ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አበይ አህመድ አሊ """ጊዜህን ጠብቅ"""ነፍስ በልተ የትም አታመልጥም!!!!!
ያንተ ጋዜጠኝነትኮ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥህ የ ሓቅ ታጋይ እና ጀግና
እግዚያብሔር ለራሱ ክብር ሲል ነብሰ ገዳዬችን ይበቀላል በትግራይ በአማራ በኦሮሚያ እና በተለያዩ አገሮች የሚፈሰው ደም በቀል ከእግዚአብሔር አለው
ጌታ ስራው ድንቅ ነው። ለኢትዮጵያም ሕዝብ አንድ ቀን ጌታ ይፈርድለታል💚💛❤🙏✍
Awo it's a matter of time.
ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲያንስው ነው ለዝህ ወረተኝ ምን አይተህ ትናትና በለው እና ፉለጠው ቁረጠው ሲል የነበር ከቄስ እስክ ሼክ እር ስንቱን ገና ፍርድ አላገኝም የመከር ዘመን ይመጣበታል ይህ ስው ብእሳታ እንዳላቃጠለ ⁉️⁉️⁉️
@@goytomtesfay9088እናንተ እኮ የ27 አመት ግፍ ነው አሁን የከፈላቹ
እናንተ ያደረጋችሁት ጽድቅ ነበር ማለት ነው። ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የበቃነው በእናንተ ክፉ ዘረኝነት እና ጭካኔ ነው@@goytomtesfay9088
@@goytomtesfay9088እና የደረሰብህ ነገር አንሶኛል እያልክ ነው???
የእግዝአብሄር ስራ ድነቅ ነው ይፈርዳአል።
ሰይጣኑ አብይንም አንድ ቀን ይህ ነው የሚጠብቀው ድል ለሰሜኖዎቹ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ያዪሰዉ አንደበተርቱዕ ትንታጉ ጋዜጠኛ ድምፅህ ና ትንታነህ ያረካኛል
ነገ ለአብይ እና መሰሎቹ ከዚህ የተለየ አይደለም ብቻ ቅርብ ያድርገው ብለን እንፀልይ
ያየሰው ልዩ ነው ችሎታህ እናት ትወልዳለች አብይን አሽመድምደው❤
#ሪኘብሊካን ጋርድ አብይን ለፍርድ ተሸክሞ #ከነወንበሩ የሚያቀርብበት #ልቦና ይስጣቸው።🙏🙏🙏
Thanks for your devotional work to expose the evil act of dictators.
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ሃያል በሃይል አይመካ ጥበበኛ በጥበብ አይመካ ባለጠጋም በብልጥግናው አይመካ ነገር ግን የሚመካ ቢኖር በምድር ላይ ፅድቅን ፍርድን ምህረትን የማደርግ እኔ በመሆኔና በማወቁ በዚህ ይመካ !!! በነዚህ እኔ እግዚአብሔር ደስ ይለኛል ይላል አልፋ ና ኦሜጋ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ሀገር ፍርድ ይሰጠን ይሆናል
ኢትዬ ፎረም በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት ❤
ያዬ ያዬ እንደምን ሰነበትክልኝ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛችን!! ኑርልኝ
ግሩም ነው ግን የኛ ሀገሩ እንደዚህ ይሆን ይሆን ተስፈሰ እናደርጋለን።
አንባገነንነት ይውደም።አብይ አህመድም እንደዚ የሚሆንበት ያቺ ቀን ሩቅ አይደለችም።
ሀገሬ ኢትዮጵያን ያመሰቃቀሉ የ ዜጎቿን ደም እንደ ጅረት ወንዝ ያፈሰሱ በዘር ማንነታቸው የጨፈጨፉ በማጎርያ እስር ቤቶች ሞልተው ያሰቃዩ የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መጨረሻ እጣ ፈንታቸው እንደዚሁ ግለሰብ እና እንደ ሌሎቹም አምባገነኖች ይሆናል
አብይ አህመድም በሰፈረው ቁና ይሰፈርለታል
Meche yihon?
ይሔ የአብይ እድልነው መንግሥቱ ጠፋና እኔ አልከሰስም ብሎ ከሖነ አብይ ጌታን በአደባባይ የንፁሐን ደም ይፈርዳል 💔💔😭😭😭
አቢይም የዚ ሰውየው እጣ ፍንተ ይጠብቀዋል ብዙዙዙዙዙዙዙ የኑፃሃን ደም ነው በኮንት ያፈሰሰ😭
በርቱልኝ ኢትዮ ፎሮሞች።
ያየሰውየ የእውነት ታሪክን እንዲህ እየነገርክ በጥላቻ የተደፈነ ህዝብ አንቃው
ህዝቡ ነው በራሱ ፍረሀት ጨካኝ ባለስልጣንን እደፈለጉ እዲናገሩ እዲገድሉ እዲዘርፉ የሚየደርጋቸው መብት እና ግዴታውን ማያውቅ ህዝብ መጫወቻ ነው! ለዚህ ነው ለፋኖ ልዮ ቦታ ምሰጠው እምቢኝ አለ እምቢኝ👍
ለሁሉም ጌዜ አለው እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፍርዳል አይቀርም
የአብይ ነገር ወደ ኋላ እናቆየውና ኮ/መንግስቱ ኃ/ማርያም የሚከሰስበትና ከመሞቱ በፊት ዘብጥያ እንዲወርድ እና ግፉአን ፍትሕ ያገኙ ዘንድ በዚህ ሰው የተበደሉ ኢ/ያውን እንዴት መላ ጠፋባቸው? የናንተ ሓሳብስ ምንድነው?
Valuable lesson to present day dictators.
የግዜ እንጂ የስው ጀግና የለው😮የዲክቴተርች መጨረሻ እንዲህ ነው በሂወት ካሉ እንዲህ እየተጏተቱ ለፍርድ መቅረብ ነው😎 ህምምም!
የሚገርመው የአምባገነኖች መመሳሰል አንድ አይነት እንደ አህያ ... ክብር እና እድሜ ለቻናሉ እና ቤተሰቡ ሁሉ ክብር ለውድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ
ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ይህ ታሪክ የኛ ሀገር ይመሰላል አቀራረቦ አሪፍ ነወ። በርቱ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን !
ያየ ሰው ትችላለህ እድሜ ከእንጀራ ይስጥህ የቀን ጉዳይ ብቻ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል!
አንደኛ ኢትዮ ፎረም ትችላላችሁ!!!
እኔ እንደድያው በችሎታ ከሚደነቁ ሰዎች እስካሁን ያዬሁትና የሰማሁት ነፍሱን ይማረውና አቶ መለስ ዜናዊ ነበር። አንተማ ያዬህሰው ሽመልስ ከርሱም ትበልጣለህ። እኔ እንደው ሁሌ የሚመኝልህ ረጅም እድሜና ጤና ነው። ይህንን ትምህርታዊ ትንታኔ በየጊዜው እየተዝናናን ለመስማት።ይህን መዝናናት ያመጣሁት ውጭ ሀገር ስላሌሁ ነው።
From your mouth to God's ears. JUSTICE FOR ETHIOPIANS.
ይመችህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
ሓንትይ መዓልትይ ነዝይ ረሳሕ ኣብይ ኣሕመድ ከምዝይኣ ክረክብ ተስፋ ይገብር 🙏
የአምላኮች ሁሉ አምላክ የሆነው የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው ያክብርህ እውነትን ብቻ ይዘህ እለፍ በቃ ያዬ ይህን ብቻ እመኝልሀለው በመልካምነት ያለፈ ሰው እንድትባል።
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላማቹ ይብዛሕ ደቂ ትግራይ ኩሑሎ ሐላላት ❤❤❤❤
😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😅😂😢😅😂😅😂😅😂😅😢😢😢😢🎉🎉😂😂 12:23 😂
ይህ ለአፍሪካ መሪዎች ወረርሽኝ ነው ፤ ሁሉም አብይን ጨምሮ መንፈሱ በውስጣቸው ነው ፡፡ መጨረሻቸውም ተመሳሳይ ነው፡፡ አብይም ታዝሎ ፍርድ ቤት መቅረቡ አይቀሬ ነው፡፡ የትም ቢገባ አያመልጥም፡፡ ነገር ግን አሁን ልቡም ጆሮውም ደንድኖአል አይገባውም፡፡ የዚያን ግዜ መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡
ጎበዝ በየሃገሩ ታሪክ እራሱን እየደገመ ነው ፣ምእራባውያኑ ይህ ሁሉ አማራ እያለቀ ዝም የማለቱስ ምስጥር ምንድን ነው ? ጊዜው ሩቅ አይሆንም ፣ ተመሳሳይ ዘገባ መስማታችን አይቀርም
የነገ ተረኛዉ የእኛዉ ጨፍጫፊዉ አብይ አህመድ ይሆናል የግዜ ጉዳይ ብቻ ይሆናል
ኣፅሙ፣ጥሩ ኣብነት ነው፣ማንም ክፍርድ ኣያመልጥም የእጁን ያገኛል
የእኛዎቹ ከዚህ ሰውዬ በላይ አይደል የገደሉት
EF thanx so much ❤❤❤❤
ለኢትዮጵያ መሪዎች አድርሷቸው!
Wow, another excellent document of dictators. Keep up the extra ordinary work Ethio Froum. ⭐️🌟✨️⭐️
ላህሆይ የሄንአመፀኛመንግስምለፍርድአብቃልን የወገነደምይፍረድ😢
Another master piece 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
ክበርልኝ ምርጥ ጋዜጣኛ
የአፍሪካ አንባገነን መሪዎች እጣ ፋንታ ሁሉ አላህ እንዲህ የድርገው የኛንም በደልነ ስቃይ አይቶ ፍርዱን የፋጥንልን አሚን በሉ
እነ ዳኒኤል ክብረትና ፕ/ር ዳኛቸው እነ ኣብይ ኣሕመድ ይሄንን ፍርድ ይጠብቃቹሃል
Ethio form ❤❤❤❤❤ number one media ❤❤
በረከቱ ለብልፅግና መሪወች ይደርባቸው
ይህ ለኛው አምባገነን ከገባው ይስማ
አቢይንማ ለሌሎች አሳልፈን አንሰጠውምእኛው ዘቅዝቀን በደሙ እንታጠባልን።
Esun satmot ke ne nebsu mekber new
❤❤❤❤ ሁራራራራ 😂😂❤❤ መፅሐፉ ከአንድ ወር በሓላ ከአሜራካ ወዳለሁበት ዛሬ መጣልኝ እስከማነበው ድረስ ጓጉቼአለሁ
ያየሰው :-በጌታ በኢየሱስ ስም ጥበቃው አይለይሀ አይለያችሁ !
ፖለቲካ ውስጥ የጌታን ስም አትጥሩ የለበት ክፊ ስለሆንን ነው ይሄ ሁሉ
ጋዜጠኛዉ አንደበቱ ሰለእዉነት እንዲናገር የተመረቀዉ ገና በጧቱ እናቱ መሐፀን ሲፈጠር ነዉ።
@@ethiopianmarket1911 መፍዙዝ
ኣምላኬ ጉፊኣን ይፈሪዲል ይግዜየ ጉዱይ ነው እንጂ ።
በእኛም አገር ፍትህን ለማየት ያብቃን🙏
ግፈኞች ቢዘገዩም ፍርዳቼውን ያገኛሉ ሞት እንዳለ በስልጣን ዘመናቼው ቢረሱትም እሱ ግን አይረሳቼው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አይዞሽ አገሬ አንድ ቀን ነፃ ትወጫለሽ ከጨካኝ አንባገነኖች💚💛❤❗❗❗
የኢትዮጽያ ህዝብ ሆይ አባካችሁ ከዚህ ተምረን ይህን የዙምባቤው ገዳይ ባርያን መንግሥቱ ለፍርድ ለማቅረ እንተባበርና ዳግም የአፍሪካ ታሪክ እስኪ እንስራ ሞት ከሚቀድመን በቀር በጣም ቀላል ነው
ቀባጣሪ
መቸውም አንተ የቀይሽብር ተጠያቃ ሳትሆ አትቀርም እንከታተላለን
Welcome 🎉🎉🎉
ይሄንን ታሪክ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ሰምተዋል
ብልግናም በቅርብ ጊዜ ይህን ያገኛል::በስፈሩት ቁና መስፈር አይቀርም::
ይገርማል
ብቻ የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል!!
❤❤❤❤❤እትዮ ፎረም
በጣም ምርጥ ትንታኔ የአብይ መጨረሻምእንደዚ ነው
እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
Ethio fourm our hero
እስኪ የአንባገነኖችን ታሪክ እንዲህ እያወጣህ አሳውቀን ለአብይም የረደዋል የአሱንም መጨረሻውን በዚህ መልክ ያውቀዋል
የኢ/ያ ጣቅላይ ባቡሻ አሰር እጥፊ በሕዝብ ላይ ፈጺሞዋል መቼ ይሁን ፈጣሪ የምያሳየን
የኛ አስመሳይ ጨቅላ ደሞ እጣ ፈንታው የባሰ እብጂ የተሻለ አይሆንም !!ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼💪🏼
ወይ እናንተ ምን አልባት ያኔ በትንሹም ቢሆን ፈጣሪያቸዉን የሚፈሩና ሀቀኞቺ ሰወቺ ነበሩ ማለት ነዉ ምክንያቱም ዛሬ እኛ ሀገር ላይ የሚከሰቱት ወንጀሎቺና ግድያወች በትግራይና በአማራ ክልል በመተከልና በቄለም ወለጋ የተሰዉ ንፅሀን ሰወቺና የዘር ማጥፋት ወንጀሎቺ አይበልጡም ብላቺሁ ነዉ ቀን ደርሶ ይህንን ድርጊት የሰሩት ሁሉ እስኪጠየቁ እኛ አረርን ደበንን ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ከማለት ዉጪ ምንም ማለት አልቻልኩም ሰላም ለሀገሬ ሰወቺ በሙሉ አሜን
ያ ረብ ለዘንዶው አብይ አህመድም እንዲህ ተንጠልጥሎ ተጎትቶ ተዋርዶ በህዝብ በአለም ፊት እንዲቀርብ እንዲቀጣ አድርግልን የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይጮሀል አሁንም የኢትዬጵያውያን ትኩስ ደም እየፈሰሰ ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
Selam my family ethio fourm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selamachu yebza hullem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መንግስተ ሀይለማሪያምንም ከመመሞቱ በፊት ለህግ ቀርቦ ላፈሰሰው ደም ቅጣቱን እንዲያገኝ እመኛለሁ። አብይንም ጨምሮ የምድራችን ግፈኛ ባለስልጣናትም ለጥፋታቸው ተመጣጣኝ ቅጣት አግኝተው ፍትህ የሚተጋገጥበት ዘመን ያምጣልን ።አሜን
ይገርማል፣ Ethio forum ከየት፣ እየፈለፈላችሁ፣ ያላነበ ብነዉን፣ አሳወቃችሁን፣፣ በርቱልን፣ ታሪህ፣ አይረሳችሁም፣ ለፍትህ፣ ለሀገራችሁ፣ በእዉነት፣ ስለምትሰሩ፣ ክብር፣ ይገባችሇል፣፣ ዘመንህ፣ ይለምልም፣፣🙏
ኦ ፈጣሪ መቸ ይህን መንግስቱ እና አብይ እደዚህ ሰው ተይዘዉ ወደፍርድ ቤት የሚቀርቡት እና የእጃቸዉ የመሚያገኙት? ?
ምን ኣለ ኣብይን እድሕ ኣርገው ብወስዱልን። ህዝባችን እኮ ተሰቃዬ ጎበዝ?
ለሁሉም ጊዜ መልስ አለው
ሁሌም ክፉዎች እና አንባ ገነኖች መጨረሻቸው አያምርም ይህ በረከት ለ አሸባሪው አብይ ይድረሰው
አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ላደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ እውነተኛና ፍትሃዊ ፍርድ እንዲሰጠው በእውነት እመኛለሁ 🙏🤞 መራራም መቅመስ አለበት😡 እግዚአብሔር አብይ ሲቀጣ በህይወቴ እንድመለከት እድል ስጠኝ🙏
የኛውም ይሄው ነው ዳሩ
Thank you bro
የነ አብይ አሕመድም የወደፊት ዕጣ ፋንታ እንደዚህ ይሆን ዘንድ ፀሎቴ ነው 🙏
ይኔ ሚዲያ መቼ ነው የነ ስብሀትን አና ግብርአበሮቹን ግፍ የሚዘግበዉ?
በታሪክ ይህንን አይዘግብም ህሊና ቢስነት
ይገርማል !ሰውየው እንዲህ የተማረ መሆኑን አላውቅም ነበር! ቢያንስ እንደኛው ጉድ የውሸት ዶክተሬትት እልጫነም!
የኢትዮጰያን ህዝብ ፈጣር ከመከራ ከሰቆቃ ይጠብቅ አሜን። ለአብይና ለኮሬ ነገኛ ቀን አለ በእዉነት እዉነተኛ ጋዘጠኛ ነህ ፈጣር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
Ethio Forum ❤
ሰላም እንስበክኢትዮ ፎረምን እንፀየፍ
ኢትዮጵያውያን ሞኞች ባንሆን ኖሮ ደም ጠጭው መንግስቱ ሃይለማርያም በዝምባዌ ተሞላልቆ ተሸርቅሮ ሲኖር ለፍርድ ኣለማቅረባችን ነው። እሚገርመው ደግሞ ጀግኖች ነን እንላለን።
መንግስቱ ሃ/ማርያም ይሄ ፍርድ ያልጎበኘው ለምንድን ነው ? ለምን ለምን!!!!
❤❤❤❤❤
አይ በቃ ኤርትራና ኢትዮጵያም ተስፋ አላቸዉ ተመስገን።
ወይ የሰውልጅ መመሳሰል!ታዲዎስ የሚባሉት ሰውየ ይመስላል ልበል!እሳቸውም ግደሏቸው አስርባችሁ ጨርሷቸወው ሲሉ ነበርወንድማቸው ይሆናሉ።
Ye Abiy indih yasayen 🙏🙏🙏
ብድር በምድር👌🏾
ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እድሉን ቢያገኝ ከዝህ የባስ ያረጋል በአይናችን እኮ አይን ጥብስህ እንድ ፍየል ብላው ሲሉ እንድ በግ ስው ሲሽሉቱ አየን በዓይናችን እና አትደነቁ ከነ የመከራ ግዜ ገና ይጠብቀዋል ለዝህ ክፉ ህዝብ ከቄስ እስከ ሽክ ዲያቆን እር ስንቱን ⁉️
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አበይ አህመድ አሊ """ጊዜህን ጠብቅ"""ነፍስ በልተ የትም አታመልጥም!!!!!
ያንተ ጋዜጠኝነትኮ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥህ የ ሓቅ ታጋይ እና ጀግና
እግዚያብሔር ለራሱ ክብር ሲል ነብሰ ገዳዬችን ይበቀላል በትግራይ በአማራ በኦሮሚያ እና በተለያዩ አገሮች የሚፈሰው ደም በቀል ከእግዚአብሔር አለው
ጌታ ስራው ድንቅ ነው። ለኢትዮጵያም ሕዝብ አንድ ቀን ጌታ ይፈርድለታል💚💛❤🙏✍
Awo it's a matter of time.
ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲያንስው ነው ለዝህ ወረተኝ ምን አይተህ ትናትና በለው እና ፉለጠው ቁረጠው ሲል የነበር ከቄስ እስክ ሼክ እር ስንቱን ገና ፍርድ አላገኝም የመከር ዘመን ይመጣበታል ይህ ስው ብእሳታ እንዳላቃጠለ ⁉️⁉️⁉️
@@goytomtesfay9088እናንተ እኮ የ27 አመት ግፍ ነው አሁን የከፈላቹ
እናንተ ያደረጋችሁት ጽድቅ ነበር ማለት ነው። ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የበቃነው በእናንተ ክፉ ዘረኝነት እና ጭካኔ ነው@@goytomtesfay9088
@@goytomtesfay9088
እና የደረሰብህ ነገር አንሶኛል እያልክ ነው???
የእግዝአብሄር ስራ ድነቅ ነው ይፈርዳአል።
ሰይጣኑ አብይንም አንድ ቀን ይህ ነው የሚጠብቀው ድል ለሰሜኖዎቹ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ያዪሰዉ አንደበተርቱዕ ትንታጉ ጋዜጠኛ ድምፅህ ና ትንታነህ ያረካኛል
ነገ ለአብይ እና መሰሎቹ ከዚህ የተለየ አይደለም ብቻ ቅርብ ያድርገው ብለን እንፀልይ
ያየሰው ልዩ ነው ችሎታህ እናት ትወልዳለች አብይን አሽመድምደው❤
#ሪኘብሊካን ጋርድ አብይን ለፍርድ ተሸክሞ #ከነወንበሩ የሚያቀርብበት #ልቦና ይስጣቸው።🙏🙏🙏
Thanks for your devotional work to expose the evil act of dictators.
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ሃያል በሃይል አይመካ ጥበበኛ በጥበብ አይመካ ባለጠጋም በብልጥግናው አይመካ ነገር ግን የሚመካ ቢኖር በምድር ላይ ፅድቅን ፍርድን ምህረትን የማደርግ እኔ በመሆኔና በማወቁ በዚህ ይመካ !!! በነዚህ እኔ እግዚአብሔር ደስ ይለኛል ይላል አልፋ ና ኦሜጋ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ሀገር ፍርድ ይሰጠን ይሆናል
ኢትዬ ፎረም በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት ❤
ያዬ ያዬ እንደምን ሰነበትክልኝ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛችን!! ኑርልኝ
ግሩም ነው ግን የኛ ሀገሩ እንደዚህ ይሆን ይሆን ተስፈሰ እናደርጋለን።
አንባገነንነት ይውደም።
አብይ አህመድም እንደዚ የሚሆንበት ያቺ ቀን ሩቅ አይደለችም።
ሀገሬ ኢትዮጵያን ያመሰቃቀሉ የ ዜጎቿን ደም እንደ ጅረት ወንዝ ያፈሰሱ በዘር ማንነታቸው የጨፈጨፉ በማጎርያ እስር ቤቶች ሞልተው ያሰቃዩ የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መጨረሻ እጣ ፈንታቸው እንደዚሁ ግለሰብ እና እንደ ሌሎቹም አምባገነኖች ይሆናል
አብይ አህመድም በሰፈረው ቁና ይሰፈርለታል
Meche yihon?
ይሔ የአብይ እድልነው መንግሥቱ ጠፋና እኔ አልከሰስም ብሎ ከሖነ አብይ ጌታን በአደባባይ የንፁሐን ደም ይፈርዳል 💔💔😭😭😭
አቢይም የዚ ሰውየው እጣ ፍንተ ይጠብቀዋል ብዙዙዙዙዙዙዙ የኑፃሃን ደም ነው በኮንት ያፈሰሰ😭
በርቱልኝ ኢትዮ ፎሮሞች።
ያየሰውየ የእውነት ታሪክን እንዲህ እየነገርክ በጥላቻ የተደፈነ ህዝብ አንቃው
ህዝቡ ነው በራሱ ፍረሀት ጨካኝ ባለስልጣንን እደፈለጉ እዲናገሩ እዲገድሉ እዲዘርፉ የሚየደርጋቸው መብት እና ግዴታውን ማያውቅ ህዝብ መጫወቻ ነው! ለዚህ ነው ለፋኖ ልዮ ቦታ ምሰጠው እምቢኝ አለ እምቢኝ👍
ለሁሉም ጌዜ አለው እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፍርዳል አይቀርም
የአብይ ነገር ወደ ኋላ እናቆየውና ኮ/መንግስቱ ኃ/ማርያም የሚከሰስበትና ከመሞቱ በፊት ዘብጥያ እንዲወርድ እና ግፉአን ፍትሕ ያገኙ ዘንድ በዚህ ሰው የተበደሉ ኢ/ያውን እንዴት መላ ጠፋባቸው? የናንተ ሓሳብስ ምንድነው?
Valuable lesson to present day dictators.
የግዜ እንጂ የስው ጀግና የለው😮የዲክቴተርች መጨረሻ እንዲህ ነው
በሂወት ካሉ እንዲህ እየተጏተቱ ለፍርድ መቅረብ ነው😎 ህምምም!
የሚገርመው የአምባገነኖች መመሳሰል አንድ አይነት እንደ አህያ ... ክብር እና እድሜ ለቻናሉ እና ቤተሰቡ ሁሉ ክብር ለውድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ
ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ይህ ታሪክ የኛ ሀገር ይመሰላል አቀራረቦ አሪፍ ነወ። በርቱ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን !
ያየ ሰው ትችላለህ እድሜ ከእንጀራ ይስጥህ የቀን ጉዳይ ብቻ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል!
አንደኛ ኢትዮ ፎረም ትችላላችሁ!!!
እኔ እንደድያው በችሎታ ከሚደነቁ ሰዎች እስካሁን ያዬሁትና የሰማሁት ነፍሱን ይማረውና አቶ መለስ ዜናዊ ነበር። አንተማ ያዬህሰው ሽመልስ ከርሱም ትበልጣለህ። እኔ እንደው ሁሌ የሚመኝልህ ረጅም እድሜና ጤና ነው። ይህንን ትምህርታዊ ትንታኔ በየጊዜው እየተዝናናን ለመስማት።ይህን መዝናናት ያመጣሁት ውጭ ሀገር ስላሌሁ ነው።
From your mouth to God's ears. JUSTICE FOR ETHIOPIANS.
ይመችህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
ሓንትይ መዓልትይ ነዝይ ረሳሕ ኣብይ ኣሕመድ ከምዝይኣ ክረክብ ተስፋ ይገብር 🙏
የአምላኮች ሁሉ አምላክ የሆነው የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው ያክብርህ እውነትን ብቻ ይዘህ እለፍ በቃ ያዬ ይህን ብቻ እመኝልሀለው በመልካምነት ያለፈ ሰው እንድትባል።
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላማቹ ይብዛሕ ደቂ ትግራይ ኩሑሎ ሐላላት ❤❤❤❤
😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😅😂😢😅😂😅😂😅😂😅😢😢😢😢🎉🎉😂😂 12:23 😂
ይህ ለአፍሪካ መሪዎች ወረርሽኝ ነው ፤ ሁሉም አብይን ጨምሮ መንፈሱ በውስጣቸው ነው ፡፡ መጨረሻቸውም ተመሳሳይ ነው፡፡ አብይም ታዝሎ ፍርድ ቤት መቅረቡ አይቀሬ ነው፡፡ የትም ቢገባ አያመልጥም፡፡ ነገር ግን አሁን ልቡም ጆሮውም ደንድኖአል አይገባውም፡፡ የዚያን ግዜ መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡
ጎበዝ በየሃገሩ ታሪክ እራሱን እየደገመ ነው ፣
ምእራባውያኑ ይህ ሁሉ አማራ እያለቀ ዝም የማለቱስ ምስጥር ምንድን ነው ?
ጊዜው ሩቅ አይሆንም ፣ ተመሳሳይ ዘገባ መስማታችን አይቀርም
የነገ ተረኛዉ የእኛዉ ጨፍጫፊዉ አብይ አህመድ ይሆናል የግዜ ጉዳይ ብቻ ይሆናል
ኣፅሙ፣ጥሩ ኣብነት ነው፣ማንም ክፍርድ ኣያመልጥም የእጁን ያገኛል
የእኛዎቹ ከዚህ ሰውዬ በላይ አይደል የገደሉት
EF thanx so much ❤❤❤❤
ለኢትዮጵያ መሪዎች አድርሷቸው!
Wow, another excellent document of dictators. Keep up the extra ordinary work Ethio Froum. ⭐️🌟✨️⭐️
ላህሆይ የሄንአመፀኛመንግስምለፍርድአብቃልን የወገነደምይፍረድ😢
Another master piece 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
ክበርልኝ ምርጥ ጋዜጣኛ
የአፍሪካ አንባገነን መሪዎች እጣ ፋንታ ሁሉ አላህ እንዲህ የድርገው የኛንም በደልነ ስቃይ አይቶ ፍርዱን የፋጥንልን አሚን በሉ
እነ ዳኒኤል ክብረትና ፕ/ር ዳኛቸው እነ ኣብይ ኣሕመድ ይሄንን ፍርድ ይጠብቃቹሃል
Ethio form ❤❤❤❤❤ number one media ❤❤
በረከቱ ለብልፅግና መሪወች ይደርባቸው
ይህ ለኛው አምባገነን ከገባው ይስማ
አቢይንማ ለሌሎች አሳልፈን አንሰጠውም
እኛው ዘቅዝቀን በደሙ እንታጠባልን።
Esun satmot ke ne nebsu mekber new
❤❤❤❤ ሁራራራራ 😂😂❤❤ መፅሐፉ ከአንድ ወር በሓላ ከአሜራካ ወዳለሁበት ዛሬ መጣልኝ እስከማነበው ድረስ ጓጉቼአለሁ
ያየሰው :-በጌታ በኢየሱስ ስም ጥበቃው አይለይሀ አይለያችሁ !
ፖለቲካ ውስጥ የጌታን ስም አትጥሩ የለበት ክፊ ስለሆንን ነው ይሄ ሁሉ
ጋዜጠኛዉ አንደበቱ ሰለእዉነት እንዲናገር የተመረቀዉ ገና በጧቱ እናቱ መሐፀን ሲፈጠር ነዉ።
@@ethiopianmarket1911 መፍዙዝ
@@ethiopianmarket1911 መፍዙዝ
ኣምላኬ ጉፊኣን ይፈሪዲል ይግዜየ ጉዱይ ነው እንጂ ።
በእኛም አገር ፍትህን ለማየት ያብቃን🙏
ግፈኞች ቢዘገዩም ፍርዳቼውን ያገኛሉ ሞት እንዳለ በስልጣን ዘመናቼው ቢረሱትም እሱ ግን አይረሳቼው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አይዞሽ አገሬ አንድ ቀን ነፃ ትወጫለሽ ከጨካኝ አንባገነኖች💚💛❤❗❗❗
የኢትዮጽያ ህዝብ ሆይ አባካችሁ ከዚህ ተምረን ይህን የዙምባቤው ገዳይ ባርያን መንግሥቱ ለፍርድ ለማቅረ እንተባበርና ዳግም የአፍሪካ ታሪክ እስኪ እንስራ ሞት ከሚቀድመን በቀር በጣም ቀላል ነው
ቀባጣሪ
መቸውም አንተ የቀይሽብር ተጠያቃ ሳትሆ አትቀርም እንከታተላለን
Welcome 🎉🎉🎉
ይሄንን ታሪክ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ሰምተዋል
ብልግናም በቅርብ ጊዜ ይህን ያገኛል::
በስፈሩት ቁና መስፈር አይቀርም::
ይገርማል
ብቻ የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል!!
❤❤❤❤❤እትዮ ፎረም
በጣም ምርጥ ትንታኔ የአብይ መጨረሻምእንደዚ ነው
እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
Ethio fourm our hero
እስኪ የአንባገነኖችን ታሪክ እንዲህ እያወጣህ አሳውቀን ለአብይም የረደዋል የአሱንም መጨረሻውን በዚህ መልክ ያውቀዋል
የኢ/ያ ጣቅላይ ባቡሻ አሰር እጥፊ በሕዝብ ላይ ፈጺሞዋል መቼ ይሁን ፈጣሪ የምያሳየን
የኛ አስመሳይ ጨቅላ ደሞ እጣ ፈንታው የባሰ እብጂ የተሻለ አይሆንም !!
ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼💪🏼
ወይ እናንተ ምን አልባት ያኔ በትንሹም ቢሆን ፈጣሪያቸዉን የሚፈሩና ሀቀኞቺ ሰወቺ ነበሩ ማለት ነዉ
ምክንያቱም ዛሬ እኛ ሀገር ላይ የሚከሰቱት ወንጀሎቺና ግድያወች በትግራይና በአማራ ክልል በመተከልና በቄለም ወለጋ የተሰዉ ንፅሀን ሰወቺና የዘር ማጥፋት ወንጀሎቺ አይበልጡም ብላቺሁ ነዉ
ቀን ደርሶ ይህንን ድርጊት የሰሩት ሁሉ እስኪጠየቁ እኛ አረርን ደበንን ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ከማለት ዉጪ ምንም ማለት አልቻልኩም
ሰላም ለሀገሬ ሰወቺ በሙሉ አሜን
ያ ረብ ለዘንዶው አብይ አህመድም እንዲህ ተንጠልጥሎ ተጎትቶ ተዋርዶ በህዝብ በአለም ፊት እንዲቀርብ እንዲቀጣ አድርግልን የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይጮሀል አሁንም የኢትዬጵያውያን ትኩስ ደም እየፈሰሰ ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
Selam my family ethio fourm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selamachu yebza hullem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መንግስተ ሀይለማሪያምንም ከመመሞቱ በፊት ለህግ ቀርቦ ላፈሰሰው ደም ቅጣቱን እንዲያገኝ እመኛለሁ። አብይንም ጨምሮ የምድራችን ግፈኛ ባለስልጣናትም ለጥፋታቸው ተመጣጣኝ ቅጣት አግኝተው ፍትህ የሚተጋገጥበት ዘመን ያምጣልን ።አሜን
ይገርማል፣ Ethio forum ከየት፣ እየፈለፈላችሁ፣ ያላነበ ብነዉን፣ አሳወቃችሁን፣፣ በርቱልን፣ ታሪህ፣ አይረሳችሁም፣ ለፍትህ፣ ለሀገራችሁ፣ በእዉነት፣ ስለምትሰሩ፣ ክብር፣ ይገባችሇል፣፣ ዘመንህ፣ ይለምልም፣፣🙏
ኦ ፈጣሪ መቸ ይህን መንግስቱ እና አብይ እደዚህ ሰው ተይዘዉ ወደፍርድ ቤት የሚቀርቡት እና የእጃቸዉ የመሚያገኙት? ?
ምን ኣለ ኣብይን እድሕ ኣርገው ብወስዱልን። ህዝባችን እኮ ተሰቃዬ ጎበዝ?
ለሁሉም ጊዜ መልስ አለው
ሁሌም ክፉዎች እና አንባ ገነኖች መጨረሻቸው አያምርም ይህ በረከት ለ አሸባሪው አብይ ይድረሰው
አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ላደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ እውነተኛና ፍትሃዊ ፍርድ እንዲሰጠው በእውነት እመኛለሁ 🙏🤞 መራራም መቅመስ አለበት😡
እግዚአብሔር አብይ ሲቀጣ በህይወቴ እንድመለከት እድል ስጠኝ🙏
የኛውም ይሄው ነው ዳሩ
Thank you bro
የነ አብይ አሕመድም የወደፊት ዕጣ ፋንታ እንደዚህ ይሆን ዘንድ ፀሎቴ ነው 🙏
ይኔ ሚዲያ መቼ ነው የነ ስብሀትን አና ግብርአበሮቹን ግፍ የሚዘግበዉ?
በታሪክ ይህንን አይዘግብም ህሊና ቢስነት
ይገርማል !ሰውየው እንዲህ የተማረ መሆኑን አላውቅም ነበር! ቢያንስ እንደኛው ጉድ የውሸት ዶክተሬትት እልጫነም!
የኢትዮጰያን ህዝብ ፈጣር ከመከራ ከሰቆቃ ይጠብቅ አሜን። ለአብይና ለኮሬ ነገኛ ቀን አለ በእዉነት እዉነተኛ ጋዘጠኛ ነህ ፈጣር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
Ethio Forum ❤
ሰላም እንስበክ
ኢትዮ ፎረምን እንፀየፍ
ኢትዮጵያውያን ሞኞች ባንሆን ኖሮ ደም ጠጭው መንግስቱ ሃይለማርያም በዝምባዌ ተሞላልቆ ተሸርቅሮ ሲኖር ለፍርድ ኣለማቅረባችን ነው። እሚገርመው ደግሞ ጀግኖች ነን እንላለን።
መንግስቱ ሃ/ማርያም ይሄ ፍርድ ያልጎበኘው ለምንድን ነው ? ለምን ለምን!!!!
❤❤❤❤❤
አይ በቃ ኤርትራና ኢትዮጵያም ተስፋ አላቸዉ ተመስገን።
ወይ የሰውልጅ መመሳሰል!
ታዲዎስ የሚባሉት ሰውየ ይመስላል ልበል!
እሳቸውም ግደሏቸው አስርባችሁ ጨርሷቸወው ሲሉ ነበር
ወንድማቸው ይሆናሉ።