ቆዳን ለማቅላት¶ ማድያት ለማከም በምግብ ሽታ እና በፀሐይ ለጠቆሪ(ለተበላሽ) በ1 ቀን ለውጥ ምታዮበት//get Amazing result in 1 day

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Benefit:
    Masoor dal helps remove dead skin cells, which can help even out skin tone and make your skin appear brighter.
    The gentle friction from the lentil paste can improve blood circulation to the skin, giving it a health glow.
    Masoor dal may help reduce the appearance of dark spots and hyperpigmentation by inhibiting melanin production.
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    (.glowing skin routine, beauty hachs, DIY face mask DIY beauty at home, DIY skin care tutorial, skin care)
    #skincare#athome#tgwetube

ความคิดเห็น • 41

  • @EmushDemis-f6h
    @EmushDemis-f6h 11 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን እህታችን እሞክረዋለሁ እስቲ ማዲያት አስቸግሮኛል።

  • @adomaygenet
    @adomaygenet 10 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks dear and I will try it

  • @freegetcho9663
    @freegetcho9663 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ❤🎉

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา

      አመስግናለው

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይ ቲጂ ሰላምሽ ብዝት ይበል አትጥፊ ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา

      አመስግናለው ቆንጆ እሺ አልጠፍም እህቴ

  • @EnanuG
    @EnanuG 9 วันที่ผ่านมา +1

    የፓፓዬ ክሬም ገዝተሽነው ወይስ ሰርተሽ ነው ንገሪኝ በጣም ጠቁሯል ፊቴ ተጎሳቁላል ቲጂ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  9 วันที่ผ่านมา

      ስረቼ ነዉ ቆንጆ አስራሩን ገብተሽ እይ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  9 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/PEmTU-jFA0s/w-d-xo.htmlsi=Inoa7fzdLsipZ4tN. ይሄው ገብተሽ እይ

  • @ድንግልማርያምእናቴቅ-ዸ7ዘ
    @ድንግልማርያምእናቴቅ-ዸ7ዘ 7 วันที่ผ่านมา

    ሰርተን ለምንያህል ቀናት ማቆየት እንችላለን ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm 14 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግንሻለሁ

  • @ayatayat4737
    @ayatayat4737 12 วันที่ผ่านมา

    እማሻአለህ

  • @MuluDiskisa
    @MuluDiskisa 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BirtukanYameral
    @BirtukanYameral 10 วันที่ผ่านมา

    እሺ የኔ ማር ለብጉርም ይሆናል ወይ መልሺልኝ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 วันที่ผ่านมา

      አዎ እህቴ

    • @BirtukanYameral
      @BirtukanYameral 9 วันที่ผ่านมา

      @tgwetube11 እሺ አመሰግናለው

  • @RahmMohmd
    @RahmMohmd 10 วันที่ผ่านมา +1

    እረየቡግርማጥፊያንነሪኝባኣላህ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 วันที่ผ่านมา

      እሺ በቅርቡ ስራለው

  • @RahmMohmd
    @RahmMohmd 10 วันที่ผ่านมา

    ማርየለኝምእረሁለቱንብቻማረግይቻላል

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 วันที่ผ่านมา

      ይቻላል

  • @MekaSeid-u8j
    @MekaSeid-u8j 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማሩ ቢቀርስ

    • @MekaSeid-u8j
      @MekaSeid-u8j 15 วันที่ผ่านมา

      ማዳም ጋ ያለነው

  • @AlemneshKerga
    @AlemneshKerga 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠረቶ መሣሰቀመጥ ይቻል ግለፀልኘ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ አንዴ የስራሽው ሳይበላሽ እስከ 10 ቀን ፍሪጅ ውስጥ መቆየት ይችላል

  • @NurutuFamily53
    @NurutuFamily53 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HappyDominoes-pg2gh
    @HappyDominoes-pg2gh 15 วันที่ผ่านมา +11

    ,እረ እቴ ያልምከረኩት የለም ማዲያት ሊጠፋልኝ አልቻለም ያቻን እምክረዋለሁ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ማድያት በአንዴ አይጠፍም ለረጅም ጊዜ መጠቀም አለብሽ ምክንያቱም ማድያት የውጨኛውን ቆዳ ብቻ ሳይሆን የውስጠኛውኝ የቆዳ ክፍልን ጭምር ነዉ ሚያጠቃው በትዕግሥት መጠቀም ይኖረብሻል እንደዚህ ያሉትን ማስክ በቤት ውስጥ በማዘጋጅት ተጠቀሚ ጊዜ ይወስዳል ግን ማድያት ይታከማል ከዚህም ሌላ ንፁህ ማር እና እረድ ቀላቅለሽ ተጠቀሚ እሱም አሪፍ ነዉ

  • @GnetFentaw
    @GnetFentaw 13 วันที่ผ่านมา

    yerdun fotolakl

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  13 วันที่ผ่านมา

      Minm kilkil yelelew netsu erde new

  • @agegnehusiraj
    @agegnehusiraj 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንዶች መጠቀም እንችላለን እንዴ?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา

      አዎ የቆዳን ጤንነት ለመጠበቅ ፆታ አይጠይቅም

  • @AlemneshKerga
    @AlemneshKerga 15 วันที่ผ่านมา +2

    ብዙቀን ይቆያል መልሰስጢን

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา

      አንዴ ያዘጋጀሽው ሳይበላሽ እስከ 10 ቀን ፍሪጅ ውስጥ መቆየት ይችላል

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 15 วันที่ผ่านมา +2

    Well...,
    But say it Mask... not maks

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  15 วันที่ผ่านมา

      Sorry besetet new ende seneterarem des yelal amesegenalew

  • @ZekiyaHassen
    @ZekiyaHassen 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዱቄት ምስር ይሆናል

  • @AliHidecha
    @AliHidecha 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eexx3171
    @eexx3171 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤