መዝሙር 15 | ለጭንቀት እና የመረበሽ ስሜት መድኃኒት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • በመዝሙረ ዳዊት እንዴት ጤነኛ ሰላም የሰፈነበት ህይወት ልንጎናፀፍ እንደምንችል ከአበው ያገኘሁትን ምክርና ጥበብ አካፍላችኃለሁ::

ความคิดเห็น • 42

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 11 วันที่ผ่านมา +26

    ወንድሜ የጠለቀ እውቀትህን አድንቄሃለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህም ከማንያዘዋል ጋር የነበረህን ቆያታ አይቼ ወዳንተ ቻናል መጥቻለሁ ቤተኛም ሆኛለሁ ብዙ እንደምማር እገምታለሁ ጌታ ልቦናዬን ይክፈትልኝ 🙏

  • @MichealAmbaye
    @MichealAmbaye 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ስፈልግህ የእግዜር ፈቃዱ ሆኖ ዛሬ አገኘሁ።ወንድሜ ቤተሰብህ ሆኛለሁ እና ለህይወቴ የሚጠቅም መልካም ነገር እንደምታጋራኝ ፍፁም እምነቴ ከፍ ያለ ነው።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!።🙏🙏🙏

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያክብርልን ጨምረን ልቀቅልን

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 2 วันที่ผ่านมา

    የድሮውን ቪዲዪችን በደንብ ነበር ያየሁት እናመሰግናለን ❤

  • @berberetube
    @berberetube 2 วันที่ผ่านมา

    Yemawkk arts tv lay new koyet byalew gn yemtanesaw hasab ykebdegn sleneber erejim seat meketel alchilm neber ahun gn eyetayen eyasefaw smeta bedenb br kefachi honek agignchekalew berktlgn yene wendm ❤❤❤

  • @MeseretGetachew-pi8dy
    @MeseretGetachew-pi8dy 7 วันที่ผ่านมา +1

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶአል """" በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ጥበብን እዉቀትን ያብዛልህ ማንያዘዋል ላይ ነው ያየሁህ ዩቱብህ ግን ብዙ ግዜው ነው ሰበር ዜና ስናሳድድ ለምንኖር ወየውልን እንዲህ ያለ ትምህርት እያለ ። ተባረክ ወንድሜ እርጋታህ አድማጭነትህም ደስ ይላል ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናንተ አይነቱን ያብዛልን ማኔ ላይ አይ ቼክ ነው ❤❤❤

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 29 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 3 วันที่ผ่านมา

    Wandema tero temeherete nawo sela mafeteha seraye gene batetakame tero nawo eso ya sayetan nawo resarch arege

  • @tewabechchaltu
    @tewabechchaltu 10 วันที่ผ่านมา +1

    tebarek

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 11 วันที่ผ่านมา +6

    pdf የት እናገኘዋለን ?

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ግሩም 🙏

  • @EyasuGetnet-mi4cz
    @EyasuGetnet-mi4cz 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንዴት ነህ ራፋቱኤል በምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ እጅግ በጣም ብዙ የጤና በረከቶች አግኝቻለሁ በበለጠ ግን የ150 ውን pdf ያስቀመጥኸው እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትነግረኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በርታልን ❤

  • @raheladdis3588
    @raheladdis3588 8 วันที่ผ่านมา

    Where have you been? I was struggling all my life now I got the full version. Be blessed.

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 28 วันที่ผ่านมา

    Ebkh betam tekmonal atakuert!!

  • @abenezerayele4328
    @abenezerayele4328 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you bro

  • @user-lk2ot1ok3i
    @user-lk2ot1ok3i 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 10 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለው❤🙏

  • @bilgech777
    @bilgech777 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ጥሩ መልዕክት

  • @user-cb5ol9oe2g
    @user-cb5ol9oe2g 8 วันที่ผ่านมา

    እኔም በማናዘዋል ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-cb4bu5mk6e
    @user-cb4bu5mk6e วันที่ผ่านมา +1

    pdf wendimachin

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 10 วันที่ผ่านมา +3

    መዝሙር 15 የትኛዉ ነዉ ምእራፎቹ የአማርኛዉ ግእዙ እና እንግሊዘኛዉ ይለያያል።

    • @petrosabdissa6672
      @petrosabdissa6672 7 วันที่ผ่านมา

      በስልክ ወይም በእንግሊዘኛ ስታነበዉ ከግዕዙ አንድ ጨምረህ አንብበዉ ለምሳሌ እዚ ላይ የቀሰዉን ም15 በስልክ ወይም በእንግሊዘኛ ም16 ነዉ;;

  • @HibistTadele
    @HibistTadele 8 วันที่ผ่านมา

    ማንያዘዋል ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት🎉

  • @eyobabebe1206
    @eyobabebe1206 8 วันที่ผ่านมา

    Yetegnaw meraf nw clear betaderegew nw weyes 15 muluwen

  • @BEAUTYChannel-f5d
    @BEAUTYChannel-f5d 16 วันที่ผ่านมา +1

    በአማርኛ ይሆናል?

  • @seluselam4967
    @seluselam4967 9 วันที่ผ่านมา

    Arts tv laye set seat laye nw programu

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 9 วันที่ผ่านมา

    መዝ 90መዝ22 ከሁሉም ይበልጣል እሚያስፈራን እሚያስጨንቀን ደሞ ጥንተ ጠላታችን ዳቢሎስ ነው ።

  • @BEAUTYChannel-f5d
    @BEAUTYChannel-f5d 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቴሌግራም ካለህ እባክህ?

  • @fikeretkassahun855
    @fikeretkassahun855 10 วันที่ผ่านมา

    le sent ken nw

  • @SelamTeshome-ot9cw
    @SelamTeshome-ot9cw 9 วันที่ผ่านมา

    betam amsegnalew gn mulu pdf kalehi atach arglin

  • @tsegazeab5286
    @tsegazeab5286 10 วันที่ผ่านมา

    ቆይ በ አማርኛ ማድረስ or መድገም ይቻላል?

  • @tsegazeab5286
    @tsegazeab5286 10 วันที่ผ่านมา

    በ አማርኛ ይቻላል?

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 10 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ በአንተ ታምኛለሁና ብሎ የሚጀምረዉ ነዉ ወይስ አቤቱ በድንኳንህ ብሎ የሚጀምረዉ?

  • @LemlemLegese-r8v
    @LemlemLegese-r8v 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ግን ፓድፉን የት ላግኝው

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አንበሳ ነህ የምርአታቋርጥ እሽ አብረንህ ነን

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 20 วันที่ผ่านมา

    በከባድ ህመም (ካንሰር) ላለና ህክምና ላይ ላለ ሰውስ የትኛውን ምእራፍ ነው የምንፀልየው

    • @BeKemeFeqadu
      @BeKemeFeqadu 10 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይማርልን እዛ ፈተና ላይ ያሉትን

  • @marenfish7769
    @marenfish7769 28 วันที่ผ่านมา

    ለምን ሁሉንም አትለቅልንም ካለህ

  • @meztasew6674
    @meztasew6674 28 วันที่ผ่านมา

    ሁሉንም ለምን በ10 ከፍለህ አትለቅልንም???????︎? እባክህ