....አስቱ...❤❤❤❤❤❤❤
    ጌታ የቅኔውን ዘንግ ዘርግቶልሻል
    አቤት....ግጥም
    አቤት....ዜማ
    አንቺን ለቅዱሳን የሰጠ ጌታ ይባረክ
    አንቺም ተባረኪ ብትገኚለት አይደል ያፈሰሰብሽ
    በጣ...........ም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
    ብሩክ ነሽ

  • @meshtame4862
    @meshtame4862 หลายเดือนก่อน +3

    ቁጥር አንድ አልበምሽን ሰምቼው ሳልጠግብ እንደገና በሌላ አልበም መጣሽ በጣም ነው የሚወድሽ አስቱካ በህይወት እስካለሁ መዝሙሮችሽን መስማት ማቆም አልችልም። የባረከሽ አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን

  • @YsreshKerga
    @YsreshKerga หลายเดือนก่อน +3

    የርሀቤ ጥማቱ ይላቅ ከከበበኝ❤❤❤

  • @jeryaa6962
    @jeryaa6962 หลายเดือนก่อน +3

    አስቱዬ በድጋሚ ....bless you more🙏❤❤❤

  • @meazamulugeta3625
    @meazamulugeta3625 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም እላለሁ ጥማኝ...አሁንም እላለሁ ራበኝ.......አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ.....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AssefaMeseret-zq2ev
    @AssefaMeseret-zq2ev หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ ❤❤❤

  • @Ehitomezmur2023
    @Ehitomezmur2023 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እደገና እራህበኝ አሜን

  • @yoseftesega7899
    @yoseftesega7899 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲት የጠገባል የጊታ ፍቅር ?❤❤❤🎉🎉🎉😭😭😭

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in หลายเดือนก่อน +1

    አስቱ እረረ እምለው አጣሁ ስራ ቦታ ሆኜ እራሱ በዚህ መዝሙር ነፍሴ ረሰረሰች አሁንም እላለሁ ጥማኝ ራበኝ ናፈቀኝ ኢየሱሴ❤ አስቱ ቤተሰቦችሽ በክርስቶስ ደም ይሸፈኑ ተባረኪ ለብዙዎች መዳን እደምትሆኜ አምናለሁ መዝሙሯን የምታዳምጡ የጌታ ልጆች ለአስቱ እንፀልይ ❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ኢየሱስን መጠማት ይሁንላችሁ

  • @fikirtedessalew4443
    @fikirtedessalew4443 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት ከዚህ አለም አውጥቶ ከሰማዮ ጋር የሚያ ጣብቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ

  • @danieldemessie3493
    @danieldemessie3493 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ በረከታችን ነሽ! በብዙ ተባረኪ!

  • @Davide-zg8tg
    @Davide-zg8tg หลายเดือนก่อน +5

    አሜን መገኑ ጦፊ ማሰኦሄ በከምባትኛ

  • @MihretEbisso
    @MihretEbisso หลายเดือนก่อน +3

    Tebareki ❤

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you exceedingly sister. Your songs are blessing me infact Holy spirit enters me any time I listen to your songs.I need the spirit of the living God to dwell in me in Jesus name

  • @betelteshome
    @betelteshome 21 วันที่ผ่านมา

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ነብሴን ሌሎች ነገሮችን ነጥቃትና አንተ መደኒቷን እሰጣታለሁ; በሌላ ነገር የኖረችበት የሰነበተች ዘመን ይብቃት ። የኔ ረሀብ የኔ ክብር በራስህ ሙላኝ። አስቱዩ ዘመንሽ ይለምልም ይሄ መዘሙር ብቻ አይደለም በራሱ የሚሞላ ቃል እንጂ🙏🙏🙏🙏

  • @endaletadese86
    @endaletadese86 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወዳጅ የኔ ዉበት ኢየሱስ🥰🥰🥰🥰

    • @endaletadese86
      @endaletadese86 8 วันที่ผ่านมา

      ዉድድድድድ ነዉ ማረግሽ አስቱ❤❤❤ በረከቴ ነሽ።በመዝሙርሽ ጌታ ሁሌ እንዳወራኝ

  • @kurabachewabiyu5502
    @kurabachewabiyu5502 หลายเดือนก่อน +2

    የመኖሬ ሚስጥር ኢየሱስ አሁንም እላለሁ ጥማኝም ናፍቀኝም አሜን!😍😘

  • @beletekifle2698
    @beletekifle2698 หลายเดือนก่อน +3

    አስቱዬ ለአንቺ የተሰጠሽ ይለያል!

  • @gech6206
    @gech6206 หลายเดือนก่อน +4

    Emphuaaa yene Aster ewedeshalehu🥰🥰🥰

  • @gigiethiopia
    @gigiethiopia 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መዝሙሮችሽን ስሰማ ቆዳዬን ይነዝረኛል 😭

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 หลายเดือนก่อน

    Abba abba
    Iyesuse
    Menfes Qidus amesegnalew. Ule anten mexemat, ule anten menafek Yihuniling❤❤❤

  • @dawittolosa7444
    @dawittolosa7444 19 วันที่ผ่านมา

    ኢሄን መዝሙር የ Covid-19 ጊዜ በጣም ደጋግሜ እሰማው ነበር ምን ያህል እንዳጽናናኝ
    ደግሞ እንደገና ጣፍጦ መጣልን።
    ጌታ ይህን ፀጋ አንቺጋ ያቆይልሽ❤❤❤❤

  • @habtesemay7727
    @habtesemay7727 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ የኔ ውበት
    የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት
    የኔ ወዳጅ የኔ ውበት
    የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት
    መኖር አልችልም ያላንተ (2) እፈራለሁ
    ሁሉም ክድንድን ያለ ነው
    መኖር አልችልም ያላንተ (2) እፈራለሁ
    ሁሉም ጭልምልም ያለ ነው
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ
    የረሃቤ ቁመቱ ይላቅ ከከበበኝ
    አይስረቅ እይታዬን ዘልቆ ላያዘልቀኝ
    ከጎደለኝ ነገር ከምለው ይህ ቀረ
    ይሁንልኝ ረሃቤ ለአንተ ያጋደለ
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ
    አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት
    መጸለይ ማቆም ነው ድርቀት
    መንፈስህን መተው ነው ክስረት
    ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
    ቃልህን መርሳት ነው ጎዶሎነት
    ሳይሰሙህ መውጣት ነው ዙረት
    ያለ ድምጽህ ማውራት ነው ቅዠት
    ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
    መኖር አልችልም ያላንተ (2) እፈራለሁ
    ሁሉም ክድንድን ያለ ነው
    መኖር አልችልም ያላንተ (2) እፈራለሁ
    ሁሉም ጭልምልም ያለ ነው
    አንተን ተከትዬ ቤቴ ወና ይቅር
    ከአፈር የሆነው ይቅርብኝ በጅምር
    በአንተ ብቻ ልመር ላጊጥ በሃሳብህ
    ይልቀቀኝ የምድሩ ሳበኝ በፈቃድህ
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ
    በተጨመረልኝ ዕድሜ በተቀጠሉልኝ ቀናት
    ነፍሴን ዝም ጸጥ አሰኝቼ ከጌታ ውጭ ላልሰጣት
    ነጥቄአት ከሌላው ጎዳና ትዋል ኮቴህ በሚረግጥበት
    ልቤን እንዲህ አስፋልኝ እና ላጊጥ በፈቃድህ ውበት
    ልመረቅ በእጆችህ ለማዶው ሽልማት
    ፍለጋህ እንድከተል ጸጋህን ስጠኝ በብዛት
    ትሁን ነፍሴ እንዳልካት ደስታህ ሃይሌ ነው
    የሰማዩን ፈቃድህን በምድር ስኖረው
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ
    አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
    አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ

  • @holly77ize
    @holly77ize หลายเดือนก่อน +2

    Eyesuseeeeeeeeeee ahunm elalew nafikeg ahunm elalew erabeg❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizu-t4c
    @Bizu-t4c หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @elsabeth27
    @elsabeth27 8 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስለላንቺ ጌታ ይባረክ

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ እኔኮ ገና የመጀመሪያውን አልበም አልጠገብኩም 😢❤

  • @yafetmengesha8178
    @yafetmengesha8178 16 วันที่ผ่านมา

    Astuyee ufff yene enat geta abzito yebarkisb I can’t stop listening to your song !😊

  • @natnaeltigunegn4068
    @natnaeltigunegn4068 หลายเดือนก่อน +2

    Asteryeeee tebarekilgn yehe ameta package new yesetshin 🎉🎉🎉🎉

  • @Balili-ut8ph
    @Balili-ut8ph หลายเดือนก่อน +1

    Astuye hullem mezemer yemiwedi yanchin mezmur nw geta zemanish yi barkilign❤❤❤❤

  • @TSMYHOME
    @TSMYHOME 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ አስቱ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @livetolove7799
    @livetolove7799 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yebarkesh

  • @IyasuGirmaye
    @IyasuGirmaye หลายเดือนก่อน +2

    Amen.....geta eyesus yebarekesh eska wodagnawu alem yatsenash!❤

  • @BetselotTessema
    @BetselotTessema หลายเดือนก่อน

    የረሃቤ ቁመቱ ይላቅ ከከበበኝ
    አይሰረቅ እይታዬን ዘልቆ ላያዘልቀኝ
    ከጎደለኝ ነገረ ከምለው ይህ ቀረ
    ይሁንልኝ ረሃቤ ለአንተ ያጋደለ
    አሁንም እላለው ራበኝ
    አሁንም እላለው ናፍቀኝ

  • @prix205
    @prix205 หลายเดือนก่อน

    One of your greatest songs my dear sis astu … may you be blessed

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባርኩ የኔ እህቴ አሜን አሁን ይራብኝ ኢየሱስ በመንፈሰህ ን ነካኝ አባባባት 😮😮😢😢❤❤

  • @BiyaAmde-q3b
    @BiyaAmde-q3b 10 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ይባረክ

  • @HannaAlemayehu-mg7uo
    @HannaAlemayehu-mg7uo หลายเดือนก่อน +2

    Weynee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarekilign 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abeldebero9167
    @abeldebero9167 หลายเดือนก่อน +2

    ከአስቴር አወቀ የሚበልጥ በዚህ ብቻ አለ።

  • @biruktawittale6532
    @biruktawittale6532 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይመስገን ስላንቺ

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤
    God bless you and your ministry 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YishakMeaso
    @YishakMeaso หลายเดือนก่อน +2

    You are so blessed astuye ❤❤❤❤

  • @HanaMedhin
    @HanaMedhin หลายเดือนก่อน

    From now on this is daily prayer for me

  • @MisgeTesfaye-q5n
    @MisgeTesfaye-q5n 12 วันที่ผ่านมา

    astu you're extremely blessed

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 หลายเดือนก่อน

    አባትሆ ሆይ ፀጋህን ስጠኝ 😢

  • @selamfanta6183
    @selamfanta6183 หลายเดือนก่อน

    Be bezu yetebareksh set nesh ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @upebala
    @upebala หลายเดือนก่อน

    Yenee enat betam tebarek getaa ke afish gar new ❤

  • @DestaYowhanes
    @DestaYowhanes หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ahunem elalewu temaj🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tebareki aster 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgdemeke5564
    @tgdemeke5564 หลายเดือนก่อน

    Asitiyee geta zamanishin yibarikaw zimarewochish ayitagabumi tsega yimizalish ❤❤❤❤

  • @BiniamDesta-r7u
    @BiniamDesta-r7u หลายเดือนก่อน

    Astuyee geta ye tiwulid hulu inat yadrigish yasfashi yalemilemish
    መኖር አልችልም ያላንተ እፈራለሁ
    ሁሉም ጭልምልም ያለ ነው.....🙏🙏❤

  • @edenbelet7091
    @edenbelet7091 หลายเดือนก่อน

    Ahunm elalew 😢😢😢ጥማኝ,ራበኝ,ነናፍቀኝ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    Astuye bruk hugni