ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተንብ ስራዋ ሁሉ ነገሯ የሚመቻችሁ 👍👈❤ጀግና ሴት 👌❤️🥰
ያሕያ በሔድኩበት አገኝካለሑ ደሞ ትመቸኛለክ ሠብስክራይብ አድርጌካለሑ
@@SebileyesufYesuf ሹኩራን ኦክትይ ❤️🥰🙏
አረ የህያ አይደለም ፌክ አካውንት ነው ስራም አጣ በየኮመት ስሩ ሚርመጠመጠው😂😂@@SebileyesufYesuf
Yene siras aysdsthm😮
U all so best komedy😂😂😂❤
አልሀምዱሊላ እኔ ልጄ ሁሉም ነገር ተከለልኝ ማፍራት ጀምረዋል ቡና ሳይቀር አሏህ ልጄን ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ❤❤🤲🤲🤲🤲
የኔ ልጆች ሃገራችን እንዳይሄዱ ከለከልኩኝ ወደ አርሲ የሚባል ሙስሊም ኦሮሞዎች ያግታሉ ብር ይቀበላሉ ይገላሉ ዝርፊያ እንጂ ሥራ አያውቁም የሰው ደም ያቃጥላቸው ቤታቸው ሲኦል ነው መቼም ገዳይ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም
ክክ አይ የተንቢ ፀጉርሽ አላልቅ ብሎሽ እዳይሆን ጀምረሽ የተውሽው ምርጥ ትመህርት ነው እኔም አስተክላለሁ ኢንሸአላህ
@@ethio125 😢😢አሏህ ስለላሙን ያውርድልን🤲🤲🤲🤲
@@የመስኖዋ 🤔🤔🤔🤔
@@ethio125የሙሰሊም ሰም ይጣፍጣችሁዋል መቼም😢
እውነትም ይህ video አስተማሪ ነው❤ውዶቼ ቤተሰብ ሁኑኝ🥰
💜💜💜💜
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሳርየንየምወዱደምሩኛ😢
እደማመር ዉዷቸ😢@@ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
የኔ ውድ አቺን ሣይ ተሥፋ ይኖረኛል ወላሂ አላውቀም አላማዬ እንዳቺ መሆነው ግን የሠው አገር ልጅ ይዞ የኔ ጀግና ካንቺ ብዙ እማራለው❤❤❤
ጀግና ሴት ናት የምትሉት ለምለም ላይክ
ወላሂ ጀግና ነሸ ለሙየ አቺን ታይ ብዙ የማረግ ተስፋ ይኖረኞል
አቡካዶ ስትተክይ ከቤትሽ እራቅ አድርጊ ሲያድግ ትልቅ ቦታ ይፈልጋል አንችም ቤትሽን ለማስፉፉት ብትፈልጊ ቦታሽን አይወስድብሽም
ኢትዮ ስገባ ከልጄና ከባሌ ቀጥሎ ለሚን ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ውድ የኔ ጀግና ቆፍጣና❤❤❤❤❤ ለሙን ማነው እንደኔ የሚወዳት
ለሚ የቡታጀራዋ ንግስት የኛ ሀቅ ሠሪ የሠራሹ በረካ ይሁንልሽ ብዙ ትምህርት ነዉ የምትሠጪን ሽኩረንንንን ሀቢበቲ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉
ለሙ ቤተሰብ ሁሉ አላህ ሶብር ይስጠው አያትሽ ማረፋቸው ሰምተናል
በሰው ቀንቸ አላውቅም የተንቢ ባንች ግን ቀናሁ ጀግና ሴት
ለሙየ ጅግና ነሽ እህቶቸ እናንተ የማይመለከት ቦት አትዋሉ እንደዚህ ቁም ነገር ያለው ነገር እዩ ❤
ትክክል
የኔ አገር በሠላም ልግባጀ እድህ ነው የማሳምረው ግቢን እድሜ ለአባቴ ምን የመሠለ ቤት ሰራቶልኝል ጀግና ለሚ❤
ለሙየ በጣም አራርቀሽ ትከይው ውዴ ከለፋሽ አይቀር ሲያድግ በጣም ነው ዝርፍፍፍ የሚል ቦታ ራሱ አይበቃውም ሲያፈራ ከአያቴ ቤት መቱን ተክለውት ሲያድግ አንዱን ብቻ ትተው ቆረጡት ሌላውን በጣም ቦታ ጠበበው ሲያፈራ በተለይ በጣም ነው የሚይዝ እና በጣም አራርቀሽ ትከይው ውዴ አፍርቶ የምንበላው ያርገን
ጀግና ነሽ በእውነት ስወድሽ የሴቶች ተምሳሊት ነሽ እነ አብረሀምን እንደው ምከሪያቸው ይህን ያህል ወርደው ያዙኝ ልቀቁኝ አሉ ውሸታቸው መያዥ መጨበጫ አጣ ቡታጅራን አያሰድቡ እነዚህ ባለጌዎች እንዳቺ አይነት በተወለደበት ቡታጅራ እነዚ ሞልፉጦች ከየት ነው የመጡት ለሙዬ የኔ ቆንጆ ውድድ❤❤❤❤
ቀጣይ የማንጎ ተክል እደት እደሆነ አሳይን ጅግና ነሽ እህቴ
የኔ እናትም ልክ እንዳች ጊቢ አድርጋ ነዉ የጠበቀችኝ ከስደት ስመለስ የኔ ዉድ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ እመጣልሻለሁ አሁንም ደምሩኝ እህቶቸ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጥሎብኚ እኔም እደለምለም. አታክልት መትከል ወዳለሁ የምር ጀግና በርች ለሌሎች አረአያ ነሺ
ሰርቶ ማሳየት ማለት አቺ ነሽ🎉🎉🎉
የተንቢ ነሽ እንዴ ስታምሪ በጣም የሚገርም አጋጣሚ ዛሬ አሁነ ልክ አትክልቶቼን ሰርቼ ጨርሼ ቲቪ ስከፍት ነው ያየሀት አሁን አሜሪካ ብርድ ሊመጣ ነው ስለሆነ የሚሞቱትን አበቦች አቨካዶዬዎቼን ፓፓያ ወደ እቃ አዛውሬ ለካ ጎበዝ አትክልተኛም ነሽ አቨካዶ እንደዛ ፍሬው ከአፈሩ ውጭ መሆን መታየት አለበት ካለበትስ ለምን ይጠቅመዋል
ያብርሽ በጎች ከለሚ ተማር 😂😂እውነት ቢሆን ለሚ ዝም አትልም
በግ እኮ ስጋው ይጠቅማል
በግ ስይሆኑ ቦችሎችነችው
@@FicChv-un6km በትክክክል
😂😂😂😂😂
ጉበዝ የኛ ጅግና እኔም ሳልሂድ ነው ቤቴን ከጨርስኩ ብሀላ ግቢውላይ እዲትከል አታክልት ያርኩት አሁን መሽአላህ ሁኖል ኢንሻአላህ ክሁለት ወርብሀላ ወደምየ ሀገሪ ናፍቀውኛል ወላሂ
ማሻ አለሀ በጣም ጀግነ ሴት ነሽ አለሀ ይጫምርልሽ በንች ቡዙ ነገር መማር እንችለላን ለም
እስኪ ዛሬ ልኮምት የምር ከዚህ ቀደም 2 ጊዜነው የኮመትኩት እዚህ ቤት እኔም ከልጅነቴ ጀምሬ አታክልት መትከል እወድ ነበር 😢 እኔ ሀገሬ ስገባ ወላሂ ጠንካራ ሴት መሆን ነው ምኞቴ ኢንሻአላህ በቅርቡ
እኔ ጊቢየ ጠባብ ነው ሁሉም ሊሾ ተደርኳል ለልማት ስለማይሆን ግን በሀይላድ ወዘተ እቃወች የማልማት እቅድ አለኝ ገብቼ 2አመት ኖሬ ነበር እና ሞክሬው ጡሩነው
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ (1) يَسْتَعِيْذُ بِاللهِ(2) يَنْتَهِي عَمَّا وَسْوَسَ فِيْهِአዑዙ ቢልላሂ ማነሽሽይጧኒር ረጂም የአላህን ጥበቃ ይማፀን፡፡ ካጠራጠረው ነገር ይገላገል፡፡
ለምዬ የኔ ውድ ስታነቃቂኮ እደኔ አበባ መትከል የሚወድ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር የሚገርምሽ ለበቆሎ የመጣውን ዳፖ ሰርቄ ጨምርበን አበር እዲፋፋ አይ ስደት አሁን ስመለስ ግን በጣም ተክላለው ደግሞ የቡና ችግኝ እዴት አርጌ ላቃብልሽ የምር ከመሬታችን ለቅዬ ሰጥሽነበር❤
ውይ የስደት እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አታክልት በጣም ደስ ይላል እኔ ገጠር ቤት ለመስራት አስቤነበር አታክልትና ፍራፍሬ ለመትከል ግን ለኑሮና ለልጅ ከተማ ይሻላል ይባላል ማንኛው ይሻላል
አነስ ያለች ከተማ ላይ ስሪ
@@zemenaybaye7457 እሽ እህቴ ግን በጣም ተወደደ ሀይቅ አስቤነበር በጣም ውድ ነው
ምን አባቴ ለድርግሽ የኔ ውድ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እጄ ይቆረጥ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤
ለንብረትሽ ሁሉ ማሻአላህ ብያለሁ
ግቢሽ በጣም ያምራል በአሁን ሰአት ከተማ እንደዚህ አይነት ሰፋ ያለ ቤት አይገኝም
የኔ ጀግና ሴት ምነው ሁሉም የማዳም ቅመሞችእንደነ በሆኑልን. ቅመሞችየ ደሞ በቅኝነት ደምሩኝ ❤❤❤❤
ግቢሽ ሲያምር ለሚዬ ጠካራ ነሽ
ለሚ ስተክይ ከቤትሽ. ትንሽ ራቅ አድትጊ ቦታ ይይዛል ሲያድግ እዳያስቸግርሽ. በጣም አድናቂሽ ነኝ የመዳም ቅመም ነኝ
የተቢ እኔም ግቢየን አረጓደ ነው እማረገው ሰራሚክ ላረገው ነበር ግን ያችን ሳይው ወደድኩት በጣም ነው እሚያምረው ለሙየ❤
ደምሪኝ🎉😅
ማሻ የኔ ጀገና ማአለህ በረቸ 💪💪💪🎁🎁💺🎂🎂🎂💺☕☕💋💋💞💞
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው እውነት የኔ ጀግና ካንቺ ብዙ ነገር መማር ይቻላል እውነት ተሰሩ ሁሉም ይሆናል 👍👍👍👍 ጀግና
እኔ መተከል አውደ ነበር ኪራይ ቤት ነበር ስዎች ተይ እያሉ ያበረረኝ ነበር እንተ ታለቅስ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን አገር ለገባ💪💪ቦታ 350ካ አለኝ ማርያም አደ ቤት ተከራይተን 30ማጎ ተከይ በቃለ ፍሬ ስፍራ አባረረኝ 😢😢
ዋው ያምራል ለሚ ጀግና እኔም ሥገባ እሞክራለሁ ግቤሽ ያምራል
አሁን እኛ ማየት ያማረን ያንቺ ትዳር ነው በቃ ፉሉዝ
ባለትዳር ናት እንዳማንም በትዳረዋ ትነግድ እንዴ
ጉድ እሶ ሂወቶን እየኖረች ነው እናተ ምን አሥጨነቃችሁ
በትደር ትነግድ እዴ
ትዳርዋን ሚዲያ ላይ ማውጣት አለባት እንዴ ህይወቷን እየኖረች ነው
@@aschalchadane7618 እኔምለው ከላይ አንድ ሰው የፃፈው ኮመንት እየተከተላቹ ምትፅፉት ለምንድነው ስድብም ከሆነ ትሳደባላቹ መልካም ነገር ከሆነ መልካም ነገር ትፅፋላቹ እኔ ትነግድ አላልኩም ትዳሯን ማየት መናፈቄ ምን ክፋት አለው አግብታ ከሆነ ባሏ ባታሳይ አግብቻለሁ ብላ አንድ ቪዲዮ መስራት በባል መነገድ ነውንዴ
የኔ ጀግና እኔመቸም ኢሻአላህ ካገርስገባ መጀመርያ ካችጋርየምገናኝነዉ የሚመስለኝ ምክንያቱም ቅንናታታሪሴትነሽ በዛዉም የችግኝ ዘሯችንይዠ ወደሀገሬ❤❤❤
ልጄ ዛፍ በቤትጥግ ላይ ሲተከል ግንዱ ትልቅ ስለሚሆንና ስሩ የቤት መሰረትን ይሰነጥቃልና አንስተሽ ከቤቱ ግርግዳ ትንሽ አርቂው ልጄ ሰውድሽ እኮ የኔ ድንቡቡሽ መልካም ሰው 👌🙏
ማሻአላህ ለሙ ጠካራ ጀግና የሴቶች ተመሳሌት እናመሰግናለን ለሙ ጀግናናት የሚል ይደምረኝ👍👍👍
ቤተሰብ,አርጊኘ🎉😅
ማሻ አላህ ደስ ይላል እኔም አትክልት እወዳለሁ በርቺ አላህ ይጨምርሽ
ለሚ ጎበዝ ነሽ አቦካዶው በጣም ተጠጋግታል ሲያድጉ ቦታ ይጠባቸዋል አራርቂው
ውይ ውዴ አበቦቼን አስታወሺኝ ሁሉም አበቦች ነበሩኝ እሬት ሣይቀር ማንጎ አቡካዶ ነበሩ ምን ያረጋል ሁሉንም ጥዬአቸው መጣው እንጂ በርቺልኝ የእኔ ጀግና
የኔ ውድ ጠንካራ እኮ ነሽ አልሀምዱሊላህ ስመጣ ማስታወሻ ብዬ አበባ ሙዝ ጊሽጣ ቆጮ እሬት የግቢ ዛፎች ተክዮ ነው የመጣውት እና አስስታወሽኝ የቲ በጣም ነው የምወድሽ በርች❤❤❤
የኔቆጁ ጉበዝ በጣም ደስ የላል እኛጋስ አታክልት እግቢችን ከትከልን ገብር ከፍሉ እያሉን አድም የለንም😢 እኔ አታክት እውዳልሁ እግቤውስጥ ግን መን ያረጋል ወለጋ ሁሉን እያከብዱብን ነው😞
ዋው ጎበዝ ነሽ የምር አገሩም ቀዝቃዛ ስለሆነ ሁሉነገር ይለምዳል
የኔም ከጀርባ ትርፍ መሬት አለው አርንጎዴ ነው ማደርገው ጀግና ነሽ በርች
ተባርኪ ጀግና ሴት ነሺ
በጣም ከምነግርሺበ በላይ አደቅሻለሁ አባቴ ባትልለት ሞያ ነበር ያሳደገኝ አረብ አገርምዱባይ ለ6 አመት የተለያየ አትክልት እየተከልኩ እገኛለሁ ከበት ሥራ ተጨማሪ🌷🌷🌷💐💐
ለምዬ አንቺ እኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤
እውነትም ይህ አስተማሪ ነው ወዶቼ ቤተሰብ ሁኑኝ❤❤❤❤❤
የትንቢት ጀግና እህታችን ነሽ በርቺ በጣም ደስ ይላል ግብ ይሻለኛል እኛም አላህ ብሎ ወደ አገራቸው ስንመለስ ቤት ሲኖቼ ያንቺን ፈለግተው የከተልን ተስፋ አደርጋለሁ ባለ ፍቃድ ጀግና ሁኚ መስራት እንዳለብኝም እናመሰግናለን ክፉ አይንካሽ
የኔ ቆንጆ ጀግናዋ የጉራጌ ልጅ በዚ ሙያሽ ላይ ምርጥ ጀግና ባል ይስጥሽ
ለሙዬ ጀግነ ነሽ ወረቢ የኔም ጊቢ ሰፊ ነው ሀገሬ ስገበ ልክ እንደንቺ ነው የመላው እንሸአለህ እዝሁ ሆኜ ረሱ የሚየለመልኝ ሰው በገኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ዬለም
ጅግና ነሽ እኔም አትክልት ማሳደግ በጣም ይመቼኛል❤❤❤❤
ለሙዬ ጓበዝ ልጅ ነሽ ማሻ አላህ ለብዙ ሰው ጥንካሬ ነሽ በርቺ 😘💪
Gobez lij, buzu sewu bota eyalewuAtiklt ye metikel minm aynet Limad yelewum ,Gobez nesh 👏👏please release more videos just like this 👍
አፈሩን. ተጭነሽ. ከደመደምሽዉ. ነፋስ/አየር/ በንመልክ. ለማግኘት. ይችላል. ተክሉ. ?
እውነትም ለምለም የነካሽው ሁሉ የሚያምርልሽ ጀግና አቺን አየሁ❤❤❤❤
ሀሳብሽ ጥሩ ነው አፈር ውስጥ ተክለሽ ዉሀ ብቻ ነው የምፈልጊ ለማንኛውም ይመችሽ❤
ጎበዝ እኔም አትክልት ደስ ይለኛል ዘይቶና ሙዝ ቡና ተክዬ መጣሁ ልጆቼ ደርሶ እየበሉ ነው አድናቂሽ ነኝ
አይ ቦታ አናሳሽ ያኔዉኑ በታ ዉሳጅ እሽ ያኔ ቆንጆ እኔ እርሻ መስራት ዳስ ይላኛል እንሻ አላሃ አጌሬ ከጋበዉ እንዳ አንች ናዉ ያምሆናዉ በርችልኝ
ጀግና ሴት ነሽ ልማትን በተግባር ያሳየሽ እንቁ ሴት❤❤❤❤
በሰላም ላሀገሬ ያብቃኝ እና እንዳንች ነዉ ግቢየን የማስዉበዉ❤❤❤❤❤
እህቴ እንደኔ አይነተ ሰው ነሽ የአትክልት ፍቅር ያለው ብቻ ነው ሚገባው በእውነት እንዳንች ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁን የጓሮ አትክልት አበባዎች መትከል ስራዬ ነው ውሎዬ ከአትክልቶቼ ጋር ብውል በጣም ደስተኛ ነኝ በየሄድኩበት ሁሉ ያገኘሁትን ችግኝ ይዤ ነው ምመጣው አቦ ለእንደዚ ያሉ ሴቶች ምን አለበት የሚያበረታታንና በሰፊው እንድንሰራ ቢደረግልን ልምድ ሼር እንደራረግ ኮንታክት አርጊኝ
ማሻ አላህ የኔ ጀግና የሴቶች አንደኛ ተምሳሌ ❤❤❤❤
አንቺ እኮ ትለያለሽ የምር ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ ጀግናዋ
ዋው በጣም ያምራል ለምሊ የእውነት አቺ ጀግና ነሽ
ማሻአላህ ጀግና ነሸ እኔ ኢቶወ እያለሁ አባቴ አትክልት ውሰጥ ብዙ ነገሮቺን እተክል ነበረ ሙዝ ማኳ አብካዶ አሁን አረብ አገረ ሥመጣ ማጎው እና አብኳዶው እየተበላ ነው ኢሻአላህ አገሬ ገብቸ ግቢየን ባትክልት ነው ማሳመረ የምመኝው
ባቃ የና አብርሽ ድራማ ነው ማላት ነው😂😂ምክኛቱም እውነት ቢሆን ለምለም ዝም አትልም😂😂😂😂😊😊
በጎቹ ናቸውኮ ለምንለምን ያብርሽ ምቀኛ የሚሉት. ጅል ስለሆኑ. እንጂ አብርሽ እዚህ የደርሰው አብዘሀኛውን በለምለምን ነው😂😂😂
ሳህ ክክክክክ ሚስኪን በመዳም ቅመሞች ይጫወታለሁ. ብይላኝ ላልነቁት እኔስ አልከታተላቸውም. ብቻ የተኝቢ ብቻ ነው ምከታለት እሱም ቁምነግረኛ እና ለኛ ለመዳም ቅመሞች ጥሩ ትምህርት ነው ምሰጣው በለምለም ብዙ ነግር ትምሪያለሁ. የኛ ጀግና ናት ❤❤❤❤
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
ለምለም ከምወድላት ነገር ላላማራትነገር አትገባም እኮ እስካሁን እኮ እሩታን አላገኘቻትም አመትሙሉ
ክክክ ለምለምን መች ጨነቃት አንቺን እል ምንም በማያቅሽ
እኔ ተክዬ ነበር ምስር አበባ በጎቹ በሉብኝ ደከመኝ ግን ለሙዬ ስመጣ እንሰት ቸግኝ ተግዬ ነበር የመጣውት ብታይ አሁን እንዴት ደስ እንደሚለኝ ወላሂ ፎቶውን ሳይ 🌸🌸🥰
የእውነት ጀግናብቻ ጠካራሴት ጎበዝየምር❤
የኔ ቆንጆ ሲወድሽ የኔ እናት ጥንካሬውን ያብዛልሽ እያልኩት በጣም እወድሻለው በጣም አከብርሻለሁ ኩፉን ሁሉ
በጣም ጀግና ነሽ በጣም አድነቅሽ ነኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተቢየ ጂግናየ ሁሌም ተከታታይሺ ነኝ አዲናቄሺ ነኝ ኢትቢያ ሰመጣአችን ማግኘት እፍልጋለሁ ካች ብዙ ምክር እፍልጋለሁ እኔም እንዳንች መሆን ነው እምፍልገው ጂግናሴት ደሰይለኛል🎉🎉🎉
Namaa Hojiii dubaratti tana namni akka koo jaalatanni maatii naaf tahaa
Ana kaa onne ishetin kan jiraacha jiruu🎉🎉❤❤❤
ለሙ እጂሽ እደስምሽ ለምለም ለጆችሽም እደፆዱ ይብዙ ውዴ
እኔ አበባ እኔአበባእተክል ነበርአይስደት😢 አልሀምዱሊላህ አለኩሉሀል ❤❤❤ማአሻአላህ በርቺ❤❤❤🎉🎉
እጀና አፈ የኛ ጀግና ከልብሽ ሴት ነሽ ❤
የኔ ጀግና በርች እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ትምራልሁ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገር ያብቃኝ
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አንበሳ በርች
እኔ በጠም አበባ ምዎዶ አረብ ሀገር ስማጣ ለዎንድሜ ሀደር ሰጥች ነው የማጣሁት❤
እኔ ልጅ እያለሁ አትክልት መትከል እወድ ነበር አሁን ግቢያችንን በቢዶወ ኮል ሳወራ ሳየው እንዳለ ዛፍ ሁኖል በጣም ያምራል❤
እንኳን ደህና ማጠሽ ያኔ እናት
ቡናውን እንዴት ችግኝ እዳገኘሽ አሳይን ብዙ ጊዜ ሞክሬ እቢ አለኝ
ለምለምዬ የኔ ትምህርት ቤት የኔ መፅናኛ ጀግና ነሽ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ በርችልኝ ጎበዝ ❤❤❤❤
የአብርሺ ደጋፊነኝየምትሉ ያባትና የናትሺን ቤትያልቀየርሺ ሁላበጎች ከለሚተማሩ
😂😂
አይ አሁን ተሳድባችሁ ሙታችኋል እሱም እንደሷ ጎበዝ ነው በልጅነቱ ተፍ ተፍ ሚል ምን አደረጋችሁ አንደዚህ የጠመዳችሁት ወይኔ ቅናት እስኪ ልጁን ፍቱት ይኑርበት ስራአት ያለው ልጅ ነው ምን አይነት አስተያየትና አስተሳሰብ እንዳላችሁ አይዶኖ ግን እሷ ማለት አሱ ናት እሱም እሷ ነው እህቱ አንደሆነች አታዉቁምዴ
የተቢየ አንች እኮ ልዩ ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ
Dubartii jabduu shamaraa alaa jirtaa ishii irraa baradhaa kunii jireenyaa gafaa garaa biyyaa galtaani anilee hawwii kiyyaa Kan gafaa waqaayyoo naa gargaree garaa biyyaa galee
በርቺ እህታችን እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ ነው
ያታንቢ ሁሉ ነገሩወ ያሚመቻዉ በለይክ 👍👍👍ኢበክቹ ያዩቱብ አሰረር ኢንዴትት ነዉ
የቡና ዘር እንዴት ይዘጋጃል እባክሽ አሳይኝ
ለምዬ የኔ ጀግና ❤❤❤ዉሃውን ትቀይራለሽ ወይ
ማሻአላህ ጎበዝ መዳም ቤት ሰለቸን
ማሻአላህጀግና የሤቶች ተምሣሌት ነሽወላሂ
Yee set jagenaa yee bizew tamsalet ache yee tabarkesh set nesh telalesh getan ❤
የተንብ ስራዋ ሁሉ ነገሯ የሚመቻችሁ 👍👈❤ጀግና ሴት 👌❤️🥰
ያሕያ በሔድኩበት አገኝካለሑ ደሞ ትመቸኛለክ ሠብስክራይብ አድርጌካለሑ
@@SebileyesufYesuf ሹኩራን ኦክትይ ❤️🥰🙏
አረ የህያ አይደለም ፌክ አካውንት ነው ስራም አጣ በየኮመት ስሩ ሚርመጠመጠው😂😂@@SebileyesufYesuf
Yene siras aysdsthm😮
U all so best komedy😂😂😂❤
አልሀምዱሊላ እኔ ልጄ ሁሉም ነገር ተከለልኝ ማፍራት ጀምረዋል ቡና ሳይቀር አሏህ ልጄን ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ❤❤🤲🤲🤲🤲
የኔ ልጆች ሃገራችን እንዳይሄዱ ከለከልኩኝ ወደ አርሲ የሚባል ሙስሊም ኦሮሞዎች ያግታሉ ብር ይቀበላሉ ይገላሉ ዝርፊያ እንጂ ሥራ አያውቁም የሰው ደም ያቃጥላቸው ቤታቸው ሲኦል ነው መቼም ገዳይ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም
ክክ አይ የተንቢ ፀጉርሽ አላልቅ ብሎሽ እዳይሆን ጀምረሽ የተውሽው ምርጥ ትመህርት ነው እኔም አስተክላለሁ ኢንሸአላህ
@@ethio125 😢😢አሏህ ስለላሙን ያውርድልን🤲🤲🤲🤲
@@የመስኖዋ 🤔🤔🤔🤔
@@ethio125የሙሰሊም ሰም ይጣፍጣችሁዋል መቼም😢
እውነትም ይህ video አስተማሪ ነው❤
ውዶቼ ቤተሰብ ሁኑኝ🥰
💜💜💜💜
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሳርየንየምወዱደምሩኛ😢
እደማመር ዉዷቸ😢@@ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
የኔ ውድ አቺን ሣይ ተሥፋ ይኖረኛል ወላሂ አላውቀም አላማዬ እንዳቺ መሆነው ግን የሠው አገር ልጅ ይዞ የኔ ጀግና ካንቺ ብዙ እማራለው❤❤❤
ጀግና ሴት ናት የምትሉት ለምለም ላይክ
ወላሂ ጀግና ነሸ ለሙየ አቺን ታይ ብዙ የማረግ ተስፋ ይኖረኞል
አቡካዶ ስትተክይ ከቤትሽ እራቅ አድርጊ ሲያድግ ትልቅ ቦታ ይፈልጋል አንችም ቤትሽን ለማስፉፉት ብትፈልጊ ቦታሽን አይወስድብሽም
ኢትዮ ስገባ ከልጄና ከባሌ ቀጥሎ ለሚን ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ውድ የኔ ጀግና ቆፍጣና❤❤❤❤❤ ለሙን ማነው እንደኔ የሚወዳት
ለሚ የቡታጀራዋ ንግስት የኛ ሀቅ ሠሪ የሠራሹ በረካ ይሁንልሽ ብዙ ትምህርት ነዉ የምትሠጪን ሽኩረንንንን ሀቢበቲ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉
ለሙ ቤተሰብ ሁሉ አላህ ሶብር ይስጠው አያትሽ ማረፋቸው ሰምተናል
በሰው ቀንቸ አላውቅም የተንቢ ባንች ግን ቀናሁ ጀግና ሴት
ለሙየ ጅግና ነሽ እህቶቸ እናንተ የማይመለከት ቦት አትዋሉ እንደዚህ ቁም ነገር ያለው ነገር እዩ ❤
ትክክል
የኔ አገር በሠላም ልግባጀ እድህ ነው የማሳምረው ግቢን እድሜ ለአባቴ ምን የመሠለ ቤት ሰራቶልኝል ጀግና ለሚ❤
ለሙየ በጣም አራርቀሽ ትከይው ውዴ ከለፋሽ አይቀር ሲያድግ በጣም ነው ዝርፍፍፍ የሚል ቦታ ራሱ አይበቃውም ሲያፈራ ከአያቴ ቤት መቱን ተክለውት ሲያድግ አንዱን ብቻ ትተው ቆረጡት ሌላውን በጣም ቦታ ጠበበው ሲያፈራ በተለይ በጣም ነው የሚይዝ እና በጣም አራርቀሽ ትከይው ውዴ አፍርቶ የምንበላው ያርገን
ጀግና ነሽ በእውነት ስወድሽ የሴቶች ተምሳሊት ነሽ እነ አብረሀምን እንደው ምከሪያቸው ይህን ያህል ወርደው ያዙኝ ልቀቁኝ አሉ ውሸታቸው መያዥ መጨበጫ አጣ ቡታጅራን አያሰድቡ እነዚህ ባለጌዎች እንዳቺ አይነት በተወለደበት ቡታጅራ እነዚ ሞልፉጦች ከየት ነው የመጡት ለሙዬ የኔ ቆንጆ ውድድ❤❤❤❤
ቀጣይ የማንጎ ተክል እደት እደሆነ አሳይን ጅግና ነሽ እህቴ
የኔ እናትም ልክ እንዳች ጊቢ አድርጋ ነዉ የጠበቀችኝ ከስደት ስመለስ የኔ ዉድ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ እመጣልሻለሁ አሁንም ደምሩኝ እህቶቸ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጥሎብኚ እኔም እደለምለም. አታክልት መትከል ወዳለሁ የምር ጀግና በርች ለሌሎች አረአያ ነሺ
ሰርቶ ማሳየት ማለት አቺ ነሽ🎉🎉🎉
የተንቢ ነሽ እንዴ ስታምሪ በጣም የሚገርም አጋጣሚ ዛሬ አሁነ ልክ አትክልቶቼን ሰርቼ ጨርሼ ቲቪ ስከፍት ነው ያየሀት አሁን አሜሪካ ብርድ ሊመጣ ነው ስለሆነ የሚሞቱትን አበቦች አቨካዶዬዎቼን ፓፓያ ወደ እቃ አዛውሬ ለካ ጎበዝ አትክልተኛም ነሽ አቨካዶ እንደዛ ፍሬው ከአፈሩ ውጭ መሆን መታየት አለበት ካለበትስ ለምን ይጠቅመዋል
ያብርሽ በጎች ከለሚ ተማር 😂😂እውነት ቢሆን ለሚ ዝም አትልም
በግ እኮ ስጋው ይጠቅማል
በግ ስይሆኑ ቦችሎችነችው
@@FicChv-un6km በትክክክል
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጉበዝ የኛ ጅግና እኔም ሳልሂድ ነው ቤቴን ከጨርስኩ ብሀላ ግቢውላይ እዲትከል አታክልት ያርኩት አሁን መሽአላህ ሁኖል ኢንሻአላህ ክሁለት ወርብሀላ ወደምየ ሀገሪ ናፍቀውኛል ወላሂ
ማሻ አለሀ በጣም ጀግነ ሴት ነሽ አለሀ ይጫምርልሽ በንች ቡዙ ነገር መማር እንችለላን ለም
እስኪ ዛሬ ልኮምት የምር ከዚህ ቀደም 2 ጊዜነው የኮመትኩት እዚህ ቤት እኔም ከልጅነቴ ጀምሬ አታክልት መትከል እወድ ነበር 😢 እኔ ሀገሬ ስገባ ወላሂ ጠንካራ ሴት መሆን ነው ምኞቴ ኢንሻአላህ በቅርቡ
እኔ ጊቢየ ጠባብ ነው ሁሉም ሊሾ ተደርኳል ለልማት ስለማይሆን ግን በሀይላድ ወዘተ እቃወች የማልማት እቅድ አለኝ ገብቼ 2አመት ኖሬ ነበር እና ሞክሬው ጡሩነው
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ
(1) يَسْتَعِيْذُ بِاللهِ
(2) يَنْتَهِي عَمَّا وَسْوَسَ فِيْهِ
አዑዙ ቢልላሂ ማነሽሽይጧኒር ረጂም
የአላህን ጥበቃ ይማፀን፡፡ ካጠራጠረው ነገር ይገላገል፡፡