Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2024
  • ምላስ ሰንበሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ለግማሽ ኪሎ
    - ግማሽ ኪሎ የምላስ ሰንበር
    - 2 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
    - 8 ፍሬ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
    - 3 ከነፍሬው የተከፈ ሚጥሚጣ ቃሪያ
    - 2 አረንጓዴ ቃሪያ
    - 2 ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
    - 1 የቡና ማንኪያ ጨው (ሚጥሚጣ የማትጠቀሙ ከሆነ የምታስገቡትን የጨው መጠን ከፍ አድርጉት)
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ
    - ትኩስ የሮዝሜሪ ቅጠል
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ
    - ማባያ እንጀራ እና ሚጥሚጣ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 50

  • @user-or2tn4tn7v
    @user-or2tn4tn7v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉ እኔ የምከተልህ ዱባይ ሆኜ ነው በጣም አሪፍ እናመሠግናለነ

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 หลายเดือนก่อน

    Can’t wait to try it 😋 watching you from London

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቅመሞችን ስትጠቀም አሰራርና ስማቸውን ንገረን በተረፈ አንደኛ ነህ።

    • @mariamichalidis8787
      @mariamichalidis8787 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳታትቦው ነው የስርልሆው ብታትበው ግን ይመረታል ሌላው ግን ጥሩ ስራ ነው

  • @Elsi-mp9qj
    @Elsi-mp9qj 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታን በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ቀጥልበት የምከታተልክ ከድሬ ደዋ ነው🎉🎉

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው አንደኛ እኔ እምከታተልህ በቴስቡካ ነበረ😍😍😍😍😍

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ በጣም ቆጆ አሰራራር ተከታታይህ ከዱባይ

  • @Emnet865
    @Emnet865 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከሳዉዲ በጣም እምወው ፔጅ❤❤

  • @Atsede504
    @Atsede504 6 หลายเดือนก่อน

    Aserarh betam wedghowaloh ketlbet mekele

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf 6 หลายเดือนก่อน

    ከሳኡዲ ጥሩ ነዉ በርታ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 2 หลายเดือนก่อน

    Weldon from UK

  • @mussietesfay9895
    @mussietesfay9895 6 หลายเดือนก่อน +1

    Good job brother keep going
    Washington DC

  • @user-jx7md8xj5k
    @user-jx7md8xj5k 2 หลายเดือนก่อน

    Betam amsegenalew 1gna neh betam kelale argeh new emetasayegn...pls dabo, enjera asayan addis mushera negn❤❤❤❤

  • @hanasusu9769
    @hanasusu9769 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ wow ዱለት ስራልን

  • @user-qb6ml3qc8i
    @user-qb6ml3qc8i 5 หลายเดือนก่อน

    from Uganda

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 5 หลายเดือนก่อน

    Ke Canada 🇨🇦 . Andegha nek.

  • @user-ck5qr8cq8g
    @user-ck5qr8cq8g 6 หลายเดือนก่อน

    ዉይይ የምወደው ምግብ

  • @metaalex1000
    @metaalex1000 6 หลายเดือนก่อน

    Ene ke Riyadh saudi arabia

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እከታተልሀለው በሪታ ከኩየት

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🎉🎉

  • @fatumamuhammed2843
    @fatumamuhammed2843 3 วันที่ผ่านมา

    በርቲ ወንድም እኔ ከኩየት ነዉ

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 หลายเดือนก่อน

    ከኳተር ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 2 หลายเดือนก่อน

    ka.Jordan.new❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 6 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p 2 หลายเดือนก่อน

    ኩዌት 😍😍🙏

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 6 หลายเดือนก่อน

    Dubai ❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 6 หลายเดือนก่อน

    Berta gibez

  • @amsaleyirga1180
    @amsaleyirga1180 หลายเดือนก่อน

    Qatar

  • @user-we7bp1hu1o
    @user-we7bp1hu1o 4 หลายเดือนก่อน

    ዎው እናመሰግናለን በጣም ግን ከጮጋረዉላይ ቆዳዉን ማንሳት አይቻለም ማለቴ ፀጉሩን ስለ ማልዎድ ነው

  • @user-jm1nl3iy2w
    @user-jm1nl3iy2w 19 วันที่ผ่านมา

    ❤ከሳዉድ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 5 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 6 หลายเดือนก่อน

    Ke Adiss ayat

  • @Life12558
    @Life12558 6 หลายเดือนก่อน

    England 🇬🇧

  • @mensurmoha3278
    @mensurmoha3278 6 หลายเดือนก่อน

    sayitateb 😢 ayshetim??

  • @user-jp8ty7bx9g
    @user-jp8ty7bx9g 6 หลายเดือนก่อน

    ፈታ የፍስክ አሰራር አሳየን🙏

  • @leenemran553
    @leenemran553 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከኩዌት ነው የምሙለከትህ

  • @gezachewshawafira7001
    @gezachewshawafira7001 6 หลายเดือนก่อน

    ከጆሀንስ በርግ

  • @yabundejgelaye3956
    @yabundejgelaye3956 6 หลายเดือนก่อน

    ክሬም ኬክ ይሰራልን

  • @user-yd8gn3nm1x
    @user-yd8gn3nm1x 28 วันที่ผ่านมา

    Ke saudi

  • @netsanettesfaye4836
    @netsanettesfaye4836 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከጣፎ ነው መላጥ የለበትም ጨጎራው ለማወቅ ነው ሽታውን አስቤ ነው

    • @user-lw8bt5vv6b
      @user-lw8bt5vv6b 6 หลายเดือนก่อน

      ለሽታው ከታጠበ በኋላ በጨውና በሎሚ ትንሽ መዘፍዘፍ

  • @Melihaabdela
    @Melihaabdela 4 หลายเดือนก่อน

    ከስልጤ ዞን ወራቤ

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw 5 หลายเดือนก่อน

    🇬🇧🇬🇧🇬🇧

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen6809 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ

  • @hapakahapa8120
    @hapakahapa8120 6 หลายเดือนก่อน

    ከጅማ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 6 หลายเดือนก่อน

    ታጥቧል ወይ እንዴት ነው ነገሩ፡ከፌስታል እንደወጣ ነው??😮😮😮

  • @user-oh4jq3fy6k
    @user-oh4jq3fy6k หลายเดือนก่อน

    ለመሸጥ መጠኑን ብትነግረን

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      ገለፃ መፃፊያውን ይመልከቱ በዝርዝር ቀረቧል

  • @hannagetachew6876
    @hannagetachew6876 6 หลายเดือนก่อน

    ከደዘ