መብሩቅ የፍየል ጥብስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 ปีที่แล้ว

    Selamish bizit yebel hibstye konjo yefeyel tibs aserar new yasayeshin ke karyaw gar yamiral ene gin fyel tibis kemeshe alawekim aygeremim bizu sew konjo new yelal yetebarek yehun 🥰

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 ปีที่แล้ว

    wow hibsetya betam konjo yefeyel tebsh new yeserashu gudn kedemsh keza segau agugushg yagerbat segba eshu new yembelu yagerbat segau selemtafet .anchy demu leyu aderegesh new yeserashu ejesh yebarekh❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges ปีที่แล้ว

    Selame Selame Selameshe yebeza yene wede Enkuwane Dehena metash wow meraken eyewateku ayehute Betame Enamesegenalen ❤Egezeabehere Hagerachenene Hezebachenene Selame Yaderege Tselotachenene yesemane ❤❤❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee ปีที่แล้ว

    Selame Selame Selameshe yebeza yene wede Hebeseteye Enkuwane Dehena metash 😯 Betame Enamesegenalen leu new yemeyasgomje ❤Egezeabehere Hagerachenene Hezebachenene Selame Yaderege Tselotachenene yesemane ❤❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว

    ህብቅትዬ ዋውውውውው እንዴት. ቆንጆዬ ጥብስ ነዉ. ! ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህቴ የኔ ባለሞያ በጣም ልዬና የሚያምር ቆንጆ የሆነ ጥብስ ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ህብስቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ እውነትም መብረቁ በጣም የሚያስጎመጅ የፍየል ስጋ ጥብስ ነው ቀለል አርገሽ ጭምር ጭምርምር እያረግሽ የሚጣፍጥ ጥብስ ነው የጠበሽው አቀራረብሽ ሲያምር እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว

    ህብስትዬ እንዴት ያምራል የሰራሽው የፍየል ጥብስ ! እጅግ ያስጎመጃል። የፍየል ስጋ ጥብሱ በጣም ነው የሚጣፍጠው። አንቺ ባለሙያ ነሽ ምግብ አጣፍጠሽ ነው የምትሰሪው።

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኅብስትዬ በጣም ቆንጆ የፍየል ጥብስ ነው የሰራሽልን ጎዲኑን ቀድመሽ አብስለሽ ስጋውን ጨምረሽ የተለያዬ ቅመሞች ጨምረሽ ምርጥ ጥብስ ነው ያሳየሽን አቀራረብሽ እራሱ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ህብስትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ገና ከሩቅ ይጣራል የጎድን አጥንት ለጥብስ በጣም ያምራል አጠባበስሽ ቀቀላል ነው በቀላሉ በቤታችን ለመጥበስ የሚያስችል አጠባበስ ነው የሚጣፍጥ መረቅ ያለው የማይሰለች የጥብስ አይነት ነወሰ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 👌😋

  • @elanahermontube
    @elanahermontube ปีที่แล้ว

    ህብስትዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ህብስትዬ እንዴት ያለ የሚያስጎመጅ ጥብስ ነው እምታሳይን ጎድኑን ስጠብሽው አይኔ እዛው ቀረ ክክክክ እንዲህ በቀላል መንገድ እቤታችን መጥበስ እንደምንችል ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ህብስትዬ አቤት በጣም ቆንጆ የሆነ የፍየል ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን ለመጥበስ የተጠቀምሽበት እቃ እራሱ ቆንጆነው ቂጡ እንዳይዝ የሚያደርግ ነው እናመሰግናለን

  • @kalkidanethiopia3009
    @kalkidanethiopia3009 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ!! ምራቅ ያስዉጣል እናመሰግናለን❤🙏🌻🌻🌻

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ህብስትዬ በጣም ቆንጆ የፍየል ጥብስ የጨመርሻቸው ቅመሞችም ጥብሱንጥሩ ጠአም እንዲኖረው ያረጉታል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🥰

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ህብስቴ ውዷ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ተወዳጅ የማይሰለች የፍየል ጥብስ ነው አጠባበሱ ዋው ምራቅ ያስውጣል ለአይን ይማርካል ጥብስ መረቅ ሲኖረው በጣም ደስ ይላል የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ😋👌

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 ปีที่แล้ว

    ኅብስትዬ እንኩዋን ሰላምመጣሽልኝ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ምራቄን እየዋጥኩ ነው ኮመንት ያረኩት የሚያስጎመጅ የፍየል ስጋ ጥብስ እንዴት ርንደሚጣፍጥ ታዩኝ እጅሽ ይባረክ ❤❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว

    Friede sei mit dir. Möge du mit Frieden gesegnet sein. Meine Liebe, der Blitz ist ein sehr leckerer Ziegenfleischbraten. Er ist leicht zu braten. Es ist ein köstlicher Braten. Deine Präsentation ist wunderschön. Vielen Dank fürs Teilen.

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว

    ህብስትዬ የእኔ ባለሙያ ! ልዩ የጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን ስሙን ገና ዛሬ ነው የሰማሁት !ጥብስ አድርገሽ ነው የሰራሽው። የሚያስፈልጉትን ቅመሞች ተጠቅመሻል። አቀራረብሽ እንዴት ያስጎመጃል። የሰሩ እጆች ይባረኩ።

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኀብስትዬ ዋው በጣም ቆንጆ መረቅ ያለው የሚያሰጎመጅ የፍየል ጥበስ ማጣፈጫ ቅመም ጨምረሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበሸው እጅሽን ይባርከው

  • @mekdelawithailu5912
    @mekdelawithailu5912 3 ปีที่แล้ว

    Qonjo nw gn dmtsh yshashal betam yasferal!! Berchi

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነገር ነው በርቺ ቤተሰብ ሆነናል አመሰግናለሁ ስለጋበዝሽን

  • @saaedayoutube7133
    @saaedayoutube7133 3 ปีที่แล้ว

    ጥቁር ቅመም ያልሽው ምድኑን ነው ማማ

  • @girmachewkebede4583
    @girmachewkebede4583 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ አይሰማም

    • @-hibsttube9779
      @-hibsttube9779  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ❤🙏 አስተካክላለሁ።