🔴 ማሜ አልባሳቱ የት ገባ! _ ስህተት ተፈጠረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @lijmuhammadseid
    @lijmuhammadseid  หลายเดือนก่อน +5

    #ከወለጋ_የተፈናቀሉ_ወገኖችን_መረጃ_አይሰራጭም ለምን❓
    ተመለክቱ ➯ እኔ ወሏሂ የተለያዩ ትርኪ ምርኪ መረጃዎችን በየቀኑ በማቀርብ ጊዜ ወዳው በደቂቃዎች ውስጥ ለብዙሀን ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚዎች ይሰራጫል። ነገር ግን ለምን እንደሆነ ምክንያቱ ባይገባኝም በአቅራቢያ የሚገኙ የኦሮሚያ ወለጋ ተፈናቃይ ወገኖችን የተለያዩ በጎ ስራዎች ሰርቼ መረጃ በማቀርብ ጊዜ ግን በጭራሽ አይሰራጭም። !!! ግን ለምን ‼️
    ለምን ይሆን #ሼር_ስለማታደርጉት_ወይስ ስለማይደርሳችሁ‼️
    #እነኝህ_ወገኖች_ሶሻል_ሚድያ_በራሱ_እውቅናን_ነፍጓቸዋል።
    ➯ እኔ ከደጋግ ወገኖቼ ጋር ለወለጋ ተፈናቃይ ወገኖቼ በሰዎች መካከል በጎነት እንዳለ ምክንያት እንሁን ጉዞየን እቀጥላለሁ። ማገዝ የምትፈልጉ +251911485891 ደውሉልኝ
    @lijmuhammadseid / ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +1

      @@lijmuhammadseid አየ ሴራው መችገባቸው ባሁኑ ሰአት ሁሉም ነፍሴነፍሴነው ሀቅፈራጂ እየተሰቃየነው አይን ለወጊው እጂ ለሰባሪው እያጨበጨበነው ያለው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +1

      @@lijmuhammadseid ከተሠራጩማ ነውሩሊታይነው ስለአገረ ብልፀግናጂ ስለችግረ እዳይወራ ስለተዴረገ ሀብትና ዝና እዲገት አዲሳባ ብቻ ነው ሌላው ማ እህኔ ቆሎም አያገኝ

    • @RahmaMuhamed-hs1mm
      @RahmaMuhamed-hs1mm หลายเดือนก่อน

      @@lijmuhammadseid አሰላሙ አለይኩም

    • @RahmaMuhamed-hs1mm
      @RahmaMuhamed-hs1mm หลายเดือนก่อน

      በባለፈዉ ቪደወ መልእክት አሰቀምጨልህ ነበር በጣም አገብጋቢ ነዉ መልስልኝ ወንድሜ

    • @lailaethiopia1730
      @lailaethiopia1730 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ወንድም በጣም ያሳዝናል ሰው ለመልካም ነገር ተሳትፎ የለውም 😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 หลายเดือนก่อน +5

    የሰጣችሁ ሰወች የጀነት መግቢያ ያረግላችሁ
    ዱንያችንን አሂራችንን ያረብ አሳምረልን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ ወንድም አብሸር ወንድም ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +7

    አሁንየሄልጂ 6ሰውብቻ ነው ተመልካቹ አፈረብሉ 😢😢😢😢😢እሲ ላይክአረጉ ሆዳም ሁላ ቢያስ አማራዎችካ አታውምዴ ኧረተው ተባበሩ ንቁጫችሁ 😢😢😢

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd หลายเดือนก่อน +1

      ስድቡንምንአመጣው

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +2

      @@GggGggg-cg3wd ተባብለውማ አልገባቸውም እነዝህ ወገኖች አያሳዝኑአችሁም ዝሙት የሚሰሩትኮ አዲሚሌየን አስገባችሁ እዲህ ዴሞ ነፍስ ለሚያራዝመው 6ተከታይ አይዴብረም እናተ ቀፎ ጭቅላት መቸስ ካልሆሽ አይነዲሽም ከሆሽ ተቃጠይ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ หลายเดือนก่อน +2

      ፕራክጋ ነዎ ህዝቤ የተጠመደዉ በተለይ ሙሥሊሙ አላህ ሂዲያ ይሥጠንና የዝሙት አሥፋፊወችጋ እነሡን ቂጥ ቂጣቼዉን እየተከተሉ አብሽሪ እያሉ የዝሙት በር ከፋቾችጋ አበረታታች ሆነዎል አላህን የማይፈሩ ደነዞች

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ หลายเดือนก่อน +2

      ስህ ግን ስድቡም አልቀረላቸው ተናደውእኮን ለይክሸር ሰብስክራይባ አድርጉት ያላ

  • @hjhj8157
    @hjhj8157 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላህ አላህ ያበርታህ ወድምችን መሀመድሰይድ👍👍

  • @زهرهزهره-ظ8خ
    @زهرهزهره-ظ8خ หลายเดือนก่อน +1

    ማሻዐሏህ ማሻዐሏህ በጣም ጥሩና መልካም ስራወችን ትሰራለህ ወድማችን አላህ ያበርታህ

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ጀዛውን ከአላህ ታገኛዋለህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅ

  • @mariam3292
    @mariam3292 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ወዲም አላህ ይጨምርልህ

  • @mariam3292
    @mariam3292 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሚ ማሻ አላህ ጀግና ነህ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አንተ ልጅ ከነአጋሮችህ አላህ ካሰባችሁት በላይ ያድርሳቹ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ወድሜ ሙሀመድ ሰይድ አላህ ያግዛዥሁ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያረብ

  • @lailaethiopia1730
    @lailaethiopia1730 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በርታልን በጣም ደስይላል. እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @samira1589
    @samira1589 หลายเดือนก่อน +1

    ምሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ በርታ ውድና የተከብራችሁ የኢትዩ ልጇች አገራችንንሠላም አርጎ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ በየካቡ ያሉትን ሸረአረጉ ይህን ስቃይ ልቀቁ ይታይ ባዲሱ አመት ለሚጨፈሩ አማራዎች😢😢😢

    • @adenategene101
      @adenategene101 หลายเดือนก่อน

      Machi ysamalwe ewnti betam emnddwet 😢😢😢

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 หลายเดือนก่อน

    በርታ ❤❤

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri หลายเดือนก่อน +1

    ጅዛካላይኽይርወዲምመሀመዲ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ หลายเดือนก่อน +4

    የአኼራ ወድሜ እኔጋ ልብሥ አለ መዳም የምታጠራቅመዉ በጣምአለ እና እደት ነዉ ወደ ሀገር የሚላከዉ እዚህ ሠብሣቢ ካለ አሣዉቁኝ ቢያሥ ለልጆችኳን ይሆናል እኔ የምጊዜም ሀሣቤ ነዉ የምር እና ወድሜ ምዳህን በጀነት ይክፈልህ

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  หลายเดือนก่อน

      መርሀባ :- በስልክ አድራሻየ 0911485891 አናግሪኝ

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ በርታ ወድም

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ አካዉት አሥቀምጥ እሥኪ ወድማችን

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  หลายเดือนก่อน

      መርሀባ :- በስልክ አድራሻየ 0911485891 አናግሪኝ

  • @ሁድሁድዩቱብ
    @ሁድሁድዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጀግና ችን በርታ

  • @GdDd-yh5yf
    @GdDd-yh5yf หลายเดือนก่อน +1

    جزا كم الله خيرا ماشا ءالله

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع หลายเดือนก่อน +2

    ማሚ በርታ

  • @MuktarAli-uu6qs
    @MuktarAli-uu6qs หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ማሻ አላህ

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb หลายเดือนก่อน

    እኔ አግዛለሁ ሰደቃ እስከሆነ ድከስ በገዘብ ሲቀጥል ልብስ አለ ከኔ መድና ነኝ ወድም ሙሀመድ አሠሪወቼ እዲቆይ ሲለማይፈልጉ በቶሎ እዲሰጥ ቁጥር አሥቀምጥልኝ አሁን ሁለተኛየ ነው ስነግርህ ወድም ሙሀመድ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወገኔ እኔም የወለጋ ልጂ ነኝ ኢፍፍፍፍፍ ወገኖች አለቁ😢😢😢😢😢😢

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน

      @@fatemafatema1754 የትናቸው ቤተሠቦችሽ እዴትነው ግን አሁን ወለጋ አማራ አለ የለም ለቅጠው ወተዋል ወይስ ገዘባቸውእምንዴረሰ ማለቴ ምንስምነው ንብረታቸው የተፈናቀሉት አሁንም አልተውም ማሳዴዳቸውን ወይስ ተረጋግቷል መሬታቸውንስ ማን እያረሠውነው አዲሮነው ወይስ ማነው ተጠቃሚው

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع หลายเดือนก่อน +2

    ماشاالله👌👍

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +2

    እሚበሉትስ እህህህህህህህህህህህህህህ

  • @adenategene101
    @adenategene101 หลายเดือนก่อน +2

    Egzybheri ymsgni Betam dess ylin Yena wedochi slame ydelglne hgercnne❤❤❤❤ Yena malkame wendem bertline hulime kagonchue nne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @علحمدلله
    @علحمدلله หลายเดือนก่อน

    ወድሜ አሏህ ይጨምርልህ

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb หลายเดือนก่อน +5

    ቡሀላ አየዋለሁ ቪድወዉን እና ሰው ካለ ንገረኝ ከኔ ልብስ አለ አደራህን ቁጥር አስቀምጥልኝ ሳኡዲ ነኝ

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  หลายเดือนก่อน +1

      መርሀባ

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g หลายเดือนก่อน +1

      ሳኡዲ የት ከተማ ነሽ እኔም ጀማአዎቸን አስተባብሬ አብረን እንልክላቸዋለን

    • @rrllmmyybb
      @rrllmmyybb หลายเดือนก่อน

      @@-oj4gq5xi8g መዲና ነኝ ማሬ

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g หลายเดือนก่อน

      @@rrllmmyybb እኔ ሪያድ ነኝ ሁቢ እስኪ ሪያዶች ኑ እንሰባሰብ እና እናግዛቸው መድናዎችም ሁሉም በያለንበት እንረባረብ

  • @ሊያሊያ-ሐ9ዸ
    @ሊያሊያ-ሐ9ዸ 28 วันที่ผ่านมา

    በርታ በጣም ጀግና ነህ አላህ ይጨምርለህ

  • @FjFj-jh4co
    @FjFj-jh4co หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع หลายเดือนก่อน +2

    شاالله👍👌

  • @umuanwar8991
    @umuanwar8991 หลายเดือนก่อน

    ወድየሀገሬልጆች ይህን መድማችን አበረታቱት በአላህ ይሁንባችሁ

  • @SeadaSaid
    @SeadaSaid หลายเดือนก่อน +5

    ወሎየወች የት ናችሁ እናተ በጎች የሌላ ሀገር ይቶበር ብቻ ነው እምታይት እናተ ጅሎች አፍር ብሉ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      አላህይጩምርልህወድሚ❤❤❤❤❤ግንሙስሊሙ ብራክቤትነው የውሸዲራማቤትነው

    • @adenategene101
      @adenategene101 หลายเดือนก่อน

      Betkklie 👍

  • @Jameela-h1d
    @Jameela-h1d หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላሁኸይር

  • @Z.Muhamed
    @Z.Muhamed หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah

  • @ZemzemAhmed-j3c
    @ZemzemAhmed-j3c หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jameela-h1d
    @Jameela-h1d หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @ma1ma115
    @ma1ma115 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአይኩም አብሽርወም መሀመዲ

  • @ghhi5312
    @ghhi5312 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +1

    እዛውያሉት የተማሩ አይጠፉበመቸም ይቱብ ይስሩ ስራ ስጧቸው ይውጣጡ 😢😢

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +2

    ስቱን ኮተት እያሳዴጋችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +2

    አየአብይ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ከዝህ ሰዴቃ ብገባ እዴትዴስስስስስስስባለኝ😢😢😢

  • @EyiGgd
    @EyiGgd หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @RahmaMuhamed-hs1mm
    @RahmaMuhamed-hs1mm หลายเดือนก่อน +1

    መልስልኝ

    • @RahmaMuhamed-hs1mm
      @RahmaMuhamed-hs1mm หลายเดือนก่อน

      ስማ ወንድሜ ቁጥርህን ላክልኝ በአሏህ ፈልጌህ ነዉ

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢🎉😮😅😊

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ