ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia - የተቀጣጠለው የራያ ህዝባዊ ተቃውሞ፣ ጀዋር ደስታውን ገለፀ፣ አነጋጋሪው ህግ ጠቅላዩ ፊት ሊቀርብ ነው፣ በጠቅላዩ ብቻ የሚወሰነው ስምምነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 มิ.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 204

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +19

    ማልቀስና ሰልፍ ለጠላቶቻችን መዝናኛ መሆን ነው ጠላቶቻችን እየተናበቡ ሲያጠቁን እኛስ ምንመልስ እንስጥ
    አምሐራ እንደአባቶችህ ሁን!!!!!?

    • @mousietekest
      @mousietekest 2 หลายเดือนก่อน

      ተበዳ

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke3385 2 หลายเดือนก่อน +8

    ራያ በርቱ ራያ ወንድ እንዳላት አሳዉቁ በርቱ በርቱ፣፣፣

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +4

    Goodafter noon Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍትህራያ😢😢😢ፍትህወለጋአማራ😢

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 2 หลายเดือนก่อน +3

      ለማነው ፍትህ የምጠየቀው ህዝቡ ምን ነካው ወጥቶ የማይታገለው እስከመቸ ለቅሶ 😢😢😢

  • @ermiyasandarge-il7eq
    @ermiyasandarge-il7eq 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ

  • @kjygh8889
    @kjygh8889 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለወለጋ አማራ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድሮም ቢሆን ተቆርቋሪ ከሳሽ አጥተው ነው እንጂ ፡ ህወሀቶች በኦሮሞ ፣ በአማራና አፋር ህዝቦች ላይ የፈጸሙት ግፍ ፣ ጭፍጨፋ ፣ ዝርፊያ ፣ ማፈናቀልና ጾታዊ ጥቃቶች መች ወደር ይገኝለታልና ። 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bravo Juhar ,you are coming to Abissinia out of the box with broad mind politics that's nation politics.

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 2 หลายเดือนก่อน +19

    አላህ ሆይ ተው አገራችንን ሠላም መልስልን

  • @FentayeMekuriyaw
    @FentayeMekuriyaw 2 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ያሸንፋል።

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d 2 หลายเดือนก่อน +28

    የራያ ህዝብ ቤት ድረስ ሞት መቶብሀል ምን እየጠበክ ነው

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 2 หลายเดือนก่อน +6

      አማራ ነን እያለ ከዱ ትግሬ ሀኑ ማለት ምን ማለት ነው😢

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 หลายเดือนก่อน +8

    ራያ አማራ ነን እያሉ ወታወል ትግሬ ግን ጠናየላቸውም

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged 2 หลายเดือนก่อน +28

    እባካችሁ ወገኖቼ ወደፋኖዎቻችሁ ተቀላቅላችሁ ጠላታችሁን አጥፉ ። እመኑኝ መዳኒቱ ያለው እጃችሁ ላይ ነው ።

    • @tednow5937
      @tednow5937 2 หลายเดือนก่อน +3

      አንተስ ምን እየጠበቅ ነው ?

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱና መሰሎቹማ ከጓዳ ሆነው ሌላው እንዲሞትላቸው ነው የሚፈልጉት ፍቅርን ሠላምን ብሎም አንድነትን አይሹትም ።

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱሟ እሞቀ ቤቱ ሆኖ በለው ማለትን እንጂ ሌላውንማ የት አውቀውት ለኛ የሚያስፈልገን ፍቅር ሠላም ብሎም አንድነት ማምጣት ነውና በጋራ እንስራ ።

    • @Zare325
      @Zare325 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፋኖ አረቄ ቤት ነው

  • @moisse5646
    @moisse5646 2 หลายเดือนก่อน +7

    Ethiopia doesn’t need foreign banks, they need to stop fighting each other.

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጃዋር ታየኝ ኢዜማን ደጋፊ ሲሆን ታየኝ እኮ ምናለ ድምጽህን እንዳጠፋህ ብትቀር ማስመሰል ይብቃህ ።

    • @alemayehuyaregal481
      @alemayehuyaregal481 2 หลายเดือนก่อน

      ጃዋርን ሰው ያደረጉት በተለይ ለኦሮሞው እነ ብርሃኑ ነጋና የኢሳት ጋዜጠኞች ነበሩ። ተመልሶ ቢቀላቀላቸው ምን ይቸግረዋል ? ሁሉም ቢሆኑ አማራን አይፈልጉም ፣ አማራ ብቻውን ከራሱ እየተናናቀ ከጎረቤት ዛፍ ይጠብቃል እንደ ጅብ ጥላ!

    • @Zare325
      @Zare325 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጅሌ ጀዋር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 2 หลายเดือนก่อน

      ብልጡ ወደፊት እናየዋለን ኢትዮጵያዊነቱንም ሁሉንም

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 2 หลายเดือนก่อน +2

    አምሐራይ አድጊ ሐሳዊ

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተግሬ የአህያ ልጅ ኦሮሞ ገና አንደ አህያ አንደዘመዶችህ ይጭንሀል
      ቅማላሞች ለማኞች ናችሁ

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ለኢትዮጸ ያ አገራችን የሁን ያርብ 😢😢😢😢😢❤❤

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለኢትዮጲያ አገራችን🇪🇹🇪🇹👈

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 2 หลายเดือนก่อน +4

    የራያ ህዝብ ሰልፍ ሳይሆን ሰይፍ ነው የሚስፈልጋቸው ሊገልህ የመጣን አረመኔ መላሹ ራስን የመከላከል ተፈጥሮዊ መብት መጠቀም ነው

  • @fatimateubs8991
    @fatimateubs8991 2 หลายเดือนก่อน +16

    የራያ ህዝብ ቢስኪን ህዝብ ወላሂ መቼነው ከቶ እፎይ ብሎ የሚኖረው 😢😢😢😢😢😢

  • @tezazubireda3706
    @tezazubireda3706 2 หลายเดือนก่อน +2

    Please reduce the volume of the "HAMMER'' like sound between news items or avoid/change it. HIGHLY discomforting. Hope you would do so if you respect the audience.

  • @herjjrjr4623
    @herjjrjr4623 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ دل ل فانو ❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ይቺ ሀገር መጨረሻዋ ምን ይሆነ

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 2 หลายเดือนก่อน +5

    ራያ በላተኛ አዉሬ ከደጃፍህ መጥቷል ምን ትጠብቃለክ ተዋጋ✊

    • @GrmayDawit-pd3sh
      @GrmayDawit-pd3sh 2 หลายเดือนก่อน

      Rashe mat tawega

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@GrmayDawit-pd3sh .🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም ኣሜን! ኣሜን!❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ሓደጋ ንመርድእ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ዝኾኑ ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @Sara.Sara13120
    @Sara.Sara13120 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለኣላማጣ ህዝብ ዋይ ህዝበይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Classicmovies0808
    @Classicmovies0808 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባካችሁ በየመሃሉ ያለውን ድምፅ ብትቀንሱት

    • @1978monas
      @1978monas 2 หลายเดือนก่อน

      በኢርፎን ከሰማህ የጆሮ ታሙቡር ይቀዳል😅😅

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 2 หลายเดือนก่อน +7

    አይ ትግሬ ራያን ወረህ የምትኖር ይመስልሀል?ጠብቅ መቀበሪያህ ይሆናል ትንቢቱ ሊፈፀም.ግድ ይሆናሎ.አሁን ያበቃልሀል

    • @kibklwy
      @kibklwy 2 หลายเดือนก่อน

      ሽንታም አህያ

    • @fikirtemamo4717
      @fikirtemamo4717 2 หลายเดือนก่อน

      Mirbishew. Keamara. Gebtew. Yetfenakayoch. Bet. Yewreru. Silehonu teteratgew. Yiwtalu. Keza. Werari. Gawsa. Afu. Yizegal. Embiy. Kale. Yigerefal

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 หลายเดือนก่อน

      @@kibklwy .🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም ኣሜን! ኣሜን!❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ሓደጋ ንመርድእ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ዝኾኑ ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@fikirtemamo4717 .🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም ኣሜን! ኣሜን!❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ሓደጋ ንመርድእ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ዝኾኑ ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @user-jp7yu1sr6v
    @user-jp7yu1sr6v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Pls reduce the volume of the ''HAMMER'' breaking sound between news items or avoid it. Highly discomforting!!!!!!!

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

    ABIY TETEYAKE NEW!

  • @wendesenalemu1831
    @wendesenalemu1831 2 หลายเดือนก่อน +8

    በየመሀሉ የምትጠቀሙትን ድምፅ ቀነስ ብታደርጉት

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው ራያ መሆን ስቃይ ይሁን አኬልዳማ መሬት ራያ😭😭 እልባት የታጣለት ተጨፍጫፊ ህዝብ ራያ ኡፍፍፍ 😢😢

  • @samera7145
    @samera7145 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፈታዎች

  • @1978monas
    @1978monas 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ሕጻን ልጅ ተኝቷል ። የመሸጋገሪያ ድምፁን ቀንሱት 😢😢

  • @yasinketu1021
    @yasinketu1021 2 หลายเดือนก่อน

    I’m here because of J

  • @fekadugetinet727
    @fekadugetinet727 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሸጋገሪያ ድምፅ በጣም በዝቷል እባካችሁ ቀንሱት ወይም ከዜና ድምጽ ጋር እኩል አድርጉት!!!!!!!

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq 2 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ሰላም ናፈቀኝ

  • @Classicmovies0808
    @Classicmovies0808 2 หลายเดือนก่อน +1

    Greetings, Would you please lower Music In the Middle of News, Its so annoying

  • @user-ko8cb9ud5q
    @user-ko8cb9ud5q 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ፈታዎች
    በዜናችሁ መሀከል ያለው መሸጋገሪያ ድምፅ በጣም የበዛ ስለሆነ ይረብሻል ብታሻሉት መልካም ነው::
    ( የዜናውን ድምፅ በደንብ ለመስማት ድምፅ ስንጨምር በመሀል የሚመጣው መሸጋገሪያ ድምፅ ያለው ድምፅ እጥፍ ነው
    ቢስተካከል👍🏾

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይድረስልን፣ያረብ

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

    ABIY NEW, RAY, ALAMATA, ENDEWRER YEMYADERGAW!

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 2 หลายเดือนก่อน +2

    የብአዴን ሥራ ነው ዝም ብሎ አስገብቶ ካበቃ በኋላ ህዝቡን ያስፈጃል:: እንደ ብአዴን በዘሩ የሚጫወት አላየሁም:: እንዲህ አይነት የባንዳ ስብስብ የትም አይገኝም:: 7:36

  • @diredire3964
    @diredire3964 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሸጋገሪያ ክላሲካሉን ድምጽ ትንሽ ቀንሰው በጣም ይጮሃል

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ የራያ ህዝብ ፋኖን ተቀላቀሉ ቁርጡ መንግስት እራሱ ገዳይ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪👑👑🔥🔥🔥

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታቸውና ደብረጽዮን ስልጣን እንጂ ሰለህዝባችን ሞንሞ አያሰቡሞ ሰልጣንይቅርባችሁ

  • @Mahmed-j7h
    @Mahmed-j7h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-qu8oe7nx5v
    @user-qu8oe7nx5v 2 หลายเดือนก่อน

    ራያ ወሎ አማራ ነው

  • @user-dm6qp7ud6m
    @user-dm6qp7ud6m 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው አድስ አበባ ቤት የምንገዛው የተገዛው ቤትና ኢትዩጲያ የለህብ ብይን በወጣን እያለ

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 2 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ አረ በቃ አማራ ነኚ ካለ በቃ አማራ ነዉ ወዴት ይሄድ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆህዝቡን ተዉት በቃ በግድ ትግሪ ነኚ በሉ በግድ ኦረሞ ሆኑ አትበሏቸዉ አማራ አማራ ነኙ ካለ በቃ ተዉን👌👌👌👌👌

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማንም ተንነታኝ ነኝ ባይ ከህዝብ ድምፅ አይበልጤ ነው።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 หลายเดือนก่อน

    Dil leamaharaw yehizib lij fano ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፋኖ ፡ ትግል ፡ እያደገ ፡ ውጤቱም ፡ እየታየ ፡ ነው።
    የራያ ፡ ህዝብ ፡ በአጠቃላይ ፡ በአንድ ፡ ላይ ፡ ወጥቶ ፡ የህወሓት ፡ ወረራን ፡ እየተቃወመ ፡ ነው።

  • @ephremabebe4900
    @ephremabebe4900 2 หลายเดือนก่อน

    Please adjust your theme song with the audio. It's not balanced.

  • @user-mz1jg3ki3o
    @user-mz1jg3ki3o 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wushetam wushetam

  • @Hornland
    @Hornland 2 หลายเดือนก่อน

    ሙቀቱ ስንት ዲግሪ ሴንቲግሬድ እንደ ደረስ ከዜናው መረዳት አልቻልንም

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቪዲዮ ለምን አተቃርቡም በተለይም ስለ ራያ ሁኔታ

    • @MimiThaymanot
      @MimiThaymanot 2 หลายเดือนก่อน

      Wushetun newa

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 2 หลายเดือนก่อน +2

    የብልፅግና መንግሥት በፕሪቶሪያዉ ስምምነት መሠረት ወያኔን ትጥቅ ያላስፈታዉ ትግሬንና አማራን በማጫረስ የኦሮሙማዉን መንግሥት ለዘለዓለም ለማፅናት የቀየሠዉ ዘዴ ነዉ ። አለጦርነት መኖር የማይችለዉ መሠሪዉ ወያኔ ይህን ዘዴ አይረዳም ። ቢረዳም ከበታችነት ስሜት የመነጨዉ የአማራ ጥላቻ በደም ሥሩ ዉስጥ ስለሚሮጥ በአማራ ላይ ጦርነት ከማወጅ ይታቀባል ተብሎ አይታሠብም ።

  • @TeameTsegay-qd6wi
    @TeameTsegay-qd6wi 2 หลายเดือนก่อน +2

    የያሬድ ወንድማች ሞት የኮረም፣ የወፍላ፣ የዛታ፣ የአላማጣ፣ ራያ አላማጣ ፣ ራያ ባላ በአጠቃላይ የራያ ህዝብ ሞት ነዉ ወራርዉና ገዳዩ የህወሓት ቡድን ከራያ መሬት ተጠራርጎ እስካልወጣ ድረስ ትግሉ ይቀጥላል ለጀግናው ወንድማችን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን። ጀግና አይሞትም

  • @NatnaelKetema
    @NatnaelKetema 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማራክልል መሪ የለውም 😢 ያቺ ማይክ የምታክል ሰውዬ ህዝቡን አትመራውም ግኡዝ የሆነ ሰው

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 หลายเดือนก่อน

    የኢኮኖሚ ዘርፉ የወደቀው በጦርነት አሁንም እላለሁ በጦርነት እኔነት የነገሰበት የፖለቲካ አካሄድ ሰለምናካሄድ ነው በንጉሱ ዘመን ባንኮ ዲሮማ እና ሌሎች ነበሩ አዎ ግን እኮ አንድ የኢትዮጲያ ኖት ብርና በዶላር መሃከል ያለውን ልዪነት ስንት ነበር ስርአቱ የተፈለገው ይሁን ጠንካራ የግብርና ሰርአትና ሀገሪቱን የሚመሩየነበሩ ሚር እኮ የተጨበጨበላቸው እኛው የፈጀናቸው ሆኦ ብለን አሁንም ገዢው ፖሊሲው በፖለቲካ ክፍት ቢያደርግ ትችቶችን በእሰር ሳይሆን የሚበጀን ከሆነ እሰየው ቢል ዘርነት ቀርቶ ይቅርታ ነግሶ እውነተኝነት ከሰፈነ ከኤም ኤፍ ሆነ የውጭ ባንክ ገቡ አለገቡ በሙሁራን ሰፊ ውይይት ተጠንቶ የሚበጀንን እናረግ ነበር ።

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k 2 หลายเดือนก่อน

    ሠልፍ እሚወጣው መግስት ሲኖር ነውኮ ገዳው መግስት ሥለዝህ ያማርህዝብ ታግለህ እራሥህን አስከብር ዝለዝህ ቀድመው የነቁቱን ጀግኖች ላወሬ አትስጡ ተነሡም ተቀላቀሉ

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ቤተ ሰሪ እና ገዥ ይበዛል ነገር ግን ማን እንደሚኖርበት አይታወቅም:: ሀገሪቱ አሁን በምትጉአዝበት ሁኔታ ከቀጠለች አዲስ ሰሪና ገችዎች ይቅርና ነባሩ ነዋሪም ያለውን ያጣል:: በቅርብ ርቀት ሶማሌን ሱዳንን የመንን ማስታወስ አዋቂነት ነው:: ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ከሆኑ ቀጣዩ ውድመት እና ስደት መሆኑን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያውቅ ይገባል::

  • @user-vt2uk8xy4c
    @user-vt2uk8xy4c 2 หลายเดือนก่อน

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน +3

    Tigrewoch arfew
    Ayqemexum❗️
    Inesun YeMiyamn
    " Foolish " bicha nw ‼️

  • @user-jh5se2lq7b
    @user-jh5se2lq7b 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ነው መፍራት

  • @gessisakusa3623
    @gessisakusa3623 2 หลายเดือนก่อน

    "Foon lafa jiru hallaattiin muka irraa wal lolti"

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጅዋር አሸባሪ ነው

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedMohamed-uw9qf
    @AhmedMohamed-uw9qf 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ድምጽ በጆሮ መስሚያ ለመስማት ኣስቸጋሪ ነው። ቀንሱት በመሃል የሚገባውን ሙዚቃ:????

  • @AgrieMinNekash2024
    @AgrieMinNekash2024 2 หลายเดือนก่อน

    የውጭ ባንኮች መግባት ለአገሪቱ ውድቅት መፋጠን መጀመሪያው ሊሆን ይችላል።የአገር ሐብት በቀላሉ ወደውጭ ይሸሻል።

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ የገንዘብ እንጅ የባንክ እጥረት የለባትም እርግጠኛ ነኝ የእስላሚክ ባንክ እጁን ለማስገባት ነው ይግባና እናየዋለን😊

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน

      @@Abde789 ትላም!

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yordanosambacew .🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም ኣሜን! ኣሜን!❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ሓደጋ ንመርድእ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ዝኾኑ ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @user-dm6qp7ud6m
    @user-dm6qp7ud6m 2 หลายเดือนก่อน

    ላብይ አህመድ የሰው ለቅሶና ሞት መዝናኛው ነው ወዴ ፈጣሪ ጩሁ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 หลายเดือนก่อน +3

    Tigray viva

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላማዊ ሰው ስለገደላችሁ ነው ምስጋናቸው? ሚሊዮን ወጣት ገብራችሁ እንኳ ከሰይጣን ድርጊታችሁ የማትቆጠቡ የማትማሩ ፍጡሮች ናችሁ። ከአሁን ቦኋላ ግን በቀላሉ የምትወጡት አይሆንም።

    • @awokegebre1990
      @awokegebre1990 2 หลายเดือนก่อน +4

      I am proud of raya peoples we are not Tigray the world should know raya is Amhara you can force people to be Tigray

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለማኝ ትግሬ ከአሁን በሗላ የአማሃራን መሬት ወሮ መኖር አትችሉም እናንተ ለማኞች👎👎👎

    • @yordanoskidane7897
      @yordanoskidane7897 2 หลายเดือนก่อน

      @@meseretgetawedey Axum tigray meret yemelesle shftawu

  • @beloved1900
    @beloved1900 2 หลายเดือนก่อน

    የ ሙቀት መጨመር ለ ደም ግፊት ጥቅም እንጂ ተፅዕኖ የለውም በሙቀት የደም መዘዋወሪያ ስሮች ይላላሉ ወይምይሰፉሉ ደም በደንብ ይዘዋወራል

  • @BisiratHagos
    @BisiratHagos 2 หลายเดือนก่อน +1

    የውሽት ዜና

    • @Ethio364
      @Ethio364 2 หลายเดือนก่อน +2

      የትኛዉ ነዉ ሀሰት እዉነት ነዉ

  • @user-dm6qp7ud6m
    @user-dm6qp7ud6m 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ እዩት ቦታን ቤት ምን ያህክል ዋጋቸው እንዴወረዴ ምክንያቱም ማንኛውም ሰው የመኖር ተስፋ የለውም አብይ አህመድ የስራክን በፈጣሪ የህጻኖች እባ ይፋረዱሃል

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน

    ከበታችህ የሆነን አትናቅ አንድ ቀን ከበላይህ ይሆናልና እኔ ውዴች እሰት አበረታቱኝ በቀነናቲ እኔም አሰድገኝወዴች😢😢😢😢

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf 2 หลายเดือนก่อน

    በ ድሬ ደዋ በ ሙቀት ምከንያት እናቴ በ ግፊት የ ተሰቃዩ ነው😢

  • @GudaDebele-xb1up
    @GudaDebele-xb1up 2 หลายเดือนก่อน

    11

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሪቷል፡ጭራሽ፡የውጭ፡ባንኮችን፡አስገብቶ፡ጥፍት፡ያድርጋት

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p 2 หลายเดือนก่อน

    ጦርና የጦር ወሬ የምንሰማበት ቀን ቅርብ ነዉ ይብለኝ ለጅላንፎ

  • @yonastibebe9871
    @yonastibebe9871 2 หลายเดือนก่อน

    ♏️ዜናውን ብቻ ሳይሆን ማስታወቂያውንም ጭምር ነው አጣጥሜ ምሰማው፤ግን የመግዛት አቅም እንደሌለኝ ይሰመርበት😂ፈታ ሱሴ ነው💯

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 หลายเดือนก่อน

    በተቃውሞ ብቻ መቆም የለበትም፤ ዕየተከታተላችሑ መቅበር ነው።
    የዛሬ ዕብሪትና መጀነን ነገ ተቀፍድዶ ዕሥርቤትና መቃብር ውሥጥ መበሥበሥ ብቻ ነው የሚጠብቃችሑ።

  • @saved1580
    @saved1580 2 หลายเดือนก่อน

    ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በኤፌሶን ላሉት ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስም ላሉት ምእመናን፤
    ² ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
    ⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
    ⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
    ⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።

  • @estifanosabebe8900
    @estifanosabebe8900 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው ነገር ቢኖር ፈታ ሜድያ ሰለ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ በየግዜው ታደርጋላችሁ በእውነት በአሁኑ ግዜ ቤትየሚገዛ አለ ብላችሁ ነው ደንቆሮ ካልሆነ በስተቀር ለመግዛትም ቢሆን በመጀመሪያ አገር ከአብይ አህመድ የጋላ ኦነግ ወንበዴዎች ቡድን ነጻ መውጣት አለባት እነኝህ በሙሉ መወገድ መደምሰስ አለባቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ስለሆኑ ከዚያ ብሃላ ስለቤት መግዛት ይታሰብበታል በየቦታው ግጭት ብቻ አይደለም ያለው ትክክለኛ ጦርነት ከፌደራይ ፖሊስ ከተላላኪው ከብርሀኑ ጁላ የአብይ ሎሌ ከሆነው የወንበዴ ሰራዊት ጋር ከፋኖ ጋር የሚያደርገው ጦርነት ነው ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል::

  • @me_212
    @me_212 2 หลายเดือนก่อน

    ኮተት የሆኑ የሀገር ዉሰጥ ባንኮች አንክዋን ተቀናቃኝ መጣባቸው.... ይሄው ቴሌን እዩት ሌላ ሲመጣበት አሰራሩን አዘመነው.

  • @user-zp4ph8oc3z
    @user-zp4ph8oc3z 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ibrahemsaeed1776
    @ibrahemsaeed1776 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሪቱን ለዱባይ ሊሸጡ እያሰቡ መሆኑ የገበው ብቻ እኔ ይበል

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 2 หลายเดือนก่อน

    ዜናንማ አንተ አንብባት አባቴ ♥️♥️🥰 አነ አቤል ብርሃኑ ለሰላምታ 10 ደቂቃ ከዛ ደሞ አንዱን አረፍተ ነገር 30 ጊዜ አይጎተተ አያደጋገመ በውጭ የሚንኖር time Gold የሆነብንን ሰዎች ልባቺን ዝቅ አርድርጎን ኖረ 🥹🥹🤦 በዛ ላይ የረባ ዜና አያቀርብ :😂
    አንተማ ወርቅ ነህ አለች አያቴ 😂
    የመችህ 😘

  • @alamalam262
    @alamalam262 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጲያ በብድር ልትሞት ነው

  • @mebrahtuhadush3805
    @mebrahtuhadush3805 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎንደርና ባህርዳር ኣካባቢ ያለውን ውጥረት ፍታ ።

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ቅማላም ለማኝ ኣጋመ፣ ከሙትና ከቁምጥና የተረፈው ህዝብህ ድጋሚ አቅለብልቦታል ዋጋውን ያገኛል፣ በእርዳታ ስንዴ ሆዳችሁ ሞላ መሰለኝ ደግሞ ጠገብ አላችሁ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 หลายเดือนก่อน

      .🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም ኣሜን! ኣሜን!❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ሓደጋ ንመርድእ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ዝኾኑ ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 2 หลายเดือนก่อน

    Jewar oromia wust yetedebeqe etiopianst new🎉 olf merwoch ke 5 amet belay eserbet wust semaqequ, le yeshiwas mefetat chobbe yeregtal🎉🎉

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 หลายเดือนก่อน

    The potential negative effect of foreign bank entry on Ethiopian banking sector is lack of domestic strong supervisory body, and foreign bank dominance, lack of domestic involvement and capital flight. Again, the disadvantages of foreign banks include the risk of capital outflow, regulatory and cultural challenges and influence on monetary policy, and the new technological fusion that the Ethiopian bank cannot afford and will not cope with, and the Ethiopian will be dominated by foreign banks which leads to bankruptcies and there will also be the possibility of money laundering.

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน

    ቀስለ ሱማል ላንድ በቤተመንግስት ውሳኔ ሳይሆን የኢማራት ፍቃድ እየጠበቁ ነው

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 2 หลายเดือนก่อน

    በግድ ትግራይ ሁኑ ነው እንዴ !?

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቢረዳንና እነዚህ የውጪ ባንኮች ቢገቡ፣ ማንኛውም ንግድ ዘርፍ ክፍት ሆኖ የውጪ ዜጎችና ድርጅቶች ያለ ገደብ እንዲሳተፉ ቢደረግ ምንም ጥርጥር የለውም አብዛኛው ዜጋ ተጠቃሚ ነው የሚሆነው። ምንም እንኩዋ በቁጥር ጥቂት የሆኑ በጥሩ ስነ ምግባር ስራቸውን የሚያካሂዱ ነጋዴዎች ቢኖሩም አብዛኛው የእኛ አገር ነጋዴ በብዝበዛ ላይ የተሰማራ ነው። ስለዚህ እስቲ ለውጪዎቹም እድል ይሰጥና ይሞከር።

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 2 หลายเดือนก่อน

    ብድር ና እርዳታን ለማግኘት ሲባል የሚፈጸሙት ተግባሮች ኢኮኖሚውን የባሰ ውድቀት ላይ ነው የሚጥለው የገንዘብ ግሽበትና የሃገር ወለድ የሆኑ ባንኮች በሚደርስባቸው ኪሳራ የሚመጣው የሰራተኞች ቅነሳ የኑሮ ውድነቱን ያባብሰዋል። መንግስት ለምን እንደሚፈልገው እያወቁ አሁን ብድር የሚሰጡ ድርጅቶችም የኢትዮጵያ ወዳጆች መሆናቸው ያጠራጥራል።

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 2 หลายเดือนก่อน

    ለስሙ ፓርላሜንታዊ ስርአት ተከታይ ነች እየሆነ ያለው ቦሲንግ ፕሬዝዳንታዊ ጠቅላዩ ያደረጉት አንባገነናዊ ስርአት ላይ ነን ለምን የሚል የፓርላማ አባል ዘብጥያ ነው እናም በወደቡ ጉዳይ ባይወስኑ ነበር የሚገርመው
    ህዝብ አማራ ነን እያለ በግድ ትግሬ ሁን እያሉ ማላዘን ነገ ምን እንደሚመጣ አለመገመት ነው አሁን ብልፅግና መንግሰት ወይስ የአህያ ባል ከጅብ አያድንም አሉ

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 2 หลายเดือนก่อน

    አልሸባብ በአሜሪካ ፍቃድ ኢትዮ. ነች ያቃቃመችው. ኦጋዴን የሶማሌ ነው ኢትዮ. ወራ ወደ ኢትዮ አስገባቻት. ኢትዮ. ሁሌ የአሜሪካና የእንግሊዝ ባሮች ተላላኪ ናቹ. ታሪካቹ ተመልከቱ እወቁ.

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 หลายเดือนก่อน

    Turn down your music