ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድራማ ወጣቶችን ለማሳቅ ብቻ ሳይሆን ትልልቆችም ዘና እያሉ ታሪካቸውን የሚያስታውሱበት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን
ይህ ያለፈ ታሪክ አይደለም! የዛሬውስ ታሪክ?
ሚካኤል ታምሬ የገባህበት ገብቼ ፊልሞችህን ድራማዎችህን አያለሁ አረ ምን ጉድ ነህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው በጣም ይመቸኛል
ይገርማል ጊዜ መስታወት ነው ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ ሁሉም "ንጉስ" የራሱን እድፍ ከጠብታ መልካም ስራ ጋር ለጥፎ ከአጨብጫቢዎቹ ጋር ያልፋል።እድሜ ለታላላቅ ከያኒዎቻችን ይህንን ሃቅ ቁልጭ አርገው አሳዩን!!
ከያኒዎች እንኳ መከየን ሥራቸው ስለሆነ ምንም ማለት አይቻልም። መደበኛ ፍርድ ቤት ችሎት መድረስ ከተቻለ ግን እንዲህ ሊሾፍበት የሚችል ችሎት የነበረ ከሆነ እንጃ ! ከከያኒዎቹ እድሚያቸው የሚፈቅድላቸውና የወቅቱን ፍርድ ቤት የሚያውቁትን ቢመሰክሩ።
እያንዳንዱ ነገር ሁሉ የራሱ ጣራና ግድግዳ ሲኖረውና ልኬቱን ጠብቀህ ስትገነባው ያምራል ።ስለአበደው ትወናቹህ እጅግ አመሰግናለሁ ።ተባረኩ ።
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
😊😊 እስቲ ደሞ እንሳቅ እንዝናና እንማር እንታዘብ በቃላት ተገልጦ እማይጨረስ ገራሚ ስራ ከገራሚ ሰሪዎቹ ጋ አጃኢብ የሆነ ድራማ
ሚኪ ብዙ ያልተዘመረልክ ምርጡ ተዋናይ ወላሂ ትችላለህ አይገልጠውም
የግሩምና የሚኪ የትወና ብቃት እጅን አፍ ላይ ያስጭናል
ጥበብ ገና እየወጣ ነው ❤❤❤በጣም ደስ ይላል በርቱ አዝናናቹን አስተማራቹን ብዙ ብዙ❤❤
ክብር ለጀግና ደራሲወቻችን
ወንድሜ ለደራሲዋቻችን የሚለው ለ ተርጎሚዋቻችን በሚለው ይስተካከል
በጣም አሪፍ ትወና አንድ ቦታ እየተናደድኩ አንቦታ እየሳኩ በሰሜት ነው የማየ ድንቅ ትወና👏👏👏
አቦ ገራሚ ድራማ ነው ተመችቶኛል ዘመኑ ባላቀውም
😍😍😍😍አሪፍ አንደኛ አስተማር አዝናኝ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን😍😍😍😍
Viva Derg viva Mange ♥️ 🇪🇹 Ethiopia Tikdem 🇪🇹
ድንቅ ትወና ድንቅ ስራ ebc እናመሰግናለን ።
አይ አቃቢ ህግ በሳቅ ነው የገደልከን😂😂😂 እንዲህ አይነት ስዎች ነበሩ በአብዮቱ ግዜ ነገር እይጠመዘዙ ስንቱን ያስፈጁት ለዚህ ትውልድ ስላሳወቃችሁት ትልቅ ስራ ስርታቹሀል ግሩም ስራ ነው👍❤️
አልነበሩም የተሻናፊዎች ስላቅ ነው
እሱንማ አንካካድም ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ተብሎ የደም ጎርፍ ስፈስ ነው እኮ ሾላካውና ኢትዮጵያን ለዚህ ትርምስ የዳረገው ወያኔ ሀገር አስገንጥሎ, ወደብ አልባ ሀገር እድርጎ, የህዝቡን በቀበሌና ባልተማሩ ካድሪዎች ግፍ ሲፈጸምበት የህዝቡን ስነልቦና ተጠቅሞ ሳያሽነፍ መንግስት የሆነው ትልልቆቹ ባለስልጣናት ሳይሆኑ ከታች የነበሩት ናቸው እኮ ወጣቱን ያስፈጁት ከምንም በላይ የሚቆጨው ግን የሀገርን ድንበር ለማስከበር በስሜን የነበረው የጦር ስራዊቱና የባህር ሀይላችን እንደወጡ መቅረት ያሳዝናል እንጂማ ያልነቃው ካድሪና አብዮት ጠባቂማ ትውልድ አስጨርስዋል
ጉባኤ ታሪክ ነው 😂ወይ ሚኪ በሳቅ ገደልን አይይ ሀገሬ 😂
Thank you very much all, now a days it is the only one episode that I watch before I go sleep.
እጅግ ድንቅ ስብስብ ነዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ❤❤
በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው አይናውጣወውም አይናውጣነቱን ሣይሠሥት የተጠቀመበት ፊልም!!!
አቤት ትወና : ድንቅ ነው !Amazing!
Betam des yemil drama new min libelacu👏👏👏👏😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በመቋረጡ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ተመለሳችሁ።
Nothing makes me happier than seeing this notification 😂😂😂
ሀማቱማእናመሰግናለን THIS IS IT.
ሀማ ቱማ ያልተዘመረለት ፣ ፊልም መሆን የሚችሉ ብዙ መፅሀፍቶች አሉት ።
ምን አይነት ሰው ነህ ግን ሚካኤል ታምሩ 🤔 እታረማለሁ ታምሬ 👌🙏
ጓዲ ሻለቃ ዳኛ ምንም የማያውቁ ምንም ያላነበቡ ዳኛ ናቸው😂። አቃቢ ሕጉ ራሱ ዳኛውን ለማስደሰት ነው የሚሰራው የተከሳሽ ጠበቃ የሚገርም ሞጋች ነው።
እኔም በጣም የሚያስቁኝ ጓድ ሻለቃ ናቸው።ከየት እንዳመጧቸው አላውቅም😂😂
በዘመኑ በአዲስ አበባ ከነማ ሥር ከፍተኛ እንጂ ወረዳ የሚል የአስተዳደር መዋቅር አልነበረም ።
አይ ሚኪ እና አበበ ባልቻ ሁኔታቸው ያስቀኛል
ተከላካይ ጠበቃ 100 አለቃ ጓድ አራርሱ ኢትዮጲያን ለማዳን የሚያየው ስቃይ አንጀቴን ነው ሚበላው 😊
ግሩሜ is እውነትም ግሩም❤😂ግን ደርግን አላችሁ እንጂ፣ የአሁኑን አራዊት የሆነውን የብልጽግናን ሥርዓተ መንግስት የሚያህል ክፉ፣ አጋንንታዊና ደንቆሮ የሆነ ሥርዓት እንኳን በኢትዮጵያ በአለምም ኖሮ አያውቅም😡።የተከበሩ ክቡር ሻለቃ ዳኛ😂ትወናችሁ ግን🙏
እጅግ በጣም ይገርማል ልጅ እያለዉ የምንመከባበት መግስት የምነቁዝም በት እዲ ነበር ሊላ እናስብ ወይስ በወያነ ጊዚ የተሰራ ድራማ አሁን ለምን ተሰራ ወይም ነጉሱ መሰደ ትክክል አለበረም ገን ደራሲቹን ወዲጀዋችለዉ ።ድቅ ነዉ
Best acting as usual 👌
ድራማ አይደለም እያንዳንዱ ደራሴ ስርአት ስልጣን ሲይዝ የሚያደርገው በህዝቡ ላይ የሚተገብረው ወንጄል በይፋ ሲታይ ነው
ድንቅነው አጥቂሳይኖር መመከት የትውልድ እጣፈንታ ይበየናል ዛሬ እንዴት እንደዚሆን ካልን ትላንት እንደዛ አድርገውነው እኛ የዛሬዎቹስ የነገዎቹን ምን እያረግን ነው?እባካችሁ በስክነት አንይ
የኑሮ ውድነትን የሚገልጸው ፍቅር እስከ መቃብር, ሀሀሀ
የኔታ ከስኳላ ወደ ግራ ቀኝ እንኳን ደህና መጡ 😅😅
the አልወደድኳቸውም part
ሚካኤል ታምሬ is the greatest thing in this drama
እውነት ለምናገር ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ።በተለይ ጓድ ሻለቀ ሆዴን አቆሰሉት በሳቅ😂😂
ድርብ ድል የደራሲው ስም ነው። በርግጥም ይህን ስም ይዞ ደርግን መስደብ ይከብድ ይሆናል። ወታደሩ የተከሳሾች ጠበቃ ደምበኞቹ አፍቃሪነቱ እና አዛኝነቱ ደስ ይላል። የንጉሱ አገልጋይ የመንግስት የአሁኑ ጠበቃ ግን ይህን ድራማ ፬ _፭ ክፍል እንደተከታተልኩት በወታደሩ ዳኛ አለማወቅ እየተጠቀመ ፍትህ እያዛባ ነው። ደራሲው ለወታደሩ ያለውን ፍቅር ና የወታደሩን " ትክክለኛ " ነት "ጥላቻ " በሚመስል ትርክቱ እየነገረን ነው _እነ ሐይሉ ሻወልን እያስታወሰንም/ያኔ ከደርግ የነበሩት የጠበቃው አይነት አሣሣቾች_ዛሬም እድል ቢያገኙ እናት አስገዳዮች።😂❤
ያንን ዘመን እንደነበርኩ ነው የተሰማኝ
የአቃቢ ህጉ አይነት ቦቅባቃ ካድሬዎች አሁንም አሉ።
ቤተሰብ እስኪ በጓድ ክብር ዳኛ ይሁንባቹ ቤቴን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ አድርጉልኝ አያስከፍል❤🎉
Batesh wesajina
አሪፍ ነው:: ታዳሚዎቹ የሚያጉረመርሙ ወይም የመደገፍ ዓይነት ወይም ሌላ ድምፅ የሚያስሙ ቢሆኑ:: ዝም ጭጭ ......:: አያሟሙቅም ::
Aytenfsu muche,simachew erasu abyotawi new😂😂
ዋው በጉጉት እየጠበኩ ነበር ቡሃላ አየዋለሁ ከመዳም ቤት ጥግረራ ቡሃላ 😢❤
Ayeshiw ema❤
Wuddee
The funniest episode so far😂😂😂
bewnt betam arfi deram new bertu
በዛ ዘመን ሩስያ አትባልም ሶቭየት ህብረት ወይም ምስኮብ ነዉ ምትባለው:: በቀጣይ ክፍሎች ብታስተካሉ ጥሩ ይሆናል በተረፈ አስደሳች ነዉ 👍
ጥሩ እይታ ነዉ
ሞስኮ ❤ጎበዝ
ቆይ አንድ ሰው 2እጆቹን ከተቆረጠ በኃላ እርሻ እሚገባ ወይ እንኳን በዛትውልድ አልነበርኩ በይ ተመኘሁ😂😂😂 መቶ አለቃ ግን የመጨረሻ ነው ኦሚመቸኝ ❤❤😊
ክብርለጀግናደራሲወቻችን
ትወና 1 ኛ ፟ ፍርዱ ተጋነነ
ሰው ለሰው ህፃን እያለሁ በማየቴ የአበበ ባልቻን ትወና ለማየት አልታደልኩም ነበረ አሁን ግን በእድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል😊
32:31 ወይ መቶ አለቃ አራርሱ በደራሲው መልሰ ደንግጦ የበረሃ መጋኛ ድንገት አቋርጦኝ ነው ቢልስ😂
ያለፈን ታሪክ በጥበብ ማሳየት እንዲህ ነው::
ቁጥር 1 ሲትኮም that i have ever seen
ድንቅ ስራ ይለያል!
አረ ወይኔ በሳቅ ገደላችኡኝ አይ ትወና 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
ተውኔት ነፍስ ሲዘራበት በናተ አየሁ አረ ወይኔ በሳቅ በተለይ ግሩሜ
ጓድ አራርሶ በጣም ከሚያሳዝኑኝ ገፀባሕርያት አንዱ ነው።
የኔታ እንኳን ወደ ችሎታችን ተቀላቀሉ😅😅😅😅❤
ምንም ደስ አይልም በጣም ተጋነነ
አንደኛ ነኝ ዛሬ ግሩሜ ነፍሴ ❤
ድንቅ ትዉና
ለካ ጓድ ሻለቃ ዳኛ እስከ 6ኛ ክፍል ድረስ ተምረው መጥቀዋል!😅
ትወናማ አብዳ ጨርቋን ጥላ ሄዳለች😅😅😅😂😂😂
Are the files based on true store?
የበረሀው ጋኔን 😂😂 ግሩሜ ፈታ ነው ያረግሺኝ ትችላለህ።😅😅😅
😂😂
ደርግ ስራት እንኳን ከኢትዮያ ወጣ 😊
ኧረ እስልምና የሚዘው የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ነው እጂ ያሉት ተበዳይ ዝብሎ ይገዝገዝ አይደለም ሀይማኖቴን አትንኩብኝ 🙄
ለዛዉም አራት ምሰክር ካልመጣ ራሱ አይቆረጥም። ያዉ በደርግ ጊዜ ሀይማኖትና ፓለቲካዉ ተራርቀዉ ነበር ሚኖሩት😂😂😂😂😂
ይህ ጠበቃ መቸነው እሚሸንፈው
የእንግሊዝ እና የአሜሪካን ተወላጆች መጽሐፍት ያነበበ ደግሞ ምን ይደሰጋል።
Ene betam new mikayel tamere yemeyasekegn 😂😂😂 yemegerem sew new characteru suit adregotal betam
Hayle fida atinku baro tumsa jegna
ሚኮ ይችላል😂😂😂😂
ለመርማሪ ፖሊሱ የተሰጠው የማዕረግ ስያሜ የወቅቱን የፖሊስ ማዕረግ አጠራር ታሪክ ካለማወቅ እና ለፖሊስ ገፀባህርይ ዝቅተኛ ግምት ከመስጠት የተነሳ የመጣ ስህተት ነው። "ሳጅን" የሚባል ማዕረግ ከኢህአዴግ ዘመን በቀር በየትኛውም ዘመነ-መንግስት የፖሊስ ታሪክ ውስጥ የለም። ሀምሳ አለቃ ነው መጠሪያው! ዛሬ ለመከላከያ ብቻ የተሰጠው የማዕረግ ስያሜ (ከመሰረታዊ ወታደር እስከ ጀነራል ድረስ) የፖሊስም የዘመናት መታወቂያ ማዕረግ ነበሩ።በተረፈ ግን ድራማውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!! ምርጥ ስራ ነው!!
ችሎቱ ለምን አስፈለገ ፈትህ ላይገኝ
This is pure art ever screened👌
ሚኪ ግን ድንቅ ነህ የሚያስገርም ብቃት
ቁልጭ ያለ አንበሶች ምን ዋጋ አለው
ድንቅ ስራ
Woreda?
I couldn't stop laughing 😆 🤣 it was hilarious 🤣.
ይህ ድራማ ግድ የላችሁም ቅኔ ይመስለኛል። ለዚ ዘመን ትውልድ ስለ ደርግ ማውራት አይታየኝም። ምን አልባት.....
Er tenafkachu eko atmelesum.ende
አይ ነገር አዟዟር😅😅 የበረሃ መጋኛ
ሚኪ አድክም 😂😂😂😂
ደርግ ናፊቂዎች እንዲህ ነበር ደርግ
ደስ ይላል ቢያንስ ፍርድቤት ውስጥ ውሳኔ ይሰጥ ነበር
@@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ የነቃ ይታነቃል
This is the best episode of the season for me. The actor playing as “defendant” suits it perfect. Abe Micky & Girume are of-course amazing as always. “Colodaria yalekew Siberia lemalet new ayidele?“ 😂😂😂😂😂
what a movie!
Yemiwedew dink tarikawi drama new❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አዚች ክፋል ላይ ያገኘዋት ሳይሆን የመሰለችኝን አስተያየት ልስጥ ምእራፍ አንድ ክፍል አንድ ላይ ተከሳሽ እህቱ ሁለተኛዉን የወሎ ድርቅ ሸሽታ እንመጣች ገልፃል በ 1977 ማለት ነዉ ታድያ ክፋል አራት ላይ መዝገብ ቁጥር ከ ጠሩ በሆላ 1973 ዓ/ም ይላል??
ደሞዝን(የኔታን) ስወደዉ👏👏
ደሞዝ ጎሽሜ
best acting
ፓፓፓፓፓፓ ድንቅ ስራ ነው👮 የአብዮቱን ጊዜን ለምን አሁን አንደግመውም 😁
ጓድ እኔም በአንተ ሀሳብ እስማማለዉ
ገራሚ 🙏
Miki jegna actor new❤
አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ አለ የሐገሬ ሰው አሁንስ ምን ፍትህ አለና ፖሊስ ሰው አፍ ውስጥ እየሸና😢😢😂😂😂😂😂
ተከሳሽ በዓሉ ግርማ ነው ወይም አቤ
እኔ ምንም ያልገባኝ ይህ ለምን ተልኮ አስፈለገእኔ መቼም ደርግን አልጠላም መቼም መቼም አትደከሙ
የበረሃ መጋኛ "ባሩድ"
ድራማ ወጣቶችን ለማሳቅ ብቻ ሳይሆን ትልልቆችም ዘና እያሉ ታሪካቸውን የሚያስታውሱበት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን
ይህ ያለፈ ታሪክ አይደለም! የዛሬውስ ታሪክ?
ሚካኤል ታምሬ የገባህበት ገብቼ ፊልሞችህን ድራማዎችህን አያለሁ አረ ምን ጉድ ነህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው በጣም ይመቸኛል
ይገርማል ጊዜ መስታወት ነው ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ ሁሉም "ንጉስ" የራሱን እድፍ ከጠብታ መልካም ስራ ጋር ለጥፎ ከአጨብጫቢዎቹ ጋር ያልፋል።እድሜ ለታላላቅ ከያኒዎቻችን ይህንን ሃቅ ቁልጭ አርገው አሳዩን!!
ከያኒዎች እንኳ መከየን ሥራቸው ስለሆነ ምንም ማለት አይቻልም። መደበኛ ፍርድ ቤት ችሎት መድረስ ከተቻለ ግን እንዲህ ሊሾፍበት የሚችል ችሎት የነበረ ከሆነ እንጃ ! ከከያኒዎቹ እድሚያቸው የሚፈቅድላቸውና የወቅቱን ፍርድ ቤት የሚያውቁትን ቢመሰክሩ።
እያንዳንዱ ነገር ሁሉ የራሱ ጣራና ግድግዳ ሲኖረውና ልኬቱን ጠብቀህ ስትገነባው ያምራል ።ስለአበደው ትወናቹህ እጅግ አመሰግናለሁ ።ተባረኩ ።
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
😊😊 እስቲ ደሞ እንሳቅ እንዝናና እንማር እንታዘብ በቃላት ተገልጦ እማይጨረስ ገራሚ ስራ ከገራሚ ሰሪዎቹ ጋ አጃኢብ የሆነ ድራማ
ሚኪ ብዙ ያልተዘመረልክ ምርጡ ተዋናይ ወላሂ ትችላለህ አይገልጠውም
የግሩምና የሚኪ የትወና ብቃት እጅን አፍ ላይ ያስጭናል
ጥበብ ገና እየወጣ ነው ❤❤❤በጣም ደስ ይላል በርቱ አዝናናቹን አስተማራቹን ብዙ ብዙ❤❤
ክብር ለጀግና ደራሲወቻችን
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
ወንድሜ ለደራሲዋቻችን የሚለው ለ ተርጎሚዋቻችን በሚለው ይስተካከል
በጣም አሪፍ ትወና አንድ ቦታ እየተናደድኩ አንቦታ እየሳኩ በሰሜት ነው የማየ ድንቅ ትወና👏👏👏
አቦ ገራሚ ድራማ ነው ተመችቶኛል ዘመኑ ባላቀውም
😍😍😍😍አሪፍ አንደኛ አስተማር አዝናኝ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን😍😍😍😍
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
Viva Derg viva Mange ♥️ 🇪🇹 Ethiopia Tikdem 🇪🇹
ድንቅ ትወና ድንቅ ስራ ebc እናመሰግናለን ።
አይ አቃቢ ህግ በሳቅ ነው የገደልከን😂😂😂 እንዲህ አይነት ስዎች ነበሩ በአብዮቱ ግዜ ነገር እይጠመዘዙ ስንቱን ያስፈጁት ለዚህ ትውልድ ስላሳወቃችሁት ትልቅ ስራ ስርታቹሀል ግሩም ስራ ነው👍❤️
አልነበሩም የተሻናፊዎች ስላቅ ነው
እሱንማ አንካካድም ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ተብሎ የደም ጎርፍ ስፈስ ነው እኮ ሾላካውና ኢትዮጵያን ለዚህ ትርምስ የዳረገው ወያኔ ሀገር አስገንጥሎ, ወደብ አልባ ሀገር እድርጎ, የህዝቡን በቀበሌና ባልተማሩ ካድሪዎች ግፍ ሲፈጸምበት የህዝቡን ስነልቦና ተጠቅሞ ሳያሽነፍ መንግስት የሆነው ትልልቆቹ ባለስልጣናት ሳይሆኑ ከታች የነበሩት ናቸው እኮ ወጣቱን ያስፈጁት ከምንም በላይ የሚቆጨው ግን የሀገርን ድንበር ለማስከበር በስሜን የነበረው የጦር ስራዊቱና የባህር ሀይላችን እንደወጡ መቅረት ያሳዝናል እንጂማ ያልነቃው ካድሪና አብዮት ጠባቂማ ትውልድ አስጨርስዋል
ጉባኤ ታሪክ ነው 😂ወይ ሚኪ በሳቅ ገደልን አይይ ሀገሬ 😂
Thank you very much all, now a days it is the only one episode that I watch before I go sleep.
እጅግ ድንቅ ስብስብ ነዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ❤❤
በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው አይናውጣወውም አይናውጣነቱን ሣይሠሥት የተጠቀመበት ፊልም!!!
አቤት ትወና : ድንቅ ነው !
Amazing!
Betam des yemil drama new min libelacu👏👏👏👏😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በመቋረጡ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ተመለሳችሁ።
Nothing makes me happier than seeing this notification 😂😂😂
ሀማ
ቱማ
እናመሰግናለን THIS IS IT.
ሀማ ቱማ ያልተዘመረለት ፣ ፊልም መሆን የሚችሉ ብዙ መፅሀፍቶች አሉት ።
ምን አይነት ሰው ነህ ግን ሚካኤል ታምሩ 🤔 እታረማለሁ ታምሬ 👌🙏
ጓዲ ሻለቃ ዳኛ ምንም የማያውቁ ምንም ያላነበቡ ዳኛ ናቸው😂። አቃቢ ሕጉ ራሱ ዳኛውን ለማስደሰት ነው የሚሰራው የተከሳሽ ጠበቃ የሚገርም ሞጋች ነው።
እኔም በጣም የሚያስቁኝ ጓድ ሻለቃ ናቸው።ከየት እንዳመጧቸው አላውቅም😂😂
በዘመኑ በአዲስ አበባ ከነማ ሥር ከፍተኛ እንጂ ወረዳ የሚል የአስተዳደር መዋቅር አልነበረም ።
አይ ሚኪ እና አበበ ባልቻ ሁኔታቸው ያስቀኛል
ተከላካይ ጠበቃ 100 አለቃ ጓድ አራርሱ ኢትዮጲያን ለማዳን የሚያየው ስቃይ አንጀቴን ነው ሚበላው 😊
ግሩሜ is እውነትም ግሩም❤😂ግን ደርግን አላችሁ እንጂ፣ የአሁኑን አራዊት የሆነውን የብልጽግናን ሥርዓተ መንግስት የሚያህል ክፉ፣ አጋንንታዊና ደንቆሮ የሆነ ሥርዓት እንኳን በኢትዮጵያ በአለምም ኖሮ አያውቅም😡።
የተከበሩ ክቡር ሻለቃ ዳኛ😂ትወናችሁ ግን🙏
እጅግ በጣም ይገርማል ልጅ እያለዉ የምንመከባበት መግስት የምነቁዝም በት እዲ ነበር ሊላ እናስብ ወይስ በወያነ ጊዚ የተሰራ ድራማ አሁን ለምን ተሰራ ወይም ነጉሱ መሰደ ትክክል አለበረም ገን ደራሲቹን ወዲጀዋችለዉ ።ድቅ ነዉ
Best acting as usual 👌
ድራማ አይደለም እያንዳንዱ ደራሴ ስርአት ስልጣን ሲይዝ የሚያደርገው በህዝቡ ላይ የሚተገብረው ወንጄል በይፋ ሲታይ ነው
ድንቅነው አጥቂሳይኖር መመከት የትውልድ እጣፈንታ ይበየናል ዛሬ እንዴት እንደዚሆን ካልን ትላንት እንደዛ አድርገውነው እኛ የዛሬዎቹስ የነገዎቹን ምን እያረግን ነው?እባካችሁ በስክነት አንይ
የኑሮ ውድነትን የሚገልጸው ፍቅር እስከ መቃብር, ሀሀሀ
የኔታ ከስኳላ ወደ ግራ ቀኝ እንኳን ደህና መጡ 😅😅
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
the አልወደድኳቸውም part
ሚካኤል ታምሬ is the greatest thing in this drama
እውነት ለምናገር ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ።በተለይ ጓድ ሻለቀ ሆዴን አቆሰሉት በሳቅ😂😂
ድርብ ድል የደራሲው ስም ነው። በርግጥም ይህን ስም ይዞ ደርግን መስደብ ይከብድ ይሆናል። ወታደሩ የተከሳሾች ጠበቃ ደምበኞቹ አፍቃሪነቱ እና አዛኝነቱ ደስ ይላል። የንጉሱ አገልጋይ የመንግስት የአሁኑ ጠበቃ ግን ይህን ድራማ ፬ _፭ ክፍል እንደተከታተልኩት በወታደሩ ዳኛ አለማወቅ እየተጠቀመ ፍትህ እያዛባ ነው። ደራሲው ለወታደሩ ያለውን ፍቅር ና የወታደሩን " ትክክለኛ " ነት "ጥላቻ " በሚመስል ትርክቱ እየነገረን ነው _እነ ሐይሉ ሻወልን እያስታወሰንም/ያኔ ከደርግ የነበሩት የጠበቃው አይነት አሣሣቾች_ዛሬም እድል ቢያገኙ እናት አስገዳዮች።😂❤
ያንን ዘመን እንደነበርኩ ነው የተሰማኝ
የአቃቢ ህጉ አይነት ቦቅባቃ ካድሬዎች አሁንም አሉ።
ቤተሰብ እስኪ በጓድ ክብር ዳኛ ይሁንባቹ ቤቴን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ አድርጉልኝ አያስከፍል❤🎉
Batesh wesajina
አሪፍ ነው:: ታዳሚዎቹ የሚያጉረመርሙ ወይም የመደገፍ ዓይነት ወይም ሌላ ድምፅ የሚያስሙ ቢሆኑ:: ዝም ጭጭ ......:: አያሟሙቅም ::
Aytenfsu muche,simachew erasu abyotawi new😂😂
ዋው በጉጉት እየጠበኩ ነበር ቡሃላ አየዋለሁ ከመዳም ቤት ጥግረራ ቡሃላ 😢❤
Ayeshiw ema❤
Wuddee
The funniest episode so far😂😂😂
bewnt betam arfi deram new bertu
በዛ ዘመን ሩስያ አትባልም ሶቭየት ህብረት ወይም ምስኮብ ነዉ ምትባለው:: በቀጣይ ክፍሎች ብታስተካሉ ጥሩ ይሆናል በተረፈ አስደሳች ነዉ 👍
ጥሩ እይታ ነዉ
ሞስኮ ❤ጎበዝ
ቆይ አንድ ሰው 2እጆቹን ከተቆረጠ በኃላ እርሻ እሚገባ ወይ እንኳን በዛትውልድ አልነበርኩ በይ ተመኘሁ😂😂😂 መቶ አለቃ ግን የመጨረሻ ነው ኦሚመቸኝ ❤❤😊
ክብርለጀግናደራሲወቻችን
ትወና 1 ኛ ፟ ፍርዱ ተጋነነ
ሰው ለሰው ህፃን እያለሁ በማየቴ የአበበ ባልቻን ትወና ለማየት አልታደልኩም ነበረ አሁን ግን በእድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል😊
32:31 ወይ መቶ አለቃ አራርሱ በደራሲው መልሰ ደንግጦ የበረሃ መጋኛ ድንገት አቋርጦኝ ነው ቢልስ😂
ያለፈን ታሪክ በጥበብ ማሳየት እንዲህ ነው::
ቁጥር 1 ሲትኮም that i have ever seen
ድንቅ ስራ ይለያል!
አረ ወይኔ በሳቅ ገደላችኡኝ አይ ትወና 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
ተውኔት ነፍስ ሲዘራበት በናተ አየሁ አረ ወይኔ በሳቅ በተለይ ግሩሜ
ጓድ አራርሶ በጣም ከሚያሳዝኑኝ ገፀባሕርያት አንዱ ነው።
የኔታ እንኳን ወደ ችሎታችን ተቀላቀሉ😅😅😅😅❤
ምንም ደስ አይልም በጣም ተጋነነ
አንደኛ ነኝ ዛሬ ግሩሜ ነፍሴ ❤
ድንቅ ትዉና
ለካ ጓድ ሻለቃ ዳኛ እስከ 6ኛ ክፍል ድረስ ተምረው መጥቀዋል!😅
ትወናማ አብዳ ጨርቋን ጥላ ሄዳለች😅😅😅😂😂😂
Are the files based on true store?
የበረሀው ጋኔን 😂😂 ግሩሜ ፈታ ነው ያረግሺኝ ትችላለህ።😅😅😅
😂😂
ደርግ ስራት እንኳን ከኢትዮያ ወጣ 😊
ኧረ እስልምና የሚዘው የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ነው እጂ ያሉት ተበዳይ ዝብሎ ይገዝገዝ አይደለም ሀይማኖቴን አትንኩብኝ 🙄
ለዛዉም አራት ምሰክር ካልመጣ ራሱ አይቆረጥም። ያዉ በደርግ ጊዜ ሀይማኖትና ፓለቲካዉ ተራርቀዉ ነበር ሚኖሩት😂😂😂😂😂
ይህ ጠበቃ መቸነው እሚሸንፈው
የእንግሊዝ እና የአሜሪካን ተወላጆች መጽሐፍት ያነበበ ደግሞ ምን ይደሰጋል።
Ene betam new mikayel tamere yemeyasekegn 😂😂😂 yemegerem sew new characteru suit adregotal betam
Hayle fida atinku baro tumsa jegna
ሚኮ ይችላል😂😂😂😂
ለመርማሪ ፖሊሱ የተሰጠው የማዕረግ ስያሜ የወቅቱን የፖሊስ ማዕረግ አጠራር ታሪክ ካለማወቅ እና ለፖሊስ ገፀባህርይ ዝቅተኛ ግምት ከመስጠት የተነሳ የመጣ ስህተት ነው። "ሳጅን" የሚባል ማዕረግ ከኢህአዴግ ዘመን በቀር በየትኛውም ዘመነ-መንግስት የፖሊስ ታሪክ ውስጥ የለም። ሀምሳ አለቃ ነው መጠሪያው! ዛሬ ለመከላከያ ብቻ የተሰጠው የማዕረግ ስያሜ (ከመሰረታዊ ወታደር እስከ ጀነራል ድረስ) የፖሊስም የዘመናት መታወቂያ ማዕረግ ነበሩ።
በተረፈ ግን ድራማውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!! ምርጥ ስራ ነው!!
ችሎቱ ለምን አስፈለገ ፈትህ ላይገኝ
This is pure art ever screened👌
ሚኪ ግን ድንቅ ነህ የሚያስገርም ብቃት
ቁልጭ ያለ አንበሶች ምን ዋጋ አለው
ድንቅ ስራ
Woreda?
I couldn't stop laughing 😆 🤣 it was hilarious 🤣.
ይህ ድራማ ግድ የላችሁም ቅኔ ይመስለኛል። ለዚ ዘመን ትውልድ ስለ ደርግ ማውራት አይታየኝም። ምን አልባት.....
Er tenafkachu eko atmelesum.ende
አይ ነገር አዟዟር😅😅 የበረሃ መጋኛ
ሚኪ አድክም 😂😂😂😂
ደርግ ናፊቂዎች እንዲህ ነበር ደርግ
ደስ ይላል ቢያንስ ፍርድቤት ውስጥ ውሳኔ ይሰጥ ነበር
@@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ የነቃ ይታነቃል
This is the best episode of the season for me. The actor playing as “defendant” suits it perfect. Abe Micky & Girume are of-course amazing as always. “Colodaria yalekew Siberia lemalet new ayidele?“ 😂😂😂😂😂
what a movie!
Yemiwedew dink tarikawi drama new❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አዚች ክፋል ላይ ያገኘዋት ሳይሆን የመሰለችኝን አስተያየት ልስጥ ምእራፍ አንድ ክፍል አንድ ላይ ተከሳሽ እህቱ ሁለተኛዉን የወሎ ድርቅ ሸሽታ እንመጣች ገልፃል በ 1977 ማለት ነዉ ታድያ ክፋል አራት ላይ መዝገብ ቁጥር ከ ጠሩ በሆላ 1973 ዓ/ም ይላል??
ደሞዝን(የኔታን) ስወደዉ👏👏
ደሞዝ ጎሽሜ
best acting
ፓፓፓፓፓፓ ድንቅ ስራ ነው👮 የአብዮቱን ጊዜን ለምን አሁን አንደግመውም 😁
ጓድ እኔም በአንተ ሀሳብ እስማማለዉ
ገራሚ 🙏
Miki jegna actor new❤
አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ አለ የሐገሬ ሰው አሁንስ ምን ፍትህ አለና ፖሊስ ሰው አፍ ውስጥ እየሸና😢😢😂😂😂😂😂
ተከሳሽ በዓሉ ግርማ ነው ወይም አቤ
እኔ ምንም ያልገባኝ ይህ ለምን ተልኮ አስፈለገ
እኔ መቼም ደርግን አልጠላም መቼም መቼም አትደከሙ
የበረሃ መጋኛ "ባሩድ"