የፍየል ዱለት ለልጅም ላዋቂም የሚስማማ ተደርጎ የተሰራ ቅባት ያልበዛበት ኪስ የማይጎዳ || Ethiopian food How to cook make dulet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    እኔ ጨጓራ መክተፍ እንደምጠላ ነበር ያንቺ መንገድ ግን አቀለለው በጣም ጎበዝ ባለሞያ በርቺ በጣም የወደድኩት ደሞ ፅዳቱ እሰይ ስለንፅህናው ስላስረዳሽ ተባረኪ ሆዴ ከፍት ብሎ በላለሁ አሰራርሽ ጥሬ ክትፎ ነው የምወደው ሞቅ ሞቅ ያለውን ለኔ ለልጆች እንኳን አሳየሽኝ ምርጥ ነው በርቺ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ የሰራሽው የፍየል ዱለት waoo እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 ปีที่แล้ว

    ሀበሻዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ በርች like like 👍👏❤️ሸር

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ሐበሻዬ ላይክ ሼርርርርር👍👍❤️❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ሃበሻዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ አቤት ሙያ በሺ ነዉ ዉዴ ጨጉዋራዉን የከተፍሽበት ዘዴ በጣም ተመቸኝ የምር እሱ ጠንካራ ስለሆነ ፍል ዉሃዉ በቀላሉ ሳንቸገር መክተፍ እንድንችል ይረዳናል ሳላደንቅሽ አላልፍም ዋዉ ድሮ በአያቶቼ ቤት በጣም ይሰራ ነበር ለበዓል ስወደዉ የምር 👌 ዱለትሽ አይምጣብኝ ዉብ ነዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን ሸር 👍👌😍❤🙏

  • @Azzistyle
    @Azzistyle ปีที่แล้ว

    ያሚሚ 😋😋😋በጣም ምርጥ ድለት ድለት አፈቃሪ ነኝ በጣም ምርጥ አርገሸ ነው የሰራሸው😍😍

  • @ደሴ
    @ደሴ ปีที่แล้ว

    ሰለምሽህ ይብዘ ምዉድሽህ በጠም ምርጥ አሰራር ነዉ ዬሰረሽ እጂሽህ ይበረክህ በርችልን ሼር

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም እህቴ እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሽ
    ይብዛ ባለሸበት ባለሙያ አረፍ ዝግጅት ነው👍👌🌺

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ እህቴ እጅሽ ይባርክ ስለ ነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን

  • @gizetubeg9862
    @gizetubeg9862 ปีที่แล้ว

    ማንሻአላህ ማንሻአላህ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ጠንክሪአላህ ይርዳሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላልማንሻ አላህ ደስ ሚል ነው ጥሩ ነው በርቺ ሰላምሽ ይብዛ🌹🌹🌹🌹🌹✅🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺

  • @nigatketematube
    @nigatketematube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሐበሻዬ እህት አለሜ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ዱለት ነዉ የሰራሽዉ

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ዋውውውው ለየት ያለ ቆንጆ የዱለት አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ መልክ ሰጠኝ እንጅ ሙያ ከጉረቤት ይባል የለ

  • @elsatube808
    @elsatube808 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንካን ደህና መጣሽልኝ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አዘጋጃጀት ነው

  • @fatmaali12
    @fatmaali12 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር✅✅✅✅🌹🌹🌹

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

    ዋው እህታችን እናመሰግናለን ምርጥ አሰራር ነው በርች

  • @woynitube315
    @woynitube315 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሀበሻዬ እንዴት ነሽ ዋው የዛሬው ደግሞ አቤት ሲያምር እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን

  • @messy127
    @messy127 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ውዴ እንካን ደና መጣሽ ለመጀመሪያ ድምፅሽ ሰማውት የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s ปีที่แล้ว

    ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብ ሀበሻዬዋዉ ምርጥ የዱለት አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ማማዬ

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube ปีที่แล้ว

    ሰላም የኒ ውድ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👍👌

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻየ ዋውውውውውውውውውሰ ወይኔ ሲያምር የምር በርችልኝ

  • @maritube6933
    @maritube6933 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሀበሻዬ አሪፍ የዱለት አሰራር ነው ያስጎመጃል ዋው ጎበዝ በለሞያ ነሽ በርቺልን

  • @itsmeageri
    @itsmeageri ปีที่แล้ว

    selameshi yebeza habeshaye enkuan dana metashi wudi💞💞💞💞💞 enameseginaleni😱😋😋😋

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሐበሻዬ ሶስቱም በጣም ቆንጆ የዱለት አሰራር ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር እጅሽ ይባረክ የምወድሽ🙏👍❤️

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻ ዋው በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ለ ልጆች እና ለአዋቂ የሚሆን የፍየል ዱለት አስራር ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው ❤️🙏😋👌

  • @MabT03
    @MabT03 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝኝኝ ማማዬ እኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ዋዉ ሳምርርርር በስማምምምም ቢሊስ ለምራቄ😛😁😁😁😁

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነዉ የሰራሳ ዱለት እነደዚህ ክሽን ብሎ ሲሰራ እንዴት ያስጎመጃል ፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @bnbettytube
    @bnbettytube ปีที่แล้ว

    ሐበሻዬ የኔ ባለሞያ እንኳን ደና መጣሽ👍👍👍

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 ปีที่แล้ว

    Like welcome
    Very good
    Very good

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 ปีที่แล้ว

    ሀበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣምነው የሚያምርው እጅሽ ይባርክ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 ปีที่แล้ว

    Betam konjo aserar marr🥰🥰😋😋👍👍

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 ปีที่แล้ว

    فينك يا غالية وحشاني تسلم ايدك بجد راوعة

  • @halimayoutube
    @halimayoutube ปีที่แล้ว

    selami inikwani dena met’ashi inē yemīgerimenyi yemiserabeti bota iratu bet’ami desi yemīli newi yenē k’onijo bet’ami k’onijo ādirigeshi newi duletuni yeserashi berichī

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qb2tk3ti3t
    @user-qb2tk3ti3t ปีที่แล้ว

    ምእንካደህናመጣሽሳላየሁሽደስብሎኛልቢዶአስተማሪነገርነውዋውዋውየኔባለሙእናመሰግናለንይሁንእደትነሽልኝደስየሚልቆይታነበርሠላምለሀገራችንፍቅር

  • @bontulove
    @bontulove ปีที่แล้ว

    Maloo anii wanii gurachaa kana jalluu saruu koo akmii tii barchitee hojjatee moo dhugaa jaabaadhuu hadhoo koo namatii tolaa