ግራ ቀኝ - ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 219

  • @ኬፋወሰን
    @ኬፋወሰን ปีที่แล้ว +29

    ❤❤❤ጥበብ ማደሪያዋን አገኘች
    ድንቅ ድርሰት፣ ግሩም ትወና ነው ጓዶች
    ማለፊያ ሥራ ነው የጦቢያ አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Jesuslord13
    @Jesuslord13 ปีที่แล้ว +1

    ለሚማር መሪ ምርጥ ትምህርት ነው። ያው ፈርዶብን የሚሞክር እንጂ የሚማሩ አላደለንም።

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 ปีที่แล้ว +16

    ማነው እስቲ እንደ እኔ ግሩምን የሚወድ😍😍😘😘

  • @senicake
    @senicake ปีที่แล้ว +30

    i can honestly say this is BEST drama in Ethiopian history. you guys deserve an award

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ ปีที่แล้ว +1

      በስንቱ 😏

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 ปีที่แล้ว +8

    የሚኪ ብቃት የአስኔ ጥበብ የግሩሜ ድንቅነት ፐ ምን አይነት ስብስብ ነው ትችላላችሁ ደስ የሚል ነው

  • @bereketgetahun6823
    @bereketgetahun6823 ปีที่แล้ว +17

    መሰረት ህይወት ያንቺ የትወና ብቃት አንድ ቀን በልኩ ይዘከር ይሆናል❤

  • @yonasseifu1471
    @yonasseifu1471 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ዝግጅት በተዋጣላቸው ተዋኒያን
    በርቱ !!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ ปีที่แล้ว +102

    ጏዶች ላይክ በማረግ ለአብዮቱ ያላችሁን ቁርጠኝነት አሳዩ.

    • @nomnanoto
      @nomnanoto ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂😂👍

    • @Jesuslove27
      @Jesuslove27 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @Zeke-MeridAzmatch
      @Zeke-MeridAzmatch ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 ปีที่แล้ว +5

      በአብዮታችን ላይ መሳቅ መሳለቅ በእድሜ ልክ ያስቀጣል

  • @BABR7826
    @BABR7826 ปีที่แล้ว +19

    3 ቀን መብራት ጠፍቶ በትግስት ቆሞ ጠብቆ በ4ኛው ቀን ዳቦ ያገኘ ጀግና ተሸላሚ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ወይ ሚኪ አንደኛ እኮ ነው

    • @makiadugna9748
      @makiadugna9748 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 er ayiti alefelat😂😂🙄😂😂😂😂😂

  • @yihenewdamtew7397
    @yihenewdamtew7397 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ብታቁ ደስ ይለኛል :: ቆንጆ ስራ ነው :: በርቱ ጏዶች

  • @ካቡ
    @ካቡ ปีที่แล้ว +13

    After a long wait I got courage to see an ethiopian movie. Love it so far 🎉🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +8

    ከዛን ዘመን የዳቦ ስልፍ የአሁኑ ዘመን የታክሲና የአውቶብስ ስልፍ ይረዝማል ሀቁን እናውራ

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ ปีที่แล้ว +3

    በዛን ጊዜ ያልነበርንን ጌዜው ምን እንደሚመስል በደንብ የሚያስረዳ እና ልዩ የሆነ የጥበብ ባለሞያዋች ችሎታ የትላንትን ዛሬ ላይ የምታሳዩን ሁሉም ተዋናዮች የምትመሰገኑ እና ችሎታቹን ያሳዬቹሁን ነው!!!

  • @HenokAwoke
    @HenokAwoke ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ሁሉ ማሀረብ መግዣ ከየት ነው የምታመጣው ተመችቶኛል 😅😅😅😅😅

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 ปีที่แล้ว +2

    ሚኪኪዬ ምርጥ ትወና ነው
    ሆሊውድ ነው የሚመጥንህ

  • @metadeladugna2376
    @metadeladugna2376 ปีที่แล้ว +18

    ባጣም ያሳዝናል ያማልም ሁሌም የባለፈውን ክፉ በማድረግ ደግ መስሎ ለመታየት እሚኬድበት መንገድ ያማል ምን ድን ነው ሁሌም ያለፈውን ማርከስ 😢😢😢😢

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 ปีที่แล้ว

      Uff alemayet eko ychalal .teketatilo kifl 1 kifl2 kifil 3 ahunim eyetebekh yhonal silezi teznanteh sitabeka agul lweded bay lemehon memoker aynefam

    • @hitoaloni3233
      @hitoaloni3233 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ ትዝብት ነው ህዝብን ከሌሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ ለዳቦ እንዲሰለፍ ያደረሰን ስርዓት በክፉ ማንሳት ተገቢ አይመስለኝም 👋

  • @AbiynewMule
    @AbiynewMule ปีที่แล้ว

    Miki teleyalek eko yabede tewena new bravo.

  • @kindenketema7963
    @kindenketema7963 ปีที่แล้ว +2

    ቅጣት፡"በየእለቱ ከሌሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ እስከቀትር ድረስ እንድትሰለፍና ሰልፉ በደረሳት ቁጥር ወደኋላ ተመልሳ እንደገና እንድትሰለፍ የሚል ሃሳብ አለኝ።" ግሩም! በእውነቱ ግሩም ግሩም ግሩም ግሩም የሆነ ቅጣት ነው። በጣም በጣም በጣም ግሩምና ተስፋ አስቆራጭ ቅጣት ነው። ተቀብየዋለሁ!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee ปีที่แล้ว +3

    This is honestly the best satire since ምን ልታዘዝ!! Bravo 😂👏🏽👏🏽

  • @meronashenafi6518
    @meronashenafi6518 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እንደዚ አይነት ጥሩ ስራ ስላሳያቹን

  • @anwarjemal769
    @anwarjemal769 ปีที่แล้ว +3

    ሰልፍ የአብዮታችን የደም ስር ነው😀❤

  • @abdulnasirhaji5129
    @abdulnasirhaji5129 ปีที่แล้ว +1

    What a wonderful Acting! Guys Keep it up! Hats Off!!!!

  • @Ayala-yh3qm
    @Ayala-yh3qm ปีที่แล้ว

    ያንን ዘመን ሳልኖርበት .በናንተ ምክንያት ግን ብዙ ነገር ነው ያየሁት.ከፍርድ ቤት ክርክር ውጪ.በርቱ በጣም አሪፍ ነው.

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +3

    የመግቢያ ሙዝቃ ክላስካል ደስ ስል❤

    • @ABK738
      @ABK738 ปีที่แล้ว

      በጣም ! ሱስ ነው የሆነብኝ

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว +7

    ልዩ አርቲስቶች ያሉበት ድራማ በርቱልን🙏❤🙏

  • @immanuel342
    @immanuel342 ปีที่แล้ว +1

    የደም ፖለቲካ ነጋዲዎች እግዚአብሔር ይታደጋል አይዞአችሁ፡፡

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +2

    እናትነት ቋሚ ነው ይብላኝ የፖለቲከኞች

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 ปีที่แล้ว +6

    Oh my God!😁😁😁 this's my type of sitcom! Thanks

  • @tamefast1
    @tamefast1 ปีที่แล้ว +3

    yes, it is one of our Ethiopia history. but what matters is how much we learned from our history and not to repeat the same mistakes.

  • @messia8257
    @messia8257 ปีที่แล้ว +2

    ደግነቱ ሰልፍ አሁንም አለ 😢😂😂😂

  • @mepnug.meskel4358
    @mepnug.meskel4358 ปีที่แล้ว

    በትክክል ደርግ ማን እንደነበር የሚያሳይ ድራማ ነው

  • @SimegnewGirma
    @SimegnewGirma 7 หลายเดือนก่อน

    የአይዶሎጂ ችግር እንጂ የዚያን ጊዜው ስርአት ኢትዬጵያዊነትን ያማከለ ነበር ❤

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 ปีที่แล้ว

    ወይ ጊዜ መኖር ደጉ ጎረቤታችን የቀበሌያችን ጥበቃ ጎድ ሚሊሻ ነበረና ያቺን ምንሽር ጠመንጃውን ይዞ ሌትተቀን በበራፋችን ሲመላለስ ጨርቅ ኳሳችንን በቁጥጥር ስር አርጎ ሰልፍ ተሰለፉና ኢትዮጵያ ቅደሚ የሚለውን መዝሙር አዘምሮ ስነስርዓት አስከብሮ ይለቅልን ነበር ታዲያ የክፍለሀገሩ አስተዳዳሪ እንኳን እንደሱ አይከበርም አይ የልጅነት ጊዜ በአንድ ብርስ አስር ዳቦ ለመግዛት በ11 ሰዓት የሚያሰልፈን ወይ የጥበቃ ሚሊሻ ጓድ ከበደ ታፋሳ ትዝ አሉኝኝ😎😍👍.

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ ปีที่แล้ว +1

    ይህ ድራማ ግን ለእውነት ፍትህ እንደሌለ የሚሳይ ከእውነተኛ ታሪክ የተገኘ ከሆነ በጣም ከባድ ነው ወላሂ በጣም ያማል ግን ጥያቄዬ እውነት ነው ወይስ ደርራማ ነው እውነት ከሆነ ከኢትዮጵያ ሀገሬ ተስፋ ያስቆርጠኛል

  • @biruktube
    @biruktube ปีที่แล้ว +1

    አብዮታዊ ውበት መልኪያ ባቃ ሁሉም ያምራል

  • @meaziabebe-ty9cl
    @meaziabebe-ty9cl ปีที่แล้ว +1

    Betam arif nw gn. Be gizew yeneberew camera alzemenem?

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z ปีที่แล้ว +2

    በደርግ ጊዜ ዳቦ ቤት አንድ አይጥ ታይቶ ህዝቡ ካጉረመረመ አሁን ሙሉ ጀሶ እንጀራ በሚበላበት ጊዜ ስለዚህ ለምን አትሰሩም የወደቀ ዛፍ ምን ይበዛበታል ነው ፈጣሪ ህዝቡን የጁን እየሰጠው ነው በቁም በመግስት ታፍነህ ገዘብ ክፈል ትፈናቀላለህ ለህስ ብትሰሩ አይን ልብ ያለው ደራሲ አፈር ብሉ

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck ปีที่แล้ว

    አሁንያለውን አምባገነን መነግሥት ሸንቆጥ አርጋችሁ እየቀጠቀጣችሁት ነው አርቲሥቶቻችን ክብር ይገባችኾል አንድ ምክር የብልፅግና መሪዎች ብትከታተሎቸው ከውድቀታችሁ ለመነሥት የበጃችሆል አለበለዛ በተረኞች አንደምትቀጡ መሉ እምነት አለኝ ቀኖች ያረገዞቸው አንባዎች ሞልተው እየፈሠሡነው ......!!!!!!

  • @DileTube
    @DileTube ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ታሪካዊ ድራማ። 😢😊😮

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 ปีที่แล้ว

    በዚያ ዘመን ይኖሩ ለነበሩ ቤተሰቦቼ እጅግ አዘንኩ።
    ከመሪው ጀምሮ የአዕምሮ ብስለት የሌላቸው የጉልበት ሰዎች ነበሩና።
    ከዚህ የተነሳ ለተሻለ አስተሳሰብ እና አመለካከት ቦታ አይኖራቸውም ነበረና።
    የሀሳብ ልዩነትን በመግደል ያሸንፋሉ።😂😂😂

  • @Aresama987
    @Aresama987 ปีที่แล้ว +2

    አይ ደርግ ግዜ ምርጥ ግዜ ነበር😅

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ ปีที่แล้ว +2

    አቦ ትችላላቹ! ሚኪ ዋውውው

  • @sofirita710
    @sofirita710 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ !!!

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 ปีที่แล้ว +1

    ኢቲቪ መቼም የዚህን ዘመን እውነታ መጋፈጥ ይፈራል።መቼ ይሆን የዘመኑን እውነታ የሚያቀርበው?

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 ปีที่แล้ว

    ACTEROCHU BETAM MERT NACHEW ❤❤❤
    GEN HASABU ETHIOPIYAN YADAKEME
    YE DERG IDIOLOGY MENEM HEZEBUN BEDEHENET YANORE YERESHENE NEW
    LE MECHIW TEWELED AYTEKEMEM
    THE GREAT ACTERRS 👍👌❤

  • @metadeladugna2376
    @metadeladugna2376 ปีที่แล้ว

    አኔ እሚ ገርምኝ የትኛውም ስርሀት
    ያለፈውን ክፉ እያደረገ እሱ ደግ መስሎ
    ለመታየት ይሞክራል ከባለፈው ሁሌም ደግ ነገር አንወስድም እደገባኝ ይሄ በመንግስት እሚዘጋጅ የባለፈው አገር ወዳድ ጀግኖቻችን እሚያረክስ ተራ ተግባር ነው

  • @esaytasfaye2879
    @esaytasfaye2879 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተመቸኝ

  • @solianaafrata
    @solianaafrata ปีที่แล้ว +6

    ገራሚ ነዉ በተለይ ክፍል ሁለት ክርክራቹ አልገባኝም ስለዚህ በቀጥታ ወደ ዉሳኔ እሄዳለሁ😂እንዲህ እንኳ አዝናኑን እንጂ ኑሮ ሲዝናናብን።እስኪ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤቴን ጎብኙልኝ አያስከፍልም🎉❤

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 ปีที่แล้ว +1

    አቤ ይመችህ ፣ የካድሪ አኮሰታተር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +1

    wow
    ግሩም ትወና

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 7 หลายเดือนก่อน

    አርቲስቶቹን ማድነቅ አለማድነቅ የሚባል ነገር ውስጥ መግባት ሞኝነት ይመስለኛል ከኋላ ያሉትን ነው የማደንቀው ።አትሳቁ ቢባሉም ሳቃቸውን ተቆጣጥረው መጨረሳቸው ይገርማል ።

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 ปีที่แล้ว

    በተከታታዩ ፊልም ወይም ድራማ ውስጥ ያሉ ተዋኒያኖች በሚገባ መልኩ ገፀ ባሕሪያቸውን በመጫወታቸው ፊልሙን አስደሳች አድርጎታል አስቂኝም ነው ፤
    ግን አንድ ትንሽዬ ስህተት አይችበታለው በአብዮቱ ዘመን ቀበሌ እንጂ ወረዳ የሚባል መዋቅር በአዲስ አበባ ውስጥ የነበረ አይመስለኝም እንደዚህች ዓይነቱ ስህቱት ከተደጋገመ ጥሩ አይደለምና ቢስተካከልጥሩ ነው ።

  • @Tube-ns4nn
    @Tube-ns4nn ปีที่แล้ว +3

    ምርጦች ናችሁ

  • @dawityilmahabtemariam8013
    @dawityilmahabtemariam8013 5 หลายเดือนก่อน

    Yedabo betu self enkua ahun nw yemeta .... wenbedewochu tegentayoch aykerbum ende chilot ?

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +1

    ድራማዉ እንደ አንድ ጥበብን አድናቂ በጣም አሪፍ ነዉ! ነ/ግን ድራማዉ ፍጹም ዉሸት መቼቱን ያልጠበቀ ዉሸት ዉሸት ውሸቶች ላይ የተንተራሰ ፍጹም biasedየሆነ ነዉ! እኔ የአብዮታዊት ኢትዮጵያ መንግስት ዉስጥ በከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ዳኛ ሆኖ ከአብዮቱ መባቻ ጀምሮ አብዮተኛ ዳኛ ልጅ ነኝ!!! በጣም ብዙ መዝገቦችን አባቴ በዳኝነት ዳኝቷል። ነ/ግን ዳኝነቱን ሲያከናዉን የግራም ይሁን የቅኝ ዳኛ ተሰይሞ ችሎቱ በአብዮታዊ ፍትሃዊነት እና አንፃራዊነት በነጠረ ሶሻሊስታዊ ፍልስፍና ሚዛናዊነት ይመራ ነበር!!! በሶሻሊስት ኢትዮጵያ ዉስጥ ምንግዜም የፍርድ ቤት ዉሳኔ በይግባኝ ወይንም በማስረጃ የሚቀለበስ አብዮቱ ለጭቁኑ ህዝብ እንደቆመ ማረጋገጫዉ ፍርድ ቤቶች ነበሩ!!! ዛሬ ላይ ፍርድ ቤት የፈታዉን ግለሰብ ወንጀለኛ ብሎ በፓርቲ በመጣለት ትእዛዝ እንደፈለገ የሚያስር ፓሊስ የለም!!! ፍ/ቤቶቹም ወገንተኛነታቸዉ ለድሃዉ እና ለተጨቆኑት የህብረተሰቡ ክፍሎች ነበር!!! ምን ያደርጋል ዛሬ አብዮቱን አምርረው ይጠሉት የነበሩት ፀረ አብዮተኞች ግዜ ደርሷቸዉ የኢትዮጵያን ህዝብ አብዮቱን አንኳሰሳችሁት!!! ለሁሉም ብቻ ግዜ አለዉ እናንተም ደግሞ ቀናችሁን ይደርሳል!! የኢትዮጵያ ህዝብም የእናንተን መሳይ ቅጥረኛ ወንበዴን አይቀጡ ቅጣት ያከናንባችሁሃል!!!😊😊😊

    • @frezman8839
      @frezman8839 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ትዘባርቃለህ። አባትህ በግፍ ያስገደላቸው ስንት ናቸው? አንተንም አባትህንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጐርፍ ሆኖ ያጥለቅልቃችሁ

  • @mikiyasright1669
    @mikiyasright1669 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር etv አልወደውም አይገርምም ሳልፈልግ አየዋለው 🙄🙄🙄

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 8 หลายเดือนก่อน

    ኢቲቪ ሁሌም ለመጣ ለሄደ ፖርቲ ድምፅ ነው ለህዝብ አንድም ቀን ድምፅ ሆኖ አያቅም። በዚህ ድራማ ነው ሚያዝናን ግን ገና ለመጪው ፓርቲም ለማጎደድ ዝግጁ ናችው

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 ปีที่แล้ว

    21:59 😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ

  • @simabiruk7161
    @simabiruk7161 ปีที่แล้ว

    ትወና ማለት ይህ ነው!!!!

  • @muidennegash3729
    @muidennegash3729 ปีที่แล้ว

    ትወናው ምርጥ የሚባል ቢሆንም ታሪኮቹ ላይ መጋነን ይታያል!

  • @zeynubahru8702
    @zeynubahru8702 ปีที่แล้ว +2

    ደራሲ ሀማ ቱማ ❤❤❤

  • @ekrammulugeta3562
    @ekrammulugeta3562 ปีที่แล้ว

    ዘፈኑ ቆንጆ መልክት አለው 😂😂😂

  • @feve680
    @feve680 ปีที่แล้ว +7

    “መቀመጥን ለማወደስ ጤነኛ ቂ* ያስፈልጋል " ጏድ ሻለቃ ዳኛ 😉

  • @abdurhmanmuhammedsayied6373
    @abdurhmanmuhammedsayied6373 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ትወና ብቃት ከ ጥሩ ጥምረት ጋር

  • @yekolotemari
    @yekolotemari ปีที่แล้ว

    I liver her. A great actor.

  • @jimmymuler8662
    @jimmymuler8662 ปีที่แล้ว

    Really,I was expecting after 2 months

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว

    Yemigerm liyu tibebawi tewnet new❤❤️❤️❤️❤️🇨🇬

  • @cocotemaribet9293
    @cocotemaribet9293 ปีที่แล้ว +2

    ማለት አቦ እንዴት ማድነቅ እንዳለብኝ ግራ ይግባኝ በሚቀጥለው ኮሜንት እሞክራለሁ❤❤

  • @manche110
    @manche110 ปีที่แล้ว

    አብዮታዊ ኮሜንቶችን ለማንበብ ለመጣቹ እንኳን ደህና መጣቹ እላችኋለው
    ጓድ ሻለቃ የኮሜንት ሊቀመንበር!

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk ปีที่แล้ว

    የወያኔን ግፍ ለህዝብ አታሳዩም ግራ የገባችሁ ።

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem ปีที่แล้ว +1

    thanks miritoch

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว

    ገዳዩ ምንም ስላልገባኝ ቀጥታ ወደውሳኔው ነው የምሄደው? ተከሳሽ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ እግኝቼዋለሁ? ይቺ ነች የኢትዬጵያ ህግ ምድር ላይ ያለው😢

  • @tedrosakalu
    @tedrosakalu ปีที่แล้ว +1

    አብዮቱ ይወዳችዋል

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 ปีที่แล้ว +1

    የአርቱ ባለ ከባድ ሚዛን የተፋጠጡበት አስደማሚ ሲትኮም

  • @amderufaelzemu
    @amderufaelzemu ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን ሁሉ ማህረብ መግዣ ከየት ነው ምታመጣው? 😆😅

  • @kalokalo9361
    @kalokalo9361 ปีที่แล้ว

    ጎድ ሻለቃ ዳኛ ፍርደ ገምድል ነወት😅😅😅 ሆ

  • @EngiTilahunNigussie028
    @EngiTilahunNigussie028 ปีที่แล้ว +1

    It is a very nice play

  • @Tinafafi-mm6hb
    @Tinafafi-mm6hb ปีที่แล้ว

    ፍትህ አልባ ሀገር ኢትዮጵያ ያሁኑ ባሰ እንጂ

  • @BereketMarkos-s6d
    @BereketMarkos-s6d ปีที่แล้ว

    Abiyotu lezelalem indayimeta film mesirati inaqumi dedebi newu abiyotu alachu

  • @Melaku-D
    @Melaku-D ปีที่แล้ว +1

    በቀልድ መልክ የነበረውን ደርግ በትክክል ቀልፆል

  • @babeema
    @babeema ปีที่แล้ว +1

    Azeb Mesfin is now an artist 😂 (a good one too). 😭

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 ปีที่แล้ว +1

    በቦታው ያለው እስኪመስለኝ ነው የማየው::
    በጉጉት ነው የምጠብቀው::

  • @anwarjemal769
    @anwarjemal769 ปีที่แล้ว +4

    መቀመጥን ለማወደስ ጤነኛ ቂጥ ያስፈልጋል😂😂😂

  • @Ethiocardriving
    @Ethiocardriving ปีที่แล้ว

    ማን ሲያነባቸው 😂 አዎ ማን ሲያነባቹሁ

  • @frezera6381
    @frezera6381 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ስላቅ ነው

  • @alemyohanis
    @alemyohanis ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ 🥰🙏🏼🥰

    • @YZ-FirstEthiopia
      @YZ-FirstEthiopia ปีที่แล้ว

      ጉአድ ሊቀ መንበር እያሉ የምን አንደኛ ነው ❓️😉😂😂 አብዮቱን.... 😉

  • @meheretabbekele8325
    @meheretabbekele8325 ปีที่แล้ว

    ያው ሁሉም ሲትኮም ሲጀምር ጥሩ ነው

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z ปีที่แล้ว

    ተዋንያኖቹ አንደኛ ናቸው ደርግ ግን የዚህን ያክል አስፈሪ አልነበረም ገኗል አይገልፀውም

    • @kalababrham8480
      @kalababrham8480 ปีที่แล้ว +1

      bro ደርግ በጣም ጨካኝ እንደነበረ አያጠራጥርም

    • @IsayasBrhane-s8z
      @IsayasBrhane-s8z ปีที่แล้ว

      @@kalababrham8480 ለኔ ገን ካገር ገነጣጣዮች እና ዘረኞች ባላቀውም አሁን ከማየው እጥፍ ደርግ ይሻላል ባገር አይደራደርም

    • @zeko-power
      @zeko-power ปีที่แล้ว +2

      እናት የልጇን እስክሬን የተገደለበትን ጥይት ቁጥር ልክ ገንዘብ ከመቀነትዋ ከፍላ ለምትወስደው ሬሳ ያለምንም ጥፋቱ ስለተገደለው ልጅዋ እንዳታለቅስ ከመደረግ በላይ ምንም አውሬና ደንቆሮ መንግስት ይኖራል

  • @Jesuslove27
    @Jesuslove27 ปีที่แล้ว +1

    Drama beka zare ayhu paaaaaaaa❤❤❤❤

  • @solomangutema6655
    @solomangutema6655 ปีที่แล้ว

    ጓዶች ይህ ነገር ከእዉነታዉ ትንሽ ያፈነገጠ አይመስላችሁም ? ተተኪዎች እደወረደ ተቀብለዉ እንዳይዘክሩት ስል አሳስባለዉ ።ካለፈዉ ለመማር ሳይሆን ለመጨቃጨቅ ስስ ልብ ስላለን ነዉ። ክቡር ሻለቃ ዳኛ

  • @hiwiamila6628
    @hiwiamila6628 ปีที่แล้ว +1

    ጓዶች መሎኛችሁን አስተካክላችሁ ለአቤወቱ ቁርጠኛ እንደሆናችሁ በ በፈገግታ ግለፁ😂

    • @Zeke-MeridAzmatch
      @Zeke-MeridAzmatch ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💪👍ስላቅ ትችያለሽ ነው የሚባለው ‼️👏👏👏👏ዐቃቤ ሕጉ በቅርቡ ክስ እንደሚመሰርትብሽ ግን እወቂ ‼️
      የክሱ ጭብጥ👇
      ኮስተር እና ቆምጨጭ ባለው በጓድ ሊቀመንበሩ ትጉህነት በሚመራው የአፈር ገፊው እና የወዝ አደሩ አብዮት ላይ፤ ኢምፔርያሊስታዊ ሹፈት፣ ስላቅ እና ሳቅ በመሳቅ😝🤣🤣🤣

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 ปีที่แล้ว

    Masherged at its best.

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኝ ነው

  • @ninaamedu7653
    @ninaamedu7653 ปีที่แล้ว

    25:32 amazing

  • @afeworkashine3356
    @afeworkashine3356 ปีที่แล้ว

    It's nice

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 ปีที่แล้ว +1

    ሳላደንቃችሁ አላልፍም ይሄ እራሱ ታሪክ ነው ወይ አብዮት ወይ እምዬ ኢትዮጵያ 😮

  • @amancuba2290
    @amancuba2290 ปีที่แล้ว +1

    Kegebachew ahun tach laluit balesiltanoch timirt new , yihew dinkurna ahunim be yewerdaw Ena beye kifleketemaw ale!

  • @hayumamu1725
    @hayumamu1725 ปีที่แล้ว

    ወይ ደጉ ግዜ በሰልፍ ፍርድ ቤት መቅረብ አሁን ህዝብ እየጨረሱ ህግ ሚባል ነገር የለም

  • @zewduop
    @zewduop ปีที่แล้ว

    ሀቁ እራሱ ህገወጥ ሊሆን ይችላል😊

  • @gunatimes-8149
    @gunatimes-8149 ปีที่แล้ว

    በእርግጥ ጥበብን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ጥበብ ዛሬን መኖሪያ፤ነገን መመልከቻና ትላንትን ማስታወሻ ናት፡፡በዚህ ድራማ ፊዉዳላዊዉን ሰርዓት እዬወቀሰ ወታደራዊዉ ስርዓት የሰራቸዉን ፍፁም አረመኔያዊ ስራዎች እዬተመለከትንበት ነዉ፡፡
    ነገር ግን ብልፅግና የሚባለዉ ጉድ፤ ከደርግ በበለጠ ሁኔታ ፍፁም አረመኔያዊ ስራዎችን እዬሰራ በሚገኝበት በዚህ ወቅት እኔን አትዉቀሱ፤አትናገሩ፤ከእኔ የበለጠ አረመኔ ነበር ለማለት በዚህ ወቅት ድራማዉ ለተመልካች መድረሱ ያማል፡፡
    እስከመቸ ነወ ያለፈን እዬወቅስን የዛሬ አጥፊዎችን ገመና የምንሸፍነዉ?፡መች ነዉ ዛሬን የምንሞግተዉ?መች ነዉ እዉነትን ፊት ለፊት የምንጋፈጠዉ?
    በእርግጠኝነት ከዚህ ልምምድ ዉስጥ መግባት ካልቻልን ለዉጥ፤ብልፅግናና እድገት ናፍቆን ይቀራል፡፡