ሌተናንት ጀኔራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ስለ አቶ ኢሳያስ ፣ብ/ጄ አብርሃ ካሳ እና ስለ ባሕርበር...|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • www.gofundme.c...

ความคิดเห็น • 923

  • @ethioforum
    @ethioforum  11 หลายเดือนก่อน +30

    www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 11 หลายเดือนก่อน +77

    የሚናፍቀኝ ነገር መቺ ነው ቃለ ምልልስ የምትጀምርው ያዮ ።🎉

    • @mugu-v3v
      @mugu-v3v 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ አንተ ኢሳት ይሻልሀል ይሄ ሚዲያ ይከብደሀል

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      አጋሜው ዜሮ ዜሮ ጀነራል አንድ ሚሊዮን ጋሎች እና አጋሜዎች ያባላና ያስበላ በኤርትራውያን ያፍሪካ አምበሶች፦ ክ ክ ክ

  • @habenwalta5818
    @habenwalta5818 11 หลายเดือนก่อน +21

    ያየህ ሰውየ ከነ ቡድኒህ ለህዝባቹ ና ለወገናቹህ ጀግኖች ናቹ ዕድን ጥዕናን ያሃብኩም

  • @yesufomer
    @yesufomer 11 หลายเดือนก่อน +178

    ምርጡ ጀኔራል ፃድቃን እና ምርጡ ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልስ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቹህ

    • @eyorusalem3527
      @eyorusalem3527 11 หลายเดือนก่อน +6

      Kkkkkk Juntaaa

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@eyorusalem3527eta nab aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit ne aboka bi meakor himam ketilato niskum akele hamasen seraye jeberti rashaida saho elkum tefiekum agame isayas ewn atfiekum gena eta ne aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit gud alewa gena gena solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea 🇪🇷 then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊babene alora kalas sakit fnistra endiayamo 😂

    • @TheGirlGroup
      @TheGirlGroup 11 หลายเดือนก่อน

      Sidi balege ata weledqa leyebuqa ewala resah lemen da Anika ena tisaref le goitaka Wendi goitaka? Chemlaqe

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@eyorusalem3527Jawissa

    • @trussom647
      @trussom647 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጻድቃንሁሉ ግዜ ስለሚሸነፍ ነዉ ሰለ ጻድቃን ጅግንነት ጆ/ ባጫ ልትጠይቅ ትችላለህ በደንብ ስለ ሚያዉቀዉ 👌

  • @Glm781-s6y
    @Glm781-s6y 11 หลายเดือนก่อน +55

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ይገርማል!! @ኢትዮ ፎረም ለምታቀርቡት ዝግጅት ከፍተኛ አድናቆትና ከበሬታ አለኝ!!!

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 11 หลายเดือนก่อน +11

    ያየሰውን ከማድንቄ የተነሳ ሁሉንም የሰራቸውን ስራዎች ስጎበኝ ይህን ቃለ ምልልስ ከ2ቀን በፊት ሙሉውን አይቼው ነበር። ያዩዬ ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ
    @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ 11 หลายเดือนก่อน +66

    ፃድቃን ገብ/ንሰኤ የትግራይ ህዝብ ግሪማ ሞጎስ የኛ የፃናት ኣሪማ የኛ ኣቦት ሰለ ሆንክ እድለኛችነን😘😘😘

    • @sawsanaraya
      @sawsanaraya 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      ኪዳነ አመነ ተሓይኾም ዝተወድኡ ቃንጫ

  • @Awet229
    @Awet229 11 หลายเดือนก่อน +158

    የቁርጥ ቀን ምርጡ ኣፍሪካዊ ጀነራል🌟🌟🌟🌟🌟 ትግራይ❤🐅

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኪዳነ አመነ ተሓይኾም ዝተወድኡ ቃንጫ

  • @FrehiwetAbebe-g2p
    @FrehiwetAbebe-g2p 11 หลายเดือนก่อน +46

    ጀነራል መባል የሚያንስባቸው መልካም ልዩ ሰው ናቸው ጀነራል ፃድቃን አሁንም ቤተሰቤን ሳይሉ መልካም የተደላደለ ሕይወት እያላቸው አሁንም ለሕዝብ መቆርቆር ምን አይነት ለየት ያለ ስብእና የታደሉ ናቸው ጀነራል አንበሳ የጀግና ጀግና ለኔ ልዩ ሰው ኖት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦትንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      አጋሜው ዜሮ ዜሮ ጀነራል አንድ ሚሊዮን ጋሎች እና አጋሜዎች ያባላና ያስበላ በኤርትራውያን ያፍሪካ አምበሶች፦ ክ ክ ክ

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@koala10ishአረ ተው ጋላ ኣልክ ጋላ ማለትኮ ባርያ ማለት እኮ ነው ክክክክ ባርያ ደሞ ደምበጫ ደምብያ ሓማሴን ዘር ነው። ኣጆኻ ሓማሴን ናይ ደምበጫ ዘርኢ ምዃኑ ውን ፍለጥ ወድ ደምብያ ደምበጫ 😅😅😅

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 11 หลายเดือนก่อน +62

    I love his understanding and intelectualitiy. Very brave man. Thank you for your service.

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      ኪዳነ አመነ ተሓይኾም ዝተወድኡ ቃንጫ

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 11 หลายเดือนก่อน +91

    ዳግማዊ አሉላ ዓባነጋ ጀነራል ፃድቃን ❤❤❤❤❤

    • @peace.756
      @peace.756 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @melatmelania
    @melatmelania 11 หลายเดือนก่อน +10

    የተከበሩ ጀኔራል ፃዳቃን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ያየ ሰው ሽመልስ ማራኪ አቀራረብ ከማራኪ ድምፅ ጋር❤

  • @peace.756
    @peace.756 11 หลายเดือนก่อน +15

    I don't have words.... long live our father ❤❤❤

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      ኪዳነ አመነ ተሓይኾም ዝተወድኡ ቃንጫ

  • @lymaluab
    @lymaluab 11 หลายเดือนก่อน +116

    I am an Eritrean and i admit the Tigrayans are heros and civilized people*

    • @letegabriel2721
      @letegabriel2721 11 หลายเดือนก่อน +8

      Agree

    • @fesehawold238
      @fesehawold238 11 หลายเดือนก่อน +11

      I am also an Eritrean who has high respect for the leadership of Tigray.

    • @brianjackson2272
      @brianjackson2272 11 หลายเดือนก่อน +10

      I’m Woyane and I have to admit ShaEbia created & destroyed Woyane

    • @scoombulbula
      @scoombulbula 11 หลายเดือนก่อน

      I am an Eritrean and I am here to tell you that Tsadqan & Woyanie are a curse to the ppl of Tigray, Ethiopia & the entire HoA. They are now where they deserve to be, in the dustbin of history. Also what he told about how the war started is a complete lie. Tsadkan is a big lier.

    • @talemm
      @talemm 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@brianjackson2272 the only thing coward and traitor Shabiya created is wickedness and hatred. Woyane handed Shabiya a state of its own. What did Shabiya/hgdef do with it? The biggest failed state on earth!!!

  • @seblet148
    @seblet148 11 หลายเดือนก่อน +53

    አያና ፃድቃን ዘመን የማሽረዉ ጀግና 💪❤.........ያየህሰዉ ሽመልሽ የምናደንቅህ ጋዜጠኛ በርታልን እንወድሀለን❤

  • @MebrahtomGedey-vn3im
    @MebrahtomGedey-vn3im 11 หลายเดือนก่อน +32

    ጀነራል ፃድቃል ኑርልን

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      ኪዳነ አመነ ተሓይኾም ዝተወድኡ ቃንጫ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 11 หลายเดือนก่อน +78

    ጀነራል ፃድቃን ዓብይ ኣክብሮት ኣለኒ ሐዚዉን ኣብ ፀገምን መከራን ዘሎ ህዝብና ኣብ ጎኑ ቆምካ ካብቲ ዘለዎ ፀገም ክወፅእ ዓብይ ኣስተዋፀኦ ከም ትገብር ተስፋ ኣለኒ

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 11 หลายเดือนก่อน

      እማይገኝ ሰው ነው ሰው መለስ መለስ ይላል ለኔ ግን ከምትግራዋይ መን ከምፃድቃን ብሀቂውን ፃድቃን እግዚአበሔር በዕድሜ ላይ ዕድሜ ይጨምርልህ

    • @koala10ish
      @koala10ish 9 หลายเดือนก่อน

      ኪዳነ አመነ ተሓይኾም ዝተወድኡ ቃንጫ

  • @warrior5847
    @warrior5847 11 หลายเดือนก่อน +18

    Legendary interview that you have made back in the golden ages .

  • @gannatmehari9735
    @gannatmehari9735 11 หลายเดือนก่อน +13

    ባቢተይ ናይ ዘመናት ጀግና ሙሉእ ዕድመን
    ጢዒናን ይምነየልካ❤❤❤❤❤

  • @ishakali2915
    @ishakali2915 11 หลายเดือนก่อน +29

    ባቢተይ ዓይኒ ትግራይና ፈጣሪ ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @lidu3065
      @lidu3065 11 หลายเดือนก่อน

      Hahaha wey babitey 1.5 million wetat yascherese sew

    • @genetatsibha
      @genetatsibha 11 หลายเดือนก่อน

      የናንተ ወራሪ ሃይል ሃኒሙን ላይ ናቸው?

    • @ishakali2915
      @ishakali2915 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@lidu3065 እኔ ኣድ ጥያቄ ኣለ የናተ የሞቱት ወታደሮች ዝምብ ናቸዉዴ?የኛስ ኣለም ብኣለሙ ጀግንነታቺን መስክሯል my tdfeyyyyyyyyyyyyyyy

  • @merontadele70
    @merontadele70 11 หลายเดือนก่อน +30

    ድሮ እምነታችን እንዲህ ስለነበረ ለኢትዮጵያ ብዙ የትግራይ ልጆች መስዋዕት ሁነዋል ብዙ ለውጥ በትግራይ ልጆች አይታለች በዓለም መድረክ ከፍ ብላ እንድቀመጥ አድርጎ ነበር እውነታውም እምነታችንም ይህ በሆነው ነገር ግን እውነት ከዚህ ህዝብ ጋር ነው የኘበርነው ለማለት ያበቃን ከሐዲ ህዝብ ሁነው ከሌላ ሀገር ሁነው ባለውለታው የትግራይ ህዝብና ልጆችዋን ከምድረገፅ ለመጥፋት የዘመተ ህዝብ ሁነው አገኘነው ታአምር ነው መቸም ሊረሳ የማይችል አሳዛኝ ታሪክ ሁኖ ግን በአምስት ዓመት የፈሰሰው ደም መፈናቀል ረሐብ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም ማስታወል ይስጠው።። ኤርትራ ህወሐት ከጎድኑ ባይኖር አንዴም ከሰሐል አይወጣም ነበር አንዴም በደርግ በሚደረጉ የነበሩ ወራር ይጠፋ ነበር ከመጥፋት እንዲድኑ የትግራይ ልጆች ሰሐል በረሐ ተሰውተው ለዚህ ያበቃቸው ህወሐት የትግራይ ልጆች ለድም ያበቃቸው ከዚህ ያለፈ ከባድ መሳሪያ የያዙ አንድ ቡድን ነበረ በወቲደራዊ ስልት በነረን ትብብር ታዲያ ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ተመለሱ ባይባሉ አስመራ ጫፍ ደርሶ አይደለም የተመለሱት የት ነበሩ ታዲያ ውሸታሞች ከሐዲዎች ናቸው እንድያው ለነፃነታው መሰዋዕተ ከፍለው ለዚህ ያበቃቸው የትግራይ ጀግኖች ልጆች ናቸው። ኤርትራ የክፋት ጫፍ በመሆናቸው ይኸ ውለታ ረስተው ራሳቸው የሚመሰል መንግስት ሲያነኙ ትግራይን ማጥቃት ማጥፋት የፈለጉት ቀጥሎ ኢትዮጵያን የመግዛትና የመበቀል ህልማቸው ለማሳካት ነው ። ሌ/ጀኔራል ወታደራዊ ፓለቲካ ሰፊ ዕውቀት ያላቸው የቁርጥ ቀን መሪያችን በዕድሜ በጤና ያቆዮት።።

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 11 หลายเดือนก่อน +1

      💯❤️✅

    • @2Corinthians.10-17
      @2Corinthians.10-17 11 หลายเดือนก่อน +2

      ከይርሳዕ ከይድገም ነዛ ከሓድት ዓዲ ከይንኣምና።

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 11 หลายเดือนก่อน +2

      You are absolutely right. ✅

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 9 หลายเดือนก่อน

      You are a big liar you never had except AK47 there were some from Tigray for training at sahel front
      Tell me how come you control Ethiopia
      You forgot the mechanised brigade like wedi berhe
      I know better I have been there

  • @hawaderessa5410
    @hawaderessa5410 11 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም ኢትዮጵያዊ ጀነራል❤❤

    • @BelewSeifu-he4lt
      @BelewSeifu-he4lt 9 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ትግሬ ጀነራል የኢትዮጵያ ይቅር የኢትዮጵያ እነ ታሪኩ እነ ደምሴ ቡልቶ ናችው ይሔ የትግራይ ተገልጿል ጣይ ጀነራል ነው

  • @ጓልአክሱምሜሪአክሱም
    @ጓልአክሱምሜሪአክሱም 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ዕድመን ጥዓናን ይሃብካ ጀግና ትግራዋይ ጀነራል 🙏🙏🙏አሜን 🙏

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 11 หลายเดือนก่อน +13

    ጀነራል ጻድቃን የህዝብ ጀግና

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 11 หลายเดือนก่อน +9

    Yayesew (ethio-forum) you're amazing gentlemans with great wisdom integrity and super journalist ever Ethiopian have,thank you brothers standing for truth, ethio-forum you will be remembered in tigray and Ethiopia 🇪🇹 history, especially in tigray history which will be written in golden bookre

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 11 หลายเดือนก่อน +11

    Proud of you heroes 🙏💛❤️🥰😍

  • @Roommateforever
    @Roommateforever 11 หลายเดือนก่อน +26

    G/N Tsadkan g/Tensay such brilliant and humble person. I like him so much. He sacrifice his life for his people. ❤ respect 🫡 sir.

  • @GebrmedhinMhiret
    @GebrmedhinMhiret 11 หลายเดือนก่อน +35

    እሄንን ብርቅየ ጀ/ል ነው እንግዲ ሀገር አፍራሽ የሚሉት።
    እረ ህሄንን ሀገር አሁንስ እንዴት እንደቀፈፈኝ ጭንጋፍ የሆነ ሀገር

  • @astergebre7908
    @astergebre7908 11 หลายเดือนก่อน +4

    ያዩ ምርጣችን የሁልጊዜ ምርጫችን በርታልን

  • @yosephsolomonapp7637
    @yosephsolomonapp7637 11 หลายเดือนก่อน +6

    አገር በደም እና በአጥንት ነው የሚመሰረተው አሁን ያለን አገር የተመሰረተው በትግራይ ህዝብ ደም እና አጥንት ነው ክብር ለሚገባው ክብር ሰጠን አገራችንን የመጠበቅ ሀላፊነት አለብን። የትግራይ ህዝብ ጀግንነት የተመሰከረው የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሙሉ ክፍለጦሮች እንዲሁም በአረቦች እና በክልል ልዩ ሀይል ሚሊሻ ፖሊስ የደርግ ምልስ ያለ መድሀኒት ምግብ ውሃ ኤሌክትሪክ ስልክ ኢንተርኔት ባንክ ተዘግቶበት እንኳ መንግስት ተብየው ከህግ ማስከበር ወደ ህልውና ጦርነት እንዲቀየር ያደረገ ጀግና ህዝብ ነው ።አንድ አገር እንዲህ አይነት ጀግና ህዝብ ያስፈልገዋል።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 11 หลายเดือนก่อน +2

    የአሉላ ልጆች ጀግኖች ናቸው በፓለቲካ ጨዋታዎች ትግል እንጂ ትግራዋይ በኢትዮጵያ አይደራደሩም።

  • @hawibaker1680
    @hawibaker1680 11 หลายเดือนก่อน +10

    I Love this hero ❤️

  • @HdG-ul8ur
    @HdG-ul8ur 11 หลายเดือนก่อน +10

    ፃድቃን ጅግና

    • @HdG-ul8ur
      @HdG-ul8ur 11 หลายเดือนก่อน

      @@gashawfiseha2491 ረሓቅ ወዲ ለቅላቂት ዋሒድ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 11 หลายเดือนก่อน +7

    In my opinion he is the only politician who can save ethiopia from the mess that is in.

  • @berhetsegay393
    @berhetsegay393 11 หลายเดือนก่อน +2

    የጀግኖች ቁና👌👌👌

  • @filmonzeru5193
    @filmonzeru5193 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው💪💪

  • @nodeasea4024
    @nodeasea4024 11 หลายเดือนก่อน +1

    Eyes catching one please spend time with Ethio Forum they are definitely the best than anyone else.

  • @Hkb40
    @Hkb40 11 หลายเดือนก่อน +4

    አብደሃል እንዴ የምትለው ቦታ ያኔም ትገርመኛለች አሁንም ዋው ጀነራል❤❤❤❤

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ በጣም ነው የማደንቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀነራል ፃድቃን ከሶስት ወር በፊት በአካል አግንቼው ተነጋግረን አሳምኜው ከወጣውና ያልኩትን በተግባር ያሳየኝ ትልቅ ስብእና ያለው ምርጥ ሰው ነው ትልቅ አክብሮት አለኝ ያለውን ብቻ እሚያደርግ ስትናገር ጆሮውን ብቻ እሚሰጥ ትግራይ በሱ ብትመራ የትግራይ ህዝብ እድለኛ ይሆናል ሳላደንቀው አላልፍም አክባሪው ነኝ

  • @tesfalidetleggese-ye7vt
    @tesfalidetleggese-ye7vt 11 หลายเดือนก่อน +8

    TSADKAN GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY WE LOVE YOU !!!❤

  • @meselegeremew4650
    @meselegeremew4650 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው የዚህ ሀገር ውጥንቅጥ የሚያበቃበት ቀን እ/ር ያቅርብልን ።
    ጀነራሉ ሀሳባቸውን የሚያቀርቡበት ፍሰት ያላቸውን በራስ መተማመን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ይመስለኛል ።

  • @BizunehBisewur
    @BizunehBisewur 11 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ለመናገረ ፃድቃን በግል የማደንቀው ሰው ነው ብቃት አለው ልክ ነበረ!!

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው እንኳን ከናተ ተፈጠርን ::❤💛❤

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያየህሠው ሽመልስና አበበ ባዩ ምርጥ ጋዜጠኞች

  • @solomonredda35
    @solomonredda35 11 หลายเดือนก่อน +3

    Humble,wise and honorable .

  • @Saha598
    @Saha598 11 หลายเดือนก่อน +13

    Proud to be TIGRAWAY❤❤
    Proud of by all TIGRAYAN GENERALS❤🎉😊

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ❤

  • @sarajo6073
    @sarajo6073 11 หลายเดือนก่อน +2

    You are always will heroes ❤❤❤

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 11 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ጥሩ አንጀበት እግዝአብሔር ይባርኮት ብያሳጡንም ለትውልድ በማሰተላለፎ

  • @AskalAyayi-vy4tz
    @AskalAyayi-vy4tz 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል አታሁለት ብርቅየ የአፍሪካ ጀነራል 💛❤️🙏

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 11 หลายเดือนก่อน +10

    ኤርትራዊ ማለት አብሿም ብልጣብልጥ ሁሉ የኔ በኔ የሚል ጣልያን እይምሯቸውን የተጋሰሰው ወራዳ ፍጥረቶች ናቸው ።

    • @MD-cv4gn
      @MD-cv4gn 11 หลายเดือนก่อน

      Ye betachenet semet new ateferedebachew

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 11 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ኤርትራዊሜ ነፍ አለ አትፈርጅ

    • @TesfamaryamMussie
      @TesfamaryamMussie 11 หลายเดือนก่อน

      Ante yedrg kofya zembleh ager mulu atansa

  • @BerhaneMeressa
    @BerhaneMeressa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጀነራል ፃድቃን ያየሰው ሽመልስ ጀግናና ብርቱ ጋዜጠኛ እወድሃለሁ

  • @winn4954
    @winn4954 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yayesew u deserve millions of subscribers 🙏🙏🙏

  • @abrham601
    @abrham601 11 หลายเดือนก่อน +15

    የሚገርም ጀነራል❤

  • @abdunur6120
    @abdunur6120 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከመናገር እውነት ይበልጣል እውነቱ ራሱ ፍቱ ይነበባል❤

  • @amrankan5566
    @amrankan5566 10 หลายเดือนก่อน

    የጀግኖች ጅግና እድሜና ጥእና ይስጥልን

  • @ሰላምዲወዲሰብ
    @ሰላምዲወዲሰብ 9 หลายเดือนก่อน

    ጀጋኑ,ተጋሩ❤❤❤❤

  • @Ademrose90
    @Ademrose90 11 หลายเดือนก่อน +2

    We love this interview with General tsidkan

  • @BezaGerema
    @BezaGerema 11 หลายเดือนก่อน +2

    Tigrayans people's Hero's yemechachehu

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 11 หลายเดือนก่อน +1

    Very interesting interview! ያየሰውን በመልክ አላውቀውም ነበር ድንቅ ችሎቻ ብቻ ሳይሆን he’s handsome too😊…. keep up the amazing work!

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ professional ጋዜጠኛ እና ጀነራል

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 11 หลายเดือนก่อน +2

    በፖለቲካው ባልስማማም ብስለቱ ፣ ሚስጥር ጠባቂነቱና ፣ ለተቀናቃኞቹ ያለው አክብሮት ግን ሁሌ ይገርመኛል።

  • @mitikubekeleketo7814
    @mitikubekeleketo7814 11 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ሽመልስ የኢትዮ ፎረም ሚድያ ባልደረባ አድናቅህ ነንና ጤናና ሬጅም እድሜ እንመኝልሀለን ።
    ዝግጅትህ ማራክና እውነተኛ ነው ።እናመሠግናለን እኛ ማህበር ነን
    ከደቡብ ምዕ/አትዮጵያ ።
    የማህበሩም ስም ዝክሬ መለስ የትግሉ ፍሬዎች የአረንጓዴ ማህበር ስባል አላማው አስፈላጊ ከሆኔ ቀጣይ እንገልፃለን ።

  • @biruktesfaye3377
    @biruktesfaye3377 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስርአታችሁ እራሱ ❤

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 9 หลายเดือนก่อน

    GOOD INTERVIEW

  • @MelonaTube1223
    @MelonaTube1223 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጄኔራል ጻድቃን ገ/ተንሣይ እጅግ የምወደውና የማከብረው ታላቅ ጄኔራል ነው፡፡ የጦርና የፖለቲካ ሳይንቲስት፣ ወታደራዊ ሣይንስን በደንብ ያጠናና የተካነ፣ የትግራይ ሕዝብ ሲደፈር፣ ሲገደል፣ ሲወረር የአሜሪካ ኑሮውን ጥሎ፣ ቤተሰቡን ጥሎ ለትግራይ ሕዝብ ዋጋ ለመክፈል ከሕወሃት ጋር የነበረውን ልዩነት ወደ ጎን ብሎ በረሃ ሊታገል የገባና ጦር እየመራ ከ30 ዓመት በኋላ እንደ ገና አኩሪ ጀግንነት የፈፀመ፣ ለትግራይ ሕዝብ ካለው ፍቅር የተነሣ ለሕይወቱ ሳይሳሳ ከአሜሪካ መጥቶ ትግሉን የተቀላቀለ፣ በሥነ-ምግባሩ ጨዋ፣ በሳል ፖለቲከኛ፣ የጦር ሳይንቲስት፣ በሳል አመራር፣ አፍሪካዊው ሁለተኛው አሉላ የሚል ስም የወጣለት፣ የሥልጣን ጥማት የሌለው፣ ለትግራይ ሕዝብ ትልቅ መሥዋዕትነት የከፈለ፣ ታላቅ ባለ ውለታ፣ ታላቅ ጄኔራል ነው፡፡ ትግራዋይ ለጄኔራል ጻድቃን፣ ለጄኔራል ታደሰ ወረደ፣ ለጄኔራል ምግበይ፣ ለጄኔራል ዮሐንስ (መንዲ) ወ.ዘ.ተ. ትልቅ አክብሮትና ፍቅር ልትሰጡአቸው ይገባል!! ሁል ጊዜም ልትዘክሯቸው ይገባል!! እናንተ የመሪ ደሃ አይደላችሁም!! የትግራይ ማሕጸን አስደናቂ መሪዎችን ሲወልድ ነው የኖረው ወደ ፊትም ሲወልድ ይኖራል!!

  • @bebetterplease2047
    @bebetterplease2047 11 หลายเดือนก่อน

    Reasonable, logical person, and great General (Alula !!!

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 11 หลายเดือนก่อน

    Yaye !!!!❤❤❤ Respect !!!

  • @Onelove1921k
    @Onelove1921k 11 หลายเดือนก่อน +14

    የሁልጊዜ ምኞቴ የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ከነዚህ ፖለቲከኞች አርቀው እርስ በርስ ተግባብተው አብይ ላይ ቢዘምቱ ምኞቴ ነበር

    • @ኣኹሱማዊ
      @ኣኹሱማዊ 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 ራሳቹን ቻሉ
      በ24 ሰኣት ኣራት ኪሎ እንገባለን ብላቹ ነበርኮ የት ደረሳቹ 😂😂😂 እዛው ጎጃምና ጎንደር ሽዋና ወሎ እርስበርሳቹ እየተገዳደላቹ 20 ኣመት እንድትቆዩ እቅድ ተይዞላቹኋል ከትግራይ ጋር ኣብሮ መስራት ግን ጭራሽ እንድታስቡት በጭራሽ

    • @kxt-098
      @kxt-098 11 หลายเดือนก่อน

      Esu neger enesu abiyn lematfat eske debrebrhan sihiedu balemagezachin yibas blom yenesun metifat bemedegefachin yatanew ymeslegnal. yane abrenachew bnhon noro ahun yet bederesin 😢

    • @Onelove1921k
      @Onelove1921k 11 หลายเดือนก่อน

      @@ኣኹሱማዊ እንዳንተ አይነት ቆሻሻ ልጋጋም መሀይም ደደብ እኮ ነው ታሪክን ወደኋላ ሳያቅ ሳያነብ የሚለፈልፈው አንተ ያለፉትን 30አመታትንጨብቻ ነው የምታቀው ለዛ ነው የአማራ ህዝብ እንደዚህ ግልፅ ጥላቻ ያለብህ ። ይኸ አያዋጣም አማራ ከናተ እባብ ጋር የመስራት የመኖር ሀሳብ የለውም ።
      አማራ ህዝብ ንፁህ የሆኑ ታሪክን የሚያውቁ እና የሚረዱ ንፁህ የትግራይ ልጆችን ነው አብሮ መኖርን የሚመኘው የትግራይ እናቶች አባቶች እነሱን so ሌላ ማለት አያስፈልግም ። አንተ ግን ይኸን ለአንገትህ ሸክም የሆነ ጭንቅላትህን አስተምረው

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግዴላችሁም የኢትዮጵያም የኤርትራም ዜጎች let us fly together. በተዋቡ ቃላት የሚገለጹ የጋራ ጥቅም እርካታ ስለሚኖረን ማለት ነው። በአጭሩ ለማለት ያህል ነው።

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 11 หลายเดือนก่อน +1

    Jigna Ayana general tsadqan Nfetweka nekbreka ena edmen tiena yehabka 🙏🏽💛❤💛❤💛❤💛❤💛

  • @GermanSpark-ok8sj
    @GermanSpark-ok8sj 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ለመናገር እንጂ የተናገረው ለመተግበር ኣይከብደውም

  • @FiygCfyuu
    @FiygCfyuu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 11 หลายเดือนก่อน

    ጄኔራልነቷ ምርጥ ትግርዋይ ኢትዮጵያዊ ኖት

  • @DelinaAbrish-n7l
    @DelinaAbrish-n7l 11 หลายเดือนก่อน +4

    መፈንዳቱ አይቀረም አለ!!

  • @Eyosiyas7309
    @Eyosiyas7309 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሃገር ናፈቀን ፣ሀገር አጣን

  • @joshamsalu6663
    @joshamsalu6663 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ትንቢታዊ የሚመስል ንግግር ነው መጨረሻ ላይ የተናገሩት። ጄኔራሉ ብቃት እና integrity ያላቸው እንደሆኑ ያስታውቃሉ።

  • @MebrihitGebre-o5y
    @MebrihitGebre-o5y 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤UOR HERO

  • @edenadigrat
    @edenadigrat 11 หลายเดือนก่อน

    ብረቅየ

  • @ደከመኝልተኛ
    @ደከመኝልተኛ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለቶችን አውጥቶ ሽቅብ ለመስደብ የማይሸክከው ሰውያችን ያለቀባቸው ሽፍቶች ይላቸዋል በፖለቲካ አንጻር የጫማ ክራቸውን ማሰር እንኳ የሚበዛበት መሆኑ የአደባባይ ሚስጢር ሆኖ ሳለ

  • @kingo2524
    @kingo2524 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio Forum 👌🏽🙏🏽

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 11 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያን ሃብት ዘርፎ አይደል የራሱን ቢዝነስ የጀመረው ጀግና አታውቁም

  • @እውነትእውነቱን
    @እውነትእውነቱን 11 หลายเดือนก่อน +1

    Field marshal ❤❤❤❤❤ byewalew

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 11 หลายเดือนก่อน

    Welcome Ethioforum 24

  • @peace.756
    @peace.756 11 หลายเดือนก่อน

    Long live ❤❤❤❤❤

  • @OlanaDema-zq7vn
    @OlanaDema-zq7vn 11 หลายเดือนก่อน +3

    This bright intelligent man should come to finfine and work closely with the prime minister

  • @WodayiDube
    @WodayiDube 11 หลายเดือนก่อน

    Gen. Tsadiqa ideas about redseas very interesting. good job though we our new gereation were blaming Melese zenawi about red sea. its good to come back to ethiopia basice issues of lossing port. bertu

  • @amanuelberhane2747
    @amanuelberhane2747 11 หลายเดือนก่อน

    Long live our hero

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊

  • @wuhanman1
    @wuhanman1 11 หลายเดือนก่อน +5

    Shame Tigray and Tegaru Always Love you and have a big respect for youm respect. Keep it up.

    • @מקונןגטה-ח1מ
      @מקונןגטה-ח1מ 11 หลายเดือนก่อน

      በመጀሪያ ደረጃ
      አሁንም ሆነ ከአሁን በፊት
      አትዮጵያ ጀነራሎች ለሥሙ እንጂ በብቃት የተሾመ የለም በጎች በጎችን እየመሩ ነው

    • @מקונןגטה-ח1מ
      @מקונןגטה-ח1מ 11 หลายเดือนก่อน

      የማዝነው መማር የተሣነው ለመማር እድል ያላገኘው ህዝብ በበጎቹ እንደበግ መነዳቱ ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 หลายเดือนก่อน

    የተከበርከው ጋዜጠኛ አሁን መልክህን ሳዬው አውቄሃለሁ፤ጥልቅ ዕውቀት እንዳለህ እገነዘባለሁ፤በእህትማማቾቹ የትግራይና የአማራ ህዝብ ውህደት፣አንድነት፣የድሮው ቤተሰባዊ ግንኙነት የሚመለስበትን ሁኔታ ለምታደርጉት ጥረት አላህ ይርዳችሁ፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnaalemu4578
    @adugnaalemu4578 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ለትግራይ የምታሽቃብጠው

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 11 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😆😆🤪🤪😂😂😂😂😜😜🤣🤣🤔🤔🤑🤑

    • @ትግራይ-ኸ3ሠ
      @ትግራይ-ኸ3ሠ 11 หลายเดือนก่อน

      ሚፅ😂

    • @sarakedana8798
      @sarakedana8798 11 หลายเดือนก่อน

      ጀጋና ሁሌም ቦታ አለው ለዝያ ነው ድብን በቅናት

  • @YohanaDessie
    @YohanaDessie 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄን ሰው በጣም ነው የምወደው የምር ስክን ያለ ያኔ ወያኔ ለምን እንዳባረረው ግልፅ ነበር ምን ዋጋ አለው

  • @mossruss6996
    @mossruss6996 11 หลายเดือนก่อน

    Bravo General, Viva Tigraie

  • @eyasu977
    @eyasu977 11 หลายเดือนก่อน +1

    በህወሃት እና በሻእብያ መካከል ልዩነት የለም ሁለቱም ተስማምተው አሰብን አሳጥተውናል ችግር ቢኖርባቸውም የራሳቸው ጉዳይ ነው እና እኛ ምን እናድርግህ የህወሃት ዋና ዋና መስራቾች በአብዛኛው የኤርትራ ተወላጆች ናቸው

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 11 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😂😂😂😂እሱን ለሚሊሊክ ጠይቂው 🤣🤣🤣🤣🥱🤔😉

  • @KiduSeyoum
    @KiduSeyoum 11 หลายเดือนก่อน

    respect yaye

  • @letegabriel2721
    @letegabriel2721 11 หลายเดือนก่อน +1

    Viva General Tsaskan, 💙

  • @eritreansiniper1672
    @eritreansiniper1672 11 หลายเดือนก่อน

    Tigray form new