ሰበር ዜና - ለአስፈሪ ጦርነት ሁሉም ተዘጋጁ የአየር ክልል ተዘጋ የኢራን የለሊቱ መግለጫ የእስራኤል በቀል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 376

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልን አቅቶናል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያልኸው ይሆናልና ማረን

    • @Betesfa
      @Betesfa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መንግስተ ስማያት ቀርባለች ንሰሀ ግቡ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስከዛሬ ፈሣቹሁን ስታንዛርጡ ስታሽቃብጡ የነበራቹሁ በሙሉ ቻሉት እንግዲህ እየመጣባቹሁ ያለውን አስፈሪ እልቂትና እሣት ቁጣ 😂

  • @ክረስትናዉመከራየንአጣፈጠ
    @ክረስትናዉመከራየንአጣፈጠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ለሰዉ ዘር በሙሉ ሰላም ያወርድልን😊

    • @badrea36
      @badrea36 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    • @azadamabratu9378
      @azadamabratu9378 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen amen

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄ4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ 49 นาทีที่ผ่านมา

      @@ክረስትናዉመከራየንአጣፈጠ በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄን 4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

  • @YitayalBerhanu
    @YitayalBerhanu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤”
    - ዮሐንስ 3፥16
    “እግዚአብሔር ለጠራቸው ግን፣ አይሁድም ሆኑ ግሪኮች፣ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ኀይል፣ የእግዚአብሔርም ጥበብ ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥24

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      So what???????

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @YaawaqSumatubeka
      @YaawaqSumatubeka 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen 😢

    • @melkamusonko
      @melkamusonko ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @hiruthirut7726
      @hiruthirut7726 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    የሉቃስ ወጌል ምራፍ 21ቁጥር 20 ላይ አብቡ ጌዜው ተቃርቧልን ፀልዩ ወደሰማይም ተመልከቱ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      እውነት ነው ሁሉም ነገር ማቴዎስ ወጌል ላይ አለ አትጨነቁ አትደናገጡ ይህ ሊሆን ግድ ነው ሐንሰሀ ሞት ያብቃን 😢😢😢

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ሰላምን አምጣልን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን😢

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ሰላም አውርድልን

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የዘመኑ ፍፃሜ ደርሷል ንሰሃ እንግባ ወገን 🙏

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ያአላህ ቸር አሰማን 💙💎

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አቤት ዘንድሮ ያረብ ሰላም አንጣልን እንደወንጀላችንን ሳይሆን በራህመትህ ማረን😢😢

    • @lasausau5726
      @lasausau5726 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሚንን

    • @elsatiddy9746
      @elsatiddy9746 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @AbdurehmanSeid-vz5bc
    @AbdurehmanSeid-vz5bc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም ሰላም አለማችን በጥጋበኞች ተናወጠች ያረቢ ለኛ ለሚስኪኖቹ አንተ ድረስልን።አለማችንን ሰላም አድርጋት።

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን 🙏

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen ❤❤❤❤

    • @samrawitalemayehu6036
      @samrawitalemayehu6036 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

    • @DestaDegifeDaniso
      @DestaDegifeDaniso 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Er please yefeterachun amlake tematsena

    • @firehiwotabebe8254
      @firehiwotabebe8254 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      መዳን በእየሱስ እንጂ በማንም የለም "እውነትም መንገድም ሕይወትም እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም" ብሏል ጌታ የአለም መድሀኒት

    • @ethiomusic90s
      @ethiomusic90s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ay Ethiopia zena eyesemachehu enkuan atesemamum😂 tseb ena enken lekema becha 😂

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አረ እባካቹ ድል ድል የምትሉ በዚም በዛያም ያላቹ እስኪ ፀልዬ ዱዋ አድርጎ እባካቹ እባካቹ

    • @AliAbderehman
      @AliAbderehman ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደ የእግር ኳስ ጨዋታ ነው የመሰለው ሰው ሰው ካልደረሰበት አያቀው

    • @AminatAbduu-j5u
      @AminatAbduu-j5u ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ሠው እኮ ጨልላል

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 35 นาทีที่ผ่านมา +1

      አናታቸው ላይ ድልድይ ይፈረስና 😒

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤላ እናመሰግናለን ነጋል እናመስግን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ

  • @ahmedsiraj1899
    @ahmedsiraj1899 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለሁሉም ለሰው ልጆች ጊዜው ያስፈራል የሰው ልጅ ሁሉ በጦርነት የምያምን ሆነ ሞላ አለሙን አላህ ሰላም ያርግልን😢😢😢በየ ቦታው ስደት ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን አላህ ሰላማችሁን ይጠብቅላችሁ😢😢

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መልካም ነገር የምንሰማበት ቀን ናፈቀን😢😢😢😮ሰላም ለምድራችን

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ 48 นาทีที่ผ่านมา

      @@titililiya3096 በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄን 4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    አላህዬ በቤሩት ያሉ እህት ወንድሞቻችን አንተ ጠብቅልን😢😢

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄን 4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄን 4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ፈረስ ለጦርነት ይዘጋጃል ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ ይላል ቅዱሱ ቃል በብዛት አይደለም

  • @ArsemagetachewArsema
    @ArsemagetachewArsema 41 นาทีที่ผ่านมา +2

    በጌዲዬን ጊዜ የሆነው አሁንም ይደገማል በብዛት አደለም ""የፈራ ይመለስ "" ድል ለእስራኤል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አምላክና አዳኝ ሊመጣ ነዉ ወገን ተዘጋጅተን እንጠብቀዉ

    • @ahmedamiin1725
      @ahmedamiin1725 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Mache????😂

    • @samyrasamuty179
      @samyrasamuty179 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምን እነዘጋጅ ምን ይወደል 😂😂😂

    • @halimahalima3974
      @halimahalima3974 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 በጎች ይወዳል​@@samyrasamuty179

    • @LiveReaction-d2h
      @LiveReaction-d2h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደውሎልሽ ነው😂😂

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    አሏህ ቢቻ በቂያችን ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈሣም እስላም የቅዘናም አረብ አሽከርና ቡችላ ጭፍራ 😂

    • @abye-bl2oi8cg8s
      @abye-bl2oi8cg8s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተው ባክህ😅

    • @Jesusy777
      @Jesusy777 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህ ማን ነው??

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Jesusy777 መሀመድ የተባለው እብድ አረብ ነው

    • @badrea36
      @badrea36 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Jesusy777ቆሻሻ

  • @SelamAdera-m9m
    @SelamAdera-m9m 24 นาทีที่ผ่านมา +1

    አቡቱ አምላካችን ለዓለማችን ሰላም ፍቅር ላክልን እመቤታችን የትዊልድ ሀገርሽን በሩት ጎበኝ

  • @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል
    @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለሰዉልጅ ሰላምአላህ ያርገዉ ያረብ አተባዘታህ የአላህ

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እውቀቱም ጉልበቱም ዬአንድ አላህብቻነው🙋

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄን 4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መዳን በእየሱስ እንጂ በማንም የለም ከመጨረሻው ዘመን ቁጣ እና ከዘላለም ሞት ለማምለጥ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ንሰሀ በመግባት አምልጡ...አምልጡ...አምልጡ

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀገሬ ሳላምሽን ተመኘው

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ❤❤🙏🙏

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህዬ ሰላሙን አምጣልን በፍርሀት አለቅን 😢😢

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አላህ በቃ ይበለን መጨረሻው ዘመን ደረሰ 😢😢😢

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነትነው አሜን በቃ ይበለን
      እንዴም ያለ ያገሬ ሙስሌም ፀሎት ለሁሉ

  • @abedekamale2862
    @abedekamale2862 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንደይቃራፅ የካላካላቺው ዉድማቱዋ እንደይታይበት ናው

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢራኖች ጀግኖች ናቸው እንደ ፊልም አሳይቶናል በሚገባ አውድማ ታለይ💪👌

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም ጀግና አይገልፃትም 🎉🎉ያዉም ብቻዋን ያቺ አይሁድ ሀገር ብቻዋን ምንም ማረግ አችልም ሁሌም እያገዙዋት ነው እንግሊዝ አሜሪካ ጀርመን ግን ብዙ ሚሳኤል ወድቆ ነበር ብቻዋን ቢሆን ፈራርሳ ነበር😂አሁንም ብዙ ቦታዎች ፈራርሰዋል ግን አታምንም እንዳይቀረፅም አረገች ቦቅባቃ 😂😂😂

    • @burtugebashr
      @burtugebashr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እረንዬ አለሀ ይጠብቅሺ አንች ጀግነ ሀገር❤❤❤❤

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፈጠራችሁ ሺኤን ያላችሁ ይሄን 4clvvvg9 ኮድ በመጠቀም እዩልኝ የነፃ ስጦታዎች ሊሰጠኝ ትንሺ ቀረኝ ግን ሰአቱ ሊያልቅብኝ ነው😢😢😢😢

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 21 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@burtugebashrኪኪኪኪኪ አይጥ ለሞቷ የድመት አይን ታሸታለች አሉ

  • @Muna-u9l
    @Muna-u9l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቤሩቶች ሰላም አደራችሁን ማታ ድምፅ የሰማ መሬት መንቀጥቀጥ ነው 😭😭🇱🇧

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 4 นาทีที่ผ่านมา

      አረ እኛ ቤት ብላታው ተስነጣጠቀ በጣም ነው የሜያስፈራ ፈጣሪ በምህረቱ ይማረን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Abel

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እኛ እስራኤላዊያን ነን የሚለዉ መተማመን በጣም ልብ ይነካል በእስራኤል አምላክ ላይ መታመናቸዉ ይገርማል እሱ ደግሞ አያሳፍራቸዉም

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ❤❤❤

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መስቀል ሲያዩ ደማቸው ሚፈላ፡ እየሱስን ተራ ባንዳ ነው ሚሉ ህዝቦች ናቸው በአምላክ ሚተማመኑት 😂😂😂 ደንቆሮ ህዝብ

    • @vo_6461
      @vo_6461 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      😂😂😂 ፈጣሪ የሠው ዘርን አጥፉ ብሏል እንዴ የ ድድብና ጥግ

    • @YaawaqSumatubeka
      @YaawaqSumatubeka 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yee tamamenubet Egzabher yagizacho😢😢😢😢

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉሻ አተሲ አላ ሰዉን ሕረዱ በሎዋል🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪አራጂ🔪​@@vo_6461

  • @emuayemn
    @emuayemn ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለፍልስጤማውያን ህፃናት😢😢😢

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 56 นาทีที่ผ่านมา

      እንከፍ አለም ወደ አዘቅት እየገባች ድል ለፍሊስጤም እዛ አንተንም ፊሊስጤም ይቅበሩህ ጸሎት ማረግ ማን ገደለ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 33 นาทีที่ผ่านมา +1

      አናትሽ ላይ ድልድይ ይፈረስ 😡

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 14 นาทีที่ผ่านมา

      @@asdpeh3842 😂😂😂😂 አረ ወይ ኮሜንት

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለኢረን

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሁለቱም በኩል ማንም አይሙት ሰላም ይሁን

  • @Hintsa-uj8dr
    @Hintsa-uj8dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ ምርጥ ሰው❤❤❤ ዌልካም🎉🎉🎉

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @ZeinabKader-m4i
    @ZeinabKader-m4i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አልሀምድልላ አለም በሰላም አደርች

  • @jamalmoahmmed
    @jamalmoahmmed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ

  • @yelosfelana7194
    @yelosfelana7194 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    መዝሙረ ዳዊት 121 :4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።

  • @HanaKasaye-r5j
    @HanaKasaye-r5j นาทีที่ผ่านมา

    ብዙ መሳሪያና ሰራዊት ስላላቸው አያሸንፉም።እግዚአብሔርና እውነት ያለው ያሸንፋል።

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @tigist6595
    @tigist6595 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለአለም ሁሉ ሰለ ሊባኖሰ ምን አዲሰ ነገር አለ ተጨንቀናል😢

    • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
      @mekinmohammed-fu1uo4fc3t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሻአላህ ድልን አላህ ያጎናፅፈን
      ግንኮ የስራኤል አምላክ አይተኛም እኚክ😂😂😂

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሠላም አሪጊልን ለሁላችም😢😢😢😢

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልኡል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ጦርነት ለማንም አይበጅም

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ፍቅር መተሳሠብ ለመላው አለም ፈጣሪ አምላካችን ይስጥልን ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ፍቅር መተሳሠብ ለመላው አለም ፈጣሪ አምላካችን ይስጥልን ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ፍቅር መተሳሠብ ለመላው አለም ፈጣሪ አምላካችን ይስጥልን ።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ ማረን ለአለም ሁሉ ሠላም አውርድ🙏🙏🙏😭

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሀገሬን አደራ ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ እና ምዕራባዉያን ለዓለም ሰላም ማዉረድ አለባቸዉ፡፡

  • @DawitMelkot
    @DawitMelkot 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    SELAM LE MEDRACHEN YIWN

  • @rahelyalew6245
    @rahelyalew6245 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የእግዚአብሄር መልክተኛ ክንፉን ዘርግቶ ይጠበቃታል በሰው ብዛት አይመሰልህ እምነት ይበልጣል ለፑቲን ደግሞ ፈጣሪህን ጠብቅ

  • @WebitMelse
    @WebitMelse ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለሁለቱም አያገባኝም የተሻለው ይትረፍ ዞሮ ዞሮ ፈጣሪ የሰው ልጅን ምድርም በእናንተ የተነሳ የተረገመች ትሁን ካለ ጊዜ ጀምሮ አለም ሰላም ሆና አታቅም ወደፊትም አትሆንም

  • @IbrahimSeid-x3n
    @IbrahimSeid-x3n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንደኛ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይታረቀን ትቢቱ እየተፈፀመ ነዉ

    • @ghfddftftff1303
      @ghfddftftff1303 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    3ኛ የአለም ጦርነት በእስራኤል እና ኢራን ልጀምር

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማርን

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍ የሚገርም ትንታኔ 1ኛ ነህ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ሊብነንን ከመጣባት መሀት ጠብቃት

  • @esakredwan8001
    @esakredwan8001 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha allah

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይድርሰሰላቹ

  • @awolhajee
    @awolhajee 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለስራኢል የምትሉ ወሮ በላወች አታርፉም

    • @chernetubegalayselbza3924
      @chernetubegalayselbza3924 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ድል ለ እስራኤል ❤

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Dil. Le. ISERAEL !!!!!!!! 🙏🙏🙏💚💛❤💪

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      mot ena eferet le iselamoch lamoch😂😂 fesamoch😂

    • @snsjskuw4491
      @snsjskuw4491 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@chernetubegalayselbza3924ቲ ዱቄት ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ሁሉም የአላህ ፍጡር ነው

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ጦርነትን ያጥፋልን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን ማነም አይሙት በተረፈ ድሉ ለኢራን ይሁን እላለሁ አላህ ይመክትልሽ ኢራን

    • @hgttgyyyghh4139
      @hgttgyyyghh4139 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @abye-bl2oi8cg8s
      @abye-bl2oi8cg8s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙስሊሞች ደናቁርት

    • @MBaba-u5s
      @MBaba-u5s ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@abye-bl2oi8cg8s አንች የጃሀንብ ምኩት ካፊር ምንም የማታቂ ደቆሮ አንች ነሽ

    • @helenshemels7605
      @helenshemels7605 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይሁዳ​@@abye-bl2oi8cg8s

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለማችን🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @KamlaAhmed-z3v
    @KamlaAhmed-z3v 56 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢ሰለሙን አምጣለን የአለህ

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Inshallah Allah selam ystachu selam le selam felagi hulu

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላኪ ሰላሙን አውርድልን😥😥😥

  • @Ruqqacenter
    @Ruqqacenter 37 นาทีที่ผ่านมา

    የእስራኤል እድሜ አልቐል

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስላም ለአዳም ዘር ሁሉ

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሚሸንፈው አንድና አንድ እግዚአብሔር የታከለበት አገር ነው

  • @barokbarok996
    @barokbarok996 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ሰላም ያውርድ ለአለም እንኳን የሰው ልጅ የዱር አራዊት ምንም አይንካው።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሰው አገር ደብድቦ ሸማግሌ ደረሱልኝ ማለት ምንማለት ነው እሰራሄል ለሌላው ማሰተማሪያ እንዲሆን እርምጃ መወሰድ አለባት‼️‼️‼️

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 44 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 44 นาทีที่ผ่านมา

      እስኪ እናያለን ትሞክረዉ😂😂😂😂

  • @OmanDuqm-i2s
    @OmanDuqm-i2s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ድል ለእስራኤል

    • @hawaMohammed-g8z
      @hawaMohammed-g8z ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dil letebedayoch inshallkah

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢራንን ድፍረት እዩት እራሷ ተንኩሳ አፀፋ አልፈልግም ትላለች ጉድ እኮ ነው

    • @essaessa4842
      @essaessa4842 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @weynshte9585
    @weynshte9585 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም ስላም እንዴት ናች መልካም የመንስማበት ቀን መቼነው ።???

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሕዝቄል ም 38 የተፃፈው ልፈፃም እያቀረባ ይገኛል

  • @Salih-Amazing
    @Salih-Amazing 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለ አለም ህዝብ

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘጠና አንድ ሚሊዮን በ27 ሀገሮች አባዛው ለአንድ ሀገር ለ 7 ሚሊዮን ህዝብ ግን ሁሌም ጨለማ በትንሽ ብርሃን ይሸነፋል ፡፡

  • @Meznewtesfa
    @Meznewtesfa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል ለእስራኤል

    • @ahmedamiin1725
      @ahmedamiin1725 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከብት

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Dil lafano ❤ and iseraeli❤❤❤❤❤❤

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ahmedamiin1725 irase kabeti dil la iserael🎉❤❤❤❤❤

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤴🤴🤴

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ahmedamiin1725እሱን ማሃመድ ነው

  • @FgGj-h8x
    @FgGj-h8x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል እንሻኣላ ለሙስልም

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ
    ፋኖ ወጥር
    የምን ኢራን ነው የምን እስራኤል ነው
    ሀገሬ የደም መሬት ሁና እያለ ወጥር ፋኖ።

    • @Medihabesha
      @Medihabesha ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀዝባ ፍኖ የሚል ስም የሰማሽው ቀን ነው እንዴ ጆሮሽ የተደፈነው😂

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @FgktVgig
    @FgktVgig 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አስበን እኛን ሲደተኞችን ጦርነቱስ እየባሰ ነዉ የሁሉም አገር ፍራት ላይ ናተ እ/ር ሆይ አስበን🙏🙏😢😢😢

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 34 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለፂዎናዊቷ ውድቀት ለኢራን

  • @ወንዴተኩላው
    @ወንዴተኩላው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለእስራኤል

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ashkabach

    • @yayatube6774
      @yayatube6774 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድል ለተበደሉ ሁሉ

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተኩላ ፊት

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለሁሉም

  • @ethiopiayegna
    @ethiopiayegna 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam lemelawu yealem hizboch yemtalen❤❤

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤሎ ዘገየህብን

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስራኤል ምንም አተህንብን እስራኤል አምላክ ይጠብቀት እስራኤልን

    • @SameeraSameeraሰ
      @SameeraSameeraሰ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አደል አምለኩወ አይተኛም ግን እኮ እየሱስ ይተኛል

    • @Masi-o8t
      @Masi-o8t ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SameeraSameeraሰ ማቺ ነው የትና

  • @naturaly30
    @naturaly30 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኧረ ንፁሀን አለቁ

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alemachenen selam yaregelen

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝቦይ አንጋጠህ እግዚዮ ወይም ሱባን አላህ የምትለው ለአለት ነው ፈጣሪ ያለው በውሐ ውስጥ ነው::

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን እያወራህ ነው አንተ ዋቄ ፊት

  • @Yonas-h6m
    @Yonas-h6m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam lemidrachin yihun

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብቻ እኔ የምለው እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ የሰው ልጅ የጦር መሣሪያ በብዛት ሰለታጠቀ ጦርነትን አያሸንፍም በተለይ ከእስራኤል ጋር ገጥሞ ስንት ዘመን ስታሸንፍ የመጣችው እስራኤል ብዙ ጦር ኖሯት ሳይሆን አብሯት የሚዋጋላት የእግዚአብሔር እጅ አብሯት ሰላለ ነው።🙋🙇🙇🙇🙏 ሰለ እውነቱ በእጅጉ ያሳዝናል haram😢

  • @Desu3683
    @Desu3683 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    የዘመኑ ፍፃሜ ሲደርስ የሚታይ ምልክት............

  • @emuelehamtube2205
    @emuelehamtube2205 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፍልስጤም እምባ እና ደም ፈሶ አይቀርም አላህ የጃቼውን ይሰጣቼዋል😢😢😢😢

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምድር ላይ መቼም ሰላም አይኖርም የተሰጠንን እድሜ ኖረን ማለፍ እንጂ