#338

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 645

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 ปีที่แล้ว +26

    ምንም እንኳን ስለ ቸርቹ ጥሩ አመለካከት ባይኖረኝም ይሄ ዘማሪ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳለበት ውስጤ ያለው መንፈስ ይመሠክርልኛል ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @jcjcvtugfjdjdjxgvyv9587
    @jcjcvtugfjdjdjxgvyv9587 ปีที่แล้ว +24

    በእግዚአብሔር መንፈስ የተሞላ ሰው እራሱን ይስታል ለራሱም አይሆንም ሃሌሉያ እየሱስ ዛሬም ነገም ለዘላለም ጌታ ነው እግዚአብሔር መቼም ሰዉን አቶ አያዉቅም ወንድሜ የእግዚአብሔር መገኛ ሁሌም ያግኝክ ኑርልን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏

  • @መዳን
    @መዳን ปีที่แล้ว +24

    የእኔ አንበሳ እንዴት አባቴ እንደ ምወድህ ብርክ በልልኝ ዘመንክ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ለክፋት ለውድቀት የሚፈልግህ ኃይልና እቅድ በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስም የታሰረ የተወጋይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ካናሪኤሬትሪያ
    @ካናሪኤሬትሪያ ปีที่แล้ว +8

    አግዛብሄር በቤቱ ያጽናሕ።
    አግዛብሄር በስራ ላይ ።
    የአውነት ሳላቀው ስቅስቅ ብየነው ያለቀስኩት ጌታ ሆይ በዚ ክፉ ዘመን ለራስሕ ያዘጋጀሕው ሰው አለሕ።

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +15

    በበደልኩህ ባሳዘንኩህ ባስጨነኩህ ነገሬ ላይ ይቅር በለኝ ብላቴናህን እጥፍ መንፈስህ ያግኘው ለምድራችን እረፍት ምክንያት ይሁን አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤❤❤

    • @tamnishtamnish
      @tamnishtamnish ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ጌታሆይ ከዚህ አለም እርኩሠት ልጆችህን ሥለመረጥክ አመሠግንሀለው

  • @erbikaayele
    @erbikaayele ปีที่แล้ว +37

    ባሁን ስዓት እደዚህ ማየት በጣም ደስ ብሎኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባዬ የኔ ኢየሱስ ጌታ ስሙ ቡሩክ ይሁን እኔም እዎድሃለው መፈስ ቁዱስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥

    • @endriassolomon4948
      @endriassolomon4948 ปีที่แล้ว +1

      😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭😭

    • @YisehakAbebe
      @YisehakAbebe 23 วันที่ผ่านมา

      Geta Hoyi Sila hullumi temasgen amen

  • @semselamu2531
    @semselamu2531 ปีที่แล้ว +82

    ማነዉ እንደኔ ምን አይነት ህይወት እየኖረ እንደሆነ ያወቀዉ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በሀይልህና በስልጣንህ ሙለንና ተቆጣጠረን እግዚአብሔር ሆይ በዘመናን መካካል እያስነሳህ ስላለዉ ብላቴናዎች ክብር ለአንቴ ይሁን ወንደሜ ይጨምርልህ ቅባተ በቅባት ዘመንህ ይባረክ አሜን::❤

    • @ageriegashu4500
      @ageriegashu4500 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @ነኢምዩቲብ
      @ነኢምዩቲብ ปีที่แล้ว

      ክክክክክዘፍኑነው

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ነኢምዩቲብየምን ቅባት ነው ዘንት or አቫካዶ 😄😄😜

    • @fajerfajer9210
      @fajerfajer9210 ปีที่แล้ว

      Ema ameleke lebachehun tmelesawo agenete eyitechawotebachehu newo .

    • @endriassolomon4948
      @endriassolomon4948 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏😭😭

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 ปีที่แล้ว +8

    ኡፈፈ አሜን መንፈስ ቅዱስ ዛሬም በሥራ ላይ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያያያያ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሰድጎ የኔ 😭

  • @bereketgetahunbarega7518
    @bereketgetahunbarega7518 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለቸርቹ ጥሩ አመለካከት የለኝም ግን ይሄ ልጅ በእግዚአብሔር መንፈስ የተባረከ ነው አንድ ቀን ባገኘው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሮዲ ተባረክልኝ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +8

    ኢየሱሴ ❤ አባቴ ሰምህ ይባረክ❤
    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን
    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን
    የኔ ውድ ወንድም ኢየሱስም ደም ተሸፈን ፀጋው ይብዛልህ የጠላት እሳት ያድርግህ
    ክብሩ ጀግናው ኢየሱስ ይውሰድ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይባረክ ዋው ስሙ ታላቅ ነው የኢየሱስ ❤❤

  • @nebiyuermias7567
    @nebiyuermias7567 ปีที่แล้ว +55

    መንፈስ ቅዱስ እወድሃለው እጅግ በጣም፤ ግዜው የአንተ ብቻ ነው

  • @hannge7073
    @hannge7073 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ያገኙታል ❤❤ይሄ ሕጻን እንዲህ ሲቀባ ማየት ዋዉ የእግዚአብሔር ክብር ፕረሰንሱ በስክሪን ይሰማል ዋዉ የእግዚአብሔር ህልውና

  • @ae7936
    @ae7936 ปีที่แล้ว +8

    እሰይ መንፈስ ቅዱስ ክብር ላንተ ይሁንልህ የኔ አባት ጌታ ሆይ እኛንም ንካን ተለውጠን እንቅር 😭😭😭😭🙏🙏

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v 18 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ብላቴና እንዴት የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይልቅ

  • @amaneshendryas4237
    @amaneshendryas4237 ปีที่แล้ว +3

    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    አሜንን አሜንን አሜንንንን
    እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይጫማሪል📖📖📖📖📖💯💯💯✅✅✅✅🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭✊✊✊✊✊🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💐💐💐💐💐💐🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🍒🍒🍒🍒🍒

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב ปีที่แล้ว +8

    የዘለአለም አምላክ እግዚአብሄር ሆይ ለእነዚህ ብላቴናዎች ስትል ለፃዲቆች ሀገር ኢትዮጲያን ሰላም አድርጋት ። በአለምም ሁሉ ሰላም ይስነፍ እርስ በእርስ መዋደድን አሜን🙏🙏🙏❤

    • @asne3025
      @asne3025 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @GenetTaye-qz8mo
    @GenetTaye-qz8mo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ የብላቴኖችን ልብ የምትነካ

  • @Merymery-p9e
    @Merymery-p9e ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን አሜን ዎው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን አሜን ጌታ ዘመንክ ይባረክ 🤲😢😢

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው አብት የአንቴ መፈስ ስራ ጉሩም ነው ክብር ለሱ ይሁን በመንፈስ ያጥላቅልቀን

  • @SamuelTesfaye-gg7hd
    @SamuelTesfaye-gg7hd 5 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @eyerusbaysa-ko4vb
    @eyerusbaysa-ko4vb ปีที่แล้ว +2

    ሃሌሉያ ጌታ በስራ ላይ ነው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ብርክክክክክክክክ በልልን በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ ድንቅ ቅባት በላይህ አለ።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 ปีที่แล้ว +2

    Ameni Ameni Ameni Ameni 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔TEBAREKI tebareki wonidime sagawu yibiza 📖📖📖📖📖📖😭😭😭😭😭

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 ปีที่แล้ว +6

    ዋው አምልኮ መደራህን ይሙላ። መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ይባረክ ሃሌሉያ አሜንንንን

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 ปีที่แล้ว +7

    አይኑ እያያ !!!ከፍፍ ያርግህ እየሱስዬ🙌🙌🙌

  • @jordanwest7630
    @jordanwest7630 ปีที่แล้ว +11

    መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮በኔ ዘመን ይህ መንፈስ ይስራ❤❤❤

  • @almaz5148
    @almaz5148 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ጌታ ለክብሩ አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ፀጋ ፀጋ ይብዛልክ ታባረክ 🎚️🎚️📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @adisegobena7749
    @adisegobena7749 8 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ጌታ ዘመንህን ለዘላለም በደሙ ይሸፍንህ

  • @ketematore9423
    @ketematore9423 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you JESUS , thank you holy ghost what you did , doing and will do on our land Ethiopia and in the world.

  • @ፀገነቨ
    @ፀገነቨ 22 วันที่ผ่านมา

    Amen amen Amen AMEN AMEN JESUS tabrki yes amen Amen JESUS AMEN JESUS AMEN JESUS AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen JESUS tabrki yes

  • @meijdj2267
    @meijdj2267 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን መንፍስ ቅዱሳን ሆይ አስብ ተባረክ

  • @Rahelmelese-gf8yb
    @Rahelmelese-gf8yb 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረካ!! አንተኮ ትለያለህ❤❤❤ትለያለህ በእውነት የኔ ጌታ ይለያል❤❤❤!! ጌታ ሆይ የኔ ጌታ ዛሬም በስራ ላይ ነህ ስምህ ይባረክ ኢየሱስዬ❤❤❤::!!!!!

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አግዚአብሔር ሲነሳ አደርሻው ትልቁ ነው 🔥🔥🔥🔥ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል ጠላት አይን እየየ ክብር ክብር እሰጣሎ እየሱስ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እሰይይይይይይይይይ መንፈስ ቀዱስ ስም ይባረክ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘አግዚአብሔር ስራው ታልቂ ነው ብየሱስም ተባረኪልኝ እልፍ በል ክፉ አይንካህ ተባረክህ በብዙ እደጊ 🔥🔥🔥🙏🙏🙏🎤🎧🔥🔥🕊️🕊️

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 5 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢየሡሡሡሡሡሡሥሥሥሥሥሥሥ የኔ ጌታ አንተ ትልቅ ነክ ብላቴናውን ከፍ አድርገው ክብር ለታላቅነትህ ይሁን አሜንንን❤❤❤

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሃለ ሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ክብሩ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ጌታ ዘመንም ይባርክ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alimolsh2902
    @alimolsh2902 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል እያሱስ ያድናል ታባራክ ፀጋ ያብዛልክ

  • @masiitamrte7377
    @masiitamrte7377 ปีที่แล้ว +3

    አምልኳ መዳራህን ይሙለው
    ዝማሬ መዳራህን ይሙለው ሰልሰማ ይህን መዝሙር አልተኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

    • @mintesnottemesgen-m4w
      @mintesnottemesgen-m4w ปีที่แล้ว

      የአንተ መንፈሰ የገኛኛ ተበረከ ጌታ የሰደግህ

  • @YaredAsmare-r1e
    @YaredAsmare-r1e 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱሥእዛቤርይባርክሕልኡሉይባረክ

  • @aynalemdawit4849
    @aynalemdawit4849 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ተባረኪ ተባረኪ ጌታ ካንተ ጋር ዩሁን ተባረኪ🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አሜን አሜን

  • @buzebuze4941
    @buzebuze4941 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @Bizo2
    @Bizo2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖🙏📖🚾🚾🚾📖📖📖📖💫💫💫🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🍇🍇አሜንንን አሜንንን ተባረክ

  • @ሮዛታዲ
    @ሮዛታዲ ปีที่แล้ว +3

    አሜን መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይጨመርልህ በጌታ ስም 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😘😘😘🙏🙏🙏🙏😥😥

  • @ለትዉልድእንስራ
    @ለትዉልድእንስራ ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ሲል ተባረክልኝ ትንሹ ዳዊት ግን ሰዉ ተዘረገፈ አይባልም ቃላት መርጣቹ ፃፉ።

  • @selamfekak4314
    @selamfekak4314 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን መንፈስ ቁዱስ ተባረክ አወድሀለሁ ኣልልልልልልልልል❤❤❤

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk ปีที่แล้ว +10

    ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ መንፈስ ቅድስ ሙለኝ ተቆጠጠረኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ZeachPrivate-du6dq
    @ZeachPrivate-du6dq ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @TahnaseNegusa
    @TahnaseNegusa หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የኔ አባት ምድር ይገዛልህ ሰማይ ደግሞ ይስማክህ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @tarikdebosh227
    @tarikdebosh227 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የኔ እግዚአብሔር ይባርክህ 1ኛ እልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @liwajamiya3229
    @liwajamiya3229 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @etopiyaetopiya1209
    @etopiyaetopiya1209 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይእበረክ ተባረክ 🙏🙏👏👏

  • @PowerBpower-su6sj
    @PowerBpower-su6sj ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን 🥰👍🙏🍇አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️📚📚አሜንንን ተባረክ ተባረክ ❤❤❤❤👌👌👌👍😘

  • @YosefWeldameskal
    @YosefWeldameskal 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግንሀለው እዬሱስ እንደ ቃልህ በመጨረሻ ዘመን በስጋ ለባሽ ሁሉ ለይ ከመንፈሰ አፈሳለው እንዳልክ

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳህ ይዘንልህ ስትዘምር ትንፋስ ማጠር ያስተዋለ የለም የማያይ እየሱስ ይይህ።

  • @masmat1451
    @masmat1451 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንንንን የኔ ዎዳጄ እየሱስኗ 🙏🙏🛐🛐😭✝️❤️📖📚📚❤️❤️❤️✝️✝️📚📖📖🛐❤️🙏❤️🙏❤️🛐✝️✝️✝️✝️😭🛐🛐🛐🛐🛐🙏🙏♥️♥️

  • @miret.motamanigashi4009
    @miret.motamanigashi4009 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል አመልክ ማደሪያ ይሞለዋ አሜንንን 🎤🎻አሜንንን መፈስ ቀዱስ 📖🔥🕊️

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 ปีที่แล้ว +3

    God bless you abundantly young man!! May more anointing power of God almighty come upon you!

  • @sisterbekele2914
    @sisterbekele2914 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን 😘😘😘😘😘😘አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽📖📖📖📖📖🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️አሜን አሜን

  • @biliseekuubii2347
    @biliseekuubii2347 ปีที่แล้ว +6

    Ameen Waaqayyoo bara tajaajila kee Siif haa Ebbisu ❤️😢🎵✝️

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 ปีที่แล้ว +16

    ምንፍስ .ቅዱስ .ስም .ይብርክ 😍😍😍እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ሃለሉያ አሜን 🙋🙋🙋🙋🎶🎵🎻💔😭😘😘😘😍😍❤❤❤❤✅❤❤❤✅✅✅🙇🙇🙇

    • @aragasalamuaragas4011
      @aragasalamuaragas4011 ปีที่แล้ว

      Amen ❤❤❤❤❤😢

    • @etalemtumato5948
      @etalemtumato5948 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እልልልልልል 😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @demekchmmm8117
    @demekchmmm8117 ปีที่แล้ว +1

    እኔቀነሁ ለዚህ ፀገ❤❤❤❤❤❤መንፈስ ቅዱስ እዎደሀሎሁ

  • @UnicobeziUnicobezi
    @UnicobeziUnicobezi 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እኔ ሌላ ምንም የምልህ ነገር የለኝም ይህ መገኝት መገለጥ ከአንተ አይራቅ❤❤❤❤😢😢😢😢 መንፈስ ቅዱስ አሁን ስራ 😢😢❤❤❤

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra8114 ปีที่แล้ว +1

    Wowo oo manifasi kudusi mulanhi takotataranhi lele hiwoti ayenuranhii tabarki ba itifi tsaga midirinhi Hulu wurasii❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 หลายเดือนก่อน

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @NegatuTadese-oh3qz
    @NegatuTadese-oh3qz หลายเดือนก่อน

    ከልጆች አደበት እንዲሕ 6:09 ያማረ ዝማሬ የወጣ አምላክ ይባረክ እደግ በልጁ ደም ይሸፍንሕ መንፈስቅዱስ ክበር።

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልአሜን አሜን አሜን

  • @prophetberhanuesrael3662
    @prophetberhanuesrael3662 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ❤❤❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን የኔ ጌታ ከፍበል እግ/ር ይባረክ ወንድሜ ❤🙏🙏

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተበርክ አይያአና ስዕንፍ ሃአ ባይያዓቱ ❤️🙏🙏👍👏

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarek

  • @marthatidesa3535
    @marthatidesa3535 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i หลายเดือนก่อน

    ደግማህ ደገግማህ በመንፈስህ ኒካን
    ስለዚህ ልጅ ስምህ ይበረክ ❤❤❤
    ለዉጠን ተለዉጠን ተለይተን ለክብሪህ መኖሪ ይሁንልን አምለኬ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @askaledukesa3749
    @askaledukesa3749 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Jesus

  • @cellcell2516
    @cellcell2516 ปีที่แล้ว +2

    Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ታብርክ ይነብት 😭😭💔💔🙋😘😍😍📖🎶🎵🎻🎺🎷

  • @Ali-hx4gd
    @Ali-hx4gd ปีที่แล้ว

    ዎውው አሜንንን ማንፋስ ክዱስ ሙላኝ ☦️🛐🙇‍♀️😢ጌታ ይመስገን አሜንንን ሃሌሉያ እልልልልልል አሜንንን ፀጋ ይብዛልህ ታባራክ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒👌

  • @SonySony-bj3wo
    @SonySony-bj3wo ปีที่แล้ว +1

    AMEN.AMEN AMEN.AMEN AMEN.AMEN AMEN.AMEN AMEN.AMEN AMEN.AMEN 🍇 ♥️ Tabrki

    • @SonySony-bj3wo
      @SonySony-bj3wo ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🤲🤲🫶😭😭😭💌

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen god bless you always

  • @donadona5397
    @donadona5397 ปีที่แล้ว

    Amen amen haleluya illllllllll egzibiher basira layi new manifas kidusi ba sira layi new geta eysusi tsagawun yabizalk ye abate jagina bilatenawu tabarekulign ye abate qidusani manifas kidusi ejigi efaligihalaw ewodehalaw 😭😭🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @erbikaayele
    @erbikaayele ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @yewubdardebose7583
    @yewubdardebose7583 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እልልልልልልልልልል

  • @ቤትየጌታልጁ
    @ቤትየጌታልጁ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ትባረከ ❤❤😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 10 วันที่ผ่านมา

    Keber le egziyabher yihun be hezbu tedememeiyaleh lemen meselacheh menfes kiuduse mehonun menem sayangerageru sairebeshu amlekoachewun mketelachew asedememognal geta hoi 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏 tananashochen eyasenesa......

  • @radihbikik
    @radihbikik 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግ/ር ይበርክ ውድሜ እሱመ የኔ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ፡እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamanteneh6071
    @selamanteneh6071 ปีที่แล้ว

    የእግዜአብሄር ሙላት በላይህ ላይ አለ ዘመንህ ይባረክ

  • @genet.ayele.gebure3005
    @genet.ayele.gebure3005 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲አሜንንን 🎸🎸🎸🍒🍒🍒🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💘💘💘💘💔😭🙋‍♀️✊️😍😍😍😘😘😘

  • @Aklilu-tw4uy
    @Aklilu-tw4uy ปีที่แล้ว

    መንፈስቅዱስ መንፈስቅዱስ እወድሀለሁ እጅግበጣም እወድሀለሁ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ አንተብቻ ንጉስ ጊዜ የአንተ ነው ሰለብላተና አንተ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Huat-p1h
    @Huat-p1h 12 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን እግዚአብሄር በስራዉ ጉሩም ነዉ😭😭😭😭😭😭

  • @SntayewAnmaw
    @SntayewAnmaw 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @AberaBiza-oe6ts
    @AberaBiza-oe6ts ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በማስታዋል እንድዘምሩ ልቦና ይስጣቹ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ልጂ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @AyantuAsrat
    @AyantuAsrat 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen.................. berke bale.💚❤💚

  • @MakediDaseta
    @MakediDaseta ปีที่แล้ว

    Oh ❤❤ haluya geta yemaseg manifase kiduse amen amen amen amen

  • @tegestketema2520
    @tegestketema2520 ปีที่แล้ว +8

    Wow! Glory be to God. That's the power of holy spirit.

  • @josseyofficial
    @josseyofficial ปีที่แล้ว +6

    ዋው እንዴት ደስ ይላል የኔ ውድ ብርክ በል💙💙 ዘመንህ ይባረክ❤❤🙏

  • @abyneshbencha
    @abyneshbencha 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebreki geta ybreki ❤❤❤❤❤❤

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي ปีที่แล้ว

    ዎው መንፈስ ቅዱስ እና መሰግናለን፡የኔ ቆንጆ ተባረክ

  • @FirewuKawato
    @FirewuKawato 8 วันที่ผ่านมา

    Egzabiher Zemenihin Yibareki Tebareki

  • @HawwiiBokonaa-pt1rc
    @HawwiiBokonaa-pt1rc 2 วันที่ผ่านมา

    Ameeeen Ameeen Ameeeen Waaqayyoo goofttaan kanuma caala ayyanaa isaa sifabay'isu 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰