አይብ !ማንኛውም ወተት ካላቹ❗ ይህንን የመሰለ ፍርፍር ያለ አይብ ባጭር ደቂቃ ውስጥ cheese ayb

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 เม.ย. 2021
  • #how to make#easy cheese#ayb#
    የተቀምኩት ወተት 1.5 ሌትርማንኛውም ይሆናል
    አቸቶ (ቬኔጋር) 4የሾርባ ማንኪያ
    ጨው 1የሻይ ማንኪያ

ความคิดเห็น • 41

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174  3 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ በአሉ የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ የድህነት ያርግልን 🙏

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ አሰራር ነው ፂዬ 👌🏽❤️ተባረኪልኝ🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው አይቡን ያወጣሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 ปีที่แล้ว

    Wawww betam konjoo sra 🥰🥰🥰

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አይብ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ🙏💗👍🏼

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing tsionye በጣም ቆንጆ ነው👍👍🥰❤️🥰

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว +3

    Tsionye wow yihen bedoro I can’t wait to try looks delicious 😋👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አይብ ነው እጆችሽ ይባረኩ👌👍

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አይብ አውተሻል ጎበዝ😍👌

  • @herantv7165
    @herantv7165 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo aserar👌💕 bietsb enhun 🙏💞

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    Konjo ayib 🙏❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ፅዮንዬ ልዩ አይብ ነው የስታዉቃል መልካም በዓል ሼር 🙏🙏🙏

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Konjo short method new,, tsi bless you 🙏

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ፅዮንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍🙏👌💖👏👏👏ሼር

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Tsiye❤️

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 11 หลายเดือนก่อน +4

    ክላሲካሉን ብትቀንሺው

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የሚገርም ነው በወተት እኔ በእርጎ ነው የማውቀው እጅሽ ይባረክ👌👍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አይብ ነው ፅዮንየ መልካም በአል ይሁንልን🥰🙏👌

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ፅዮንዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ እንካን አደረሳችሁ በጣም ምርጥ ሲያምር ጤናማ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኘ በርቺልኝ ዉድድድድድ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ፅዮንዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ አይብ ነው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ 🙏🙏🙏👍🏾

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሠራር ነው ውዴ እጅሸ ይባረክ መልክም በአል

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለናንተም ጭምር 🙏😍

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለናንተም ጭምር 🙏😍

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca 3 ปีที่แล้ว

    Yummy 😋

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174  3 ปีที่แล้ว

      🙏😍

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@tsiontube4174ኸል ከሌለንሥ በምንመተካትይቻላልሎሚሥ በብዛት መጨመርአለብን

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    ያስታውቃል ጺዬንዬ ፍርፍር ያለ ነው 👌እንኳን አደረሰሽ የኔ በለሙያ ❤️❤️

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፍርዬ

  • @user-mg4mn9bn2o
    @user-mg4mn9bn2o 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃዉንጂ አንቺ አትሰሚም ማነሽ ጠጄ

  • @senait9364
    @senait9364 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን እሞክራለሁ እስቲ አቃተኝ እኮ አይብ መስራት አመሰግናለሁ።

  • @AbayWAB
    @AbayWAB 20 วันที่ผ่านมา

    ሙዘ
    ዚቀ
    ቃወ

    ሙዚቃሸ ይረብሻል

  • @hewemanu5850
    @hewemanu5850 3 หลายเดือนก่อน

    ማንኛዉም ኣቼቶ መጠቀም ይቻላል??

  • @user-nw2dn6qm6u
    @user-nw2dn6qm6u หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ይረብሻል

  • @fishktaameley4165
    @fishktaameley4165 3 ปีที่แล้ว

    Tsbuq gerki serihkyo nfiti

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    Watching