- 259
- 699 267
TG WE TUBE ቲጂ ዊ ቲዮብ
เข้าร่วมเมื่อ 11 มิ.ย. 2021
ስላም ስላም የሃገሬ ልጆች ቲጂ ነኝ በኔ ቻናል በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፀጉር ማሳደጊያ እና የምግብ አዘገጃጀት ትምህርቶችን እንዲሁም የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮ ይቀርባል ስብስክራይብ በማድርግ ቻናሌን ይቀላቀሉ እኔም ከናንተ ብዙ የምማረው ይኖራል ቤተስብ ስለሆኑ አመስግናለው።
የቲማቲም ክሬም¶ በቲማቲም ለቆዳችን 7አይነት ጥቅም ምናገኝበት በፊታችን ላይ ያሉ ቆሻሻና የሞቱ ሴሎችን ለማስወገድ ጥርት ያለ ያማረ ቆዳ እንዲኖርን ያደረጋል
This cream made with tomato will naturally brighten your skin and make you achieved a youthful skin. This will transform your skin overtime when used on a regular basis. You can make this within minutes at home
#tomatocream#skinbrighten#tgwetube
#tomatocream#skinbrighten#tgwetube
มุมมอง: 119
วีดีโอ
የብጉረ ማጥፊያ ስሪልን ባላቹኝ መስርት ብጉረና የጠቆር ቆዳን በማስወገድ ጥረት ፍክት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ይርዳል|removes acne and clears skin
มุมมอง 1514 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Homemade skin whitening mix that removes acne and clears skin Tomato, dove soap,corn starch, boil@low heat,wait to cool down and ready to use #skincare#skinwhitening#removesacne#tgwetube
እጅ የሚያስቆረጥም ቆንጆ የላዛኛ አስራረ//Lasagna Recipe
มุมมอง 9416 ชั่วโมงที่ผ่านมา
For meat sauce -mince meat (1kg, beef or mutton) -olive oil (2-3tbsp) -onion (1,finely diced) -carrot (2,finely diced) -celery (1-2,finely diced) -chilli flakes (1 tbsp) -Garlic (6 Cloves,minced) -can of Chopped Tomatoes (2) -Italian Dry Herbs (1tbsp) -Beef stock Cubes (2) -Tomato paste (1/4 cup) -water ( 1 cup) -SALT and pepper to taste For bechamel/white sauce -Butter (4 tbsp) -Flour (2 tbsp)...
የተበላሽውን ቆዳዬን ያከመልኝ የፊት ማስክ ቆዳችንን ፅድት ጥርት የሚያርግ//The Glass skin Formula
มุมมอง 31221 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#koreanskincare#naturalskincare#tgwetube
ቆዳን ለማቅላት¶ ማድያት ለማከም በምግብ ሽታ እና በፀሐይ ለጠቆሪ(ለተበላሽ) በ1 ቀን ለውጥ ምታዮበት//get Amazing result in 1 day
มุมมอง 26K14 วันที่ผ่านมา
Benefit: Masoor dal helps remove dead skin cells, which can help even out skin tone and make your skin appear brighter. The gentle friction from the lentil paste can improve blood circulation to the skin, giving it a health glow. Masoor dal may help reduce the appearance of dark spots and hyperpigmentation by inhibiting melanin production. . . . . . . (.glowing skin routine, beauty hachs, DIY f...
በጣም ጣፍጭ ና ጤናማ የማንጎ ኬክ አስራረ ያለ ኦቭን//sempil cold mango cake
มุมมอง 8914 วันที่ผ่านมา
በጣም ጣፍጭ ና ጤናማ የማንጎ ኬክ አስራረ ያለ ኦቭን//sempil cold mango cake
ማንኛውም ኬከ መስራት ማይችል ስው ሚችልበት ቀላል የብረቱካን ኬክ አስራረ|super soft, melt in the mouth and bursting with flav.
มุมมอง 25921 วันที่ผ่านมา
Super soft, melt in the mouth and bursting with flavors...this is the best orange cake you will make ingredients: 1 cup fresh orange juice 3 eggs 1 tsp vanilla 1 cup sugar 1/2 oil 1 tbsp orange zest 2 cup all purpose flour 1 tbsp baking powder Small pinch of salt
የፀጉረ ክሬም¶ ለሚደርቅ እና ለሚርግፍ ለፍጣን ፀጉር እድገት ለፀጉሬ የጠቀመኝ ፀጉርን ለማለስለስ
มุมมอง 85421 วันที่ผ่านมา
#hairgrowth#haircream#tgwetube
የአብሽ ቅባት¶ ፀጉራቹ ያለማቋረጥ እንዲአድግ እና የፀጉር መረገፍን መበጣጠስን ለማከም ታምረኛ ቅባት//hair growth oil
มุมมอง 40728 วันที่ผ่านมา
#hairgrowth#የአብሽቅባት#tgwetube
የካሜሮን ሺሪምፕ አስራረ በጣም ጣፍጭ //how to make Camarones shrimp recipe (Shrimp in Garlic sauce)
มุมมอง 70หลายเดือนก่อน
#camaronesshrimp#recipe#shrimp#tgwetube
ለቆዳችን ተስማሚ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለስውነታችን በተፍጥሯዊ ግባት የተስራ የክሬም አስራር ቆዳችን እርጥበቱን ጠብቆ እንዲቆይና ቆዳን ለማጥራት ለማለስለስ
มุมมอง 420หลายเดือนก่อน
Homemade body cream for glowing skin #skincare#ethiopian#tgwetube
የቀይስር ጄል ¶ የኮላጂን መጠን በመጨመር የቆዳ መሽብሽብን ያስወግዳል ጤናማ እና ጥርት ያለ ቆዳ እንዲኖርን ይርዳል /for Glowing skin
มุมมอง 455หลายเดือนก่อน
Homemade Beetroot Aloevera Gel for Glowing skin Aloevera gel - 2 tsp Beetroot - 1 tsp Tea tree oil few drops Apply it on your face daily. Leave it for 30 minutes and rinse off. Helpa boost Collagen and erase wrinkles #antiaging#Beetrootgel#slowaging#tgwetube
አረብ ሀገር በስራ ብዛት እግራቹን ወገባቹን ለሚያማቹ እህቶቼ¶ ይህን ቅባት በቤታቹ አዘጋጅታቹ ተጠቀሙ
มุมมอง 283หลายเดือนก่อน
#ለወገብህመም#ለጉልበትለትከሻ#tgwetube
ለፀጉር፣ለቆዳ፣ለምግብ፣ንፁህ የኮኮናት ቅባት አስራረ በቤታችን// homemade coconut oil from scratch
มุมมอง 2552 หลายเดือนก่อน
Have you attempted to make this before? What was your experience? #forskin&hair#forcooking#tgwetube
የፖፖዬ ክሬም¶ ውብ ጥርት ፍክት ያለ ቆዳ እንዲኖርን ይርዳል//.this a Brightening and moisturizing cream
มุมมอง 1.4K2 หลายเดือนก่อน
Homemade skin Brightening papaya cream የፓፓዬ ቅባት አስራረ Papaya oilth-cam.com/video/PEmTU-jFA0s/w-d-xo.html #skinbrightening#papayacream#tgwetube
ሪጅም ፀጉር የማይፈልጉ ከሆነ ይህን ቅባት አይሞክሩ¶ ከፀጉር መነቃቀል፣መስባበር፣መሳሳት ወይም ማሳከክ ሚገላግላቹ 100%የተርጋገጠለት ተፍጥሯዊ ቅባት
มุมมอง 18K2 หลายเดือนก่อน
ሪጅም ፀጉር የማይፈልጉ ከሆነ ይህን ቅባት አይሞክሩ¶ ከፀጉር መነቃቀል፣መስባበር፣መሳሳት ወይም ማሳከክ ሚገላግላቹ 100%የተርጋገጠለት ተፍጥሯዊ ቅባት
ለፊት ና ለገላችን ጤናማ ቆዳ ሚስጥር¶ ይህ የኮኮናት ሎሽን በቀላሉ ቤታችን በማዘጋጅት የበራ የፍካ ጤናማ ቆዳ እንዲኖርን ይርዳናል/glownaturallyskin
มุมมอง 8313 หลายเดือนก่อน
ለፊት ና ለገላችን ጤናማ ቆዳ ሚስጥር¶ ይህ የኮኮናት ሎሽን በቀላሉ ቤታችን በማዘጋጅት የበራ የፍካ ጤናማ ቆዳ እንዲኖርን ይርዳናል/glownaturallyskin
የጠቆር ቆዳን ና ቡጉርን ለማስወገድ ቆዳችንን ባላንስ የሚያርግልን ክሬም /Remove dark spots skin Balancing Brightens the skin
มุมมอง 4863 หลายเดือนก่อน
የጠቆር ቆዳን ና ቡጉርን ለማስወገድ ቆዳችንን ባላንስ የሚያርግልን ክሬም /Remove dark spots skin Balancing Brightens the skin
የፓንኬክ አስራረ በቤታችን በጣም በቀላሉ እና ፍጣን ጣፍጭ/how to make pancake at home
มุมมอง 2623 หลายเดือนก่อน
የፓንኬክ አስራረ በቤታችን በጣም በቀላሉ እና ፍጣን ጣፍጭ/how to make pancake at home
ማታ ተቀብተን ጥዋት የሚግርም ለውጥ ቆዳችን ላይ¶የማር እና የሬት ውህድ ለፊት ጥራት√ | Aleo vera Honey sleeping mask
มุมมอง 9113 หลายเดือนก่อน
ማታ ተቀብተን ጥዋት የሚግርም ለውጥ ቆዳችን ላይ¶የማር እና የሬት ውህድ ለፊት ጥራት√ | Aleo vera Honey sleeping mask
ቀላል ቤት ውስጥ ሚዘጋጅ የስትራውበሪ (የእንጆሪ ) አይስክሬም//Easy strawberry ice-Cream Recipe at home
มุมมอง 1373 หลายเดือนก่อน
ቀላል ቤት ውስጥ ሚዘጋጅ የስትራውበሪ (የእንጆሪ ) አይስክሬም//Easy strawberry ice-Cream Recipe at home
በተፍጥሯዊ መንግድ የጠቆር ቆዳን ለማስወግድ እና ማድያትን ለማከም//Naturally Remove Dark Sports/ Pigmentation¶ best remedy
มุมมอง 5664 หลายเดือนก่อน
በተፍጥሯዊ መንግድ የጠቆር ቆዳን ለማስወግድ እና ማድያትን ለማከም//Naturally Remove Dark Sports/ Pigmentation¶ best remedy
የማንጎ ፍሌቨር እርጎ አስራረ //Homemade Flavor yogurt yogurt
มุมมอง 1444 หลายเดือนก่อน
የማንጎ ፍሌቨር እርጎ አስራረ //Homemade Flavor yogurt yogurt
የቀይ ስር ሳሙና¶ በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ የጠቆር ቆዳን ለማቅላት //Homemade Skin Whitening Soap
มุมมอง 4144 หลายเดือนก่อน
የቀይ ስር ሳሙና¶ በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ የጠቆር ቆዳን ለማቅላት //Homemade Skin Whitening Soap
የሩዝ ወተት ክሬም¶ ቆዳን ለማቅላት፣የተሽበሽበ ቆዳን ለማስወገድ የፍካ ፅድት ያለ ቆዳ እንዲኖርን ያርጋል//Rice milk skin Brightening Cream
มุมมอง 8955 หลายเดือนก่อน
የሩዝ ወተት ክሬም¶ ቆዳን ለማቅላት፣የተሽበሽበ ቆዳን ለማስወገድ የፍካ ፅድት ያለ ቆዳ እንዲኖርን ያርጋል//Rice milk skin Brightening Cream
የፊት ክሬም¶የተሽበሽበ ቆዳን 100% ያድሳል በቫዝሊን እና በቤቢ ቅባት ሚዘጋጅ baby oil and vaseline will make your skin younger
มุมมอง 5525 หลายเดือนก่อน
የፊት ክሬም¶የተሽበሽበ ቆዳን 100% ያድሳል በቫዝሊን እና በቤቢ ቅባት ሚዘጋጅ baby oil and vaseline will make your skin younger
ብጉርን ለማጥፍት፣የጠቆር ቆዳን በተፍጥሯዊ መንግድ ለማቅላት፣ኮላጂንን ከፍ በማርግ በቆዳ ላይ የእርጅና ምልክትን ይቀንሳል ፣ጥቁር ነጠብጣብን፣ ጠባሳን ያጠፋል
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
ብጉርን ለማጥፍት፣የጠቆር ቆዳን በተፍጥሯዊ መንግድ ለማቅላት፣ኮላጂንን ከፍ በማርግ በቆዳ ላይ የእርጅና ምልክትን ይቀንሳል ፣ጥቁር ነጠብጣብን፣ ጠባሳን ያጠፋል
ቦቶክስ ክሬም¶ በ1ሳምንት የቆዳ መሽብሽብን ለማስወገድ እንዲሁም የጠራ ና የፍካ ያማር ቆዳ እንዲኖርን ይርዳል//botox anti aging cream
มุมมอง 4186 หลายเดือนก่อน
ቦቶክስ ክሬም¶ በ1ሳምንት የቆዳ መሽብሽብን ለማስወገድ እንዲሁም የጠራ ና የፍካ ያማር ቆዳ እንዲኖርን ይርዳል//botox anti aging cream
የአይን ዙርያ እብጠት ፣መሽብሽብ፣ጥቁርትን በቀላሉ ለማጥፍት¶ //how to Remove under eye bags and Dark Circles
มุมมอง 1.1K6 หลายเดือนก่อน
የአይን ዙርያ እብጠት ፣መሽብሽብ፣ጥቁርትን በቀላሉ ለማጥፍት¶ //how to Remove under eye bags and Dark Circles
Thanks tg
ሺያ በተር የሌለንስ
Cocoa butter weyem mango butter metekm techiyalshe
❤❤❤❤👍👍👍👍
ቲጂ ባለሙያ በሁሉም ነገር ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን አመስግናለው ቆንጆ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤🎉
ካሮት እና ሳሙና መስራት አይቻልም
ከፀሀይ ይልቅ በትንሽ እሳት ብንጠቀም ችግር አለው
ሰርተን ለምንያህል ቀናት ማቆየት እንችላለን ከቻልሽ መልሽልኝ
Be lela aserar kalesh please please 🙏
Ale gebtshe eye
Eshi 🙏🙏
Karyaw baybeslis chigir alew. Baychemers
አለመጨመር ትችያለሽ
ተልባው የተቆላነው ያልተቆላ እህቴ ንገሪኝ በናትሺ
ያልተቆላ
Tg አሪፍ ነው በርቺ ተባረኪ
አሜን አመስግናለው ቆንጆ
Vitamin E የት ይገኛል
የፓፓዬ ክሬም ገዝተሽነው ወይስ ሰርተሽ ነው ንገሪኝ በጣም ጠቁሯል ፊቴ ተጎሳቁላል ቲጂ
ስረቼ ነዉ ቆንጆ አስራሩን ገብተሽ እይ
th-cam.com/video/PEmTU-jFA0s/w-d-xo.htmlsi=Inoa7fzdLsipZ4tN. ይሄው ገብተሽ እይ
❤❤
Thanks dear and I will try it
እሺ የኔ ማር ለብጉርም ይሆናል ወይ መልሺልኝ
አዎ እህቴ
@tgwetube11 እሺ አመሰግናለው
ማርየለኝምእረሁለቱንብቻማረግይቻላል
ይቻላል
እረየቡግርማጥፊያንነሪኝባኣላህ
እሺ በቅርቡ ስራለው
ዘይት ነው አብሮ ያደረግሽው
እናመሰግናለን እህታችን እሞክረዋለሁ እስቲ ማዲያት አስቸግሮኛል።
እማሻአለህ
የፓፓ ዘይት እና ኦሊቬራ ጄል የት ነው የሚገኘው?
የፓፓዬ ዘይት እራሴ የስራውት ነዉ ቪድዮ አለ ገብተሽ እይ
እሺ አመሰግናለው!!!
ተቀብተን መተው እንችላለን ወይ ?? ወይስ መታጠብ አለብን
አትታጠቢውም
❤️❤️❤️❤️❤️
yerdun fotolakl
Minm kilkil yelelew netsu erde new
buatfulllll
Gobezzzz
Wow
❤❤❤❤❤❤
በጣም አረፈ ነው አመስግናለሁ
ጸጉሬ ተበላሽቶዋል እባክሽን ሌላ ስሪ
አንቺ ቆዳሽ ደረቅ ነው ወይስ ወዛም አንቺን ለመከተል እንዲረዳኝ ብዬ ነው Please ?
አመሰግንሻለሁ
❤❤❤❤❤
ማሩ ቢቀርስ
ማዳም ጋ ያለነው
❤❤❤❤
ሀይ ቲጂ ሰላምሽ ብዝት ይበል አትጥፊ ጎበዝ ነሽ በርቺ
አመስግናለው ቆንጆ እሺ አልጠፍም እህቴ
,እረ እቴ ያልምከረኩት የለም ማዲያት ሊጠፋልኝ አልቻለም ያቻን እምክረዋለሁ
እህቴ ማድያት በአንዴ አይጠፍም ለረጅም ጊዜ መጠቀም አለብሽ ምክንያቱም ማድያት የውጨኛውን ቆዳ ብቻ ሳይሆን የውስጠኛውኝ የቆዳ ክፍልን ጭምር ነዉ ሚያጠቃው በትዕግሥት መጠቀም ይኖረብሻል እንደዚህ ያሉትን ማስክ በቤት ውስጥ በማዘጋጅት ተጠቀሚ ጊዜ ይወስዳል ግን ማድያት ይታከማል ከዚህም ሌላ ንፁህ ማር እና እረድ ቀላቅለሽ ተጠቀሚ እሱም አሪፍ ነዉ
አዘጋጅተነ በመቆት መጠቀም ይቻላል እንዴ
ማለት?
ብዙቀን ይቆያል መልሰስጢን
አንዴ ያዘጋጀሽው ሳይበላሽ እስከ 10 ቀን ፍሪጅ ውስጥ መቆየት ይችላል
ሠረቶ መሣሰቀመጥ ይቻል ግለፀልኘ
አዎ አንዴ የስራሽው ሳይበላሽ እስከ 10 ቀን ፍሪጅ ውስጥ መቆየት ይችላል
ወንዶች መጠቀም እንችላለን እንዴ?
አዎ የቆዳን ጤንነት ለመጠበቅ ፆታ አይጠይቅም
Kokenber malet Zikunii new
No kiyar new
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Well..., But say it Mask... not maks
Sorry besetet new ende seneterarem des yelal amesegenalew
እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ❤🎉
አመስግናለው
Abish aygemam ⁉️⁉️⁉️ pls
Leshetaw essential oil seletetekmiku ayeshetim