Ethiopia - ኢሳያስ ስለ ዶ/ር ዓብይ. ‹‹አብይ እያሾፈ ነው ብየ ጠረጠርሁ››

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 205

  • @maranatadawit3067
    @maranatadawit3067 8 หลายเดือนก่อน +14

    Abi Wusheta new 😢 Selam N Eritrean and Etiopien 🇪🇷❤🇪🇹
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-zy6zq1ep8y
      @user-zy6zq1ep8y 2 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉❤❤በትክክል

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 8 หลายเดือนก่อน +15

    አሁንም ሳላም ሳላም ሁሉም ነገር በውይይትና በፍቅር ይሁን

    • @mid19544
      @mid19544 8 หลายเดือนก่อน +1

      ጋዜጠኞች እያሉ ምን ሠላም አላ ያልሆነዉ ሆነ ታነስ በላዉ እያሉ ሠላማዊዉን ህዝብ ያፈጁታል ብቻ አላህ ሠላሙን ያዉርድልን በንግግር ማይፋታዉ ያጨማ ማሰርያነዉ😢

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 8 หลายเดือนก่อน +13

    My king wedi afom ❤️🇪🇷

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለቱ ታረቁ ሰላም ወረደ ሥንል የባሠ መጣ ሠውአለቀ ድሀውሙቶ አለቀ ሁፍፍፍፍ የሀገሬ ሠላም ናፍቀኝ

  • @JohnJohn-tb6nu
    @JohnJohn-tb6nu 8 หลายเดือนก่อน +15

    Isayas Aforki incredible experience man he is a Gorilla 🦍 fighters imagine since 1961-1991 unrested man ever he is the son of God 🙏
    He's still keeping his promises he got a mission from the power of lords we are proud of isayas Aforki to have it on west and east Africa he is honest person ever I seen on this planet he's serving his beloved Eritreans People with nothing great wage we kn Africa's and worldwide leaders long live EPLF forever wedii Afom PIA and Eritreans People all the same like milky and water 🌊💦
    Long live ethio v Eritrea peace ✌️🕊️✌️

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ጠላቱንም የማይለይ ከንቱ ህዝብ።
      ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የኢትዮጵያን ህዝብ የሚጠላ ነገር ግን የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት የሚወድ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ምግባረ ክፉ ሰው ነው።
      ኢሳያስ አፈወርቂ የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ክፉ ሰው መሆኑን ያልተረዳው የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ መሆኑን እያወቀ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
      በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ጠላቱንም የማይለይ ከንቱ ህዝብ።
      የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ችኩል ህዝቦች ናቸው።
      ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ምክክር ይጀመር አብረን እንበልፅግ ቢባል ከኤርትራ መንግስት በኩል ፍቃደኛነት አልታየም።
      ምክንያቱም ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ህዝብ በድህነት እየማቀቀ ሲኖር ማየት የሚያስደስተው ጨካኝ ሰው ነው።
      ከኑማ?

  • @Brhannguse
    @Brhannguse 8 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለፋኖ ነው

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 8 หลายเดือนก่อน +4

    በማስመሰል በሰዎች ከፍ ብሎ መመስገን ቀላል ነው በሰዎች ዝቅ መንከባለልን ያመጣል ደግሞም እንዲህ በአጭሩ ተመስግኖ በአጭሩ ከመውደቅ ያድነን። ድል ለፋኖ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዱቄት ቱልቱላ ነገር ነሽ ደሞ ፋኖ ፋነነ 😂 ትያለሽ መንደርተኛ ትንሽዬ ፍጡር❗

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጂግ በጣም ትልቅ አስተዋይና, ትልቅ መሪ ፕሬዜዳት ኢሳይስ , አፈወርቅ ትልቅ ክብርአለኝ! በቃላት ልገልፀው የማልችለው! ይህ ቃል ? ለመላው አፍሪካዊያ መሪ ማስተዋልን ይማሩበት ዘንድ ቢቻላቸው ? ከበቂ በላይ ነው! ክብር ይገባቸዋል !

  • @teferiwoldeyesus883
    @teferiwoldeyesus883 8 หลายเดือนก่อน +15

    We need peace and peace with our brother and sister Eritrea 🇪🇷

  • @HumadBest-zi5lj
    @HumadBest-zi5lj 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ።❤❤❤

  • @astu6862
    @astu6862 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወዲ እፊ my king

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣመናችሁ ይገርማር ካለፈ የማይማሩ የ ኢትዮጵያ መሪዎች 🇪🇷💪🇪🇷

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 8 หลายเดือนก่อน +10

    አታለለን ምን ይደረግ የሄ ጨቅላ 🇪🇷

    • @amanuelyesuf1117
      @amanuelyesuf1117 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሁላችንንም አብሮ ነው ያታታለለን። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከኤርትራ ወንድሞቹ ጋር አብሮ በሰላም ነው መኖር የሚፈልገው🙏

    • @ttlove-nk4dl
      @ttlove-nk4dl 7 หลายเดือนก่อน

      @@amanuelyesuf1117 🥰🇪🇷

    • @user-zy6zq1ep8y
      @user-zy6zq1ep8y 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤በትክክልወዳጀ

  • @tewodroskassa7727
    @tewodroskassa7727 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈታ በርቱ ነው ይሄ ጊዜ አልፎ ስለሐገራችን መልካም ዜና የምንሰማበት ጊዜን ፈጣሪ ቅርብ ያድርግልን 🙏🙏

  • @HHRMT
    @HHRMT 8 หลายเดือนก่อน +16

    Abey betrays his own principles, preaching love while betraying his own people, waging war everywhere and loosing close relationships. The guy seems confused. Isayas has never wavered in his support for a united Ethiopia. We shouldn't be misled by the current situation; instead, we must embrace the brotherhood and complementary strengths of the two nations for a better future. The country is much more divided before and this is not what Abey preached and promised when got In to power.

    • @samy3139
      @samy3139 8 หลายเดือนก่อน

      Abuslatly right....
      And well said...

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e 8 หลายเดือนก่อน +3

    አማራዬ የኒ የዎህ ፈጣሬ እቅፍ ድግፍ አርጎ ነፃ ያውጣችሁ

  • @mistikahmed-jv9wl
    @mistikahmed-jv9wl 8 หลายเดือนก่อน +4

    ትተነትኑት የለ በመሰለኝ ሀገር አይመራም ። ሁለቱ ህዝቦች አንድቀን አንድ ላይ ይሆናሉ ቁማርተኛ ከዚም ከዛም ያሉ ፖለቲከኞች ጥጋቸውን ፈጣሪ ያስይዝልን

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 8 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @varfay771
      @varfay771 8 หลายเดือนก่อน +2

      ማኣን ነው አንዳሱ ያልክ አባኸህ አንድ ሕነኣን ኣንውቀም ተክባብረን ምኖር በቻ

    • @lilimonkorios3153
      @lilimonkorios3153 8 หลายเดือนก่อน +3

      እባካቹ አንድ ሁነን አናውቅም አንሆንም ።ተከባብረን መኖር ይቻልየለዴ ሆ የራሳቹ ሕዝብ ግራ አታጋቡ ታሪክ እወቁ መጘመርያ

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 8 หลายเดือนก่อน +11

    ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ትላለች እናቴ

    • @tadessetsegay3252
      @tadessetsegay3252 8 หลายเดือนก่อน +3

      አባቴ ደሞ ልክ እንዳልሺው ይል ነበር

  • @jonashaylemichael1241
    @jonashaylemichael1241 8 หลายเดือนก่อน +2

    Esayas Afwerki ❤❤❤ist der Präsident von ganz Afrika. ( ke Esayas Afwerki belay Eritrea n ye miwedat yelem )

  • @user-ml4wq5gk5j
    @user-ml4wq5gk5j 8 หลายเดือนก่อน +3

    መጫወቻ አረጉን

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 8 หลายเดือนก่อน +7

    We eritreans even now we don't hate Ethiopians and the time is time for globalization which means we can grow together as well,but abey Ahmed is America's puppet. Peace for Eritrea and Ethiopia.

  • @solomon2996
    @solomon2996 8 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ለህዝቡ የምያስብ ቅን መሪ ከመጣ ሁለቱም ህዝቦች ተከባብሮና ትፋቅሮ የመኖር ችግር የላቸውም። ችግሩ ሁሉ ግዜ የኢትዮጵያ መሪዎች ናቸው።

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 8 หลายเดือนก่อน +12

    "For anybody which changes his principles depending on whom he’s dealing , that is not a man who can lead a nation” :- Nelson Mandela ❤

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 7 หลายเดือนก่อน +1

      👉 የዩቱብ ሽቀላ ቱልቱላ በየቀኑ መቀደድ ነው❗

  • @issu23
    @issu23 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopians are never had a visionary leadership for last 100 years. we may not see one Ethiopia as we know in few year time!!! Sad!!!

  • @kibromteklay6037
    @kibromteklay6037 8 หลายเดือนก่อน +1

    Feta daily በማታቀው ጉዳይ ገብተክ ኣትዋሽ

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 7 หลายเดือนก่อน

    Abiye is KAHADI but his honey moon will over soon because Ethiopia deserves better and matured leader and please Ethiopians pray for peace how long are you going to like this every leader overthrow poor people are dying.

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ኢትዩጵያ በታራክ ነው እምትኖሩት

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቅጥፈት እና አብሪት ፍጻሜው ውድቀት ነው "ፍቅር ያሸንፍል"

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 7 หลายเดือนก่อน +1

      👉 የዩቱብ ሽቀላ ቱልቱላ በየቀኑ መቀደድ ነው❗

  • @varfay771
    @varfay771 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማኣን ነው አንዳሱ ያልክ አባኸህ አንድ ሕነኣን ኣንውቀም ተክባብረን ምኖር በቻ

  • @JamalMouhad-py2zl
    @JamalMouhad-py2zl 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለፊሊጽጤን ለምንአድስነገር አትለቅልንም ፍትህ ለፊልስጤን🇵🇸🇪🇹🇩🇯

    • @ethiopiaethiopia7686
      @ethiopiaethiopia7686 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝ ሰለ አገርሽ እወቂ

    • @JamalMouhad-py2zl
      @JamalMouhad-py2zl 8 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiaethiopia7686 በደነዝ እስቃለሁ እኛሙስሊሞች ያድሙስሊምደም ያስጨንቀናል ያሳስበናል አገርአገር የምትሉት ሽአመት አትኖሩበት ቅድሚያ ለሀይማኖትነው የምንሰጠው እኛ

    • @ethiopiaethiopia7686
      @ethiopiaethiopia7686 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@JamalMouhad-py2zl 😂😂ትልቅ ጭንቅላት አለሽ 😂😂እና ፍልስጤም መቶ ያድንሻል የኢትዮ ሙስሊም ሲጠፍ የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ አገር ነው ቀጣይ እምነት ነው ተማሪ በመጀመሪያ

    • @yared928
      @yared928 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ethiopiaethiopia7686እነሱ ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሃገር ምን ያቀሉ ከነሱ ጋ ካለው ክርስቲያን ይልቅ ውጭ ያለው የነሱ እምነት ነው ሚያሳስባቾው አትፍረጂበት

    • @rahmaha
      @rahmaha 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@JamalMouhad-py2zlሁሉንም አላህ ሠላም ያድርገዉ እጂ እዉነት ለመናገር ኢዮጾያ ተቅደም
      እነሱ በሀይማኖት በማንነት አደለም ያጣላቸዉ

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 7 หลายเดือนก่อน

    Baba isu forever Eritrea 🇪🇷 forever

  • @aymana1552
    @aymana1552 8 หลายเดือนก่อน

    በቃ ከነሱ መጨመለቅ አየስፈልግም
    ተከበብሮ መኖር ነዉ

  • @user-bq1zo5jr7l
    @user-bq1zo5jr7l 4 หลายเดือนก่อน

    Good speech Tedy🇪🇷❤️🇪🇹☮️

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 7 หลายเดือนก่อน +1

    President Essays Afowerk is gifted by God

  • @user-qq2oc9nr9q
    @user-qq2oc9nr9q 8 หลายเดือนก่อน +1

    👍🌷🌹🇪🇹

  • @liberated306
    @liberated306 7 หลายเดือนก่อน +2

    Issayase Afieworki simple and straightforward man yet complex for ethiopians.
    We eritreans can swear by his words as it never changes. His words, mission and goals for eritrea never changes.
    Look for his words from 1960's and 1970's, he still stands onnhis words.
    To us, Issayase Afieworki is the father of our nation called Eritrea 🇪🇷!!

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም አንፈልግም ይህን የአባገዳይ ቡድን ቶሎ ማስወገድ ብቻ ነው ።

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 8 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉❤

  • @MdHaboshi-yh1zu
    @MdHaboshi-yh1zu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny 8 หลายเดือนก่อน +2

    Abiy lik ende esisit nw melkun yikeyayiral siwedih nege endemigedilih ergitegna mehon gid nw

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 8 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
    ወጥር አማራ 💪💪💪💪
    ስር ነቀል የስርአት ለውጥ።

  • @user-dr6wl7hy3t
    @user-dr6wl7hy3t 8 หลายเดือนก่อน

    Selam yergetew yeethiopia weyane neber

  • @MustafaAbdullah2023
    @MustafaAbdullah2023 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 8 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር እንኳ ጃኖ አለበሱም እሳያስ ጃኖ የለበሰው ያኔ ኢትዮጵያዊ አሁን መልኩ የቀየረው አብይ ነው ፀረ ኢትዮጵያ ዊ

  • @abulemuhammed9577
    @abulemuhammed9577 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሳያስ ለመለስ ለእንደ መምህር ነበር አሁን ለ አብይ እንደ አባት የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ችግር

  • @user-jh4en3qx4i
    @user-jh4en3qx4i 6 หลายเดือนก่อน

    angolun yemayasefa zer yqotral.
    Melkth min endehone mizan yelew malt dekama astesaseb slehone yqreta adrglign wiznbr yetemolaw ymwslal
    ewnethn new yeafrika kuratachn new ISAYaS❤

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 7 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪

  • @samdes3979
    @samdes3979 8 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia abiy ye seytan telekenga now.Toxik now

  • @Tube20000
    @Tube20000 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 8 หลายเดือนก่อน

    Kelele euffff new yalut mashala 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 8 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ መሆን ያለብት የቀን ስራ ቆሬ ቆሬ ሲል ነብር😅😅😂😂

  • @MulatBazezewu
    @MulatBazezewu หลายเดือนก่อน

    አይ ፖለቲካ ፖለቲካን አምኖ ሙጭጭ ማለት የዋህነት ነው ፖለቲ ተለዋዋጭ ነው የማይለወጥና የማይቀየርው የህዝብ አብሮነት መኖርና መዝለቁ ነው

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 7 หลายเดือนก่อน

    Tadiya, yan hulu kal sebiro yebelaw, kehadew Abiy Ahamed enje hakegnaw Esayas adelem !!!!!

  • @zolamaths
    @zolamaths 8 หลายเดือนก่อน

    Education for all @zolamaths

  • @meharilebasy5960
    @meharilebasy5960 7 หลายเดือนก่อน

    መቼ አለ ዝም ብሎ መቀባጠር

  • @teferradinberu2718
    @teferradinberu2718 8 หลายเดือนก่อน +1

    So what??

  • @tekleweldegabr8114
    @tekleweldegabr8114 8 หลายเดือนก่อน +1

    Meche tenageru heuh?

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @dendennakfa9415
    @dendennakfa9415 7 หลายเดือนก่อน

    ውድ የእትዮጵያ ህዝብ ኣሁን ለንተ ኩቡር ህዝብና ሌኛ ኤርትራውያን ጦርነት ኣለስፈላጊ ኣይደለም የለፈ ታሪካችን ብቁ መማርያ እንደለ አሁን እንደት ጦርነት ይታሰባል የእትዮጵያ የለፈው ታርክ የጦርነትና ራሃብ ብቻ ነው መቸ ነው ከዚ አሳብ መውጠት ያለብን ብለህ መሰብ የስፈልግሃል ።እትዮጵያ የአፍሪካ ምሰሌ የምትባል በጠርነትና ርሃብ ሳይሆን በጥሩ ኣስተሳሰብ ኣርኣያ ሞሆን ይገቧተዋል ። ለምን ብለን ነው ጦርነት ይገርማል የባህር ጉዳይ እኮ በጠም ቀለል ነው ሰላምና ፍቅር ከለ እንኳን ለንተና ሌኛ ለሌላ እንኳን ይሆናል ይህ የምሆነው ግን በወደቀ ኣስትሳሰብ ሳይሆን በፍቅርና ጥሩ ኣስተሳሰብ ብቻ ነው ሰለም ለመላው ለኢትዮ-ኤርትራ ህዝብ ይሁን።

  • @wedirefotube3919
    @wedirefotube3919 8 หลายเดือนก่อน

    Wishetam nehi

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 หลายเดือนก่อน

    Leul Mekonen school Asmera wist new yalew..satawku atinageru..ay gazetegna !..

  • @mengsteababrha150
    @mengsteababrha150 8 หลายเดือนก่อน

    Bematawkew never atgba

  • @BrightHope-HorizonMedia
    @BrightHope-HorizonMedia 8 หลายเดือนก่อน

    why Feta Daily became a PP cadre? This guy is trying to plant animosity between Eritreans & Ethiopians.

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 6 วันที่ผ่านมา

    Whushet Asmara tewldo new yadege yematawkew tarik atawra High school lule Mekonen Asmara new yetemare Addis Ababa Universtiy andegna Amet bicha new yetemarew keza wede Eritrea bereha hede

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 8 หลายเดือนก่อน

    ኣብዪ ንዝኾነ ንናኤርትራ ናጽነትን

  • @JohnJohn-tb6nu
    @JohnJohn-tb6nu 8 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia must go out American and western rules and Aid ⛑️ food believe your self Ethiopia walk up 21th centure

  • @rezeneasfaha2612
    @rezeneasfaha2612 8 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር እንደሚመጣ በመጨረሻ የታመነ ነው። ግን ዋናው ነገር የኤሪትራና የኢትዮጵያ መንግስት በህዝቢ ተቀባይነት ያለው መንግስ የትኛው ህዝብ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት በኣማራ የሚፈጸመው ግፍ, ማፈናቀል ግድያ, የብሄር ብሄረሰቦች የመለያየት ፍላጎት የት ነው ያለው። በምን ምክንያት የድሮ የማንነት ጥያቄ የራያ ዋልቃይይ ና ፀገዴ ያልተመለሰ የሌሎች ጥያቄ ይመለሳል ወዘተ እንዲሁም የሚፈርስ መስጂድና ቤተክርስትያን ወዘተ
    ይህን ኣይነት ችግሮች በኤሪትራ የለም። ና የትኛው መንግስት ነው ሰላሙን ያመሰው? ? የማን ተላላኪ መሆኑን ኣለም እያየው።

  • @chuchusolomon8614
    @chuchusolomon8614 7 หลายเดือนก่อน

    Oh. No way wediet wedie litwesdew new Presdent Esayasin? are bakih Especaily Tigray Noooooo

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 5 หลายเดือนก่อน

    Kkkk shabiya endenante eyuen eyuen ayelem betehetena yehedal. Degemo bleam madereg yemigebah teqelay minister new yeh denqoro ye poletica denqiro.

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 7 หลายเดือนก่อน

    Ertrwi ewntngeneten yfelgal bzu amet tgeso eytketatle new etiopia ybhern nger rsetchehu bselam mnoren temngu

  • @user-gi9dj1rf5x
    @user-gi9dj1rf5x 3 หลายเดือนก่อน

    SELM ለ2 Agr

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 7 หลายเดือนก่อน

    ኣብይ ሽንት ነው ።ከኢሳያስ ጨርሶ ኣይስተካከልም ። ሽመልስ ብለህ ኣብይ፣ ኣብይ ብለህ ሽመልስ ሁሉም ኬኛኛኛ።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed Endayasgedilih .Abiy senti new wefi Afo Abiy n Kamenk edmeh short new. Why Ye America telalaki new Abiy. America degmo Wedo Afon lemegdel new mitfelgew so, belela sew ej wedi afo tegegne. Esayas bilih timesl neber kesew Gala or Oromo n tamnaleh?

  • @thegreatestfamily6398
    @thegreatestfamily6398 8 หลายเดือนก่อน

    Mn telaleh bela he is Ethiopian

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 8 หลายเดือนก่อน +2

    መራሒ ኢትዮጵያ ብዝዕባ ቀይሕ ባሕርን ወደብን ብተደጋጋሚ ዝዛረብ ዘሎ ካበዮኖት ናይ ባሕሪ ዋናታት ዝኾና ሃገራት ክወሰድ እዩ'ዚ ኹሉ ሃለውለው ዝደጋግሞ ዘሎ፧ ናይ ባሕሪ ዋና ክኸውን ዝደሊ ዘሎን፧
    1} ካብ ጁቡቲ'ታ ንኢትዮጳያ ዝቐረበትን ዝዋሓደ ህዝቢ ዘለዋን ንእሽቶይ ሃገርን ባሕሪ እትውንን ሃገርን ድዩ ዝደሊ ዘሎ፧
    2} ወይስ ካብ ሶማል'ታ ካላኣይቲ ንኢትዮዕያ ዝቐረበትን ዋና ባሕሪ ዝኾነት ሃገርን ድዩ ዝደሊ ዘሎን፧
    3{ ወይስ ካብ ኤርትራ'ታ ንነዊሕ እዋን ምእንቲ ሕጋዊ ናጽነታ ብመሪር ኲናት ናጽነታ ዝረጋገጽትን፡ ድሕሪ ናጽነታ ምርግጋጽ ካኣ ብሰንኪ ናይ ወያነ ዝነበረ ሕቡእ ኣጀንዳ ን20 ታት ዓመታት ኣብ ኲናት ተገዲዳ ዝኣተወትን እዩ ኣብዪ ዝደሊ ዘሎን፧ ካብ መንን ብኸመይን እዩ'ኸ ዝደሊ ዘሎን፧
    ንባዕልኻ ዘይብልካ ኣብ ጎረቤትካ ግን ብዙሕ ክህሉ ዝኽእልን ብዙሕ ነገራት፡ ናዓኻ ካኣ ኣዝዩ ዘድልየካን'ኮ ብዙሕ ነገር እዩ ዘሎን ክህሉ ይኽእልን። ተሰማሚኢካን በቢ ዘለካ ትሕዝቶን ተለዋዊጥካን ክትጠቓቐም እምበር ከምዚ መራሒ ኢትዮጵያ ዝብሎ ዘሎስ ይግበር ድዩ፧ ኢትዮጵያ'ኸ ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ኣብ ከመይ ኩነታት እያ ዘላ እንተተባሂሉ ካኣ፣
    ሀ} ብውሽጣዊ ኲናት ትሕመስ ዘላን ዝነበረት ሃገር'ኮ እያ።
    ለ} ብሰንኪ ግድብ ኣባይ ካኣ ንሱዳንን ንግብጽን ናይ ዋሕዲ ማይ ከጋጥመን ይኽእል እዩ ተባሂሉ ኣብ ስግኣት ስለ ዘልዋ ናብ ቀሊል ዘይኮነ ኣብ ምውጥዋጥ እየን'ኮ ዘለዋን።
    ሐ} ምስ ሱዳን ካኣ ናይ ዶብ ምስሕሓብ'ውን'ኮ ኣለወንን።
    መ} ምስ ኣብ ሶማል ዘሎ ኣልሸባብ ካኣ መራሕቲ ኢትዮጵያ ብዝገበርዎ ኢዳ ምትእትታው'ውን'ኮ ኢትዮጵያ ቀሊል ዘይኮነ ጸገም እዩ ዘለዋ። ኣብዪ በዚ ኩሉ ጸገም ተኸቢቡን ተሸኺሉን ምኽኣሉ ሲኢንዎን ከሎስ ሕጂ ካኣ ብባሕሪ ኣመኽንዩ ዝፍክሮ ዘሎ የዋጽኦ ድዩ፧ ወይስ ዓቕሊ ጽበት እዪ ከምዚ ሃለውለው ዘብሎ ዘሎ፧ እዚ ከም'ዚ ናይ ዓኣቕሊ ጽበታዊ ጸገም እዩ ናብ'ዚ ሃለውለው ዘእትዎ ዘሎን። ንገለ መራሕትስ ካኣ ናብ ከምዚ ጸገም የእትዎም እዩ'ሞ፡ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣምላኽ ይሓግዞ እዩ ዘብል። እምበር በዝስ ኣብዪ ኣየዋጻኣክን እዩን።

  • @user-cx6rw6zr3c
    @user-cx6rw6zr3c 8 หลายเดือนก่อน

    አብይ ቀባጣሪ ነው በአንድ መረጃህ እንደሠማሁት ተጠይቀው አንደየ አባቴ ኦሮሞነው እናቴ አማራ አለ ሁለተኛ ሢጠየቅ ሁሉም ኦሮሞ ናቸው አለ ከአብይ ወሬ አንድም ሀቅ አላየሁም አልሠማሁም

  • @yonas2103
    @yonas2103 4 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ኣብይ ትክክል ነበር ሲል ኢሳያስ ለዛ ማሳያ የኤርትራ ሰራዊት ዋጋ የከፈለው ነው ግን ኣብይ ካደ ለክደቱ ዋጋ እያድከፈለው ነው

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l 8 หลายเดือนก่อน +1

    Why you need to go deeply about the original of the President?. Nobody is interested about the original of Col. Mengistu and the origin of Abiy Ahmed. The matter is What they did and What they are doing. Or?.

    • @cityofgamers0929
      @cityofgamers0929 8 หลายเดือนก่อน

      You don’t know politics or geopolitics

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 8 หลายเดือนก่อน

    የሰውን ልብ የሚመረምርና የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው፣ ነገር ግን ቢጤውን ማታለል ማጭበርበር መካድ ይችላል፣ ሰው ጨው አይደለም በመቅመስ አይታወቅምና፣ ዛሬ በኢሳያስና በአብይ መካከል የተነሳውን የክህደት ጉዳይ ላስተዋለ ሰው ሰውን እንደማያውቅ እንማርበታለንና፣ ኢሳያስ በመጀመሪያው ግንኙነታቸው አብይን አምኖ እሺ ማለቱና ፍጹም ማመኑ አልጎዳውም የተጎዳው ከሀዲው አብይና ቡችሎቹ እንጂ፣ የተደበቀው መሰሪነታቸው ተገለጠ፣ ወራዳነታቸውንና ከሀዲነታቸውን የሀገር ህዝብ ብቻ ሳይሆን አለም አወቀው፣ ከዚህስ የበለጠ ሞትና ውርደት አለን?

  • @jamalhssan8678
    @jamalhssan8678 หลายเดือนก่อน

    ላይክ

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 8 หลายเดือนก่อน

    በአንድ መሪ ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ያላችሁ በጣም የሚገርም ነው ምን ቢያደርጋችሁ ጠቅላይ ሚንስተሩን አብይን እንዲህ የጠመዳችሁ ከበሮ ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር የማይሰራ ይተቻል የሚሰራ ሊሳሳት ይችላል ይህን ግን እወቁ ከሱ ጋራ ብቻ ሳይሆን ከእግ/ርም ጋርም ጋር ነዉ የመጣሉት የሚሾምም የሚያወርድም እ/ር ነዉ
    ማንኛውም ሰው በሥልጣን ላሉት ሹማምት መገዛት ይገባዋል፤ ከእግዚአብሔር ካልሆነ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣናት በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። ስለዚህ፣ በባለ ሥልጣን ላይ የሚያምፅ በእግዚአብሔር ሥርዐት ላይ ማመፁ ነው፤ ይህን የሚያደርጉትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ያመጣሉ።
    ሮሜ 13:1-2

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 8 หลายเดือนก่อน

    ጠብቀው

  • @user-cx6rw6zr3c
    @user-cx6rw6zr3c 8 หลายเดือนก่อน

    ባይይይይ

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ነው እንግዲህ የናምተ ረፖርት በተፈጥችው ተበደልን እንጂ በደልን ኣትሉም። ይሄ ድሞ ዋጋ አያስከፈላችው ይኖራል ራሳችው ኣትጠይቁም እኛን ሌላው የኣለም ክፍል እንዴት ያለናል ኣትሉም። አረ ይደብራል ትንሽ ተቀየሩ ለራሳችው ብላችው። ቅዠትና የታሪክ መሻማቱን ትታችው የውነት ኑሮ ኑሩ። በስመኣብ። ውሸትና ቅዥት፡ ልምና የማያሳፍረው እንደናንተ ስምቸም ኣይቼም ኣላቅም። ለዚህ ነው ዋጋ የከፈልችው የምትኖሩ። ውለታ ቢስ ሁዝብ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ የሚባል የአጋንንት የገደል ማሚቶ አዝማሪ አትለጥፉብን ቀን እየጠበቀ ሳንቲም የሚለቅም የፍራንክ ጆተኒ የአጋንንት እንጂ የሀገር ድምፅ ሆኖ አያውቅም በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21 ሰው በአጋንንት እየዘፈነ መቼም ጤናማ ነገር ሊያስብ አይችልም ዲያብሎስ ነፍሰገዳ ነው ከመጀመሪያው።

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 7 หลายเดือนก่อน

    You all forget he shabia who killed many young ethiopian soliedrs and torured many of how brave soldies in his cave when he was a gorila fighters. It is a big shame all the brave ethiopian who gave their life for ethiopian sovernity that you love issias. I fought in etreia war and lost many of my dear friends. You new generation are desgrace to all the memory of brave men who fought for red sea and died as tedros taking thier own life in red sea.

  • @nurkahssay689
    @nurkahssay689 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ብዙ ሚስጥር አለው ስለ አባታቸው
    አቦይ አፈወርቂ አሳደጓቸው እንጂ biological abatu muslim new yibalal
    lezqwim Jeberty.....I heard this from old family members....the name Aboy A/kerim.....ይባላል ምን ያህል እውነት መሆኑ እሳቸው ሲሞቱ ነው ጉዱ የሚዘረጋው,,,,,,,በህይወት እያለ ማንነቱን በነገረን,,,,,ጉድ አንድ ሰሞን ነው,,,,ይባላል
    እናትነት እውነት,,,,,,አባትነት እምነት,,,,,ሚባለው እንዲህ ነው,,,,,,,,,,እውነቱን አላህ ባወጣው,,,,,,,

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 3 หลายเดือนก่อน

    Tesastehal 1946 new yetewelesew

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቢ አህመድ ትንሺ ቀን ጠብቅ በቅርቡ ፍኖ አራት ኪሎ ይገቡ

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
    ወዳጁንም ጠላቱንም የማይለይ ከንቱ ህዝብ።
    ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የኢትዮጵያን ህዝብ የሚጠላ ነገር ግን የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት የሚወድ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ምግባረ ክፉ ሰው ነው።
    ኢሳያስ አፈወርቂ የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ክፉ ሰው መሆኑን ያልተረዳው የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ መሆኑን እያወቀ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
    በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
    ወዳጁንም ጠላቱንም የማይለይ ከንቱ ህዝብ።
    የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ችኩል ህዝቦች ናቸው።
    ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ምክክር ይጀመር አብረን እንበልፅግ ቢባል ከኤርትራ መንግስት በኩል ፍቃደኛነት አልታየም።
    ምክንያቱም ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ህዝብ በድህነት እየማቀቀ ሲኖር ማየት የሚያስደስተው ጨካኝ ሰው ነው።
    ከኑማ?

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 7 หลายเดือนก่อน

    Abiy enchich tija new

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደል ለሚሞተው ህዝቤ አማራ ፋኖ

  • @sollmoha-bd6vf
    @sollmoha-bd6vf 5 หลายเดือนก่อน

    Ashqabach

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 4 หลายเดือนก่อน

    Wushet yeteKelaKebet tarik new. Ahun demmo ye’neguss zer ke’yet ameTachu? Yigermal.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 8 หลายเดือนก่อน

    mirt akerareb ena tintena

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Abiy Ahmed goal Republic of Oromo n be Ethiopia bemilew name metekat new. Abiy Ahmed ke weyane shirk new. Wedi Afo your age is short. Abiy new miyasgedilew.

  • @MohamedAbidu
    @MohamedAbidu 10 วันที่ผ่านมา

    ሰመን,ወሎጃራ

    • @MohamedAbidu
      @MohamedAbidu 10 วันที่ผ่านมา

      ሰለተፈናቃይ,ጀራ

    • @MohamedAbidu
      @MohamedAbidu 10 วันที่ผ่านมา

      ቀን10

  • @ehstltube2265
    @ehstltube2265 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እያሾ ሳይሆን ሙድ እየያዘ ነበር።

  • @temesgenerwaroashamo
    @temesgenerwaroashamo 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልቀረም 😂😂😂

  • @AruNat1214
    @AruNat1214 7 หลายเดือนก่อน

    lol 😂😂😂 this the most funniest news I’ve ever heard lol …. Frankly we don’t care abt his lineage after roll he was born in Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷