ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወገን የዚህ ድራማ አድናቂዎች። ያልኖርንበትን ወይም ነፍስ ያላወቅንበትን ዘመን እያዝናና ለሚያስቃኘን ግራና ቀኝ በቻላችሁት ሁሉ ድጋፋችሁን ግለጹ።የ እኔንም ጎብኝታችሁ የማበረታቻ አውራ ጣት አዋጡልኝ። 👍👍👍👍
አበበ፣ ግሩም እና ሚካኤል 👏👏👏ተከሳሽ ሆነው የሚመጡትም ድንቅ ናቸው። የችሎት ታዳሚዎችን ጨምሮ
ጥሩ ስራ ነው።በኢቲቪ ባይቀርብ ደግሞ ይበልጥ ያምር ነበር
Etv mnu yastelal 😁
በኢቲቪ ከመተላለፉ በቀር ... ዋው!
Midinew chigiru
Michel is One Of the best actor of this generation
ከሳምንት ሳምንት በጉጉት እየጠበኩ እንደዚህ የተዝናናሁበት የሀገራችን TV series የለም!!!!! በጣም ልዮ ስራ!!!!
የመጨረሻዋ ሳቅ (በራሷ አስመሳይ ለመምሰል ያረገችው ሙከራ ሲሳካ መልሶ አሳቃት) 😂😂 I love ተከሳሽ. She’s beautiful ❤❤ ❤
የዛሬው ችሎት በጣም አስቂኝ ነበር ለማንኛውም ድንቅ ችሎታችሁን በእውነት ሳላደንቅ አላልፍም
ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ እግዜር ይማኖት😮😮😮😮😮 አቢዮታዊ ው እግዜር ይማሮት
Enem egzer ymarot byalew.😂 /shaleka Dagna.❤
በሶሻሊስታዊ አቢዮት ውስጥ እግዜር የለም ወዳጄ😂😂😂😂
@@Gedijama-xm9toአይጻፉት እታረምለሁ
@@sirakseyoum98 ተቀብያለው ይመኑኝ ጌታው እታረማለው ያው የሶሻሊስቱን ሀሳብ ለመግለፅ ያህል እንጂ የኔ ሀሳብ እንደዛ ሆኖ አይደለም።
@@sirakseyoum98😂😂😂😂😂
ዋው ሚኮ ከትወናቹ በላይ የሚሰጠው የፍርድ ውሳኔ በጣም ነው የሚያዝናኝ አቦ ይመቻቹ
ገሩም ዘነበ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
የሀማቱማ መፅሀፍ ቢያልቅ እእኩዋን በዛ ዘመን ከነበሩ ከተተገበሩ ታሪኮች እና ሌሎች መፅሀፎች በመነሳት ታሪኩን መቀጠል አለባቹ በአጭሩ እንዲያልቅ አልፈልግም
በጣም የምወደው ድራማ ነው:: ከምን ልታዘዝ ቀጥሎ የወደድኩት ፕሮግራም ደስ ይላል::
ምንም ጥያቄ የለውም ምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ምርጥ ትወና ነው የለፈውን የደርግን ስርአት በሰአቱ የነበረኩ የህል አንዲሰማኝ ያደረገ አዝናኝ ድራማ ነው ግን ትንሽ ቅር የሚለኝ አስተላለቁ ነው ሁሌም አቃቢውን ብቻ የደገፈ መሆኑ ትንሽ መጨረሻውን የተወቀ እንዲሆን የሚያደረግ ይመስለኛል በተጨማሪ ደሞ የ ደርግ ስርአት በሁሉም ነገር ላይ ስህተት የተሞላበት ተደርጎ ባይወሰድ ጠንካራ ጎኑንም ብታሳዩን ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ
......በስላቅ ዘና እንድንል ዋስትና የሚሰጥ ምርጥ ስብሰብ ከምርጥ ስራ ጋር....እናመሰግናለን !!!
ድንቅ አዝናኝ የአብዮቱ ችሎት!!ተመችቶኛል!!
የዛሬው ጠበቃ ልዮ ነው ደግሞ ሌላ ውበት ምርጥ ጥምረት
ውዶች ላለማችሁ ብዝት ይበል ደስስስ ትሉኛላችሁ ጠበቃው ብዙ ስለማታሸቃብጥና መቶአለቃ ስለሆንክ ምርጫዬ ነህ ግን ይቺ አማላይ የድሮ የኢሀፓ ሰላይ የመሰለች ጉብል ከመጣች ወዲህ ከሻለቃ ዳኛ ጀምሮ ማሽኮርመም ጀምራችኋል ሆኖም ፋታ አልሰጧችሁም በዓይን እንኳን ሻእንዳትወስዱ ቁጣቸው ያስፈራልና ስራችሁን እንዳታበላሽ ኑሩልን👍❤❤
Wow 3tum twonachiw liyu new. Beka ewnet eko new yemimeslew👏👏👏
ከዛሬ ጀምሮ ሻለቃ ዳኛ የሌለበት ድራማ ሆነ ፊልም ላላይ ወስኛለው !! ጨርሻለው ሻለቃ ደኛዬ ❤❤❤❤!!!!
እጅግ በጣም የሚያዝናና እና የትወና ጥግ ያየሁበት ድንቅ ድራማ ነዉ
My hats off to Hama Tuma. Ethiopian script writers, please learn how to write a play or a dram from this legendary man. Now, I realize that we have capable actors to perform anything if there is a good script.
በጣም ወድጀዋለሁ 🥰🥰🥰
ETV ማየት ከተውኩት አመታት አስቆጥሬ ነበር አሁን ግን ግራ ና ቀኝ መልሶኛል
ዋው በእውነት በዚህ ችሎት ላይ አንድ ቀን ብታደም እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ምን አይነት መሰጠት ነው ያላቹህ በጣም ታስቀናላቹህ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ አምላክ ይማሮት😂😂😂😂
ፀደይ ከየት ተገኘሽ?አክቲንግ ጨምረሽ ነው የመጣሽው ሁላችሁም በትወናችሁ አንደኛ ናችሁ አይጊዜ ደጉ
እውነት ለመናገር አብዮታዊ ፍቅር ነው ያስያዘን!
ዉሳኔው ብዙ ባይጋነን ጥሩ ነው። ታሪከ እንዳየበላሽ።
The legend ..... ሃማ ቱማ ፣ ለእኔ የምንጊዜም ቁጥር አንድ 🎉🎉🎉🎉❤❤
ፀሀፊዋ የያዘችው መዝገብ የዛ Hመን አይመስልም
I love love this drama!!! Everyone is amazing! Thank you so much again!
በጣምደስየሚል ድራማ ሳምንት እስኪደርስ ይናፍቀኘ ነበረ እንደው መቀጠል ቢቻል
አፈፃፀሙን እንደት እንደነበረ እንገማገም 😂😂😂😂
ጠበቃ ግሩሜ ዛሬ አልተቻልክም❤❤👍👍👍 ብራቮ አይ አካሔድ እና ተቋውሞ ታዲያ ምን ያረጋል በአቃቤ ህግ የቀረበው የፍርድ ሀሳብ ታመው እንኳን በመጡት ጉድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ መራራት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም እድሜ ልክ ይፈርዳሉ አዳራሹን ማንቀጥቀጥዎት ሳያንስ ፍርደ ገምድል እየሆኑ የ40ዓመቱን የልማት አብዮታዊ ትግል እቅድ እንዴት ማሳካት ይቻላል ለማንኛውም ህመምዎ እንዳይፀናብዎ ቀዝቀዝ ይበሉ እግዜር ይማርዎ❤❤👍👍👍👍👍.
የደርግ ግዜ ዘመን እንደዚህ ቀለል አደረጋችሁት.....
የደርግ ስርአት እንደዚህ ከነበረ እንኳንም በዚያ ዘመን አልነበርኩ
አሁን አያየነን ያለው ebc በተሻለ ነገር ላይ እንዳለ ነው ።
ተከሳሿ ልጅ ትችላለች ብቻ አይገልፀውም 🎉🎉🎉❤ ዋው አሳሳቅሽ የድራማው ውበት ላይ ሲጨመር ልዩ አረግሽው ።❤
ዛሬ ጠበቃው ወንድ ወጦታል
Collection of Best actors.Nice work
ይህ ድራማ ደሰ ይላል ያለፈውና የዛሬውም ትውሰታ ጥሩ ነው
ውይ ሰላማችሁ ይብዛ!! ፈታ አደረጋችሁኝ ከፍቅር በኋላ ግን እንገማገም ደስ ይላል!
ገና ሳላየው ነው ይህን ድራማ download የማደርገው።
ድራማው እንዳይጠገብ ያደረገው ሦስቱ ዕንቁዎች ሰለሰሩት ነው
ምናለበት ግን በሳምንት ሁለቴ እንዲታይ ብታረጉልን ቢቻልማ በየቀኑ ቦታሳዩን አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር ያለበት የዋላው ዘመን እንዴት ከባድ ዘመን እንደ ነበር የሚያሳይ ነበር ዳ አይሳቅ ሲገርም እግዚአብሔር እንኳን ይህንን ሁሉ ሰቶን እንዲ አላለንም ተመስገን
Indet des Idemitulunge❤❤❤❤❤ gin Ibakachu besamint 2 gize Arigut ❤❤❤ Iniwedachiwalen bertu
የትወና ጣሪያ ፥ benchmark,,,,,,,,,,,,,best actors , best acting, best performance
ግሩም አንደኛ ተዋናይ
ወደር የማይገኛለት የምርጦች ምርጥ አክተር ሚኪ
እንደዚህ ድራማ የያዘኝ የለም
መስፍን ጠጆ እስኪ ቀላቅሉት።
በናፍቆት አበድኩላችሁ እኮ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ❤
😂😂😂😂
ሶሻላዝም ላይ ባታርፍ ውርድ ከራሴ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
It's the best play i ever watched, you should consider The man who played on. "YE EGZIER DILDIY *YEAYERAD*"
አአብዮታዊው መንግስታችን ይለምልም ጏድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ
ሚካኤል ተምሬ ትወናን ይተውነት
ምርጥ ክርክር ዋውውው
😂😂😂በጣም ልዩ የሆነ ትወና እጅግ ድንቅ እወዳችኋለሁ
ጓድ ሸላቃ ዳኛ ጌታዬ የዛሬው ልዩ ነው
በናንቴ ዉስጥ አልማዮ ታደሰ ብጨሚርማ ዋዉ 😮😮😮 ሁላችሁም ከመቶ 200%❤❤❤
ድራማ ብሎ ዝም
የዛሬ ዉሳኔ ደግሞ ይገርማል። በዘመኗ ሁሉ በደመ-ነፍስ እንድትመላለስ።
ከዋና ተዋናዮቹ በየ ችሎቱ ተከሳሽ ሆነው የሚቀርቡት ተዋንያን በወቅቱ የነበሩ መስለው በብቃት የሚወጡ የእለቱን ትወና የሚያጣፍጡ ናቸው
አንደኛ ተከሳሽ 😅😅😅😅
Girum zeneb is best
wow wow wow kemalet wchi mnaregalehu
መሳቅ ለድሆች የተከለከለ ነዉ፤ድሀ መሳቂያ እንጂ ፣ መሳቅ አልተፈቀደለትም።
ቀሪ ህይወቷን በደመ-ነፍስ እንድትመራ...😂😂😂
ወይኔ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂
ሚኪ አቤ ❤❤❤❤❤ ጠበቃው😊😊😊😊
Abe is no.1
ድሆች መሳቅ ተከለከሉ እንዴ😂😂😂😂
I read the book written and translated by HAM Tuma & Hiwot Tadesse respectively Three times. The play give it more life with some spice.
በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ከች አለ wow
ግሩም ዘነበ ወይ መቶ ኣለቃ ኣራርሶ ትወናው ያሳብደኛል!!
ሚኪዬ❤❤❤ ምርጥ እክተር ወይኔ ስወድህ ❤❤
ዋው ችሎታ ትችላላቹ ♥️♥️👌
በETV መሆን የለበትም
Betkirstiyen ayifakedem be abiyotu migarem new😮😮😮😮
When I watched this dramatically act I just 😂😂😂😂. My sleep even when I weakup midnights
shaleka yemarote
Guda shalaka danga getaye❤😂😂😂😂😂
መገርሳዬ
አብዮታዊ ወሲብ!! የት የዉ ማገኘዉ እኔም እፈልጋለሁ😅😂
ወይዘሮ አለምነሽ ከዚህ ችሎት ብኋላ ሀምሌ 14 ሺ ዘጠኝ መቶ 71 ላይ በስቅላት እንድትሞት ተበይኖ ፣ እስር ቤት በደረሰባት ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች ። በአለምነሽ የችሎት ፍርድ ምክንያት የኢትዮጵያ ህዝብ መሳቅ ፣ማሰብ አቁሞ ቢቀጥልም ፣ ኢሀዲግ በገባ በአመቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመሳቅ ወደ ለቅሶ በሰላም ተሸጋግሯል ። ይሄ ለቅሶም በአሁኑ ዘመነ ብልጽግናም እንደ ቀጠለ ይገኛል ። የ ኢትዮጵያ ህዝብ ፈገግታ ፣እፎይታ ይመለስ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን !
አቢዮታዊ ወሲብ 😂😂😂😂😂😂
40 እቅድ😅😅😅😅😅
ቤተክርስቲያን መዘጋቱን ለማረጋገጥ ካልሆነ በስተቀር አልወጣም😂~~~~
ችሎቱ ላይ ተሳታፊዎች እየሳቁ ለምን ፈገግ አልሽ ብሎ መከሰስ ምን ይሉታል ?
ለፍቶ አዳሪዉ ገበሬ እዉነት ብለሀል ግሩሜ እኔም ገበሬ ሲነካ ያንገበግበኛል ።
በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!
ቆፍጣናው ጠበቃ በስተመጨረሻ ኩምሽሽ አለ 😂😂
Amazing 👍👍👍
ዳኛን የሚያስደንቅ መረጃ ሚኪ ማኛ
የሚመስለኝን ለመናገር ያህል በአእምሮአችን ላይ የደርግን ስርአትም ሆነ ባለስልጣናቱን ጭራቆች አድርገን እንድንስል እየተሠራብን ይመስለኛል። በርግጥ እኔ የደርግን ስርአት በሩቁ ነው የማውቀው ግን ይሄ በጣም የተጋነነ መሠለኝ። እርግጠኛ ባልሆንም። የተከበራችሁና በጣም የምወዳችሁ ተዋኒያኖቻችን ግን ይሄን እያስተዋላችሁ ብትሰሩ ብዬ አስባለሁ።
Ye zare demo emigerm nw bemaryam migerm sitcom nw 👌
ግሩም ትወና
ስጠብቃቹሁ ነበር መጣቹሁ
ቀሪ ህይወቷን በደመ ነፍ ስ እንድትመራ 😂😂😂
አብዮታዊ ሳቅ ነው ብትል ትሸለም ነበር 😂😂😂😂😂ኧረ ግን ካድሬዎች ምን ጉድ ናቸው ሲጨንቁ 😢😢
በ1973 ካኪው ከአምስት በላይ አልተጀመረም ነበር !
ወገን የዚህ ድራማ አድናቂዎች። ያልኖርንበትን ወይም ነፍስ ያላወቅንበትን ዘመን እያዝናና ለሚያስቃኘን ግራና ቀኝ በቻላችሁት ሁሉ ድጋፋችሁን ግለጹ።የ እኔንም ጎብኝታችሁ የማበረታቻ አውራ ጣት አዋጡልኝ። 👍👍👍👍
አበበ፣ ግሩም እና ሚካኤል 👏👏👏
ተከሳሽ ሆነው የሚመጡትም ድንቅ ናቸው። የችሎት ታዳሚዎችን ጨምሮ
ጥሩ ስራ ነው።
በኢቲቪ ባይቀርብ ደግሞ ይበልጥ ያምር ነበር
Etv mnu yastelal 😁
በኢቲቪ ከመተላለፉ በቀር ... ዋው!
Etv mnu yastelal 😁
Midinew chigiru
Michel is One Of the best actor of this generation
ከሳምንት ሳምንት በጉጉት እየጠበኩ እንደዚህ የተዝናናሁበት የሀገራችን TV series የለም!!!!! በጣም ልዮ ስራ!!!!
የመጨረሻዋ ሳቅ (በራሷ አስመሳይ ለመምሰል ያረገችው ሙከራ ሲሳካ መልሶ አሳቃት) 😂😂 I love ተከሳሽ. She’s beautiful ❤❤ ❤
የዛሬው ችሎት በጣም አስቂኝ ነበር ለማንኛውም ድንቅ ችሎታችሁን በእውነት ሳላደንቅ አላልፍም
ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ እግዜር ይማኖት😮😮😮😮😮 አቢዮታዊ ው እግዜር ይማሮት
Enem egzer ymarot byalew.😂 /shaleka Dagna.❤
በሶሻሊስታዊ አቢዮት ውስጥ እግዜር የለም ወዳጄ😂😂😂😂
@@Gedijama-xm9toአይጻፉት እታረምለሁ
@@sirakseyoum98 ተቀብያለው ይመኑኝ ጌታው እታረማለው ያው የሶሻሊስቱን ሀሳብ ለመግለፅ ያህል እንጂ የኔ ሀሳብ እንደዛ ሆኖ አይደለም።
@@sirakseyoum98😂😂😂😂😂
ዋው ሚኮ ከትወናቹ በላይ የሚሰጠው የፍርድ ውሳኔ በጣም ነው የሚያዝናኝ አቦ ይመቻቹ
ገሩም ዘነበ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
የሀማቱማ መፅሀፍ ቢያልቅ እእኩዋን በዛ ዘመን ከነበሩ ከተተገበሩ ታሪኮች እና ሌሎች መፅሀፎች በመነሳት ታሪኩን መቀጠል አለባቹ በአጭሩ እንዲያልቅ አልፈልግም
በጣም የምወደው ድራማ ነው:: ከምን ልታዘዝ ቀጥሎ የወደድኩት ፕሮግራም ደስ ይላል::
ምንም ጥያቄ የለውም ምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ምርጥ ትወና ነው የለፈውን የደርግን ስርአት በሰአቱ የነበረኩ የህል አንዲሰማኝ ያደረገ አዝናኝ ድራማ ነው ግን ትንሽ ቅር የሚለኝ አስተላለቁ ነው ሁሌም አቃቢውን ብቻ የደገፈ መሆኑ ትንሽ መጨረሻውን የተወቀ እንዲሆን የሚያደረግ ይመስለኛል በተጨማሪ ደሞ የ ደርግ ስርአት በሁሉም ነገር ላይ ስህተት የተሞላበት ተደርጎ ባይወሰድ ጠንካራ ጎኑንም ብታሳዩን ደስ ይለኛል።
አመሰግናለሁ
......በስላቅ ዘና እንድንል ዋስትና የሚሰጥ ምርጥ ስብሰብ ከምርጥ ስራ ጋር....እናመሰግናለን !!!
ድንቅ አዝናኝ የአብዮቱ ችሎት!!
ተመችቶኛል!!
የዛሬው ጠበቃ ልዮ ነው ደግሞ ሌላ ውበት ምርጥ ጥምረት
ውዶች ላለማችሁ ብዝት ይበል ደስስስ ትሉኛላችሁ ጠበቃው ብዙ ስለማታሸቃብጥና መቶአለቃ ስለሆንክ ምርጫዬ ነህ ግን ይቺ አማላይ የድሮ የኢሀፓ ሰላይ የመሰለች ጉብል ከመጣች ወዲህ ከሻለቃ ዳኛ ጀምሮ ማሽኮርመም ጀምራችኋል ሆኖም ፋታ አልሰጧችሁም በዓይን እንኳን ሻእንዳትወስዱ ቁጣቸው ያስፈራልና ስራችሁን እንዳታበላሽ ኑሩልን👍❤❤
Wow 3tum twonachiw liyu new. Beka ewnet eko new yemimeslew
👏👏👏
ከዛሬ ጀምሮ ሻለቃ ዳኛ የሌለበት ድራማ ሆነ ፊልም ላላይ ወስኛለው !! ጨርሻለው ሻለቃ ደኛዬ ❤❤❤❤!!!!
እጅግ በጣም የሚያዝናና እና የትወና ጥግ ያየሁበት ድንቅ ድራማ ነዉ
My hats off to Hama Tuma. Ethiopian script writers, please learn how to write a play or a dram from this legendary man. Now, I realize that we have capable actors to perform anything if there is a good script.
በጣም ወድጀዋለሁ 🥰🥰🥰
ETV ማየት ከተውኩት አመታት አስቆጥሬ ነበር አሁን ግን ግራ ና ቀኝ መልሶኛል
ዋው በእውነት በዚህ ችሎት ላይ አንድ ቀን ብታደም እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ምን አይነት መሰጠት ነው ያላቹህ በጣም ታስቀናላቹህ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ አምላክ ይማሮት😂😂😂😂
ፀደይ ከየት ተገኘሽ?
አክቲንግ ጨምረሽ ነው የመጣሽው
ሁላችሁም በትወናችሁ አንደኛ ናችሁ
አይጊዜ ደጉ
እውነት ለመናገር አብዮታዊ ፍቅር ነው ያስያዘን!
ዉሳኔው ብዙ ባይጋነን ጥሩ ነው። ታሪከ እንዳየበላሽ።
The legend ..... ሃማ ቱማ ፣ ለእኔ የምንጊዜም ቁጥር አንድ 🎉🎉🎉🎉❤❤
ፀሀፊዋ የያዘችው መዝገብ የዛ Hመን አይመስልም
I love love this drama!!! Everyone is amazing! Thank you so much again!
በጣምደስየሚል ድራማ ሳምንት እስኪደርስ ይናፍቀኘ ነበረ እንደው መቀጠል ቢቻል
አፈፃፀሙን እንደት እንደነበረ እንገማገም 😂😂😂😂
ጠበቃ ግሩሜ ዛሬ አልተቻልክም❤❤👍👍👍 ብራቮ አይ አካሔድ እና ተቋውሞ ታዲያ ምን ያረጋል በአቃቤ ህግ የቀረበው የፍርድ ሀሳብ ታመው እንኳን በመጡት ጉድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ መራራት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም እድሜ ልክ ይፈርዳሉ አዳራሹን ማንቀጥቀጥዎት ሳያንስ ፍርደ ገምድል እየሆኑ የ40ዓመቱን የልማት አብዮታዊ ትግል እቅድ እንዴት ማሳካት ይቻላል ለማንኛውም ህመምዎ እንዳይፀናብዎ ቀዝቀዝ ይበሉ እግዜር ይማርዎ❤❤👍👍👍👍👍.
የደርግ ግዜ ዘመን እንደዚህ ቀለል አደረጋችሁት.....
የደርግ ስርአት እንደዚህ ከነበረ እንኳንም በዚያ ዘመን አልነበርኩ
አሁን አያየነን ያለው ebc በተሻለ ነገር ላይ እንዳለ ነው ።
ተከሳሿ ልጅ ትችላለች ብቻ አይገልፀውም 🎉🎉🎉❤ ዋው አሳሳቅሽ የድራማው ውበት ላይ ሲጨመር ልዩ አረግሽው ።❤
ዛሬ ጠበቃው ወንድ ወጦታል
Collection of Best actors.Nice work
ይህ ድራማ ደሰ ይላል ያለፈውና የዛሬውም ትውሰታ ጥሩ ነው
ውይ ሰላማችሁ ይብዛ!! ፈታ አደረጋችሁኝ ከፍቅር በኋላ ግን እንገማገም ደስ ይላል!
ገና ሳላየው ነው ይህን ድራማ download የማደርገው።
ድራማው እንዳይጠገብ ያደረገው ሦስቱ ዕንቁዎች ሰለሰሩት ነው
ምናለበት ግን በሳምንት ሁለቴ እንዲታይ ብታረጉልን ቢቻልማ በየቀኑ ቦታሳዩን አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር ያለበት የዋላው ዘመን እንዴት ከባድ ዘመን እንደ ነበር የሚያሳይ ነበር ዳ አይሳቅ ሲገርም እግዚአብሔር እንኳን ይህንን ሁሉ ሰቶን እንዲ አላለንም ተመስገን
Indet des Idemitulunge❤❤❤❤❤ gin Ibakachu besamint 2 gize Arigut ❤❤❤ Iniwedachiwalen bertu
የትወና ጣሪያ ፥ benchmark,,,,,,,,,,,,,
best actors , best acting, best performance
ግሩም አንደኛ ተዋናይ
ወደር የማይገኛለት የምርጦች ምርጥ አክተር ሚኪ
እንደዚህ ድራማ የያዘኝ የለም
መስፍን ጠጆ እስኪ ቀላቅሉት።
በናፍቆት አበድኩላችሁ እኮ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ❤
😂😂😂😂
ሶሻላዝም ላይ ባታርፍ ውርድ ከራሴ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
It's the best play i ever watched, you should consider The man who played on. "YE EGZIER DILDIY *YEAYERAD*"
አአብዮታዊው መንግስታችን ይለምልም ጏድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ
ሚካኤል ተምሬ ትወናን ይተውነት
ምርጥ ክርክር ዋውውው
😂😂😂በጣም ልዩ የሆነ ትወና እጅግ ድንቅ እወዳችኋለሁ
ጓድ ሸላቃ ዳኛ ጌታዬ የዛሬው ልዩ ነው
በናንቴ ዉስጥ አልማዮ ታደሰ ብጨሚርማ ዋዉ 😮😮😮 ሁላችሁም ከመቶ 200%❤❤❤
ድራማ ብሎ ዝም
የዛሬ ዉሳኔ ደግሞ ይገርማል። በዘመኗ ሁሉ በደመ-ነፍስ እንድትመላለስ።
ከዋና ተዋናዮቹ በየ ችሎቱ ተከሳሽ ሆነው የሚቀርቡት ተዋንያን በወቅቱ የነበሩ መስለው በብቃት የሚወጡ የእለቱን ትወና የሚያጣፍጡ ናቸው
አንደኛ ተከሳሽ 😅😅😅😅
Girum zeneb is best
wow wow wow kemalet wchi mnaregalehu
መሳቅ ለድሆች የተከለከለ ነዉ፤
ድሀ መሳቂያ እንጂ ፣ መሳቅ አልተፈቀደለትም።
ቀሪ ህይወቷን በደመ-ነፍስ እንድትመራ...😂😂😂
ወይኔ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂
ሚኪ አቤ ❤❤❤❤❤ ጠበቃው😊😊😊😊
Abe is no.1
ድሆች መሳቅ ተከለከሉ እንዴ😂😂😂😂
I read the book written and translated by HAM Tuma & Hiwot Tadesse respectively Three times. The play give it more life with some spice.
በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ከች አለ wow
ግሩም ዘነበ ወይ መቶ ኣለቃ ኣራርሶ ትወናው ያሳብደኛል!!
ሚኪዬ❤❤❤
ምርጥ እክተር
ወይኔ ስወድህ ❤❤