Ethiopia - ከወደኤርትራ የተሰማው ጉድ!‹‹ኢትዮጵያ ወደብ ያገኘችው በበርበራ አይደለም››

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 250

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 8 หลายเดือนก่อน +3

    በአገራችን ጉዳይ የዓላማ ልዩነት ልኖረን አይገባም ለስባር ሳንትም አትዘባርቅ

  • @abrahamtsega655
    @abrahamtsega655 8 หลายเดือนก่อน +11

    በሀገራችን ህልውና ልዩነት የለንም

  • @GhionFeyissa
    @GhionFeyissa 8 หลายเดือนก่อน +10

    ለኢትዮጲያ የባህር በር የህልውና ጉዳይ ነው ፡፡

  • @abdah1425
    @abdah1425 8 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለኢትዮጲያ

  • @ephremarareme6167
    @ephremarareme6167 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚማ ማሰቦዋ ጀግና ናት ኢትዮጵያ ::ሃጋረ በርቺ ግብፅን አፈር እናለብሳታለን::

    • @selam.291
      @selam.291 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 8 หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለኢትዮጵያችን ድልለአብቹ

    • @Adres-uf5eh
      @Adres-uf5eh 8 หลายเดือนก่อน +3

      ድል ለፋኖ ሽፈት ለባሬው አብይ

    • @telepo2457
      @telepo2457 8 หลายเดือนก่อน +2

      dil la wudua la lualawituwa emama ethiopia❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅

    • @telepo2457
      @telepo2457 8 หลายเดือนก่อน

      @@زينبمحمد-ن2حmin yemiyasik nager alaw?

    • @abdah1425
      @abdah1425 8 หลายเดือนก่อน

      ማነው ፋኖ ብቅብቅ ሁላ አንድ ብሄር አንድ ሃይማኖት ስለምትሉ የትም አትደርሱም​@@Adres-uf5eh

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 8 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo Ethiopia African superpower then global ...

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ በላይጂ ከፍ የደርጋል❤❤❤❤❤❤ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያዬ ከፍ አድርግልኝ ፈጣሪ ዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህ ነዋ አሜሪካ ኢትዮጵያን በዚህ ጉዳይ የምትደግፈው ለራሷ ስትል ኢትዮጵያን ተገን አድርጋ

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 8 หลายเดือนก่อน +6

    እሰይ ሀገሬ በሚያስፈልገው ነገረ ሁሉ ለሀገሬ በኢትዮጵያ መንግስት የሚጠየቀውን ሁሉ እስከ ሂዎት መስእዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ እሰይ ሀገሬ !!!!

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 8 หลายเดือนก่อน

      Our focus is on our fano struggle

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 8 หลายเดือนก่อน

      ግብፅ ከትግራይ ጋር ብትስማማና ግብፅ ለትግራይ እውቅና ብትሰጥ ትግራይ አገር ናት ብትል ትደግፋለህ

  • @AndwalemMatewose
    @AndwalemMatewose 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና መር የውስጥህን ማንም አላወቀልህም

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 8 หลายเดือนก่อน +1

    አታናፋብን የኛ የተፈጥሮ ወደብ ቀይ ባህር ነው ስለ ሶማሌ አያገባኝም

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 8 หลายเดือนก่อน +1

    There no nation that negotiates with the problems that happened to its own country. Hate and difference is another issue. Our country is dead and buried without port. Regarding to the issue of the port, all Ethiopians should stand by the PM!!!

  • @gebreabzgiweldehawariat5378
    @gebreabzgiweldehawariat5378 8 หลายเดือนก่อน +3

    ግብፅ ስትንጫጫ ደስ ይለኛል
    ያቺ መሰሪ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 8 หลายเดือนก่อน +19

    የሌላ ሀገር ፖላቲካኛም ገዜጣኛም አክቲቪስትም በሀገር ጉደይ አንድ ነቸዉ የኛዎቹ ግን ከገንዘብነ ከስልጠን ዉጭ የሀገርም የህዝብም ፍቅር የለቸዉም

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 8 หลายเดือนก่อน

      Ewent yehager tekem mehonune atezrnga

  • @aschalewdegeffa821
    @aschalewdegeffa821 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግድ ነው አስፈላጊ እርምጃ

  • @ChernetG
    @ChernetG 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹💪

  • @naherdawit1701
    @naherdawit1701 7 หลายเดือนก่อน

    በግድ ትልቅ ለመሆን ኣትመኩሩ ስምምነቱ ደሞ በግድም በውድብ ይፈርሳል

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia will never give on our natural port: Assab. Yes, Ethiopia will have a lion share in making any decision in regarding political, economic and security in the Horn of Africa including whole Africa.

    • @dadidad4572
      @dadidad4572 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @selam.291
      @selam.291 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @surafeltibebu4522
      @surafeltibebu4522 8 หลายเดือนก่อน

      That's why Esayas is under nightmare 😂😂

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 8 หลายเดือนก่อน

    በሬ ወለደ አተርክ.....በምን አቅምዋ ነው ለራስዋ በራስዉ ዜጋ ማንቁርትዋ ታንቆ በእርስ በእርስ ጦርነት ጣር ላይ ያለች አገር....እስቲ መጀመርያ ለራስዋ ትትረፍ ......እንደው ስለ ሩስያና ስለነ አሜሪካን ምታወራ አስመሰልከዉ ስለ ሚስኪንዋ አገራችን ሳይሆን.....ምትለብሰው የላት ምትከናነበው አማራት ዜና

  • @HailemariamGnere
    @HailemariamGnere 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርትሪያ ና ግብፅ ለኢትዮጵያን ,ዕድገት አይፈልጉም,,,ኦጋዴን,,የህልም, እንጄራ,ነው

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o 8 หลายเดือนก่อน +1

    In 2018, a promising era unfolded among Ethiopia, Somalia, and Eritrea, fostering hope for economic cooperation. Sadly, the discourse of love and peace shifted dramatically to warmongering and unhealthy engagement. Eritrea, under steadfast leadership, remains committed to unity and peace, of Ethiopia evident in numerous visits to Addis. Rest assured, the president's stance remains unwavering, unaffected by poor leadership or miscalculated moves. The peace and stability of the Ethiopian people comes first than access to port at the moment.

  • @giorgiopatella4738
    @giorgiopatella4738 7 หลายเดือนก่อน

    አብረን መራመድ ካልፈለጉ ኢትዮጵያ ለምትራመደው እርምጃ የ ሚጠይቀው የ ህዝቦቻ ን ትብብር ብቻ ነው።

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ የበላይ ለመሆን ነው ምን ታመጣላችሁ እንቆጣጠረዋለን ።ማን ታናሽ መሆን ይፈልጋል?

  • @Abeberike
    @Abeberike 8 หลายเดือนก่อน

    Hero.

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 8 หลายเดือนก่อน +1

    የዛፍ ላ እንቅልፍ ተኙ ሻቢያና ሲሲ😂😂😂😂

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሃጋራችን በቃይ በህር ማሪ ማሆን አለበት

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቀይባህር ሳይኖርህ አይሳካም enjoy your Abay ግድብ በግብጽ ከመውደሙ በፊት

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp 8 หลายเดือนก่อน

      @@alenalkieritrea3862 የነንታማ አለማችሁ እትዮን ማፍራስ ነው እኛ ነቅታንበቹሃል ምድራ ለማኝ ሁለ

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 8 หลายเดือนก่อน +4

    በኦሮሚያ እና በአማራ የቀጠለው ብለህ ግን የምታወራው ሌላ በቃ ከአሁን በኃላ አንተን unsubscribe አደረኩህ

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ 8 หลายเดือนก่อน

    እርዕሱ ሌላ ዜናውሌላ ምነው ዛሬ በመጠጥነው መሠል

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብራቮ ኢትዮጵያ ብራቮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ። አዎ ከያዘች አይቀር ዋና ቦታ የቀይ በህር ልሳን የሆነ ቦታ መያዝ ነው

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 8 หลายเดือนก่อน

      አይሳካም😂

    • @abdujemal347
      @abdujemal347 8 หลายเดือนก่อน

      @@alenalkieritrea3862 እስቲ እድሜ ይሰጠንና እናያለን ። ግን የተሳካ ግዜ አትጥፋ

  • @ahimedaliyyi-hj4cc
    @ahimedaliyyi-hj4cc 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 8 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራ ታድያ ምን አገበገባት የበላይነት ብታገኝ ኤርትራ ትጠላለች ስላላገኘችው እንጂ ከሆነ እኩአን ኤርትራ ግን ሳትነካድነው እደዚህ ያገበገባት

  • @KedirGeta
    @KedirGeta 8 หลายเดือนก่อน

    Kedir

  • @hagoshabte2420
    @hagoshabte2420 8 หลายเดือนก่อน

    Ye eritrea mengst gex aydelem endante new

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia cannot succeed until Ethiopians elevate the level of their thinking befitting the superpower size of the country. It is a massively huge country with everything needed for success only cursed with petty thinking elites who lack the basic human patience because of shortsighted clamor for power while massive opportunities go unnoticed and unclaimed. Our enemies daringly challenge us with this knowledge even when they are not a match for a fraction of our superpower capacity. What a curse to a great nation that could not achieve deserved greatness!!!???!!???

  • @MlakuMlase
    @MlakuMlase 8 หลายเดือนก่อน +1

    የናተ ኤርትራን እንደ ሀገር ቆጥራችሁ ስታጋንኑዋት በጣም ለይክና ሼር ፈላጊ ናችሁ አሊያም ኢቲዮጲያን ትጠላላችሁ እንጂ ኤርትራን ብታውቋት ግን አነሱ ያሉት በአዲስ አበባ ኮንደሚንየም ነበር ከጥላቻችሁ ስለተነሳችሁ ኤርትራን ታጋንኗታላችሁ ህግደፍ ግን ኤርትራዊ ማረጋገጫው ኤርትራውያን በኢቲዮጲያ ብቻ አይደለም በመላው አለም መበተናቸው ብቻ ህግደፍ ኤርትራዊ ላለመሆኑ ማረጋገጫ ነው ስለዚህ ኤሪቲሪያ እያላችሁ ባዶ መሬት ስታጋንኑ ስለማታውቋቸው ሳይሆን ለኢቲዮጲያውያን ያላችሁ ጥላቻ እንጂ አንድ ሀገር ልትፎክር የምትችለው መጀመሪያ ኢኮኖሚ ሲቀጥል በቂ የሰው ሀይል ሊኖራት እንደሚገባ ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ እሺ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 8 หลายเดือนก่อน

    ወደብ የተገኘበት መንገድ እራሱ ህገወጥ ነው አንድም የአለም አገር አልደገፈውም ከክልል መንግስት ጋር ነው የተስማማችው ኢትዮጵያ ሱማሊያን ለማመስ ነው ሱማሌ ላንድና ሱማሌ በጁቡቲ ለውህደት እየተስማሙ ነው ድርድሩን ጣልቃ በመግባት ያፈረሰችው ወደብ ብትፈልግ የሁለቱን ሱማሌዎች ስምምነት ደግፋ ከሱማሌ መንግስት በሰላም በህጋዊ መንገድ ማግኘት ትችላለች

  • @iMAbdi1
    @iMAbdi1 8 หลายเดือนก่อน

    Somaliland its not country it’s part of region of Somalia 🇸🇴

    • @be-liever
      @be-liever 8 หลายเดือนก่อน

      Somaliland is De facto state for 33 yrs it doesn't concern Somalia

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 8 หลายเดือนก่อน

    😂 ምን የበላይነት? ስለ ፈረሰች ኢትዮጵያ ነው የምትዘ ላብደው

  • @shimelesyigletu
    @shimelesyigletu 8 หลายเดือนก่อน

    ስትግደረደሪ ጦምሽን እንዳታድሪ /ለ ኤርትራ /

  • @hunde5577
    @hunde5577 8 หลายเดือนก่อน

    ሸ።ሸሸሸ

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 8 หลายเดือนก่อน

    🤫የኤርትራ መንግስት ልሳን አደለም።

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 8 หลายเดือนก่อน

    No COMMENT. not rven litsen to you. Basta

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ሰው ግን ብልፅግና መጫወት ጀምርክ ልበል? ከአዲስ ሚድያ ጋ ተደምርክ😢 ያሳዝናል አንተም ሚኒሻ ሁነህ ........እየወጋህ ነህ ሆዳም

  • @salahadinabdi1157
    @salahadinabdi1157 8 หลายเดือนก่อน

    Enda Banda atwra

  • @Grandma1937
    @Grandma1937 8 หลายเดือนก่อน

    Haa! You! You can twist and turn anything you want to, Ethiopia needs a port. The rest is your assumption that comes from your fear. That's right! you heard me, FEAR.

  • @WayofLife-ny3gv
    @WayofLife-ny3gv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው የሆናችሁ ለልደት እነዃን መልካም ዜና የላችሁም

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473 8 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia belijocha afra tinoralech new yemibalew. Torinet ende jegininet yemiqotir hizb

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ትቀባጥራለህ እርእሥህ ሌላ የምታወራው ሌላ 😂😂😂😂😂

  • @mulukentafesse
    @mulukentafesse 8 หลายเดือนก่อน

    Yante alamas ?

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 8 หลายเดือนก่อน

    talkwan kush oromuma lemegenbat ysabut hasab mgusu shtet new chgru buzu new gen tfatu ykefa new huly chgr gubo lebnet le ngusu aby ye Dehaw Dem chwata new .

  • @ube7348
    @ube7348 8 หลายเดือนก่อน

    Wedebu le adistua oromia nw yhe eko gilts nw🙄

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 8 หลายเดือนก่อน

      Keshim astesaseb

    • @ube7348
      @ube7348 8 หลายเดือนก่อน

      @@wondimuheme477 keshmu ema abiy nw bebetachinet simet yemisekay
      Amara ena tigren eyaferese siltanun yemiyatsena

    • @be-liever
      @be-liever 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ube7348 ኦሮሞ እነደዛ አረገ እነደዚ ሆነ ብላቹ ነጋጠባ የምታለቃቅሱት እናነተ ናቹ ያነው የበታችነት ስሜት የናነተ ማለቃቀስ እነጂ ኦሮሞ የራሱን እድገት ላይ እየሰራ ነው ማንከሱ በላይ ሆኖ ነው የበታችነት የሚሰማው😂😂😂 በቃ በኦሮሞ ተቃጠላቹ በበታችነት ስሜት እርር አላቹ😂😂😂

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 8 หลายเดือนก่อน

    Ayi denkurena beka yehone hagerawi media setayu ye mengist media newa metelut enanete ye mengist media nachu ende 1?

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 8 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞ ኢምፓየር ክክክክ

  • @mtes9437
    @mtes9437 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤርትራ ምነው ቀናቹ ።ታፈቅሩን ነበር እንዴ ታዲያ በጣም ከሚገባዉ በላይ ተሽኮረመማችሁ።

    • @mtes9437
      @mtes9437 8 หลายเดือนก่อน

      ከአሁን በኃላ ኤርትራማ ገደል ጊቢ

    • @rai3871
      @rai3871 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ሺትዮ'ፒያ ኡስ 🤫

  • @alazuget
    @alazuget 8 หลายเดือนก่อน

    woregna

  • @abdurezakfedluaumer448
    @abdurezakfedluaumer448 8 หลายเดือนก่อน

    የጠላት ወሬ

  • @EfaBayisa
    @EfaBayisa 8 หลายเดือนก่อน

    Allways negative news from you. be positive even for a day..

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 8 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራ እንኳ ሽ! ብትል ይሻላታል:: ወደፊት የወደብ ፍላጎቱ እየጨመረ ሲመጣ 150 ሚሊዮን ህዝብ 5ሚሊዮንን - ትልቁ ዓሣ ትንሹን ሰልቀጥ:: ያኔ international ህግ ሳይሆን ጉልበት ነው:: ኃያላኑ እንደሚያደርጉት ማለት ነው!!!

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 your country is ፈራርሳለች እኮ:: ኤርትራም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተኝታ አታድርም

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 8 หลายเดือนก่อน

      @@alenalkieritrea3862 አሁን ካብ ለካብ ከምትተያዪት ሸረኛዋ ወያኔ ጋር ያመጣችሁብን መርዝ ህዝባችንን ቢያቃቅርም÷ ኢትዮጵያ ምስጢር ናት:: አትፈርስም:: ቃልኪዳንም ጭምር ያላት ሀገር ናት::በዓለም ላይ በፍፁም ሊፈርሱ ከማይችሉት ቀደምት ታሪክ ካሏት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ናት!!!ከውስጥ እና ከውጭ ባንዳዎች እና ጠላቶቿ የሚዘረጉላትን ወጥመድ ሁሉ በጣጥሳ ወደ ከፍታዋ ትጓዛለች!!! በኢትዮጵያ በኩል ከኤርትራ ጋር ምንም የጦርነት ነገር ሀሳቡ በሌለበት÷ የኤርትራ መወራጨት የሚገርም ነው:: እኛ ከማንም ጋር ጦርነት አንፈልግም:: ነገሮችን በሰላም በማስኬድ÷ የራሳችን ወደብ ለማግኘት የምናደርገው ጥረት ይቀጥላል:: ከአሁን ቀደም የነበረን የባህር በር እና የባህር ኃይል በሸረኞቹ የሻዕቢያ እና የወያኔ ነርዶች እንድናጣ ተደርገናል:: ሻዕቢያ ከደርግ መውደቅ በፊት የታገለችለትን አላማ አሳክታለች:: ነገር ግን ወያኔ ( ህዝባዊ ኣርነት ትግራይ) ገለመሌ ብላ በኢሳይያስ እርዳታ አዲስ አበባ ብትደርስም÷ ከደርግ ጦርነት በኃላ የተረፈውን ስኳር ስትቅም ታላቂተን ትግራይ ይዛ መገንጠልዋን ረሳችው:: ስኳሩ ጣፍጧት ለ27 ዓመት ስትቅም ቆይታ የ 30 ቢሎን ዶላር እዳ ሀገሪቱ ላይ ዘፍዝፋ ምንም ሳታሳካ÷ የተወሰኑ ሰዎቿን አበልፅጋ÷ የማይገባ ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ አውጃ ÷ ተቀጥቅጣ ካረፈች በኃላ ÷ ህዝቧን ለረሃብ አጋልጣ እየተቁለጨለጨች ነው:: እኛ የምንጠይቀው ኤርትራ እኛ ከሌሎች ጋር የምናደርገው ድርድር ስለማይመለከታት just shut up ነው የምንለው:: Off Course ወደፊት ከናንተም ጋር በሰላም በመጠቃቀም ላይ የተመሰረተ የወደብ ጥያቄ ይቀጥላል:: ወዲ አፎም አሰብን ተጠቀሙ ብሎ ለመለስ ዛርቃዊ ሀሳብ ሲያቀርብ በጆሮዬ በETV ሰምቼ ነበር :: የመለስ ego ግን አልተቀበለም::
      " ግመላችሁን አጠጡበት" ነበር ያለው:: 150 mln Ethiopian people shouldn't be left land locked due to some individuals self serving egos!

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የምገርመው ስንት ዓመት ፎከራቹ ግን ልታጠፉን ኣልቻላቹም ምክንያቱም እግዝኣብሔር ከናንተ ብዛትና ጉልበት በላይ ለኛ ትግስትን ጽናትን ኣንድነትን ሰቶናል ስለዝ ዝም ብለ ብዛት ስትል ትኖራለ በተረፈ ሓያላኖች እንደናንተ ኣይደሉም ተከራዩት እንጅ በገንዘባቸው እንውሰደው ኣላሉም ያማ ብሆን ከኤርትራ በወሰዱ ነበር።

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 8 หลายเดือนก่อน

      @@Yohanasenafe Never! ኤርትራን የማጥፋት ዓላማ አልነበረነም÷ ወደፊትም አይኖረንም::በመንግስት ፖሊሳ ውስጥ ጨርሶ የሌለ ነገርን ÷ ነገር ግን ምናልባት የግለሰቦችን ቀረርቶ ይዘህ በሀሰት ብትከሰንም÷ ኤርትራ ነፃነቷን ካገኘች በኃላ እንዲህ ያለ ዓለማ የለንም:: ወደፊትም አይኖረንም:: FAST FORWARD,
      ለረጅም ጊዜ በሰላማዊ መንገድ ብቻ በUN charter የወደብ አገልግሎት የሌላቸው ሀገሮች በነጮቹ አነጋገር land locked nations የባህር ወደብ የመጠቀምን ( Port access) መብት በሰላማዊ መንገድ እንሞክራላን:: አሁን ዓለም አንዲያውቅልን የምንፈልገው በሰላማዊ መብት ጥያቄአችንን እንቀጥላለን:: አንዳንድ ሀገሮች ልናናግራችሁ ፍቃደኛ አይደለንም ታፍናችሁ ብትቀሩ ግድ የለንም ሊሉ ይችላሉ:: That will be their temporary ego, but we will not be denied forever! That will be when you guys should start worrying. For now NO WAR on that Horn between nations!!!

    • @The-righteous-will-prevail
      @The-righteous-will-prevail 8 หลายเดือนก่อน

      @@Yohanasenafeየሻቢያ ባርነት ነው የያዛችሁ ጽናት አንድነት etc bla bla አይደለም ሁለተኛው ደርግ አፍኖ ይዛችሁ ነው ቦርደር ሲከፈት ተደርድራችሁ የት እንደ መጣችሁ አትርሱ

  • @somaliland-post6839
    @somaliland-post6839 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ህልም ወሬ ነው የምታወራው የሶማሌ መሬት አንድ ስንዝር የሚወስድ የለም::

  • @MillionAbebe-g8d
    @MillionAbebe-g8d 8 หลายเดือนก่อน

    ኮተታም ሚዲያ ከኤርትራ መንግስት የሚመጣ መረጃ ብለህ አትንተባተብብን

  • @Luna23official
    @Luna23official 8 หลายเดือนก่อน

    ኣንተ እንኳን ዝምብለህ የውሸት ወሬ ነው የምታወራው

  • @AndwalemMatewose
    @AndwalemMatewose 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና መር የውስጥህን ማንም አላወቀልህም

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 8 หลายเดือนก่อน +6

    No one can stop Ethiopia..just a matter of time

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 8 หลายเดือนก่อน +20

    ዕኔ ፋኖ ነኝ ግን በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ወደብ ማግኘታችን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ኤርትራውያን የፈለገ አማራን ቢወዱ ሰቶ መቀበል አይፈልጉም አፍነውን የነሱ ለማኝ እንድንሆን ይፈልጋሉ ግብፅ ማለት O My God ብታጠፋን ደስታዋ በጣም ጠላታችን ናት የኛ የነበረ ቀይ ባህርን አያቶቻችን ሳያስነጥቁ መለስ የሚባል ሴይጣን አሳጣን ኤትዮጵያውያን አንደራደርም እና ይሁና ምናገባሽ ኤርትራ ኢትይጵያ እሰይ እንካንም ቀጠናውን ለመቆጣጠር በቃን ኣብይ ጎበዝ በርታ ፋኖን ይቅርታ ጠይቅ

    • @خيري-ق1ق
      @خيري-ق1ق 8 หลายเดือนก่อน +1

      Mans wedachu new mekenoch zelalmachun kelmena aetwetum

    • @eritreastrongestnation
      @eritreastrongestnation 8 หลายเดือนก่อน +2

      Do you mean ethiopia is colonized
      Where have you been when eritrea was in colonized so for ,shame on you ethiopian ppl

    • @eritrea6062
      @eritrea6062 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂kkkkkkll Amara Sdtena ye Ethosidetna qetolubet ena madaberiya thonalschu Ahya.Ahya eytebela New titaredalachu.😂

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 8 หลายเดือนก่อน

      የለማኝ ልጅ

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 8 หลายเดือนก่อน +6

    We, Ethiopians must support and participate in creating greater Ethiopia! Our beloved country: Ethiopia will be powerful than ever before!

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 8 หลายเดือนก่อน +29

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖረች

    • @wintaweldu8473
      @wintaweldu8473 8 หลายเดือนก่อน +2

      Abet

    • @henokhiyabu9981
      @henokhiyabu9981 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኣፍራ የሚል ኣፍ ነው

    • @oneEritrea-p7b
      @oneEritrea-p7b 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 8 หลายเดือนก่อน

      Wera becha Eithopea telke tefate tastenagedalch atzenga

  • @nahimanahu6859
    @nahimanahu6859 8 หลายเดือนก่อน +7

    ertera ye Ethiopia telate nat 😢😢😢😢😢

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 atilenyim

    • @ሻሎም123
      @ሻሎም123 8 หลายเดือนก่อน

      ለኣመታት የንጽሀን ህዝባን ደም ኣፋስሳ ወዳጅዋ እንድትሆን መጠበቅ የሞኝነት ጥግ ነው።
      ጠላትነቱም ለዘለዓለም ነው

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወደብ ብቻ አይደለም ሶማሊያ ላንድ ከ ኢትዮዽያ ሶማሊክልል ይዋሃዳሉ የታላቅ ኢኮኖሚ ባለቤት እንሆናለን ያም በህገወጥ መንገድ በመለስዜናዊና በ ኢሳያስ ሽፍታ መንግስታት ኢትዮዽያ ህጋዊ መንግስት ሳይኖራት ህገመንግስት ሳይኖራት ኤርትራን በህገወጥ መንገድ ገነጠሉ የ መስተካከል አለበት አሰብ አዱሊስ የአፋር መሬት ነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 8 หลายเดือนก่อน +27

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @fanuskesh4838
    @fanuskesh4838 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም በልጆችዋን ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @Issa-pv9bg
    @Issa-pv9bg 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምለው ኤርትራ ከኛጋ ዝም ብለው ከሚታከኩ ለምን አብረን ሰርተን ለአለም አስፈሪ ሀገር መሆን አይመርጡም ምንድን ነው ከቁጥ ቂጥ እየሂዱ ማደናቀፍ እኛ ሱማሌ ያስኬደን 1ኛው ደህንነታችን ሌላኛው ኢኮኖሚያችንን ምንም አዲስ ነገር የለውም ግብፅ እኛን ማጥፋት ምድር እስክትጠፋ ትሰራለች ከነሱና ከአረቦችጋ ከምትሞዳሞድ ኤርትራ ከኛጋ ለምን አይግባቡም ምን አይነት ምቀኝነት ነው በአንድነት ለማደግ ሰው እዴት በራሱ ምቀኛ ይሆናል ኢሂ ነገር የኤርትራ ህዝብ ሊያስብበት ግድ ይለዋል ሰውየው ደንዝዞአል እንደህወሀቶች መጥፋት አለበት

    • @ertria5686
      @ertria5686 8 หลายเดือนก่อน

      እረ ባካ መነው ምቀኛ ከ እመሪካና ሌሎች ኢሮብ ሃገራት ቆሙ የእገዳና የስደት ካምፕ ትግራይ ላይ የተሰርህ ኾ ኢትጵያ ኾናት ወደ ስደት ስንጠፋ እያረግት የእመሪካ ትዛዝ የተቀበለት እኛ ለምጥፋት

  • @solomonyilma4759
    @solomonyilma4759 8 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የባህር በር አልባ መሆን የሌለባት ሀገር ናት

    • @telepo2457
      @telepo2457 8 หลายเดือนก่อน

      tikikil❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሆነም የሱማሌ ላንድ ሕዝብና መሪዎች ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ። ምሥጋናችን የላቀ ነው መልካሙን መርጣችኋል።

  • @dessalegnsissay6430
    @dessalegnsissay6430 8 หลายเดือนก่อน +2

    Why the press goes this far. Ethiopia as a country has a right to reestablish its own Navy. Port and Navy base...also BBC,CNN....never speaks of the prevailing reality. Rather stick to the reality...Ethiopia needs a port.

  • @HWFieldGoal
    @HWFieldGoal 8 หลายเดือนก่อน +2

    Good work from PM Dr Abichu❤❤❤

  • @መሀመድሞላ
    @መሀመድሞላ 8 หลายเดือนก่อน +3

    እርእስ የለጠፍከው ሌላ ያቀረብከው ዜና ሌላ ምን ማለት ነው

    • @Trsi-xf4by
      @Trsi-xf4by 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ በአል አይደል አንድ ሁለት ብሎ ነው😅😅

  • @AbdiSebado-nj9pg
    @AbdiSebado-nj9pg 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia must be the super power of East Africa!!!

  • @anesjebril2385
    @anesjebril2385 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርትራ ታሪካዊ ጠላታችን

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 8 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ታሪካዊ የኤርትራ ጠላት

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 8 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you, lenyam tarikawi xelat nachu

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 8 หลายเดือนก่อน

    እንካን፣፣፣ሱማሌን፣፣፣አገሩንየማዳክምአብዪነዉ
    ሸርለሚሰብ፣፣የሰዉአገርየሚጠፋ፣፣፣አለህያጥፋዉ፣፣፣የተረገመአብዪ፣፣ሸረኛ

  • @chemeayano
    @chemeayano 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስትራቴካዊ አላማ የለለው ተግባር ለማንም አይጠቅምም ኤርትራ ከኢትዮጵያ የተቆሰች መሆኗን ካወቀች በቂ ነው፡፡ የታሪክ መዛግብትም ሆነ ታላቁ መጽሐፍ ላይ ብትፈልጉ ኢትዮጽያን ታገኛላችሁ ሌላ ደግሞ ለአፍርካም ለጥቁር ህዝቦች ታላቅ ተምሳለት የሆነን ህዝቦች ነን በማንንም ላይ በኃይል ተጭነን አናውቅም የማንንም ማንነት ነክተን አናውቅም ማንነታችን ክብራችን አሳልፈን አንሰጥም ታሪክ ይመሰክራል፡፡

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 8 หลายเดือนก่อน

    አዪሳካልህአብዪ፣፣፣አገርገድሎ፣፣፣ህዝብገሎ
    የአፍሪካየበላዪነት፣፣፣አዪሳካም፣፣፣ከመሆኑበላዪአብዪየሞታል፣፣፣እሸአላህ

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፈታ ደይሊ የኤርትራ ታሪካዊ ጠላት

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kinatami nehi mecham aniresahim banda ye banda liji ( god bless abechu ❤❤❤)

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ፈታ ዴይሊ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

    • @AhmedlhadiAhmed
      @AhmedlhadiAhmed 8 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ አሽቃባጭ

  • @Mashquke
    @Mashquke 8 หลายเดือนก่อน

    አጀብ አጀብ የምስራቅ አፍሪካ የልማት ስትራቴጂ ጨዋታነው ።ሂድና ፋራፎግር በለው።የሞተ በኢኮኖሚ እንክትክቱ ያወጣትን ሐገር ስለየትኛው ስትራቴጂካዊ ጨዋታ ምናምን እያሊችሁ አትበጥረቁ።ሰውየው መሪ ተብየው ሃያ ሚሊዬን በላይ የለት ጉርስ የሌለው ሐገር ላይ ዳቦ ሲሉ ሚበጠረቅቢቸው ይበቃል ።
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!
    ድል ለሕዝባዊ ኃይል!!!!!

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 8 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ሚዲያዎች ግብፅ ግብፅ ይላሉ ለትልቁም ለትንሹም የሲዊስ ካናል ባለቤት ቀይባህርንም ሜዴትራኒያን ባህርን የምታዋስን በአለም ተፅኖ ፈጣሪ አገር በጦር ሃይል ከአለም አስረኛ ከሆነች አገር ታፎካክራላችሁ ፋኖንና ኦነግን ማሸነፍ ያልቻለጦር ይዘን ወያኔ አፈር ድሜ አስበልቶን በቱርክ በኢራንና በቻይና ድሮን አ አ ከመግባት ያዳነው እንዲህ አይነት ጦር ይዘን እርስ በርስ እየተባላን ሰባት ሚሊየን ተፈናቃይ ሰላሳ ሚሊዮን ምግብ ፈላጊ ይዘን ዜጎቻችን በረሃብና በማንም አገር በሌለ በኮሌራ እየሞቱ የአማራ ሚዲያዎች ታቅሬላችሁ በሺዎች የሚቆጠሩ ፋብሪካዎች ተዘግተዋል ከአራት ሚሊዬን በላይ ተማሪዎች ትምህርት አቁመዋል በሺዎች የሞቆጠሩ ት/ቤትና የህክምና ተቌማት ወድመው በኑሮ ውድነት እየተሰቃየን ወጣት ተስፋ ቆርጦ ስደት አማራጭ ባረገባት የጉድ አገር የምስራቅ አፍሪካ ሃያል ይላል የሞተ ጉዱን የማያውቅ በዲፕሎማሲ በቱሪስት በኢንቨስትመንት ዜሮ ገብተናል እዳችንን መክፈል አልቻልንም አፈር ብላና የሌለ ወሬ ታወራለህ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ወደብ አጥታ ስትሰቃይ አሰብ እዛ ዝንብ እየወረረው ነው።። ኤርትራ ሰው ብትሆን አሰብን ሰጥቶ በመቀበል እንድንጠቀም ትስማማ ነበር። ምቀኝነት እርርር ቢያደርጋትም ኢትዮጵያ ወደፊት ብቻ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 8 หลายเดือนก่อน

    ድሮም የበላይ ነበርን የበታ ሊያደርጉን ሞከሩ አልተሳካላቸውም አይሳካምም ገና ጅቡቲ ላይ የተኮለኮሉትን እያንዳንዳቸውን እናስወጣቸዋለን። ምንም ዓይነት ከሴት የተወለደ ምድራዊ ኃይል መተተኞችና ሰይጣን እርኩሳን መናፍስቱ አያስቆመንም ስራቸው ፈርሷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።

  • @GuygNjjh
    @GuygNjjh 8 หลายเดือนก่อน

    ሚሥተር አብይ ወደቡን የሚፈልገው ኩሽ ኪንግደም ለሚለው የኦሮሞ መንግስ ለመመሥረት ነው ፋኖ ሃገሪትዋን ከተቆጧጠረ ኦሮሞ ተገንጥሎ ወደብ ለማግኘት ነው ግን በኢትዮጰያ ሥም ቢሆን ድፍን ኢትዮጰያ ይደግፋ ነበር ግን የኦሮሞ ፖለቲካ የተግማማ ነው

  • @KelilaminKelilaminkelilamin
    @KelilaminKelilaminkelilamin 8 หลายเดือนก่อน +1

    Good work from Dr abiyi ahmad 💯%ok

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs 8 หลายเดือนก่อน

    ይችህ ኤርትራ አሁንስ አበዛች የኢትዮጵያ መበለፅግ ለእነሱም ይተርፍ መሰለኝ ሰላሙ ስመለስ ኤርትራ ለቆ የተሰደዱት ወደ ኢትዮጵያ አይደለምን ወይስ ወደ ሱማሌ?ተው እንጅ?

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 8 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ አላማ ሌላም ሆነ ምንም ፤ በርበራም ሆነ ሌላ ሀገሬ የሚያስፈልጋት ወደብና ወደብ ብቻ ነው ። ማንም የመግለፃ ጋጋታ ቢያሰማም ኢትዮጵያ ግድ አይሰጣትም ።

  • @awolhassen53
    @awolhassen53 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ድሮም ዘንድሮም ወደፊትም የምስራቅ አፍሪካ ብቻ አይደለም የመላው አፍሪካ የበላይና ሀያል የሆነችም የምትሆንም ናት

  • @MelakuMulugeta-gy7qu
    @MelakuMulugeta-gy7qu 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful Dr abiye. ETHIOPIA 🇪🇹 must armed nuclear bomb 💣

  • @kidusyohannes9339
    @kidusyohannes9339 8 หลายเดือนก่อน

    የኢትዬጵያ ህዝብ አንድነቱ በታሪኩ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የተበታተነበት ወቅት ስለሆነ ከውጭ አገራት ጋ ጦርነት እንዳይከሰት መፀለይ ነው!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 8 หลายเดือนก่อน

    ዶር አቢ ጌና ጅል ኖው ያለ ዶንቆሮ እውስጡ ያለ ጦርነት ከሶማል ጋ ሊያደርጎው መናፍቅ ሂድ መናፍቃን አዳራሽ ፓስተር ከፈለክ ከፈለክ ነብይ ነኝ በላቾው

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 8 หลายเดือนก่อน

    ለሆዳችሁ አትሥሩ !ስለሀገርም አስቡበት ! ምንም ያክል ፈተና ብበዛበትም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! በዚያን ጊዜ ግን ...

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 3 หลายเดือนก่อน

    በአገራችን ጉዳይ የዓላማ ልዩነት ልኖረን አይገባም ለስባር ሳንትም አትዘባርቅ...