ቤተሰባዊ ግጭት ለሚያስጨንቃችሁ መፍትሔ | የመዝሙረ ዳዊት ጥበባት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይስጥልን ራፋቱኤል 🙏🏽

  • @DayBright-ys4mf
    @DayBright-ys4mf 2 วันที่ผ่านมา +2

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥኝ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም አመሰግናለሁ ከማንያዘዋል ፕሮግራም ካየሁህ በኋላ እየሰማሁህ ነዉ ስለ አባቶቻችን ዕዉቅት እግዚሐብሔር ይመሰግን ቁጭ ብለህ ይህንን ጥበብ በመማርህ እኛንም ጠቀምከን ከልብ አመሰግናለሁ ሠላም ይሁን ምድራችን ሠላም ይሁን አለም ሁሉ😁🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @Tigist-k9q
    @Tigist-k9q 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ቸርነት አይለይህ እባክህ ለካንሰር ለመሐፀን እጢ ብትነግረን

  • @user-tx2gc3ib7z
    @user-tx2gc3ib7z วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @vedventure5425
    @vedventure5425 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ነው ይሄን ኮመንት እንደምታነበው እርግጠኛ ነኝ እናም መዝሙረ ዳዊት አንዳንድ ቦታዎች ለይ ሳነነብ ለመጠቀም ቀን ሰአት እንዲሁም በመደጋገም ገቢር ሳይኖረው መዝሙሩ ከኛ ጋር መዋሀድ አለበት ይባላል አንዳንዶች ደሞ መፀለዩ ብቻ ሳይሆን ገቢር አላቸው ይባላል ይሄን ብታብራራልኝ

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን እውነት ❤❤❤

  • @betelhemwondirad3337
    @betelhemwondirad3337 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ግራ በተጋባሁበት ሰአት ነው ማነዘወዋል ጋ ያየሁህ ዛሬ ገዝቼ ማንበብ እጀምራለሁ ብዙ ነገሬ የተዘጋ ነው ግራ የገባኝ ሰአት ነው እግዚያብሄር ይርዳይ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @ConfusedFreshwaterLake-yy6tr
    @ConfusedFreshwaterLake-yy6tr วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @WoreknehHaymanote
    @WoreknehHaymanote 2 วันที่ผ่านมา +4

    ለአይነ ጥላ ስራልን ወንድማችን

  • @MelesGrima
    @MelesGrima วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል ለአየነ ጥላ ስራልን

  • @EdlawitSemaw
    @EdlawitSemaw 2 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen ...ke sus lemelakeke yetignawun liseliye

  • @ephremteshome1699
    @ephremteshome1699 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን ።

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት አመሰግናለሁ በጣም እየጨከጨኩህ ነበር ባገኘሁት አጋጣሚ ለቀጣይም በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 2 วันที่ผ่านมา

    Betam Enamesgnalen ❤🎉

  • @Resynikrstyane
    @Resynikrstyane 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉ እውቀት የኣባቶቻችን ኣምላክ ይመስገን ኣንተም ከሁሉ መከራ ስጋን ነፍን ይጠብቅህ ግና የነዚ መዝሙራት መጽሓፍ የምትነግረን በግእዝ የተጻፈው ነው ወይ በኣማርኛ ምዕራፎቹ ስለ ሚላኝ ነው

  • @FreweyniSayid
    @FreweyniSayid 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebakihn video bedenb siralin mawek yeminfelig bizuwoch nen

  • @MrKinfegebriel
    @MrKinfegebriel วันที่ผ่านมา +3

    ራፋቶኤል ... ለ ተትረፈረፈ ብልፅግና (Extreme Abundance) ለመጎናፀፍ የሚረዳንን የመዝሙረ ዳዊት ክፍል ስራልን ??

    • @Bethelmiracle
      @Bethelmiracle วันที่ผ่านมา +2

      Mejemeriya tsedkunena mengestu feleg lelaw yeketelehal be tselot hiwot berta mejemriya egziabher yemizebetebet yemoyatalelut amelak adelm esun afkereh befitu kehone keza mamen becha new mitebekebeh extrem abundance lemagenget feyari lay belet mehon ayechalm ke sew belehat ye fetari mongenet yebeltal

    • @MrKinfegebriel
      @MrKinfegebriel 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Bethelmiracle sure 💯 🙏

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 2 วันที่ผ่านมา

    Which part should be read or pray so that one can cure from cancer

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድሜ ለትእግስት የሚሆን የመዝሙረ ዳዊት ክፍል ይኖር ይሆን አውቄው ትእግስተኛ መሆን ተመኘሁ ከምር ዝምተኛ የነበርኩ ልጅ ቁጡ የማላሳልፍ ሆኛለሁ አሁን አሁን አፍራለሁ ምነው ዝም ብዪ ባሳልፍ ኖሮ እላለሁ ። የሚያወቅ ይመልስልኝ ።

    • @kirubel1120
      @kirubel1120 วันที่ผ่านมา +1

      መዝሙረ ዳዊት ዕለት ዕለት ማንበብ ለአንድ ክርስቲያን ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም አስፈላጊና የታዘዘ ነው። በምእራፍ በምእራፍ ተከፍሎ የቻለ 150ውን በ7ቀን ያልቻለ 3ት 3ት በወር 150ው ያልቃል።

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
    በገቢና በትዳር ጉዳይ ላይ ችግር ላለብን ሰዎች የትኛውን ትመክረናለህ?

  • @Zerihun-h6b
    @Zerihun-h6b 2 วันที่ผ่านมา

    የአብነት ተማሪ ነኝ እና ዬትኛውን ምራፍ ልፀልይ

  • @tigistteshome2562
    @tigistteshome2562 2 วันที่ผ่านมา +2

    የአማረኛው መዝሙረ ዳዊት ቢሆን ከግዕዙ ጋር ልዩነት ይኖረው ይሆን?

    • @rufaelmaru7859
      @rufaelmaru7859 2 วันที่ผ่านมา +1

      Pary from ur heart ♥

  • @MegdelawitTizazu
    @MegdelawitTizazu 2 วันที่ผ่านมา

    ከማንያዘዋል አይቼክ ነዉ የመጣዉት

  • @YezenaAshagrie
    @YezenaAshagrie วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ ! ስለ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክልን አንድ ጥያቄ አለኝ በእርግጥ እኔ ዘግይቼነው ያየሁት ቢሆንም ክፍሎችን በትክክል ማግኘት አቼኩም ቁጥሬቹም እንደዛው ያደመጥኩት ክፍል( 1)1-11 ሲሆን ቀጣይ የጀመረው ከ 30 ነው ከዛ ደግሞ 60 ያቆሜ እና እባክህን ቀሪውን እንዴት ላግኝ አመሰግንሀለው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @semacrist8085
    @semacrist8085 วันที่ผ่านมา

    ራፋቱኤል እንዴት ነክ?ስራ እንዴት ነዉ?የዛሬ 5 አመት ቦሌ መድሀኒያለም ከስቱዲዮ ወተህ ይመስለኛል..ከስራ ባልደረባህ ጋር ካየሁህ በሁላ አይቸህ አላቅም።ደግሞ ዩቱብ ከጀመርክ ጀምሮ አለሁ ቤተሰብ ሆኘ።ነገር ግን ጥፍት...ብለህ ከረምክ!
    እንኳን መጣህ ወድሜ!

  • @TrophyArsenal
    @TrophyArsenal วันที่ผ่านมา

    አረ ስለ ሀብት የሚፀለየው የትኛው ነው እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ ነገር የለም በለመለመ መስክ ያሰማረኛል የሚለው ይሆናል???

  • @mahderwaregye658
    @mahderwaregye658 วันที่ผ่านมา

    የማንያዘዋልን ኘሮግራም በቲክ ቶክ ትንሽ አይቼ ነው ሙሉውን ዮቲዮብ ላይ ገብቼ ያየውት ትንሽ ትንሽም ቢሆን በቲክቶክ ብትለቅ እንደኔ ሌላውን ገብቶ ማየት ይችላል እናመሰግናለን።

  • @GebruHailu-y1f
    @GebruHailu-y1f วันที่ผ่านมา

    Pdf please wendme

  • @tsegazeab5286
    @tsegazeab5286 2 วันที่ผ่านมา

    በ አማርኛ ይሆናል?

  • @LiliLule-n7z
    @LiliLule-n7z 2 วันที่ผ่านมา +1

    PDF magegnat yechalal

  • @Woinshet99
    @Woinshet99 2 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ገና እፃን ናት ስኳር አለባት የትኛውን ክፍል ለጠቀም

  • @MrKinfegebriel
    @MrKinfegebriel 2 วันที่ผ่านมา

    ራፋቶኤል ... E-Mail Replay ብታደርግልኝ በጣም ደስ ይለኛል ??