ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የተጨነቁ ሰዎች ቃል || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2023
  • የተጨነቁ ሰዎች ቃል || መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 293

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለሕይውትን ያስማለን አባታችን እድሜ እና ፅጋ ከጤና ያድልልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ወንድማችን ቃልሂወት ያሰማልን🎉❤🙏🏽🙏🏽

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s ปีที่แล้ว +19

    ሰላም መምራችን እንዲሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራቹ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት

    • @amaamm2416
      @amaamm2416 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። በረከቶ በኔ በባሪያዎ ላይ ይደር።

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መመህር የሰማነውን በልባችን ያሳድርል
    ሀገራችንን ሰላምርግልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንአባታችን🙏🙏🙏

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሠማነው በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 ปีที่แล้ว +4

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏼

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen egziabeher yemesegen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak weldekidan amen amen amen amen

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 ปีที่แล้ว +3

    AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen Abatechin ❤❤❤

  • @TesfayeHilemekael
    @TesfayeHilemekael ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የአገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነ ምህረት አይዞ ትበለን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር እግዚያብሄር ይባርኩት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለቅዱስ አቡናፍር ገዳማዊ፣ ለአበው ቅዱሳን ባህታውያን ዓመታዊ፣ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት፣ ቅድስት ኤልሳቤጥ ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፣ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እግዚአብሔር አምላክ አገራችንና ህዝቧን በቸርነቱ ይቅርታውን ያድለን።

  • @mahletgulilat7511
    @mahletgulilat7511 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen!!! Egzabher yemesgen!!!

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +30

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን ተመስገን

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +3

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ኑርልን ጸሎታችሁ በኛም በአገራችንም ትድረስልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርን ይመስገን እኔ ሰለምነኝ
    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችንእድሜከጤና ያብዛሎትፈጣሪያችን

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎት ይች ሀገር ታማለችና አባ በኪዳነምህሩት ምልጃ ይጠይቁልን መላ ጠፍቶብናል በደላችን በዝቶ ክርቶስ ዘገየ አባ ይች ሀገር ከእለት እለት የማያባራ ጭንቅ ላይ ነች

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ መታስቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ: አደረሰን አባታችን መምህራችን በየቀኑ በምሰጡን ትምህርት የምገጥሙንን ፈተናውች የህይወት እንቅፋቶች እንድንወጣ እየረዱን ስላለ እርሷንም እግዚአብሔርንም በፍጽም ልባችን እናመስግናለን የኦርቶዶክስ የአይን ብልን ኖት እድሜና ጤናን ያድሎት

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 ปีที่แล้ว +15

    ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ለእናታች ለቅድስት ክዳነ ምህረት ወርኃዊ በዓል አደረሣችሁ ። መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ከእመቤታችን ኪዳነምህረት በረከት ያድለን አሜን አሜን አሜን አሜን!

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን፡እኳን፡በሰላም፡መጡ፡
    አሜን አሜን አሜን.......።
    እግዚአብሔር፡ሰላሙን፡ያምጣልን።🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +12

    አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአደረሳችሁ፣ለእናታችን፣ቅድስት፣ኪዳነምህረት፣እንኳንአደረሳችሁ፣የተዋህዶልጅች፣።

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፤አምሜን፤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት🙏🙏🙏
    በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤Cy Abatachin qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen.

  • @KasechKetama-ow1tg
    @KasechKetama-ow1tg ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!! እንኳን ለናታችን ለመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ በአል አደረሰን አሜን!!!

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +6

    3:52 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን❤❤❤ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🎉🎉

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም እንክዋን ለመበታችን ለኪዳነምህረት በሃል አደረሰን እመብርሃን በምልጃሽ ከክፉ ነገር ሰውረን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመብርሃን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከሰደት ተብቃን💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 ปีที่แล้ว +1

    ነብሴን እዲህ በላት ረዳትሽ እኔነኝ ነብሴን እዲህ በላት መድሃኒትሽ እኔነኝ ነብሴን እዲህ በላት አይዞሽ በላት ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qc6ot7zq1s
    @user-qc6ot7zq1s ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንኳንለናታችንለመቤታችንቅድሰትኪዳነምህረትወርሃዊበአልአደረሰንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @familylove8308
    @familylove8308 ปีที่แล้ว +2

    Aman aman aman kale hiwet yasemalen memhrachen zemenwon ybark egzabher

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ይችን ኮሜት የምታዩ ሁላችሁም እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጵያ❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @asterkebreab8247
    @asterkebreab8247 ปีที่แล้ว +3

    Welcome Memhir. Thank you so much for everything that you teach us. May the almighty lord bless you more.

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet ysmeana admen tana yhabelna Fetari bxelot zekruna amen amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 ปีที่แล้ว +1

    Egiziyabhair yemesgen Amen Amen Amen abatachin kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራቺ ❤❤ ይበርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን ✝️✝️✝️✝️

  • @Hewot7234
    @Hewot7234 ปีที่แล้ว +4

    የሉኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እንደምን አደራችሁ እክዋን አደረሳችሁ ለቅድሥት ህዳነምህረት ወራዎ መታሠብያ በረከቷ ይደራብን እክዋን አደረሳችሁ ላላችሁ አሜን አሜን አሜን እክዋን አብሮ አደረሠን መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን በረከቶት ይደራብን ❤❤❤ ሠላማችሁ ያብዛልን በፀሎቶት አስቡኝ ❤❤❤

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 ปีที่แล้ว +2

    Amen abtachn egzabehir selamehuet yabzalen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    "ነፍሴን ስጋዬን እንዲህ በላት እረዳትሽ መድሐኒትሽ እኔ ነኝና አይዞሽ በላት"

  • @wamanueldamisse9308
    @wamanueldamisse9308 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @aster8918
    @aster8918 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንመህራችንቃለሕይውትያሰማልንአባታችን🙏🙏🙏

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 ปีที่แล้ว +1

    እረአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልኝ አቤት ምርቃት እንዴት ደስይላልአሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ የኪዳነብረት ልጅ

  • @salamham1661
    @salamham1661 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen Sagallee Jirenyaa isin yaa dhagechisu waqayyoon. Abba kenyaa Nuufi jiradhaa

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!!
    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏

  • @byetch9693
    @byetch9693 ปีที่แล้ว +5

    Egzabihere Yemesegn Abatachin Amen Enkuwan dena Matu Mamhrchn ❤❤❤ Berso timerti Hulem Matsananatin Birtati Agenyalew Kale Hewota Yasemalin Rejim edime Ene tena Abzto Yestot❤❤❤

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @asterfseha9097
    @asterfseha9097 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እንኳን ሰላም መጡልን በኪዳንዬ ቀን❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን❤❤❤

  • @elsaderiba5135
    @elsaderiba5135 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kaliyoti yasamaLi Abatachini ❤❤❤❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-tl5im9yg8v
    @user-tl5im9yg8v ปีที่แล้ว +11

    መምህርችን እንካን ደህና መጡ ይብቱ አባታችን መምህርችን የቃሉ በለቤት ልኡል እግዝአብሔር ክብር ምስጋና ዩሁን ወልድቴ አምላክ እም አምላክ ክብር ምስጋና ዩሁን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ምልጃ ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
    የስማነውን በእውነት ብልቦናችን ይስድርብን !!
    መቼም እንዳልረሳው እድርገኝ አምላኬ

  • @greenman4537
    @greenman4537 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen lhulachen Khy Abatachen

  • @legesseyenenesh9518
    @legesseyenenesh9518 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ይሠማል መምህራችን!አሜን!

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ደህና መጡ መምህር። ይባርኩን አባታችን።

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 ปีที่แล้ว +2

    Kalhiwet yasemalen abtachn

  • @mefthenigussie8929
    @mefthenigussie8929 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @tiruneshmekonnen2142
    @tiruneshmekonnen2142 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🤲🙏🤲🙏🤲 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +1

    የነፍሳችን መጋቢ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን እኛንም በሰማነዉ 30/60/100/የማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚሐብሔእ መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን❤

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ለሚለን ቸሩ አባታችን መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ትርሲተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እርኩስ መፈስ በተለያዩ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጣታል አባታችን ምዕመናን ሁላችሁም በፀሎት አስቡልኝ እህቴ ናት

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +8

    መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልኝ እለት እለት ስለሚጡን የነብሳችንን ምግብ የሆነው የተወደደ ቃሉ ፈትፍተው ስለምያጎርሱኝ ነብሴ ጠግባ ትውላለች እግዚአብሔር በምያውቀው🙏 እንክዋን ለቃሉ ለታመነው አምላኬ እናት ለኪዳነ ምህረት መታሰብያ አደረሶ አደረሰን የቅዱሳን ሰማእታት በረከት የቅዱሳን መላእክት ምልጃ አይለየን አቤቱ በአህዛብ መካከል አመሰግንሀለው መምህሬ በፀሎቶ አስቡኝ ከነቤተሰቤ በሰላም ከቤተሰቤ እገናኝ ዘንድ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልን አሜን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫/┊┊┊┊┊
      ┊┊┊┊❤
      ┊┊┊❤
    ┊┊💛
    ┊💚
    💚
    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ በእውነት ❤❤❤

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 ปีที่แล้ว +1

    Qale hiwet yasemalin Amen 🙏

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +6

    Thank you for your dedication to teach orthodox Christianity. You're making a huge difference in our life. Thank you.

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤AMEN 🤲kale hewet yasemalen. MEMEHER !

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @user-iz5yk7dg6f
    @user-iz5yk7dg6f ปีที่แล้ว +10

    _ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህርና ጸጉኡ የብዘሐልኩም እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣነ ኣማርኛ ብዙሕ የስመዒ ዎ ግን ትምህርቶም ብጣዕሚ እየ ደስስስ ዝብለኒ ስቁለ እየ ዘዳምጽ ♥️💊💊💊

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለናታችንቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ በአል አደረሰን አሜን💕💯💜💙💚✍🧑‍🏭👨‍🏭💑🌷🌹🥀🌺🏵🪴🌻🌲🌾☘🍀🍂🍋🍍🍎🍇🍒🥬🫑🥕🌽🍧🦞🌄🕜💧🎈🥉👚🎵💍🎧🔔📌

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሢወት ያሠማልን መንግሥተሠማያት ያውርሥልን አባታችን🤲

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤💚💛❤🙏

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 ปีที่แล้ว +1

    ❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ በረከትን ያድሎት አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር አሜን፫

  • @adanetewelde2176
    @adanetewelde2176 ปีที่แล้ว +2

    Abatachn kale hiwet yasemaln bedmiena betiena yanurln yeagelglot zemenotn ybarkln

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zlove8820
    @zlove8820 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን! እባካቹህ እህት ወንድሞቸ እሄ ትምህርት እምትሰሙ በጸሎታቹህ ኣስቡኝ!