#ዘማሪ_ጌዲዮን_ይቅርታ_ጠየቀ_pastor_kassahun_lemma_ministries

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 415

  • @user-bk2ju9wr9m
    @user-bk2ju9wr9m 11 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ጌድዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጌዲዬ እወድሃለሁ እንደዚህ አይነት አምልኮ የሚገባው ጥቂት ነው የራሱ ማንነት የሌለው ሁለመናው ኢየሱስ የሆነ ትርፍ እድሜ የሚኖር ምህረት ያኖረው ብችል በጭንቅላቴ ቆሜ ብዘምርለት ቢቻል በጭንቅላት ባጨበጭብለን ሰው ሰበብ ፈልጎ ከማምለክ ይልቅ ሰበብ ፈልጎ መተቸት ይቀናናል እና ያየ ያውቀዋል የቀመሰ በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ በልልን ደስ ሚለው ሚጨምር ቅባት እንጃ......የለንም ።በስርአት ወይም በህግ አምናለሁ ነገር ግን ፀጋውን አስቀድማለሁ❤❤❤❤

  • @geni4074
    @geni4074 11 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ ጌዲ ሲዘምር በእንባ 😢ነው የምሰማው ሁሌም እሱ ላይ ያለው የዝማሬ ፀጋ እባረክበታለሁ ግን አንዳዴ በስህተቱ በጣም ያሳዝነኛል ያስቀኛል ጌታ መልካም ነው ምህረቱ በዝቶልን ነው ዛሬ ያልነው ምህረቱ ይብዛልን ❤

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፖስተር ካሳሁን ተባረክ ማረም እና ማነፅ የረኝነት ዋናዉ እና ብዙ ፓስተሮች የሚዘነጉት ተግባር ነው ጌዲም በጣም ጌታን የሚወድ በብዙ መገፋት ፀንቶ በቤቱ ያለ ልጅ ነው ለጌታ ያለው መሰጠት ያስቀናው ጠላት በብዙ ቢፈትነውም በቤቱ ያለ ልጅ ነው ተባረኩልኝ እወዳችኋለዉ

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 11 หลายเดือนก่อน +25

    መጋቢ ካሳሁን አከብርሀለሁ በመዝሙርህም በጣ በጣም ተጠቅሜአለሁ በእውነት እጅግ በአክብሮት አንድ ነግእጠይቅሀለሁ እዚህ ጉባኤ ውስጥ ፈፅሞ እንግሊዘኛ የማያውቁ ስዎች እሉ ስልዚህ ያልኸው አማኛ ቋንቋ ተናጋሪ ስውዎች ስለሆኑ በአማርኛ ብቻ ብትናገር እጅግ ጥሩ ነው በአክብሮት መፈስ ነው የነገርኩህ ተባረክ

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 11 หลายเดือนก่อน

      @1:49-1:51 😂😂

    • @birhanuk1422
      @birhanuk1422 11 หลายเดือนก่อน

      ፓስተር ይሕ ሀሳብ ብታነባት እወድሀለው

    • @abreham2010
      @abreham2010 11 หลายเดือนก่อน +1

      He just wants to show how educated he is.

  • @user-gz5cs6xq8s
    @user-gz5cs6xq8s 11 หลายเดือนก่อน +8

    ጌድ ትልቅና የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዘማሪ ነው

  • @AMER0521
    @AMER0521 11 หลายเดือนก่อน +6

    ጌዲ ውድ ስጦታችን ነህ የጌታን መንፈስ የቀመሰ ብቻ ይረዳሃል በርታልን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ፓስተር ካስሽ እናመሰግናለን ከሻርለት አሜሪካ

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ፓስተር ካሳሁን ጌዲ ልናጣህ ስለማንፈልግ ነው እንወድሀለን ተባረክ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 11 หลายเดือนก่อน +32

    አስተያየት የሚሰጡንን ሰዎች እንውደዳቸው አይዞን የሚወደን ነው የሚገስፀን እንረጋጋና ጥፋታችንን እንመንና ይቅርታ መጠየቅ ነው መንፈሳዊነት

    • @tigistab3224
      @tigistab3224 11 หลายเดือนก่อน +1

      Great!!

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 11 หลายเดือนก่อน

      ጌታም ተተችቷል

  • @HolyFireTv147
    @HolyFireTv147 11 หลายเดือนก่อน +9

    ❤ውድና ግሩም ልጅ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ።
    በጽሎት መንፈስ ሆኜ ያንተን መዝሙር ከሰማው አትጠራጠር ያለውብትን እረሳለው። መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንደምገለጥብኝ አትጠይቀኝ❤

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን ጌዲ ተባረክ በእውነት መዝሙሮቹ ሁሉ ፈውስ ነቸው ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 11 หลายเดือนก่อน +11

    ጌዲዬ❤ ተባረክ ይሄ ነው ክርስቲና የተስናከሉ ስዎቹ ብኖ ይቅርታ ጠይቆል ከዚህ በላይ የለም ፓስተር ካስሽ ስለ ቅንነት ተባረክ ❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 11 หลายเดือนก่อน +26

    እኔ እኮ የዚእ ሠውዬ እንግሊዘኛ ነው ሚገርመኝ!!!አንዳንዴ ከአገር ውጭ ያሉ ቤተክርስቲያን እንኳን የማናየውን ቋንቋ!!!አማርኛ አውራ ፓስተር❤

    • @mountcarmel7116
      @mountcarmel7116 11 หลายเดือนก่อน

      What's the problem with whatever languages he's speaking or, talking? If you don't like it, don't listen to him.

    • @Benjo_12345
      @Benjo_12345 11 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ብለሀል ከልሆነ ሙሉውን በ English ማዉራት ነው!!!

    • @tewodroszeleke1346
      @tewodroszeleke1346 11 หลายเดือนก่อน

      በእንግሊዝኛ የተነገረው ሙሉ በሙሉ መተርጎም አለበት ምክንያቱም ከግማሽ በላይ ጉባኤው እንግሊዝኛ የማይሰማ ነው ፈንዱ ሲላቸው የት ሄደን እንፈንዳ እንዳሉት አዛውንት አይነት ፓስተሩም እንደ ጌድዮን ጉባኤውን ይቅርታ ጠይቆ መስተካከል ይገባዋል!

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 11 หลายเดือนก่อน

      @1:49-1:51 😂😂

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 11 หลายเดือนก่อน

      @@mountcarmel7116what do you mean? Who’s he addressing to?

  • @TiziteLave
    @TiziteLave 11 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ ወድሜ አይዞህ ቅባት በባህሪው አቦራ ይስባል ጌታን ብቻ ስማ ወደ ፊት ገስግስ❤❤❤❤❤

  • @marsibarsi3056
    @marsibarsi3056 11 หลายเดือนก่อน +8

    ጌዲዬ we love u አንተ ምርጥ ዘማሪ ነህ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብህ ነህ በርታ ተባረክ❤ ጌታ ይባርክህ አንተ ተወዳጅ ነህ ብዙ እጠብቃለን

  • @user-po4cz6yh7m
    @user-po4cz6yh7m 11 หลายเดือนก่อน +17

    ሁላችንንም በምህረቱ ነዉ ያለነዉ።በተረፈዉ ከዚህ የበለጠ ፅጋ ይጭምርል እንወዱሃለን ተባረክ።

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 11 หลายเดือนก่อน +10

    ግዲ ዬ በጣም ባተ መዝሙር ተባርካለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ወድሜ ❤❤❤❤ ሰው ብዙይላል አትስማቸው

  • @addistube6815
    @addistube6815 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጌድዬ እንወድሀለን ደግሞ ጌታኢየሱስ ይረዳሃል በብዙ "ብዙተባርከናል በመዝሙርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitikjemal2998
    @mitikjemal2998 11 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ዘፈን ከመሠለ ቢቀርስ። በነገራችን ላይ ሌሎችን ዝማሬ ሰማለሁ ግን ሰው ከሚሰናከልበት ነገር ብንጠበቅ መልካም ነው። ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን የአህዛብ መሳቂያ ከመሆን መጠንቀቅ መልካም ነው።

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 11 หลายเดือนก่อน +21

    ትሁት ልብ ነው ያለው ።❤

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye6969 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጌዲዬ ወንድሜ ተባረክ አይንህን ከሰዉ ላይ አንሳ ያን ጊዜ ክብሩ ይጨምራል ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ካስሽ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @tenayegebrewold3181
    @tenayegebrewold3181 9 หลายเดือนก่อน

    Wendeme Gedion Ewedehalehu , mezmerochehene Tebarekebechawelehu Geta abezeto Yebarekehe!!!🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙌

  • @BetelihemSamuel-qc5hj
    @BetelihemSamuel-qc5hj 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ ጌዲ የተባረከ ዘማሪ ነው ብንገለበጥ ጌታ ያንስበታል የበራልን ፍቅር ከዝበላይ እንጂ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 11 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ካስሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጥበበኛና አስተዋይ ሰው ነህ ይሄ መንፈስ ቅዱስ የሰጠህ ነው ተጠቀምበት ጌዲን በጥበብ የያዝክበትና የመለስክበት መንገድ በጣም የማስተዋል መንገድ ነውና ተባረክ ጌዲዬ እንወድሃለን በጣም ቅንና ትሁት ሰው ነህ ❤❤❤

  • @danielteshale1170
    @danielteshale1170 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ጌድዬ...ፖስተር እባክህ አንተ ደግሞ አማርኛ አውራ ፖስተር ምንም አስፈላጊ አይደለም ሁሉም አማርኛ ይሰማሉ ። ተባረክ

  • @tedenekehana9882
    @tedenekehana9882 11 หลายเดือนก่อน +4

    Lik wenjel endesra sew siweksut mafer neberbacew, postive binhone, postive binaseb tiru new. I touched by his song many times. God bless you Brother.

  • @yeromaguadie195
    @yeromaguadie195 11 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን በእግሩ በአናቱ ያጨብጭብ ለጌታዉ ነዉ

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ፕስተርንም አተንም እወዳቹህ አለው❤❤❤ልቤ እርፍ ይላል መዝሙራቹህን ስሰማ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ei2ew3pn4u
    @user-ei2ew3pn4u 10 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ካሳሁን በዝህ መንገድ ነው ብዙ አገልጋዮች የተባላሹት በአንተ አይነቱ ድጋፍ ሰጪ ሰዎች ነው። ሲጀመር ለአንድ ጌድዮን እንዳሳሰበህ ሁሉ ለሚሰናከለው ብዙሐን አማኞችም በማሰብ እንደአባት ብትመክረው ይሻላል

  • @fevenhabte3778
    @fevenhabte3778 11 หลายเดือนก่อน +15

    My Jesus 🙏 halelujah wow amazing annointed singer God bless you abundantly pastor kasiye gediye tebareku we love you so much 😘❤️😇🙏

    • @bezaseli5625
      @bezaseli5625 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ እንዲህ ነው የተረዳውክ ተባረክ

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓሰተር ከስሸ

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 11 หลายเดือนก่อน +7

    እውነትም ልዩ የሆነ የዝማሬ ጸጋ አለው ትንሽ ሚዲያ ላይ መጠንቀቅ ቢጨምርበት መልካም ነው

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 11 หลายเดือนก่อน +1

    Sagienzalhe. Wedma. Tlate. Auto. New. Tebarekkkkk

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ልጅ ስርዓት እንዲንኖረው የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መስደብ ምክኒያት እየሆነ ስለሆነ
    የሚመክረው ስው ያስፈልገዋል።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሁና ብለህ የዘመርከው ለሁዋላም ለፊትም መልስ ነው ሰው ክሳሽ ነው ጌታ መሀሪ ነው ::

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፓሰተር ካስሽ በጥበብ የሞላ ጌታ ይባረክ

  • @berhaneadenew7353
    @berhaneadenew7353 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ከጠየክ አይቀር ያጠፋሀዉን እንደ እግዚአብሄር ቃል ባላደረከው ነገር ላይ ለእግዚአብሔር ቃል ብቻ ተጠንቀቅ

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 11 หลายเดือนก่อน +6

    ጌዲየ አንተ ብሪክ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ .....ቀሪ ዘመንክ ይለምለም❤❤❤❤

    • @jituumorke3757
      @jituumorke3757 11 หลายเดือนก่อน

      Bless
      More annoying gediye bless you abundantly

  • @kaleges6614
    @kaleges6614 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow how beautiful is the grace of God that i see in you. May you grow in his spirit and excellence much love bro.

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen Amen amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yeromaguadie195
    @yeromaguadie195 11 หลายเดือนก่อน +3

    ብቻ ጌታዉ የክበር እንኳን ሀዲዱ የፈለገዉን ይበል ከመነካት ነዉ ከክብሩ ከቅባቱ ነዉ የመላክት ቋንቋ ቢሆንስ ልሳን ነዉ እሰይ አሜን ብያለሁ

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay3345 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን

  • @wondimugetu6003
    @wondimugetu6003 11 หลายเดือนก่อน +1

    Paster betame bezue zare layie yalu yechruch shemgeloche beze dergete kante memare alebachwe good bless you ❤❤❤❤❤

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 11 หลายเดือนก่อน +10

    Gedion sings in Sprit alwayes. When he sings, people gets God' s presence . He can sings in Sprit no problem. I sing in Sprit too. there are a lot of singer ,but not like him who invite Holly Sprit. He is anointed..
    From USA , Maryland.

  • @LelagoLire
    @LelagoLire 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless u pastor kasahun

  • @amanytube8919
    @amanytube8919 11 หลายเดือนก่อน +2

    Anointed!gedi
    Sijemr ene yante mezmur betam nw minekagn! Beka tinanish ngr bitastekakil atigegnim rasu be ewunet nw milih

  • @dani6838
    @dani6838 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌዲ አንተ በረከታችን ነህ..ፓስተር ካስሽ አንዳንዴ አገልግሎትክ ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ አድማጮች ተደረሽ እንዲሆን የእንግሊዝኛ ቆንቆ አገልግሎት ብትጨምርበት መልካም ነው እንወድሀልን በብዙ ተባረክ።

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 11 หลายเดือนก่อน +6

    We loved this man of God gadi you're blessed .

  • @mekdesbalcha5939
    @mekdesbalcha5939 2 หลายเดือนก่อน

    Yegziabher menfes yalbet zemary new

  • @MahiLove-np7uu
    @MahiLove-np7uu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Gediyye❤️❤️ u'r blessed

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 11 หลายเดือนก่อน +1

    ታድለሀል ጌዲ እዉነተኛ የጌታ ሰዉ ነህ ፡ይህች አለም ጌታንስ መቼ ወደደችዉ ፡ስለስሜ ትጠላላችሁ ትሰደዳላችሁ ይላል በርታ ወንድሜ ።

  • @getachewtena
    @getachewtena 11 หลายเดือนก่อน +2

    My pastor and singer kasish be blessed more.. Ye eunet gedin betam ewedwalehu.. Sitetu sitet behonim inkwan bizu teru negerochu yishefinal.. Silemekerkeu des bilognal.. Zemenachu yibarek..

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌዲ እግዚአብሔር ባሰቀመጠው ፀጋ ተባርከናል አሁንም ሰፍ በብዙ እርሱን በማገልገል ዘመንህ ይለምልም

  • @hchhdh9567
    @hchhdh9567 3 หลายเดือนก่อน

    Gadiya betam new yemnwedh Edmena Tena ysth ❤❤❤❤

  • @user-do2nf8gx5q
    @user-do2nf8gx5q 11 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር፡ካሳሁን፡ከመጀመርያው፡መዝሙሮችህ፡ጀምሮ፡ስለተባረኩባቸው፡አመሰግንሃለው።❤

  • @geregerc109
    @geregerc109 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም አንዷ ተበሳጭቶ ነበርኩኝ ፖስተር ተባረክ ከህዝቡ አስታረከው ይስተካከል

  • @netafamily8886
    @netafamily8886 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጌዲ የተባረከ ዘማሪ ነው በርታልን እንወድሃለን

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yikirta ine kenechhirashinu kirstiyan ayimeslegnim liju!

  • @user-if7ci4lz2v
    @user-if7ci4lz2v 11 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ ትህትናህ እራሱ ቅድስና አለው

  • @rahela552
    @rahela552 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጌዲ ብሩክ ነሕ እንወድሐለን አገልግሎትሕ ያንተ የሖነ ሑሉ የተባረከይሑ

  • @KabeloTibi-wc2hf
    @KabeloTibi-wc2hf 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉ ሰው እንደ ዘማሪ ጌድ ብሆን ጥሩ ነበረ አንድአንድ ሰዎች አንዴ በስትትም ለተነገሩት ነገር የኔብቻ ልክነው እያሉ ግትር ይሆናሉ ለሁላችንም እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጠን አምላካችን። ጌድ እንወዳለን❤❤❤

  • @betsegadaniel-vw3ix
    @betsegadaniel-vw3ix 11 หลายเดือนก่อน +6

    አንድ ቻሌንጂ እንቀላቀል Please 🙏 ሁሉንም video like ,share በመደረግ አገለግሎቱን እናበረታታ

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 10 หลายเดือนก่อน +1

    ገዲ እና ፓሰተር ካሰሸ ተባረኩ ሁላችንም ሰተት ነበረን በምህረቱ ነዉ ያለነዉ እንጅ

  • @akremabrar3890
    @akremabrar3890 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው አዎን ይቅርታ መጠየቅህ ትክክል ነህ አሁንም አድበህ አገልግል !!!

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነታው ያ መንዙማ መዝሙር የፈለገ ጌታ ስሙ ቢጠራም መንፈሳዊ አላደርገውም በሰውኛ በጣም ደስ አይልም ይደብራል እኔ ጌዲ የፈለገውን አክት ቢያደርግ ከባድ የጌታ ክብር አለበት

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 11 หลายเดือนก่อน +1

    መቼስ ተገልብጦ ማጨብጨብ መልካም አይደለም እንደ ባለአእምሮ። የሀዲዱን ጉዳይ አላዉቅም ያረገዉን ሰርቶ ሰዎች አስተያየት ሰጡኝ ብሎ ማዘን ከባድ ነዉ ይቅርታ ማለቱ ግን መልካም ነዉ ተባረክ ❤❤

  • @Che-17-lee
    @Che-17-lee 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen gediye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-og5kd
    @Hana-og5kd 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🛐🛐✅✅✅✅❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @twinsvision5117
    @twinsvision5117 11 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor ❤❤❤ ewodihalewu 💯 % k live zemnh ybark!!

  • @hirutayalew827
    @hirutayalew827 9 หลายเดือนก่อน

    Gedi, You are such a blessing to many many people including me. Please ignore the criticism that is coming from evil. HA from Dallas!!!!

  • @meseth8778
    @meseth8778 11 หลายเดือนก่อน +13

    You are anointed!!! I get blessed by your worship and songs. You’re touched by the love of God. please don’t judge how people worship their God. When God has done so much for us, whatever we do is nothing compare to all his goodness.

    • @kholodkholid236
      @kholodkholid236 10 หลายเดือนก่อน

      ,amen🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌዲ የኔ ጌታ እንወድሀለን ፓስተር ካስ ተባረክ በጣምም

  • @senaitg773
    @senaitg773 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝኣብሄር ይባርኽካ ፓስተር ብጣዕሚ ጽቡቅ. ዘማሪ ግድውን ኣጆኻ ሰይጣን ሓሳዊ እዩ ዘምር ጠራይ ብሩኽ ዘርኢ . ምኽሪ ኣጋንንቲ ይፍረስ, እግዝኣብሄር ይባርኽካ.

  • @NuhYz-lt8ho
    @NuhYz-lt8ho 11 หลายเดือนก่อน +1

    Humble 😍😍😍😍gedi we loves u

  • @user-ko2ju5hz8w
    @user-ko2ju5hz8w 10 หลายเดือนก่อน

    Sometimes painfully Memory is everywhere
    ,but I love ,what you say Gedi

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 11 หลายเดือนก่อน +1

    Halleluja Jesus ❤paster tebarekley abet mehon edeh new. Gedeye tebarekley wendemey bante ygemereow geta yfetsemewal❤

  • @bonkolamitiku1653
    @bonkolamitiku1653 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም ታባራኩ ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ ጡሩ አስታማርና ጡሩ ታማሪ 🎉🎉🎉🎉

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምቀኛው መንፈስ ቅናተኛ መንፈስ ይመታ አንተ አግልግል ያንተ አምላክ ላንተ ዳኛ ይሆንልካል ጌዲ እንወድካለን።

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከጌዴዎን የተባረክ ወንድም ተወድሀል 1ኛ ኢየሱስ ስላለህ 2ኛ በቅብአት ስለተባረክህ ::
    በተረፈ በህይወታችን ማድረግ ያለብን
    1ኛ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ህብረት ይህ ዘልአለማውያችን ይወስነዋልና :
    2ኛ ለሰዎች ያለን ፍቅር ነው ይህ ከሂወታችን የተረፈ አገልግሎት ሲሆን ከጥንቃቄ ጋር ሆኖ ለምንከፍላት ዋጋ ሽልማት እንዳለ አውቀን በተለያየ የመሰናክሎች ገጠመኝ ሳንደናበር ሁሉ ለበጎ እንደሆነና እኛም ገና ተማሪና ታራሚ እንደሆንን አውቀን ኢየሱስን እያየን ወደፊት መገስገስ ብቻ ነው:-ዕብ 12 : 1--
    ምክርንና መልካም ወቀሳ መስማትም የብልህና የትሁትና መታወቅያ ነው ግን ምክር ሁሉ ሳይሆን የሚጠቅመን ብቻ ትንቢትም ቢሆን ሌላም ሁሉ ፈትነን መልካሙን መያዝ :- ምክንያቱ ምክር ከአራት አይነት ማንነቶች ይመነጫል
    1ኛ ከመንፈስ ቅዱስ :- ዳዊትን ያሳደገ የምክር አይነት
    2ኛ ከሰይጣን የሚመጣ :- ሄዋንን የጣለ ምክር
    3ኛ ከሰዎች የሚመጣ ሳኦልን የመከረ የህዝብ ምክር : ኢየሱስን የመከረ የጴጥሮስ ምክር
    4ኛ ከደካማ :ከአሮጌ አዳም ከስጋዊነት የሚመጣ ምክር ያቆብ 4 : ለዚህ መለየት ይስጠን አትቁሙ በጸጋ ቀጥሉበት ኢየሱስን እንዘምረው እንስበከው ፍጹም ነው ሞገስ ያለው :: መዳን በርሱ የሆነ ጌታ ነው :አሜን::❤

  • @MIHIRETAbayine
    @MIHIRETAbayine 11 หลายเดือนก่อน +1

    Gediye betam new miwodi be geta Fikir Tebarek bebzu sewu yefalagawun yibel ante zibila zemirelen be mazimurochi betam tabarikewalew nurelen ❤❤

  • @adisumerga3733
    @adisumerga3733 10 หลายเดือนก่อน

    Unet nw mastakakil ena mawarat betam asfeliginw bizu sewochi weda lela mitorogimu sla ale pastor tabarek egzabher tsega yicamilik

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wodime gedi Ante yetbark Lij nena Xelat Baderegawu ignam Azinen Nebere egzhabher yiqr yibelhi ignam yiqr Bilenal 🎉❤

  • @user-mh2gw8wh9v
    @user-mh2gw8wh9v 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤

  • @elshadaygetachew2357
    @elshadaygetachew2357 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ, እግዚአብሔር ይባርክህ:
    @Gedy, ጌታ ፀጋን ያዛልህ: ተባረክልን 🙌

  • @nexttube5427
    @nexttube5427 11 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed gedye🥰

  • @Meskeram
    @Meskeram 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባረክ ተባረኪ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @servanintmekibibtube90
    @servanintmekibibtube90 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተባረክ ሰው ካስዬዬዬ ምክንያቱም ለምን ለሎችን በስጋ ምዘሉትን ገንዘብ አወራርደው ምሄዱትን አይነኩም

  • @nardosbirhan3821
    @nardosbirhan3821 11 หลายเดือนก่อน +2

    የ አዲስ አልበም ማስተባቢያ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ :: 👌
    ሰው በመረዳት ሲያመልክ መልካም ነው:: ነገር ግን የምናደርገው ነገር ሰዎችን በማያሰናክል መልኩ መሆን አለበት በተለይ ሚዲያ ላይ የምናወጣቸው ነገሮች በተቻልን መጠን ሰዎችን ማነፅ አለበት ብዬ አምናለው :: ጌታ በህልውናው ውስጥ ያፅናክ ❤ ተባረክልኝ

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 10 หลายเดือนก่อน +1

    ካስዬ ተባረክ አገልጋዬችን ስለምታበረታታ💗💗💗

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 10 หลายเดือนก่อน +1

    wow God bless you !!❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 11 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa8571 11 หลายเดือนก่อน +3

    Pastor you're blessed 🙌

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ጌዲዮን ግን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሀል እኛ ኢትዮጵያዊያኖች አይናችን ሰዎች ላይነው ያለው ትንሽ ወጣ ባለ ነገር በመጣህ ቁጥር ሚድያላይ እየወጡ ነው የሚጨፈጭፉህ ልብህ እንዳያዝን አንተም ጠንቀቅ ብትል መልካም ነው

  • @anisif6138
    @anisif6138 11 หลายเดือนก่อน

    Pastor kassahun Zemenh Yebarek❤ Gediyon Yikerta Meteyekh Betam Des Yilal Tebarek❤

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓስተር ፊት ለፊት የሚገስፁንን ጌታ ያብዛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ን

  • @werky-dx9gr
    @werky-dx9gr 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ተባረክ በረታ ጌዴዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይገስፀው እና ክስ ይቀናናል ልጁ ግን ቅን እንደሆነ ያስታውቃል !!

  • @mekdeschanyalew5008
    @mekdeschanyalew5008 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ!!!

  • @Merii25
    @Merii25 11 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Pastor🙏
    Bless you Gidion 💙

  • @liasol8518
    @liasol8518 10 หลายเดือนก่อน

    Ye mikegna sewochin asteyayet wedegon tito, Gedion Egziabher yeseten zemari slehone bertito yiketil. Enwedhalen Gedi, rezim edme yistih, tsegaw yibzalih.