ነፃ የምንሆነው መቼ ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ

ความคิดเห็น • 198

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 ปีที่แล้ว +81

    የአባ ገብረኪዳንን ስብከት መስማት የማይሰለቸኝ እኔ ብቻ ነኝ🙏በፀሎቶ ያስቡን አባ

    • @m.g5295
      @m.g5295 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ

    • @myway1966
      @myway1966 ปีที่แล้ว +3

      እኔም አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ። ፈጣሪ የሰጠን እውነተኛ መምህር

    • @tayachelew4378
      @tayachelew4378 ปีที่แล้ว

    • @tiruworkasnake3614
      @tiruworkasnake3614 ปีที่แล้ว

      Enem

    • @serkieaberakasa3976
      @serkieaberakasa3976 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @tigisttigist1342
    @tigisttigist1342 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemalin erejim edime ke tena ga ysitilin abatachin🙏🙏🙏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemaln Tsegawwn Yabzalot Ba Tselot Asebug Aba❤❤❤

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንረጅምእድሜይስጥልን

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว

    amen kale hiywet yasemalen abatachen🙏🙏🙏

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 ปีที่แล้ว

    Abatachin kal hiwot yasamalen ❤️ ❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @weyni2816
    @weyni2816 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 ปีที่แล้ว

    Abatachn edmiena tena tstln 🙏yagelglot zemenot yrzmln 🙏

  • @birhanedegefa
    @birhanedegefa ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😥

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ ปีที่แล้ว

    በረከትወ ትድረሰን
    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 ปีที่แล้ว

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen ❤️ 🙏
    Qalehiwet yasemaln ❤️ Abatachn 🙏

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይሰጦት አባ 🙏🙏🙏

  • @elsaasrat8938
    @elsaasrat8938 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሠማልን አባ 🙏🙏🙏

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን !!🙏🙏🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachni Kala Hiyewotne Yasamalne

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን

  • @eskistatube11
    @eskistatube11 ปีที่แล้ว +13

    ኑ ኑ ኑ እናትና አባቶቼ እሕትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊስተምረን ነው 👭👭🏃🏃🏃 አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም ❤🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን… 20 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!!

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @JsComp-u3m
    @JsComp-u3m 8 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwetn yasemaln

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን መንግስተስማያትን ያውርስልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mastewalbezabih5908
    @mastewalbezabih5908 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሄር ።ይመስገን አባት የሰጠን

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ እንቁ መልካም አባታችን እረዥም እድሜና ጤና እንመኛለን 🙏🙏

  • @عففاننع
    @عففاننع 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይትዉ ያሰማልን አባታች

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 ปีที่แล้ว +1

    በየዘመኑ የወንጌል አርበኛ የማታሳጣን
    አምላክ ከብር ምስጋናይድረስህ
    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማዎት

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalen

  • @ብመገድኻምርሓኒእግዚ-አ2ኈ
    @ብመገድኻምርሓኒእግዚ-አ2ኈ ปีที่แล้ว

    እወዳለው አባ

  • @abrhamtekleab3175
    @abrhamtekleab3175 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወቴን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Abatachen

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን የተባረከ ይሁን በረከቶት አይለየን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችንቃለህይወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በጸሎተዎ ይማረን በጸሎት ያስቡን እርሰዎም ለዘለአለም ይኑሩ ለኢትዮጵያ በእውነት የእውነት አባት ነዎት እውነትም ክርስቶስ መምጫው ስለዴረሰ ነው እርሰዎን የላከልን የእውነት መልክተኛ ነዎት እርሜ ጸጋ ያድለዎት !!!ለኛም በስዴት ላለነው በጸሎት አስቡን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ገ/ሥላሴ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ።

  • @mahlettadesse2621
    @mahlettadesse2621 ปีที่แล้ว

    Kalhywot yasmalen edme tena yistlin abtchen

  • @yodahe2014
    @yodahe2014 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛንም በቅዱሳኑ ፀሎት ያስበን 🙏🙏🙏

  • @luwamaraya6851
    @luwamaraya6851 ปีที่แล้ว

    Abona bbereket xega abzuhu yhalwelna

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰው ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว

    ፣😀😀😀😀ተጫዋች፡ኖዎት፡አባ❤❤

  • @AmusedBoombox-bo1xx
    @AmusedBoombox-bo1xx 9 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመናችን እግዚአብሔር የሠጠን ውድ አባታችን እድሜ፣ጤና ያድልህ። በረክትዎም ይድረሰን።

  • @rahelyedgellij7304
    @rahelyedgellij7304 2 หลายเดือนก่อน

    አባታቸን ቃለህወትን ይሰማልን በፅሎታችሁ አሰቡኚ አህተ ፃዲቅ

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏❤😊ኑ ኑ ኑ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊያስተምረን ነው ኑ ኑ ኑ🏃 አባትና እናቶቼ እህትና አወንድሞቼ እንዲሁም ሕጻናት አንድ ሰው አንድ ለምዕመን/ ለጓደኛው ያካፍል👭 👭

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 ปีที่แล้ว +9

    በዘመናችን እግዝአበሔር የሰጠን ድንቅ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 ปีที่แล้ว +5

    የአባታችን ትምህርት የሚጠላ ዲያብሎስ ብቻና ብቻ ነው።።።።።።።።።።❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲

  • @seabletenker7326
    @seabletenker7326 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን ጠፉብን እግዛብሔር ይጠብቅልን

  • @YegetachewLij-fn5gn
    @YegetachewLij-fn5gn 4 หลายเดือนก่อน

    Abata kale hewot yasemaln amen

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 ปีที่แล้ว

    አባታች ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር እድሜ አብዝቶ ይስጠዎት

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @maskermm1571
    @maskermm1571 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @yetnayethailemariam6748
      @yetnayethailemariam6748 ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን… 20 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!!

  • @FissehaEndalkachew-nd8tl
    @FissehaEndalkachew-nd8tl หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot our teacher

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samrawitsamri1228
    @samrawitsamri1228 ปีที่แล้ว +2

    እረጂም እንድሜ ለአባቶቻችን ያድልልን

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ በምንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን አሜን ❤❤❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 ปีที่แล้ว +5

    እንኳ ደና መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
    @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ ปีที่แล้ว +6

    በእውነት አባታችን ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን😢

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን… 20 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!!

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selammengistu2284
    @selammengistu2284 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ለአባታችን ስለ ሰንበት እንዲያስተምሩን በእግዚአብሔር ስም ጠይቁልን

  • @yohanesfekadu6418
    @yohanesfekadu6418 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሚስጢር አቤት ዕውቀት ዕፁብ ድንቅ ነው እርሶን የሰጠን አምለክ ይመስገን እድሜ ከጤና ያብዛልን በረከቶትን ያሳድርብን ይፍቱኝ አባቴ 🙏

  • @edensolomon4387
    @edensolomon4387 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም በተማርነው መልካም ፍሬ አፍርተን እድንገኝ እርሱ ይፍቀድልን የበለጠ እዲያስተምሩን ተጨማሪ ትምርቶች እለት እለት እንድናገኝ ቢሆን እላለው ምኞቴ ነው መዳኒአለም ይፍቀድልን ይርዳን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +4

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እንኳን ደና መጡልን ❤❤❤እኛንም በመንግስቱ ያስበን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን… 20 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን የምንጠቅም ዓሣዎች ያድርገን 🙏🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ አምላካችን ሆይ መልካም ስራ የሚሰራ ልብ አድለኝ

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
    የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 ปีที่แล้ว

    መካሪያችን ኖት አፅናኛችን ለዚህ ዘመን ክርስቲያኖች አባቴ እንዴት እንደምወዶት እኔስ። ገዳማውያን አባቶቼ እናቶቼ እንደምን አላችሁ? በፀሎት አስቡኝ ወለተጊዬርጊስ ነኝ።

  • @banchayehudemas116
    @banchayehudemas116 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዛብሔር ሀገሬ ገብቸ ለደጁ ያብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 ปีที่แล้ว

    አባታቺንን በዚህ ዘመን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 ปีที่แล้ว

    አባዬአባዬ ኑርልን ቃለሕውትን ያሰማልን አቤት ምክር😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen Abatachen kalhewoet yasmalen
    Legnaem lebona yiseten

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betelehemwolde4156
    @betelehemwolde4156 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን::

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱኝ ይባርኩን🤲 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማወት እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጠወት ቡራኬወት ይድረሰኝ 🥺🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን… 20 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!!

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ ለሆኑ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት መካሪ አባት እኔማ ይገርመኛል እውነት ልክ ለኬን እሚነግሩኝ እውነተኛ አባት ናቸው እንዲህ ያሉትን አባት ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @girmakabade3180
    @girmakabade3180 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ከትክክለኛው ወንጌል ውጭ ሌላ የጎሰኝነትም ይሁን የጎጠኝነት ነገር ያላየሁባቸዉ የኣእምሮችን ማረፊያ እውነተኛ የዘመናችን እውነተኛ አባት ከፈጣሪ የተሰጡን አይለወጡብን አባታችን ።

  • @ujxhx2850
    @ujxhx2850 ปีที่แล้ว

    አባየ በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @smartlifestyle7966
    @smartlifestyle7966 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማዎ አባታችን

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ሁሌ ድንቅ የሆኑ መምህሮች እማስለቱኝ ኑሩንን ለኛም ቃሉን ለመተግበር ያብቃን አባቶቻችን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    የምንሰማው ቃል ለመወቀስ ለመከስስ አይሁንብን ለፈውስይሁነን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላምይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን አሜንንን

  • @niwawmekuriaw
    @niwawmekuriaw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን… 20 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @enattesfaye9492
    @enattesfaye9492 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ሁሌም በጉጉት እምሰማው ስብከት ልብን እሚያረስ መንፈስ እሚያድስ የህይወት ምግብ ነው አባታችን ኑሩልን !!!

  • @babamesay4
    @babamesay4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 ปีที่แล้ว

    እርነም የኒ ውድ አባት እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን👏👏👏

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን🙏🙏

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemalin abatachin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💯

    • @emihagahah2240
      @emihagahah2240 ปีที่แล้ว

      ኣባታችንቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን!