Ethiopia - አሜሪካ ፋኖን አስቆጣች! | አምባሳደሯ የዘለሉት ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 104

  • @Alemu-mu3kw
    @Alemu-mu3kw 20 วันที่ผ่านมา +23

    አሜሪካ መቸም ለአማራ ቆማ አታውቅም እንዳውም በተቃራኒው እንጅ ትግላችን በክንዳችን ከፈጣሪ ጋር ድል ለአማራ ፋኖ እናሸንፋለን💚💛❤️

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w 20 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም!!! ድል ለጀግኖቻችን💚💛❤🌷

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 20 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 20 วันที่ผ่านมา +15

    አማራ ነው አይቶ እንዳላየ ያያት አሜሪካ አማራ አሽከሯ እንደማይሆን ጠንቅቃ ስለምታውቅ ነው አማራ እሚባል ቢጠፋላት ደስታዋ ነው ምክንያቱ አንድና አንድ ነው ኢትዮጵያን ይወዳላ

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w 20 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል💚💛❤

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 20 วันที่ผ่านมา +11

    ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራህዝብ።

  • @EthiopiaHagera-vk4hb
    @EthiopiaHagera-vk4hb 20 วันที่ผ่านมา +7

    አሜሪካ ሲጀመር ፀረ አማራ እና ፀረ ኦርቶዶክስ ናት

    • @faysalzinab5221
      @faysalzinab5221 20 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-kj2ly3bu4m
      @user-kj2ly3bu4m 19 วันที่ผ่านมา

      😝🤪🤪🤪🤪

  • @user-di4ms7ml8k
    @user-di4ms7ml8k 20 วันที่ผ่านมา +7

    የማን ሃገር አንባሳደር ነው ስለ ፍትህ ስለ ንፁሃን ሞት ተቆርቁሮ መግለጫ የሚሰጠው ? ያውም አሜሪካ ለንፁሃን አሳቢ 40000 ንፁሃን ጋዛ ላይ የጨፈጨፈው ዋናው አሜሪካ መሆኑን ህፃንን ልጅ ብትጠይቀው ያውቃል .

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 20 วันที่ผ่านมา +4

    እሜሪካ የገባችበት ነገር ውጤት እያመጣም መቸ ነው እሜሪካ ለፍህ ቁማየምታውቀው
    በእፍጋኒስታን20 ሙሉ እንድም ውጤት እላመጣችም እማራው ከማንም ቡራኬ እይጠቅም
    እማራው በእምላኩ እና በክንዱ ነፃ ይወጣል ድል ለፋኖ

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 20 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ትንታኔ ነው በርታ

  • @user-vu9rz8db9q
    @user-vu9rz8db9q 20 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹👍 Ethiopia 🇪🇹👍

  • @Abdul-yc5ho
    @Abdul-yc5ho 20 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 20 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 20 วันที่ผ่านมา +3

    የተገፋችው አማራ እግዚአብሔር አለላት ልጆቿ በክዳቸው ያሽንፋሉ ድል ለጀግኖቹ ❤❤😊😊 ፋኖ አሜሪካ የታውቀች ናት ለአማራ ቁማ አታውቅም

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 20 วันที่ผ่านมา +4

    ራሳችሁን ፋኖ ብላችሁ የምትጠሩ ማለት ምን ማለት ነው😖ፋኖ ድርድርን አልገፋም ለድርድርም ወግ እና pre requirement task ያስፈልጋል ከአረጋ ከበደ ስር ስሩ ማለት ድርድር ከተባለ አለመቀበል አዋጪ ነው በተረፈ ውጭ ያለ አማራ ዲፕሎማሲው ላይ ያለው ድክመት ነው ለአሜሪካ ባለስልጣናት ግልፅ የሆነ መረዳት እንዳይኖራት እያደረገ ያለው፣መደራደር እና አለመደራደርን የመወሰን ስልጣን ያለው መሬት ላይ ያለው''ፋኖ''ብቻ ነው ሌላው ከጉንጭ ማልፋት አይዘልም

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 20 วันที่ผ่านมา +1

      የምን ደርድር ሳንጨፈጨፍ በፊት ለምን ተደራደሩ ብለው መጨፍጨፍን አላስቆሙልንም

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 20 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ 💚💛❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 20 วันที่ผ่านมา +1

    fano will never be directed by america

  • @user-rn9oj8jb8c
    @user-rn9oj8jb8c 20 วันที่ผ่านมา +2

    If America disrespect fano,fano will be relation with Russia. This is poltics. Dil le Amhara fano❤

  • @user-xq3ej1pl4i
    @user-xq3ej1pl4i 20 วันที่ผ่านมา

    የጨነቀ ቀን ፣አማራ ግፍ አቢ እለቅሶውን ጀምሯል ።

  • @user-zv9mv5en8y
    @user-zv9mv5en8y 20 วันที่ผ่านมา

    አማራ አማራ ጀግናዉ ህዝብ ነወ ዲል ለፋኖ

  • @millionabera2506
    @millionabera2506 20 วันที่ผ่านมา +2

    አማራን እንዲናቅ ያረገው እራሱ አማራ ነው አንድ ቢሆን ኖሮ ምን በተባለ ነበረ ልመና ወዘተ--

  • @user-gl1rl3hx9t
    @user-gl1rl3hx9t 20 วันที่ผ่านมา

    Fano Forever❤

  • @amhakelemu5775
    @amhakelemu5775 20 วันที่ผ่านมา

    ከፈራህ አትዘግብ መቼ ነው ፋኖ civilian infrastuctuer ያጠቃው ማስረጃ አለህ

  • @user-tt5lx8ob3u
    @user-tt5lx8ob3u 18 วันที่ผ่านมา

    የጎጃም ገበሬ የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝምን "አስጠነቀቀ " የዛሬ 40 ዓመት አስታወሰኝ

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 20 วันที่ผ่านมา

    its a do or die situation

  • @antenehfetahi3799
    @antenehfetahi3799 20 วันที่ผ่านมา

    በመጀመርያ ከ3ወር በፊት የብልፅግና ፓርቲ 4:15 አባል የሆኑ ወደ አሜሪካ ኢምባሢ የሠው ሃይል አሥተዳደር በመንግሥት ትዛዝ ተቀጥረዎል

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 20 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ለምን ባህርዳርን አልተቆጣጠረም ???
    ወይም
    ለመቆጣጠር አለመፈለግ ነው???
    ወይስ
    መቆጣጠር አለመቻል ነው???

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 20 วันที่ผ่านมา +2

    የፋኖ ትግል በአለም አቀፉ እዉቅና ለማግኘትጦርነቱን ከአማራ ክልል ገፍቶ ወደ ፊት ወጥቶ መታየት መቻል አለበት ።

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 20 วันที่ผ่านมา

      ለፍትህ እንጂ ለእውቅና አይደለም ትግሉ እነሱ የማያውቁ ይመስልሃል እነሱ አይደሉም እንዴ ትእዛዝ የሚሰጡት

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 20 วันที่ผ่านมา

    ምዕራባዊያንና አሜሪካ መቼም ቢሆን ለአማራና ለኢትዮጵያ የሚጎዳ እንጂ የሚጠቅም ነገር እድርጋም አስባም አታውቅም ሲጀመር ህወሀትንም ሆነ ኦነግን ወደስልጣን ያመጧቸው እነሱ ናቸው

  • @blog-zl4nq
    @blog-zl4nq 20 วันที่ผ่านมา +11

    እመኑኝ ከግዲህ ወዲህ ብልፅግናን የሚሸከም አማራ ጫንቃ የለዉም

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 16 วันที่ผ่านมา

    ማንም ዉዳቂም የማንም ድራማንም ወርየም እየተቀበለም ስላማራም ሚናገርም ዘወግም በልልልንም በልዉት ግማታም ሰዉ ሙናገረም ገምቶም ያገማልም ነዉ ሙባለዉ አላማህንም ከማንም ግማታም ወርየም ሚያናፋም ጋርም አተስማዉ ህዝብየም አማራ ላይም ማንም አፍዉንም ቡከፍትብህም አትስማዉ የጠላትም ወርየም ባማርልኛም ስለታናገርም አማራም ነዉ አትበልም ስጠላህም ነዉ ሚናገርዉም በጌንም ጋዳይህም ጦርም ያስልካልም ከጎንም ስላማራም ይጮሀል ይህንም ድራማንም በንቃትም ማየትም ያስፈልግህምሀልም አማራም ታጋይም ትግልህም ጠላትም አድርጎም ቢተሰብህንም የመጣም ጦርንም ግንባርዉ ግንባርዉ እያልክም አባርረዉ ጠላትም ስጦርንም በሙልዉ ከክልልህም አጥዳዉ ግደለው። ሉገድልህም የመጣም ነዉ እና።

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 20 วันที่ผ่านมา

    Ye fano tigili ye Ethiopian gororo zegiche erase linor yemili yehodaminet tigili sile hone manim ayisemam chigru gini abiyi layi nwu eske ahun fanon alemaxifatu bexam yemiyasazinal abiyi fano layi hodu alicekenem ena mengisiti hodun asiro maxifat alibati

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 20 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ በአደራዳሪነት ገብታለች ሃገሪቱን የማፍረስ አላማዋን ስታሰፈፅም እንጂ መልካም ስታደርግ የምትታወቅበት ሃገርም የለም። መንግስቱን ጠልፈው ኬንያ በመጣል በካርተር አማካይነት ኤርትራን አስገንጥለው ወደብ አልባ አደረገችን።

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 13 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ምንም ነገር አንዲደመጥ በቦጎ እንዲነሳ አይፈለግም ።ማይካመር በእውነት ሥለ አማራ ምንም አየገደውም አትሸወድ ።።😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AhmedMama-yk6gn
    @AhmedMama-yk6gn 19 วันที่ผ่านมา

    እ?

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 20 วันที่ผ่านมา

    ፋዶን

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 20 วันที่ผ่านมา

    Amrica leamara teru amelekakete yelatem selezhe fano amarican yemyadametebete Jerome yelewem arefa tekemt

  • @ImranAbdurhaman
    @ImranAbdurhaman 20 วันที่ผ่านมา

    fano ye oromo enna ye muslim xelat nw

  • @user-sm8ks9kz2m
    @user-sm8ks9kz2m 20 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ናት እንጂ የ አሜሪካ መልክተኛ ወይንም የ አሜሪካ አንባሳደር ለተባሉት አይደለችም። የእነሱ ግዛት በኢትዮጵያ ላይ ኢንባሲያቸው ብቻ ነው። ሌላው ግዛት የ ኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ነው።የራሱን መሪ የሚመርጠው ተመሪው ህዝብ እንጂ እነሱ አይደሉም‼️ጋዜጠኛው ተረጋጋ ❗️
    ኢትዮጵያ በሰላም በደህንነት በንግድ ትስስር ከ አሜሪካ ጋር ለብዙ አመታት ተዛምዳለች ተባተባብራለች ።ዝምድናው ህዝብ ለህዝብ ነው።ማንኛውም አንባሳደር በ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈለገውን አምጥቶ ሊጭን መሪን ሊመርጥ አይችልም‼️ተመሪው ህዝብ ካልፈለገ መሪውን ይደፈዋል‼️Ethiopia🇲🇱‼️

  • @tigisttadesse4762
    @tigisttadesse4762 20 วันที่ผ่านมา

    አማኝ ከኢ-አማኝ ጋር ምን ህብረት አለው?

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 20 วันที่ผ่านมา

    American ,down down ,down . American an an Amhara their is no difference as TPLF,OLF and Oromuma

  • @faysalzinab5221
    @faysalzinab5221 20 วันที่ผ่านมา

    Del lelekelakeya

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 12 วันที่ผ่านมา

    AMRHCAN POSET 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸✔️👈🔒

  • @TarikuBeyene-gb1ik
    @TarikuBeyene-gb1ik 20 วันที่ผ่านมา

    ,,ድርድር የማቻልበት ሁለት ሁኔታዎች 1.ወያኔ አብይና አሜሪካ እታላዮች ሰለሆኑና በዘረኝነት ሥርአት ሰለምጠቃቀሙ አሜሪካ በተቻላት መጠን በድርድር ሂደት ቢያንስ እንዳቸውን ማዳን ትፈልጋለች 2. አብይን ብቻ ሳይሆን ትግሉ ሥርአቱን ለመገርሰስ ሰለሆነ በዚህ ሂደት ውስጥ ድርድር ቤታ የለውም ።

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 20 วันที่ผ่านมา

    ምን ይሄ ሲሸጥ ሲለወጥ የኖረ ባሪያ እኮ ነዉ ማሲንጋ ተብዬ የፈጣሪ መልዕክተኛ አይደለም ትንሽ ታገሰን በሉት ድሮም ስሙን የቀየሩለት ከባርነት ያስወጡት የፋኖ ስም ያለዉ አማራዉ እንደሆነ ንገሩት።

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 20 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ምንም አያገባትም!

  • @Adam-sc2hz
    @Adam-sc2hz 20 วันที่ผ่านมา

    If Abiy leave power that will create Oromo slave. If Abiy tries Ethiopian andinet will send Stone Age Oromo like Tigray. If TPLF 27 looted yrs made independent country isn’t Tigray suffering today!

  • @messiGrd
    @messiGrd 14 วันที่ผ่านมา

    What a pro fano media 😂😂

  • @JAbdiiCulullee-xs6ed
    @JAbdiiCulullee-xs6ed 20 วันที่ผ่านมา

    Waraana Bilisummaa oromo OLA Maaliifin jettani Shanee jechuun maal jechuu akka ta'e beektuu??? Zerenyaa Qoomcee!!

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 20 วันที่ผ่านมา

    አንተ ራስህ የፍኖ ፅንፈኛ ደጋፍህ ነው።
    ፋኖ የዞን ሽፍታ ነው : ከአማራ ክልል ዞን ሽፍታዎች ጋር መደራደር ይቻላልን? በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ፋኖ በራሱ ብዙ አመራር ነው ያለው 😂 የጎንደር? የጓጀም ? የወሎ ....😂😂😂

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 20 วันที่ผ่านมา

    እባቡ !!
    ምን ፈልገህና ምን ልታተርፍበት አስበህ ይሆን ይህን የአሜሪካ ውል የሌለው ወሬ ደግመህ ደጋግመህ ለአላማው ልበ ደንዳናና ፅኑ ለሆነው ለአማራ ህዝብ ልትነግረው የምትፈልገው ? አሜሪካ አሰጠነቀቀች በማለት በማስጠንቀቂያ ይፈራል ብለህ ነው የምትጃጃለው፡ ፡ አሜሪካ የተናገረችውን አንተ ብቻ የሰማህ ይመስል አምባሳደሩ ያቀረበው "ምክረ ሃሳብ" እንደማስጠንቀቂያ ቆጥረህ ለድብቅ ሴራህ እንደማስፈራሪያ የተጠቀምከው፡፡ እንዲህ አይነቱን ቀደዳህንና የለየለት ውሸትህን እናትህ እንኳ ሰምታ አታምንህም፡፡

  • @user-vu9rz8db9q
    @user-vu9rz8db9q 20 วันที่ผ่านมา

    Fano👎👎👎😅

  • @Liz-ol1si
    @Liz-ol1si 17 วันที่ผ่านมา

    ይህ ቻንል የሰይጣኑ የአብይ አህመድ አገልጋይ ነው!

  • @abebeBaye-mn1yl
    @abebeBaye-mn1yl 14 วันที่ผ่านมา

    America double standard Tigray like ukrain, israeal and Fano like hamas adrga new mtayachew,lamhara mechem koma atakm

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 20 วันที่ผ่านมา +3

    በፋኖ ላይ እዬተፈፀመ ያለ በደል የለም፣ ይልቁንም ፋኖ የሚባለው ቁሞ ቀር ሃይል ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ ትልቅ ሸክም የሆነ ኃይል ነው።
    አሜሪካ ስለ ፅንፈኛው ፋኖ በቂ መረጃ አላት!!

    • @blog-zl4nq
      @blog-zl4nq 20 วันที่ผ่านมา

      pig

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 20 วันที่ผ่านมา +1

      ባናትህ ተተከካ ፋኖ መላው የአማራ ህዝብ የአይናችን ብሌን መከታችም አሜሪካን እንደውም በቂ መረጃ አላት ለኢትዩ ስጋት ነው እስከማለት አቅም አላቸው ነው ያለችውው

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 20 วันที่ผ่านมา +1

      ፖለቲካ እና በስሜት መዘላበድ ይለያያሉ ስታወራ ምክንያቱን ለማወቅ ጥረት አድርግ ጥፍን ጥላቻ የትም አያደርስም።

    • @wendmaragaw-rm9ty
      @wendmaragaw-rm9ty 20 วันที่ผ่านมา +1

      አንተ ከብት ፋኖ ጀግና ነው።

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 20 วันที่ผ่านมา +2

      እሱን መናገር ያለበት አማራው ነው ለአማራ ተውለት የሚያውቀውን እውነት የምትቀማው ይመስል? ነፍስ እወቅ

  • @btin1791
    @btin1791 20 วันที่ผ่านมา +3

    የተቆጣው ፋኖ ፋንዶ በቅርቡ የአሜሪካው ዋይት ሓውስ ይቆጣጠራል😂😂😂😂

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 20 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ

    • @Infinity-Lifestyle
      @Infinity-Lifestyle 20 วันที่ผ่านมา +1

      ሸኔስ ወለጋ ዝንጀሮዎቹን ይበዳል? ወይስ ከ ታንዛንያ ወለጋ ይሮጣል?

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 20 วันที่ผ่านมา +1

      ከብት

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 20 วันที่ผ่านมา

      ጅሉ!!

    • @btin1791
      @btin1791 20 วันที่ผ่านมา

      @@Emperors_12 እበት

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 20 วันที่ผ่านมา

    ተይጂ ቁምጨ

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h 20 วันที่ผ่านมา

      ቆምጨ ማለት ምን ማለት ነው

    • @ganga-wk8re
      @ganga-wk8re 20 วันที่ผ่านมา +1

      ተው እንጂ ሀሬጋላው

  • @-vr8un
    @-vr8un 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖኮ ሽፍታ የሺሚቅ ታጣቅነው ።

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 20 วันที่ผ่านมา

      የአለማችን አዋጩ የጦርነት ሂደት በተለይ ለፋኖ ትልቅ ብልሃት ነው ትንሽ መስዋት ብዙ ድል ያስመዘግባል አየህ ህውሃት በ 1አመት ጦርነት 1.5ህዝብ አስበልታለች ፋኖ 11ወር ሆመው በጣም ትንሽ ቁጥር ፋኖ ነው መስዋት የሆነው በሺ ቤት አልሞላም ግን ከመከላከያ በኩል እጂግ ብዙ ቁጥር ነው ያለቀው በሽምቅ

  • @user-ho4cp3uk8n
    @user-ho4cp3uk8n 20 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት እንደት ተቋማትን ያጠቃል ለምን ያጠቃል? ሚዛናዊ ሁኑ። እየገነባ ያለው ማነው??

  • @dachasaararsa7200
    @dachasaararsa7200 20 วันที่ผ่านมา

    👎👎👎👎👎

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ አሜሪካ ድረስ መነጋገሪያ ሆነ አይ ጋላ በመቶ አመት ሳይታወቅ ፋኖ በሁለት አመቱ መነጋገሪያ ሆነ 💪💪💪

  • @user-oj8de9yi2m
    @user-oj8de9yi2m 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ የሚለው ሰም አታበላሹት ለአማራ ያተረፋችውለት ጉስቅልና ብቻ ነው ወደ ሕውነት እንመለስ

  • @nuruwoa
    @nuruwoa 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ የከፈተው ጦርነት ለአማራ ውድቀት ምክንያት መሆኑ አይቀሬ ነው
    ይህ ለአማራ ጠላቶች ትልቅ ደስታ ነው
    ። በጦርነቱ መንግስት ይጠቀማልጅ አይሸነፍም በጦርነት አማራ ሲዳከም ወደኋላ ሲቀር መንግስት ይፈረጥማል

    • @getahuntilahun1318
      @getahuntilahun1318 20 วันที่ผ่านมา

      ይህን ተረት ማነው የነገረህ ..የትግል principle ካልገባህ በስተቀር ፋኖ እንደሁም በአሜሪካ እውቅና መሰጠቱ ነው የሚያሳየው በ15 ቀናት ሱሪውን እናስፈታውን ያሉትን ፋኖ ነው ዛሬ white house agenda መደረጉ ነው የሚያሳየው ..ፋኖ ይደራደር ቢባል በቅጡ ስሙ የማይገልፀው ከአረጋ ጋር ነው funny..

    • @zewditumulugetta4665
      @zewditumulugetta4665 20 วันที่ผ่านมา

      ልናይ

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 20 วันที่ผ่านมา

    ቢቻል አሜሪካ ከኢትዮጵያ ሃገርና መንግሥት እጇን ታንሳ። ህዝቡ ተባብሮ ከመንግሥት ጋር በመሆን ሰላማዊ ሰልፍ ቢወጣና መንግሥት የሚያደርጉት ጫና ቢቆም በርግጠኝነት መንግሥት ሰላሙን ማምጣት ይችላል።

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 20 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው አፍጥጦ ካልመጣ እየሆነ ያለው የማይገባ ነአማራ ፋኖ የሚባል የለም ሐቁ ይህ ነው ይህን ቸግር እንደሆነ እንመን አሁን ያለው የገጃም የወሎ የሸዋ የጎንደር ነው ራሳችሁን አታታሉ ቸግሩ መጥቷል ግን መቀበል ሁሉም ፋኖዎች ችግሩን እውቅናመሰጠትና መፍቴ ማምጣት ሲገባ እገሌ የሚባል ፋኖ የለም እኛ ነን ያለነው እያሉ መካካድ ተጀምሯል ከዚያም መፈራረጅ ተጀምሯል መፈራረጅ የመጨረሻ ደረጃ መሆኑ እወቁ

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 20 วันที่ผ่านมา

    Ashebari hula arfachu kuchi balu hizbun atascherisuti wotan minim ayimetam yanina hulu wetati ascherese enji

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n 20 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ፋራነው አይደራደርም.

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w 20 วันที่ผ่านมา

      አናት አናትከን እደቆሎ ቆላህ አይደል!! አወ አንደራደርም! ገና ምን አይተህ እግዚአብሔር በሰፈራችሁት ልክ ይከፍላችሁዋን!!!

    • @user-rx6mc3vp9n
      @user-rx6mc3vp9n 20 วันที่ผ่านมา

      @@user-ky1zc8qw8w የናንተ አናት ነው በድሮን እተበረቀሰ ያለው.

  • @user-zh2nc8vc5o
    @user-zh2nc8vc5o 20 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ የብለፅግና ወታደርና ደጋፊ አልነበረም እንደ? ትግራይ ካልጠፋልኝ ብሎ የዘራፍ የሚል ወንበዴ ምን ክብር አለው