እስራኤልን ከጉድ ያዳኗት አስገራሚዎቹ መሳሪያዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 402

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 หลายเดือนก่อน +42

    ዓለም ከእስራኤል ጋር ለመወዳደር 1000 ዓመት ይፈጅባታል እስራኤል ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!💪

    • @ephremdesta1731
      @ephremdesta1731 หลายเดือนก่อน

      አረ ዞር በል አንተን ያለህበት አታይም ጅል የሆንክ ደነዙ ፋኖ

    • @Shakirdada-ik4ht
      @Shakirdada-ik4ht หลายเดือนก่อน +1

      እናተ ማህይባን መጀመሪያ ስለይሁዳ እወቁ እነሱ በምድር ላይ ምንም አቅም የላቸውም ድሮ እግሊዝ አውን አሜሪካ ትረዳቸዋለች ሁሉም መሳሪዎቻ አሜሪካ ሰራሽ ነው አይሁድ የተሰጠው ተንኮልና ምቀኝነትና ሌብነት ሌላ ለምድር ያበረከቱት የለም

    • @YaawaqSumatubeka
      @YaawaqSumatubeka หลายเดือนก่อน +1

      Ameen tinurilen

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅ትዋረዳለች ዬነብያቶችገዳፕናቼው😂😂😂ዬዬስስሽምገደይ በግ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko หลายเดือนก่อน

      በትክክል ብላል ይህ ከትንሽ እስከ ትልቅ የትኛውም አለም የደረሸችበት እውቀት ከእስራኤል ነው

  • @HanaKasaye-r5j
    @HanaKasaye-r5j หลายเดือนก่อน +17

    የአረብ ሀገራት እስራኤልን ለማጥፋት ያላደረጉት ነገር የለም።እግዚአብሔር ግን እስራኤልን ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም፣ & ለዘላለም አሳልፎ ልክፍት አይሰጥም.

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe หลายเดือนก่อน +1

      ጌታሽን ማን ነው የገደለው? የነሱ የየአይሁደ‍ኦች አሸርጋጅ የሆንሸው ለምንድን ነው?

    • @HanaKasaye-r5j
      @HanaKasaye-r5j หลายเดือนก่อน

      @@ikqmdfyslcbe ጌታ ኢየሱስን የገደለ የሰው ሁሉ ኃጢአት ነው። ስለዚህ እኔ እና አንተ ተሳትፈናል። ነገር ግን በስሙ የሚያምን በቅዱስ ደሙም የሚታጠብ ሁሉ ከዚያ ኃጢአት የጸዳ ነው። Sela geta Eyesus meweled,memot,ke mot menesat,wede Egzhaber Keny maregun,temeleso leferd endmemeta ye Egzhaber Kal askedemo enda tenager metsaf qedus anbeb teredale

    • @ZaharaYusef-wq2ms
      @ZaharaYusef-wq2ms หลายเดือนก่อน

      ገና ምን አይታችሁ አይሁድይጠፋል በአላህ ፈቃድ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و หลายเดือนก่อน

      Manewu alhe gatako almotem moten del argo tenstol ahezab men tawukalachu

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 หลายเดือนก่อน +38

    ያአሏህ ለኛ ለሰዴተኞች ጥበቃህ አይለየን 😢😢😢😢የመጨረሻው ዘመን ደረሰ ሱባሀን አላህ ኢላሂ አንተን አምኘ ነው ከሀገሬ የወጣሁት አንተ ጠብቀኝ ያራህማኑ😢😢

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew หลายเดือนก่อน +3

      አይዞን ንፅህና እንድኖርን እንስራ የትም ብንሆን ሞት አይቀርም በንስሀ በፀሎት መበርታት ነው !

    • @thamban1932
      @thamban1932 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ እንደዛ እያላችሁ ምስክን ህዝብ ታስጨርሳላችሁ ​@@Yordanosambacew

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ หลายเดือนก่อน

      የት ነዉ ያለሽዉ እኀቴ አይዞን ዘመኑ ያስፈራል የደረስንበት

    • @hayathayat3587
      @hayathayat3587 หลายเดือนก่อน

      ጆርዳን ነው ያለሁት ሀገራችንንም በስደት ያለነውንም አላህይጠብቀን ወቶከመቅርት ይጠብቀን

    • @ንማጀ
      @ንማጀ หลายเดือนก่อน

      የኔ ወድ እግዚአብሔር አለ ይኸዉ በቤሩት ነኝ እንቅልፍ ካጣን 1ወር ሆነ እንዲ በፀሎት ሚጠይቀ ሰዉ ጣፋ እስራኤል አላህ ያጥፋት ሌሎች ድል ለእስራኤል ይባባላሉ የቤሩት ዜጎች ሳያስቡ እግዚአብሔር ይርዳን እስራኤል ትፈተናለች እጂ መቼም ጠላቷ ታሸንፋለች ብሎ በቅዱስ መጻሐፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሶአል አጠፋም በዚዉ አጋጣም እስራኤል አላህ ያጠፋታል የምትሉ ወገኖች ተረዱ በተረፈ ስለ ኢትዮጲያ እንፀልይ ካደጉ አገር ላይ ምንም የለንም

  • @makilove6390
    @makilove6390 หลายเดือนก่อน +8

    የዳዊት ወንጭፍ እጅግ በጣም የሚገርም ሰም ነዉ🇮🇱🇮🇱

  • @selamase782
    @selamase782 หลายเดือนก่อน +21

    ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ😇🙌

    • @AshamAsham-w7z
      @AshamAsham-w7z หลายเดือนก่อน +1

      እራሱም አልተጠበቀም

  • @BornaBob
    @BornaBob หลายเดือนก่อน +52

    ኢያሪኮ 1&2&3
    ማርካቫ
    የዳዊት ወንጭፍ የእስራኤል ምርጥ ቴክሎኖጂ አይሁድ በዓለም ላይ ረጅም እጅ አላቸው

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on หลายเดือนก่อน +11

    ጥበባቸው ይገርማል ሁሉም የአርብ ሀገር እስራኤልን በጣምነው እሚጥሉት ለምንዲሁ አይገባኝም ሲፍርዱ እራሱ የእውር ፍርድ ነው እስራኤል ካለድርሱባት ማንም እደማንካ ነው ያይሁት እኔ ብቻ ስላም ለአለም ሁሉ

    • @ንማጀ
      @ንማጀ หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ሰላም ለቤሩት ዜጓች

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሥራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ዓለም እንደመጣለት ይፈርዳል ።

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለሀገራችን ለቅድስቷ እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ หลายเดือนก่อน +25

    የዳዊት ወነጭፍ በጣም ይገርማል 😊

    • @misrragobbe379
      @misrragobbe379 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @misrragobbe379
      @misrragobbe379 หลายเดือนก่อน

      Simu dawit sila hone nowu kkkkk

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ หลายเดือนก่อน +4

      @@misrragobbe379 የማን ስም ነው?
      በጽሓፍ ቅዱስ ያለ ታሪክ የቅዱስ ዳዊትና ጎልያድ ታውቀዋለህ🥴

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 หลายเดือนก่อน

      Awo Dawit Golyadn Beteter Yedefawu Jegnanrwu😮​@@misrragobbe379

    • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
      @Aነኝየቃሉዋስደተኛ หลายเดือนก่อน

      ጉድ

  • @comcell3831
    @comcell3831 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰላሙን ስጠን😢😢😢

  • @yousfYousf-bq1ns
    @yousfYousf-bq1ns หลายเดือนก่อน +3

    የእስራኤል አምላክ ለክፉ አሳልፎ አይሰጣትም።
    ድል ለእስራኤል💪💪

  • @ክረስትናዉመከራየንአጣፈጠ
    @ክረስትናዉመከራየንአጣፈጠ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለእስራኤል ❤እራሳቸዉ ይተነኩሳሉ ቡኋላ ተጨፈጨፍነ ይላሉ 😢ግንለሰዉ ዘር በሙሉ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @thamban1932
    @thamban1932 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለእስራኤል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +31

    ሀያልዋ ሀገር እስራኤል🇮🇱✌😍

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 หลายเดือนก่อน +1

      እሱን በቅረቡ ታያላችሁ😂😂

    • @Islam-ok6zo
      @Islam-ok6zo หลายเดือนก่อน

      Awo le jesusm haylewalech dedeboch dingay rasoch 😂😂😂😂😂😂

    • @Shakirdada-ik4ht
      @Shakirdada-ik4ht หลายเดือนก่อน

      ላተ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +1

      @@Shakirdada-ik4ht ላንተም ሀያል ነች የማይካድ ሀቅ😊

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +2

      @@sabrinasabrina1837 ይሄው ቀጠናውን እያሽበርችው ነውኮ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ🤔😕😁

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 หลายเดือนก่อน +50

    “እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።”
    - መዝሙር 121፥4🇮🇱❤️🇪🇹እስራኤል ጀግናና የ ቃልኪዳን ሀገር ❤🇮🇱❤️🇮🇱❤️🇮🇱

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l หลายเดือนก่อน +1

      @@misikerdegu5133 አና የናተአምላክ 75 አመት በፊት ተኝቶ ነበር ሀሀሀሀ

    • @AnewarMohammed-e9w
      @AnewarMohammed-e9w หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 666 👹👹ነዉ ሠይጣን

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት ቢል ኣዎ እነዚህ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ይዘዉ የሰቀሉና እስካሁን የሚያሳድዱትን እንዴት ይጠብቃቸዉ ?

    • @Yimmoh
      @Yimmoh หลายเดือนก่อน +2

      😂ተኛ ኮ

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n หลายเดือนก่อน

      ​@@Sad-s5lስርአት ያዥ በሰሩት ሀጢያት ነው የተቀጡትሕዝቦች ናቸው እስራኤል ማለት በፈጣሪየማይታዘዝ ህዝቦች መሆናቸዉን መጽሀፍ ቅዱስን አንብባችሀሁ ተረዱ በግብጽም ከ400 አመት በላይተሰቃይተዋል

  • @mollashemet6612
    @mollashemet6612 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ ጊዜ ከባድ ነው ፈጣሪይጠብቀን

  • @samuelsisay4720
    @samuelsisay4720 หลายเดือนก่อน +52

    እስራኤልን የሚጠብቃት አምላክ አላት 🙏

    • @jamelayesuf6479
      @jamelayesuf6479 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ

    • @AnewarMohammed-e9w
      @AnewarMohammed-e9w หลายเดือนก่อน

      ጥብ አማራ መተተኞች እሥራኤል 666 👹👹👹

    • @EndrisademMohamed
      @EndrisademMohamed หลายเดือนก่อน +1

      ነው እንዴ?

    • @EndrisademMohamed
      @EndrisademMohamed หลายเดือนก่อน +1

      ላንተም አይቀረልህም እንኳን እስራኤል

    • @mukamilradi865
      @mukamilradi865 หลายเดือนก่อน +1

      ትናንት ወዲያ የት ሄዶ ነው በኢራን የተደበደበችው?

  • @Sarasara-do8hk
    @Sarasara-do8hk หลายเดือนก่อน +6

    God bless Israel 🤲🤲🤲

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር የፍልስጤም ሆነ የእስራኤል ወይስ የሊባኖስ ሰላም ማጣት ኣይፈልግም ኣንድሰዉ እንኳን ያለሱ ፍቃድ እንዲሞት እንኳን ኣይፈልግም ስለዚ ለሰዉ ልጅ በሙሉ ሰላም ያምጣልን ቸሩ እግዚአብሔር ኣምላካችን ኣሜን😢

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለዓለም ሁሉ !!!
    🕊️🕊️🕊️ 🌍

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 หลายเดือนก่อน +4

    ማወቅ የምፈልገው መረጃ ነበር አቤላ ❤

  • @Seble7
    @Seble7 หลายเดือนก่อน +25

    ድንቅ አገር ናት እስራኤል ጭንቅላታቸውን ለጠበብ ያኖሩ የሰለሞን ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁድ ድል ለእስራኤል

    • @AnewarMohammed-e9w
      @AnewarMohammed-e9w หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @Halimaendris-bi5us
      @Halimaendris-bi5us หลายเดือนก่อน

      አወ ላንተማ ባለ ዉለታህ ናቸዉ እነሡ ባይኖሩ ማን ይገድልልህ ነበር ለምን ደደብ ትሆናላችሁ ከእዉነት ጎን ቁሙ አንተ ደገፍክ አልደገፍ ምንህ ይጠቅማል ግን ክርስቲያኖች እዉቀት የላችሁ ታሪክ አታቁ😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s หลายเดือนก่อน +6

      ​@@AnewarMohammed-e9wየመሀመድ መሀይም ዘር ግን ምንም አትሰሩም ከመባዳት ውጪ😂😂😂

  • @mangissaal8598
    @mangissaal8598 หลายเดือนก่อน +29

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርቺ

    • @Rነኝከወደመከነሰላም
      @Rነኝከወደመከነሰላም หลายเดือนก่อน

      እክፎች

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v หลายเดือนก่อน

      ዲል ምንም በማያቁ ንፁሀኖች ሞት ላች እና ለመሠሎችሺ​@@Rነኝከወደመከነሰላም

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 หลายเดือนก่อน +4

    Israel Telatochwa Bizu Silehone Egzabher Tibenin SetatGetahoyi Tebarek❤🎉😮

  • @meseretgutata3176
    @meseretgutata3176 หลายเดือนก่อน +2

    Yaa waqaayyo koo Israeliif
    Dhabaadhu attii malloo,,! please my dear lord give them victory for Israel people 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🙏🙏🙏

  • @kingwe37
    @kingwe37 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ አለማችን ይጠብቅልን ከባድ ጊዜ ነዉ😢

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r หลายเดือนก่อน +16

    God bless Israel❤️🙏

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน +18

    ዳዊት ጠላቱን በአንድ ጠጠር ወርዉሮ የገደለዉ

  • @sebayohannes
    @sebayohannes หลายเดือนก่อน +4

    አቤል ምርጥ መረጃ ነው በርታ ❤❤❤

  • @Mako-c8u
    @Mako-c8u หลายเดือนก่อน +3

    Abeliye ❤abeliyenina pirogiramuchun yimitiwodit dena nachu

  • @baባ
    @baባ หลายเดือนก่อน +6

    አቤላ ምርጥ ሰው 🥰❤

  • @dktube21
    @dktube21 หลายเดือนก่อน +7

    ጠላቶቿን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረትና ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ሆኖም ግን የጋዛ እና የሊባኖስ ንጹሃን ዜጎች ሞትና መፈናቀል እጅግ ልብን ይሰብራል። ሃማስና ሂዝቦላህ ከህዝቡ ተለይተው ራሳቸውን ችላው ቢዋጉ ህዝብ ባያስፈጁ ምን አለበት እላለሁ

    • @Sarasara-do8hk
      @Sarasara-do8hk หลายเดือนก่อน

      Ensuse bmchachew ?adlm Israel ene Christian ytbl zere aynorum.eanen asbu.😢😢Muslim lmanm aytyam

  • @Wulta782
    @Wulta782 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙር ዳዊት 120÷4❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 หลายเดือนก่อน +6

    ብቸኛ የኒውክለር ባለበት ቅድስት የዳዊት ከተማ የፈጣሪ እጆች ባንቺ ላይ ነው አትፍሪ

    • @פקדו
      @פקדו หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @ארזיאלו
    @ארזיאלו หลายเดือนก่อน

    የሪሆ 3እሚባለውን ምሳኤን በአለም ውድድር የለለውን እስከ አስረዳን ጥሩ እርገህ❤❤

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ หลายเดือนก่อน +18

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i หลายเดือนก่อน +20

    የመሀመድ ቡችሎች ተረጋጉ 😂ለእስራኤል የሚዋጋው እግዚአብሔር ነው:: So... ማንም ሊያሸንፈው አይችልም:: እስራኤል ለዘላለም ትኑር : መልካም አዲስ አመት 🙏❤!!!!

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ክርስቶስን ጨፍጭፈው የገደሉት ይሁዶች ናቸው እኛ ሙስሊሞች አይደለንም የእስራኤል አምላክ አሜሪካ ናት ጀቱም ቦንቡም ዶላሩም ከአሜሪካ ነው የፓለስቲኖች ነፃነት የማይቀር ነው አሜሪካ ባይኖር ፓለስቲኖች ለእስራኤል አያንሱም አንተ ጠጃም የጠጃም ልጅ ራሽያ ቻይና ከአሜሪካ በቀር መላው አለም የፓለስቲንን ነፃነት ደግፋል ሙስሊሞች አይደሉም

    • @hayderbahre9807
      @hayderbahre9807 หลายเดือนก่อน

      Jesus is human

    • @عليمحمد-م8خ4ب
      @عليمحمد-م8خ4ب หลายเดือนก่อน

      ደደብ🦶😄

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i หลายเดือนก่อน

      @@hayderbahre9807 ok, alah mndnew?😂😂😂😂

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i หลายเดือนก่อน

      @@عليمحمد-م8خ4ب 😂😂😂😂😂Mchem kenante ybase dedeb ylm::

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d หลายเดือนก่อน +4

    Birabo Israe💪💪💪💪💪💪💪l 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤

  • @mesiMesiyam
    @mesiMesiyam หลายเดือนก่อน +16

    🙏እመቤታችን የጌታዬ እናት ከዚህ ሁሉ መአት ትጠብቀን ከጦርነት የሚገኝ አንድም ትርፍ የለም!!! ከልጇ ከወዳጇ ሰላሙን ለአለም ህዝብ ይሰጠን ዘንድ ልመናዋ እና ምልጃዋ አይለየን 🙏🙏🙏

    • @Healthtal
      @Healthtal หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ እህቴ

    • @Messeret-f6p
      @Messeret-f6p หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen❤

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf หลายเดือนก่อน +6

      ማሪያም ፍጡር ናት ፍጡራን አይደለም ሌላ እራሳቸውንም አይጠብቁም ፍጡራንን መጠበቅ የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው ...ወይም ማሪያምም ፈጣሪና በሉን እና እንረፈው ካልሆነ ፍጡራን ላይ ጥገኛ አትሁኑ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน +3

      ማሪያምን የፈጠረ ጌታ ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ ጌታ ልጆቹን የሚጠብቅ ሰላም የሚሰጥ እራሱ እግዚአብሔር ነዉ ስልጣን የሱ ነዉ ሁሉን ቻዉ ጌታ

    • @mesiMesiyam
      @mesiMesiyam หลายเดือนก่อน

      @@Healthtal " ክፉ አይንካችሁ እህቴ 🙏🙏"

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p หลายเดือนก่อน +4

    አይናችሁ ያያል እስራኤል ድል ታደርጋለች እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው never give up israel ❤❤, 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal หลายเดือนก่อน +8

    እስረኤል ትኑሪ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน +29

    የእስራኤል ጋሻ እግዚአብሔር እራሱ ነዉ

    • @berhanuserbessa9117
      @berhanuserbessa9117 หลายเดือนก่อน

      ሰው እየጨፈጨፉና እየገደሉ ፈጣሪ ከእስራኤል ጋር ነዉ ማለት በጣም ያስቃል

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናሉለን ሠላም በአለም ላይ ይሑን፣ሰላም ማይፈልግ ደሞ በስራኢል መሳሪዪ አገሯ ይታረሣል

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 24 วันที่ผ่านมา

    የዳወይት ወንጭፉ እንደየት ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq หลายเดือนก่อน +1

    Ow Ya Allah pls help those non Humans or Aliens to keep this weirdness and competition within themselves before poisining OUR PEACEFUL WORLD let us PRAY!!! ow Dear Abel what a pity to listen to this nonesense from our beloved channel May Allah Almighty protect you and all of us to our normal state we love your channel good luck! ❤

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o หลายเดือนก่อน +32

    ድል ለእስራኤል ❤❤❤

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር หลายเดือนก่อน +20

    የንጹሃንን ሞት ባልደግፍም እድገቷና በዚህ 60ና70 ዓመት ይህን ያክል ሀያል መሆኗ ያስቀናል

    • @seyatech6932
      @seyatech6932 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ለአይሁዶች እውቀት ቢሰጣቸውም ግን አላህን ክደው ጥመት ክፋት እና ተንኮል ላይ የወደቁ ህዝቦች ናቸው ። አላህ ያጥፋቸው

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ይቅር በላቸው ነው የሚባለው እርግማን የሰይጣን ነው

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@seyatech6932አይባልም ይቅር በላቸው ነው የሚባለው እርግማን የሰይጣን ነው

    • @fbm9001
      @fbm9001 หลายเดือนก่อน

      በአሜሪካ ግብር ከፋይ ህኅብ ነው የቆመችው አታሽቃብጥ

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy หลายเดือนก่อน

      የሰውን መጥፋት አትመኝ​@@seyatech6932

  • @hbb-pf3sq
    @hbb-pf3sq หลายเดือนก่อน +2

    ይግርማል

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i หลายเดือนก่อน +1

    Yefalge behon ye esat nachw Israel be allah fekad yalkaluu inshallah endazih nesuwanin ardw segachawun baltw muslimochen cafacafuu eko wayne😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +2

    ስላሙን ያምጣልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @atalay1437
    @atalay1437 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ አቀራርብ ነው 🤟🇮🇱🤟

  • @kalkidanbelete5714
    @kalkidanbelete5714 หลายเดือนก่อน +2

    Abel ....what is the real bondage b/n US & Israel ?.....Will u make a program on it.....thanks

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n หลายเดือนก่อน +1

    አቤል ዜና ላንተ አይሆንም ምክንያቱም ስለምትዘገይ ነዋ ትኩስ ትኩሱን ካላቀቡልከን ምን ዋጋ አለው 🫣🫣🫣ለዶክመንተሪ ግን ጎበዝ ነህ ለጠቅላላ እውቀት ቻርጅ ታደርጋለህና🎉🎉

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 หลายเดือนก่อน +31

    አማላኬ እስራየልን ጠቡቃት😢

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l หลายเดือนก่อน +3

      ቱፍ በደም የተገነባች ሀገር

    • @akadirshukur1806
      @akadirshukur1806 หลายเดือนก่อน

      ውሾች

    • @Alemgodolo123
      @Alemgodolo123 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ሰዎች ከየሁዳ ጋ ምንድን ነው ያላቹ ሰላም ያምጣልን ከማለት እየ የ ትላላቹ

    • @Rነኝከወደመከነሰላም
      @Rነኝከወደመከነሰላም หลายเดือนก่อน +5

      አላህ ሆይ እስራኤልን አመዲ አዲርገው🤲

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l หลายเดือนก่อน

      @@Rነኝከወደመከነሰላም አሚን ይች አረሜኔ

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה หลายเดือนก่อน +5

    በ76አመት ነው እግዚአብሔር ክብር ይሥፋ ደና ነን ❤❤❤❤❤

    • @Sarasara-do8hk
      @Sarasara-do8hk หลายเดือนก่อน +2

      Christian yetbl Israel yewdatl❤❤❤ thanks .God bless Israel ❤❤🤲🤲🤲💪💪💪🇮🇱🇪🇹🙏🙏

  • @Ambachew-n7p
    @Ambachew-n7p 24 วันที่ผ่านมา +1

    የዳዊት ወንጭፍ ጎሊያዶችን ፈፅሞ ኣይምርም ፣ ይገርማል!!!

  • @Islam-ok6zo
    @Islam-ok6zo หลายเดือนก่อน +2

    Allahu teala Israelin ena wshochwa yatfachew

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ หลายเดือนก่อน +11

    እስራኤል😢❤❤❤

  • @DejenZeray
    @DejenZeray หลายเดือนก่อน +1

    Aldhanam hasawi klu media nay alem ab thtia sle zkone eu ember Halifu eu mexqati nay Ir.. Ich

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน +5

    ከሚገርመኝ ነገር የዳዊት ወጭፍ ነዉ

  • @alwmyetbark2710
    @alwmyetbark2710 หลายเดือนก่อน +1

    እስራኤልን የሚያድናት መሳሪያዎ ሳይሆን እግዚአብሄር ነው

  • @MussaAhmed-sx9ui
    @MussaAhmed-sx9ui หลายเดือนก่อน +2

    እሰራዕል ብቻ ነች እንዴ አይረን ዶም ባለቤት ሌሎችም አለቸው

  • @HaftomHadush-sv4lw
    @HaftomHadush-sv4lw หลายเดือนก่อน

    Victory to !ישראל

  • @Ambassel
    @Ambassel หลายเดือนก่อน +3

    ምድርን የሚያወድምና ሰውን የሚያጠፋ ማንኛውም መሳሪያ የእውቀቱ ምንጭ ሰይጣን ነው::

    • @እኔነኝ-ኸ1ዀ
      @እኔነኝ-ኸ1ዀ หลายเดือนก่อน

      ሰይጣኑ ሰሪው ሳይሆን በውጤቱ ተጠቃሚው ነው :: አረቦች እና የአፍሪካ መሪዎች ራሳቸው ባላመረቱት መሳሪያዎች ነው የገዛ ህዝባቸውን የሚጨፈጭፉት :: አምራቾቹ በህዝባቸው ላይ አፈሙዝ ሲያዞሩ አልታዩም ::

  • @gafat
    @gafat หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚያሳዝኑኝ ከሀገሬም ሆነ መላው ዓለም ላይ ጥጋበኞች በጀመሩት ጦርነት ሁሌም ዋጋ የሚከፍሉት ንፁሀን ዜጎች መሆናቸው ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ሰላምን ያውርድልን የጥፋት ዜና መስማት በጣም ደክሞናል 😢😢😢

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 หลายเดือนก่อน +1

      ሀገራችንም ውስጥ የሚያልቁት ባዶ ቤት ቁጭ ብለው በለው የሚሉ ዩቱበሮች ናቸው የሚያልቀው ድሀው ገበሬ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 หลายเดือนก่อน +2

    "አውሮ " ሳይሆን አሮው ( Arrow ) ነው፣በተደጋጋሚ ያንኑ ነው የምትለው።አትቸኩል አቤል።

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ሆይ እባክ በቃችሁ በለን እንደቸርነትህ እስራኤልን ሊውጧት አፋቸውን ከፍተው የቀረቡትን ጠላቶቿን በመብረቅ በእሳት በጎርፍ ጥረግላት እባክህ ሙሴን ባህርን ከፍለህ እንዳሻገርከው አሁንም አውጣት እባክህ ቃልህን አትጠፍባት ፌትህንም መልስላት የአለም ንጉስ ሆይ እባክ እጅህን ዘርጋ በቃሽ በላት

  • @SaraSara-nm9mk
    @SaraSara-nm9mk หลายเดือนก่อน

    Hod bless israel❤❤

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሁሉን ነገር የሚይእና ቻይ ጊታነው የፍልስጤን ህፅናት ደም እና እንባ እያየ ምንምቢሆን ሀቃቸውን መላሽ ጊታነው ኢንሻአላህ ኢራን ስጅምር በሱ በአላህ ስም ነው በተክቢር ነው እሱም ምንም መሳሪያ እስራኢል ብታመርት አላህ ይጋርድላቸዋል አሽናፊም ይሆናሉ ስንት መከላከያ እስራይል አጥራነበር ግን ኢራኖች በፍጣሪችን ስም ቢስሚላአህ አሎሆክበር ላኢላሀኢለላ ስለሚሉ አላማቸውን አይስቱም ጠብቁ ወላሂ

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ หลายเดือนก่อน +4

    አይ ጭንቅላት የዳዊት ወንጭፍን የሰራ ጭንቅላት የተባረከ ይሁን

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @Burakzack
    @Burakzack หลายเดือนก่อน +1

    Arif defense dome nw gin
    Ye iranu Super Sonic penetrate argotal .....

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 หลายเดือนก่อน +1

    War wouldn't bring peace please, round table discussion to the solution!

  • @MotherofEtsegnetElsabethiwot
    @MotherofEtsegnetElsabethiwot หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም ለአለም ሁሉ ይሁን

  • @PhilimonGebre
    @PhilimonGebre หลายเดือนก่อน

    ኣቤላ

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ หลายเดือนก่อน +1

    ከጉድ የድን ይላል እንድ ሜስእሉ በአልም ሚዲያዎች አይነታል የንታ ዮቱብ ውሽት ነው ምተስላፍት

  • @MarkosMelkamuZeyni
    @MarkosMelkamuZeyni หลายเดือนก่อน

    በል በርታ

  • @Gelaw-t4n
    @Gelaw-t4n หลายเดือนก่อน

    Alem yawukewal.Gud yasbslew wirgnawun habesha anten new

  • @Mehdi-j9f
    @Mehdi-j9f หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊት ወይም ዳውድ አለይሂ ሰላም በጦር መሳርያ መሰም እስራኤል በእምነት መክሰርዋ ያመለክታል

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 หลายเดือนก่อน +1

      አለማውቅ ሀጢያት አይደለም ዝም ማለትም ጥሩ ነው ዳዊት ወይም ዳውድ እያላችሁን ማመሳስላችሁን አቁሙ እራሳችሁን ቻሉ እንደ በመፅሐፍ ቅዱስ ቅዱስ ዳዊት ፍልስጤማዊውን ጎልያድን በዎንጭፍ እዳሽነፍው ተገልፆል ጎልያድ ግዙፍ ስው ነበር ቅዱስ ዳዊት ግን ገና ህፃን ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ሀይል ስለተማመነ በዎንጭፉ አንዲት ድንጋይ አድርጎ በማስዎንጨፍ ግዙፉን ጎልያድን ግሎታል ጎልያድ ማለት አረመኔ ስው አሳዳጅ እና ጣኦት አምላኪ ነበር እስራኤልም ይህንን ቃል ነው የያዘችው።ሂዚቦላ ማለት የጌታ ባርቲ ማለት ነው ይላሉ ተርጓሚዎች ታድያ ይህንን ለምን አልተቃዎማችሁም ታድያ?? ነው ወይስ ለእናተ ሲሆን ችግር የለውም?!

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s หลายเดือนก่อน +2

      ​@@monarashis8786እኮ እነዚህ ጥገኛ አህዛብ 😂

  • @ErusAman
    @ErusAman หลายเดือนก่อน +4

    🇮🇱💎🤍💙 eslam 🌍hzeb🙏🙏🙏

  • @MohammedAdem-t1m
    @MohammedAdem-t1m หลายเดือนก่อน

    Jaabadhu leenca Nama ❤❤🎉🎉

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka หลายเดือนก่อน

    Ye Dawit wanchif❤❤❤yene Israel 🇮🇱 ye kal kiden harera le zalelam nur❤❤❤

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሁሉ መከላክያ እያላት ነው የፈርት ዱላ ከአየርሙርዛማ ቦንብ እንደ ዝናብ ጋዛ ላይ እያዘነቡች ከ42 ሺህ በላይ ህፃናትና ሴቶችን የፈጀችው በጣም ያሳዝናል ::በተለይ በXና ቴሌግራም የሚታዩ ምስሎች በጣም በጣም ይዘገንናሉ ::እውነት ኤስራኤላዊያ የሰው ልጆች ናቸውን የሚያስብሉ ናቸው ፈጣሪ አምላካችን በእለም ዙሪያ ላሉ ለተበዳዮች ፍርዱን ያምጣልን ::

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር ስለኛ ይዋጋል እኛም ዝም እንላለን

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef หลายเดือนก่อน +5

    ድል ልእስርኢልል

  • @adenaalamu
    @adenaalamu หลายเดือนก่อน +5

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😍❤

  • @sebayohannes
    @sebayohannes หลายเดือนก่อน +9

    እስራኤልን የነካ የለውም በረካ

  • @tube-lb3el
    @tube-lb3el หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርመኝ አቤል የየሁድ ዘር ያለብህ መሰለኝ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 หลายเดือนก่อน +2

      ሙስሊሞች ከእስራኤል እግር እጣቢም አትደርሱ😂😂

    • @agegneush
      @agegneush หลายเดือนก่อน

      ​@@mesfintesma6289 ገገማ በግህን ዝም ብለህ ጠብቅ😂😂

  • @Eritrea-nx3yi
    @Eritrea-nx3yi หลายเดือนก่อน +4

    ኣላህ ስራኤል ከነህዝባ ጠብቅ

    • @godknow931
      @godknow931 หลายเดือนก่อน

      🙄

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ጋዜጠኞች ድሮም ዛሬም ለእስራኤል ከሚወግኑ የእስራኤል ቡችሌች ናቸው ጉዳዩ የፓለስቲን የነፃነይ ጉዳይ ነው የመካክለኛ ምስራቅ ክርስቲያኖች ሁሉ ከፓለስቲን ጎን ናቸው የፓለስቲ ክርስቲያኖች ከሙድሊሙ ጋር አብረው ሞተዋል አምስት ቤተክርስቲያኖች ጋይተዋል የኛ አማራው ክፍል ይሄ ጠጃም የጠዝጃም ልጅ ፖለቲካ አያውቅ ታሪክ አያውቅ እስራኤል ይላል እስራኤል ጎበዞች ናቸው አይካድም ግን ያለአሜሪካ ምንም አይደሉም በአሜሪካ ጀትና ቦንብ ያገኙትን ሁሉ መጨፍጨፍ ጀግንነት አይፈለም ፋሽስትነት ነው

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊሞች ከእስራኤል እግር እጣቢም አትደርሱ😂😂😂😂

  • @kingias38
    @kingias38 หลายเดือนก่อน +3

    עם ישראל חי וקיים ❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @Xudlife
    @Xudlife หลายเดือนก่อน +3

    ከነዚህ 3 መሳሪያዎች በላይ : በሌዘር ጨረር . በመልቀቅ አንድ ሚሳኤል ሲያከሽፍ 20 ዶላር የሚያስወጣ ወጪ ቆጣቢውን : "አይረን ቢም " ን እኔ ላስተዋውቅህ::

    • @Muna-u9l
      @Muna-u9l หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa หลายเดือนก่อน +3

    devid sling= የዳዊት ወንጭፍ

  • @hayderbahre9807
    @hayderbahre9807 หลายเดือนก่อน +3

    Abel አክራሪ ክርስትያን ፅንፈኛ

    • @godknow931
      @godknow931 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማለት ነው ?? መረጃ እኮ ነው ያቀበለው

  • @alhabshimenzuma
    @alhabshimenzuma หลายเดือนก่อน

    አለምን ጉድ ያስባሉት 5ቱ የኢራን ሚሳኤሎች አልሰማህም አሉ እድሜ ለቲክቶክ ሁሉን ሚዲያ አወረዳቸው።

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ከጦርነት ገዳት ጥፈት እንጅ ምንም ትርፉ የለውም

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe หลายเดือนก่อน

    እስራኤል እንዴት እንደምትጠፋ እኛ ሙስሊሞች እናቃለን ጊዜዋን ነው ምትጠብቀው! ለጊዜው ነው የምትወራጨው! ያሁሉ የህፃናት የሚስኪን የእናቶች የአባቶች የሴቶች ደም ፈሶ

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ หลายเดือนก่อน +1

      የምትጠፋው ፍልስጥኤም ናት አርፈው እማይቀመጡትም ያው እየጠራቸው ነው የናንተ ዝም ብሎ ስር የሌለው የምቀኝነት ብቻ ነው ትክክለኛ የተፃፈላቸው ግብፅና ፍልስጥኤም ናቸው ።

  • @andualem8542
    @andualem8542 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb หลายเดือนก่อน +4

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @addislitwe7322
    @addislitwe7322 หลายเดือนก่อน +6

    Like please