ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ!
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በፊት ጥሩ እሰፈ ነበር አሁን ግን የመርፊውን ጫፍ አከበረ አስቸገረኝ ምን ትመክረኛለህ?
በጣም ቅን ሰው ነህ በእዛ ላይ ጥሩ የማስረዳት ብቃት አለህ በርታ።
አመሰግናለው
ዋው kana ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ.
አሚን ምንአረኩ ብለሽ ነው መስዬ።እኔም ለምሰጭኝ ያልተቋረጠ ሞራል እ/ር ይስጥሽ!!!
ደስ ይላል ስጠብቀው የነበረ ነው አመሰግናለዉ
በጣም አመሰግናለው ተባረክ!
You are more humanitarian. I tell you to go ahead and do your best.
ተባረክ
አላህይስጥልኝ
እናመሠግናለን ወድማችን ብዙ ነገር ታሥተምረናለክ እጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል ብዙ እየተማርን ነዉ ከቃና ዲዛይን በዚሁ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ሽፎን በጡት ማስየጃ ገበር ተሰርቶ ከጨርቁ ጋር እንዴት ይሰራል
እኛም ስለምትከታተለን በጣም እንወድሀለን።ግን በበኩሌ አሁን ያልከኝ አሰራር ሰርቼም የተሰራም አላየሁም ግን ሌላው ከገባክ የተሰራውን አይተ መስራት ቀላል ነው። ፍሽን በየጊዜ ይቀያየራል ግን ንድፍ በደምብ የገባው ሰው በቀላሉ ኮኘ ማረግ ይችላል።
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም አመስግናለው ቅን ስው ነህ ይተቃና ኖሮ አላህ ይግጠምህ ስላም ሁን
በጣም እናመሰግናለን ዘውጂ በጣም ምርጥ ነው አዲሱ እኮ
እውነት ነው ሁሉም ስማቸው ቢለያይም ጥሩ ናቸው ግን ልዩነታቸው ወደፊት ምን ያክል ሞተራቸው ሳይበለሽ ይቆያሉ የሚለው ነው።እድሜ ይስጠንና እናያቸዋለን
በጣም ስፈልገው የበረ...thanks
ማሽኑ E.-7ብሎ አልሰራም ካለ መፍቴውን
@@SabahAbdella አቃፊው ላይ ክር ገብቶ ነው። ኢረር ስለዚህ ቀስ ብለሸ በጎን ያለው ተሽከርካሪው ላይ ያለው ቀዳዳ ውስጥ መፍቻ አስገብተሽ አሽከርክሪው ካልገባሽ 0913724297 ደውይ አስረዳሻለው
እናመሰግናለን🙏
ስላም እንዴት ናህ ስለሁሉም ነገር በጣም እናመስግናለን እርዳትህን ፍልጌ ነብር ባክህን የስፌት መኪና ልግዛ ፍልጌ ነበር ጥሩ መኪና የት ነው ማገኘው? እናም እንዴትስ ነው ሚገጣጠመው?
ኦቦርሎክ ምኪናም ጭምር
Fit ሶማሌ ተራ 2ኛ ፎቅ ላይ ማህመድ ይባላል ከሱሉልታ ቃና የሙያ ማሰልጠኛ ነው የላከኝ በይው ብሩም ይቀንስልሻል።ግን መርካቶ ሚሊተሪ ተራ 1ኛ ፎቅም አለ የሚቀንሰው ጠያይቀሽ ግዢ። መገጣጠሙ ቀላል ነው ሰፈርሽ ሰፊዎች ጠይቂ ይነግሩሻል
@@faizashifa6980 ተመሳሳይ ስም መግዛት ትችያለሸ
በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን,,አዲስ digital machine gezche gena endejemerkut yehone dmth asema ena blaance wheelu alnkesakes ale i think bobin masgebiyawga kr gebtobetal ena lemeftat mokre detail ewketu slelelegn alfetahutm
ክር አቃፊ ውስጥ ገብቶ ነው ዘይት አቄፊው ላይ አፊስስበት እና ትንሽ ጠብቀው። ከዛ አቃፊው ላይ የሆነ ስንጥቅ ነገር አለ እዛ ላይ በመፊቻ በደንብ ወደ ኃላ ግፋው ይለቃል ።
Amesegnalehu dalkegn emokrewalehu
Wendeme tebbaeregn e telegram or instagram bcha any social media personal lteykh felge neber ,sle akafi mastekakel new
@@MamDad-tr4ls @SollFMFM or0913724297 dewl misa seat
በጣም እናመሠግናለን ቆንጆ ገለጻ ነው።ሰልክህን አልነገርከንም?????
0913724297
ማሽን ገዝቸ ስራ ጀመርኩና ስራው ቀዝቃዛ ሲሆን ብዙም ሳልሰራ ስራውን አቆምኩት እና ማሽኑ ላይ አዲስ ዘይት አለ ምንም ሳልሰራ ግዴታ በስድስት ወር ዘይት መቀየር አለብኝ ማለት ነው ወንድሜ
ማሽኑ መግዛት ጥሩ ነው ግን እንዳይደርቅ በየ 3 ቀኑ ክሩ አውጥተ በመጨረሻው ፍጥነት 5000 ለ 5 ደቂቃ አሽከርክረው። መቀየር ያለብክ ጠቆር ሲል ያስታውቃል መቆሸሹ
Thank you
ማጠንጠኛዋ አልሰራ አለኝ መፍትሄ ፕሊስ
@@umumussab5964 ስብሪንጉ ከሆነ መቀየር ነው ማሽን መሸጫ ቤት
Wendme anten semche bobin casun fetchewalew agetatemun ebakih kechalk ngeregn ebakh🙏🙏🙏🙏
በፅሁፍ ለማስረዳት ቢከብድም,መረፌውን ሲገባና ሲወጣ በጅሽ ገባ ወጣ እያረግሽ ትክክለኛው ቦታ ስታገኘው ጠበቅ አርገሽ ብሎኖቹ እሰሪአቸውበአካባቢሽ ሌላ ተመሳሳይ ማሽን ካለ መርፌው ሲገባ ቦቢን ኬዙ አቅጣጫው በደንብ እይውና አንቺ ላይ አስተካክይ
Fit Overlook endet nw zeyt migebaw
Ishe be video asayalew
fit የሌዘር መስፈያስ ይሆናል እንዴ
@@Meta-q4h ayihonm
ለመማር መስፈርቱ ምድነዉ
ፍላጎት ካለሽ መማር ትችያለሽ ምንም መስፈርት የለውም የሚቀርብሽ ቦታ መማር ነው
በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየኸን፤ እናመሰግናለን፡፡ ግን የካሜራዉ አቀራረፅ ጥሩ አይደለም፡፡ 1ኛ. አንተ ስለምታወራዉ ነገር በደንብ አያሳይም ይንቀዠቀዣል. 2ኛ ጥራት የለዉም 3ኛ ላይት የለዉም ፡፡ ይስተካከል
Ishe inamesegnalen yistekakelal
የኔ የሻራ መስፍያ ወፍራም ክር ባለ15 አይወስድም አልስብ አለኝ ቀጭን ክር ደሞ ይዘላል ምን ላርገው ክፍለ ሃገር ሰለ ሆነ ተቸግሬ ነው
ቦቢን ኬዙ ወይም የእንዝርት ቀፎ ላይ ያለው ብሎን ላላ አርጊው
የጥልፍ ፣ዚግዛግ ፣ስፌት የሚሰራ ነው ግን ክር እየበጠሰ አስቸገርኝ
Dresss,weys citizin yetghaw new?
Zoje እንዴት ነው
እሱም አሪፍ ነው
እባክህ ወንድም ሰፋ የታችኛውና የላይኛው ስፌቱ ክሩ ሲሳብ ይተረተራል ችግሩ ምንድነው እንዴት አስተካክላለሁ አሳየኝ አመሰግናለሁ
3 kutir lay argiw
Selkirk magegnt echlalhu
የሰራ መግዛት እልጋለው እስከ 3ድረስ ወንድሜ
Ishe orotex,gemsy bale moteru 20,000 alu 0913724297
ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ ነዉ መጠየቅ የምፈልግ ለሌዘር የሚሻለዉ ማሽን ምንድ ነዉ
@@Meta-q4h yelezer bileshe gizi lemegzat sitiwesnu dewy wagaw 60,000_80000 yigeghal akefafayoch alu
❤❤❤❤
እባክህ ወንድም dress ማንዋል ማሽን አለኝ ምን አይነት ዘይት ነው መጠቀም ያለብኝ አሁን የምጠቀመው የጋዞችን አይት እና ስም ለየቸ ማወቅ ብቸገርም ከዘመናዊ ተሽከርካሪ የሆነ ሰው ቀነስ አድርጎ ሰጥቶኝ ነው ምን ትመክረኛለህ
የራሱ ዘይት ብቻ ነው መጠቀም ያለባቹ። የስፌት ማሽን መሸጫ ቦታ ሄዶ መግዛት ነው።የተሽከርካሪ ዘይት ለጥልፍ ማሽን ብቻ ተጠቀሙ።ቶሎ ቀይረው
አመሰግናለሁ ወንድሜ
ስማ አጎቴ በዲናሞ ይሰራሎይ ጃክ ማለቴ የኛገር መብራት መቼም አያዋጣም ሌሎችም መረጃ
አሁን የመጡ ማሽኖች ሀይል በጣም በትንሽ ነው የሚሰሩት።አይቀጥርም
ኦቦርልክ መኪናም ጭምር
ተባረክ!
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በፊት ጥሩ እሰፈ ነበር አሁን ግን የመርፊውን ጫፍ አከበረ አስቸገረኝ ምን ትመክረኛለህ?
በጣም ቅን ሰው ነህ በእዛ ላይ ጥሩ የማስረዳት ብቃት አለህ በርታ።
አመሰግናለው
ዋው kana ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ.
አሚን ምንአረኩ ብለሽ ነው መስዬ።እኔም ለምሰጭኝ ያልተቋረጠ ሞራል እ/ር ይስጥሽ!!!
ደስ ይላል ስጠብቀው የነበረ ነው አመሰግናለዉ
በጣም አመሰግናለው ተባረክ!
You are more humanitarian. I tell you to go ahead and do your best.
ተባረክ
አላህይስጥልኝ
እናመሠግናለን ወድማችን ብዙ ነገር ታሥተምረናለክ እጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል ብዙ እየተማርን ነዉ ከቃና ዲዛይን በዚሁ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ሽፎን በጡት ማስየጃ ገበር ተሰርቶ ከጨርቁ ጋር እንዴት ይሰራል
እኛም ስለምትከታተለን በጣም እንወድሀለን።ግን በበኩሌ አሁን ያልከኝ አሰራር ሰርቼም የተሰራም አላየሁም ግን ሌላው ከገባክ የተሰራውን አይተ መስራት ቀላል ነው። ፍሽን በየጊዜ ይቀያየራል ግን ንድፍ በደምብ የገባው ሰው በቀላሉ ኮኘ ማረግ ይችላል።
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም አመስግናለው ቅን ስው ነህ ይተቃና ኖሮ አላህ ይግጠምህ ስላም ሁን
በጣም እናመሰግናለን ዘውጂ በጣም ምርጥ ነው አዲሱ እኮ
እውነት ነው ሁሉም ስማቸው ቢለያይም ጥሩ ናቸው ግን ልዩነታቸው ወደፊት ምን ያክል ሞተራቸው ሳይበለሽ ይቆያሉ የሚለው ነው።እድሜ ይስጠንና እናያቸዋለን
በጣም ስፈልገው የበረ...thanks
ማሽኑ E.-7ብሎ አልሰራም ካለ መፍቴውን
@@SabahAbdella
አቃፊው ላይ ክር ገብቶ ነው። ኢረር ስለዚህ ቀስ ብለሸ በጎን ያለው ተሽከርካሪው ላይ ያለው ቀዳዳ ውስጥ መፍቻ አስገብተሽ አሽከርክሪው ካልገባሽ 0913724297 ደውይ አስረዳሻለው
እናመሰግናለን🙏
ስላም እንዴት ናህ ስለሁሉም ነገር በጣም እናመስግናለን እርዳትህን ፍልጌ ነብር ባክህን የስፌት መኪና ልግዛ ፍልጌ ነበር ጥሩ መኪና የት ነው ማገኘው? እናም እንዴትስ ነው ሚገጣጠመው?
ኦቦርሎክ ምኪናም ጭምር
Fit ሶማሌ ተራ 2ኛ ፎቅ ላይ ማህመድ ይባላል ከሱሉልታ ቃና የሙያ ማሰልጠኛ ነው የላከኝ በይው ብሩም ይቀንስልሻል።ግን መርካቶ ሚሊተሪ ተራ 1ኛ ፎቅም አለ የሚቀንሰው ጠያይቀሽ ግዢ። መገጣጠሙ ቀላል ነው ሰፈርሽ ሰፊዎች ጠይቂ ይነግሩሻል
@@faizashifa6980 ተመሳሳይ ስም መግዛት ትችያለሸ
በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን,,አዲስ digital machine gezche gena endejemerkut yehone dmth asema ena blaance wheelu alnkesakes ale i think bobin masgebiyawga kr gebtobetal ena lemeftat mokre detail ewketu slelelegn alfetahutm
ክር አቃፊ ውስጥ ገብቶ ነው ዘይት አቄፊው ላይ አፊስስበት እና ትንሽ ጠብቀው። ከዛ አቃፊው ላይ የሆነ ስንጥቅ ነገር አለ እዛ ላይ በመፊቻ በደንብ ወደ ኃላ ግፋው ይለቃል ።
Amesegnalehu dalkegn emokrewalehu
Wendeme tebbaeregn e telegram or instagram bcha any social media personal lteykh felge neber ,sle akafi mastekakel new
@@MamDad-tr4ls @SollFMFM or0913724297 dewl misa seat
በጣም እናመሠግናለን ቆንጆ ገለጻ ነው።
ሰልክህን አልነገርከንም?????
0913724297
ማሽን ገዝቸ ስራ ጀመርኩና ስራው ቀዝቃዛ ሲሆን ብዙም ሳልሰራ ስራውን አቆምኩት እና ማሽኑ ላይ አዲስ ዘይት አለ ምንም ሳልሰራ ግዴታ በስድስት ወር ዘይት መቀየር አለብኝ ማለት ነው ወንድሜ
ማሽኑ መግዛት ጥሩ ነው ግን እንዳይደርቅ በየ 3 ቀኑ ክሩ አውጥተ በመጨረሻው ፍጥነት 5000 ለ 5 ደቂቃ አሽከርክረው። መቀየር ያለብክ ጠቆር ሲል ያስታውቃል መቆሸሹ
Thank you
ማጠንጠኛዋ አልሰራ አለኝ መፍትሄ ፕሊስ
@@umumussab5964 ስብሪንጉ ከሆነ መቀየር ነው ማሽን መሸጫ ቤት
Wendme anten semche bobin casun fetchewalew agetatemun ebakih kechalk ngeregn ebakh🙏🙏🙏🙏
በፅሁፍ ለማስረዳት ቢከብድም,
መረፌውን ሲገባና ሲወጣ በጅሽ ገባ ወጣ እያረግሽ ትክክለኛው ቦታ ስታገኘው ጠበቅ አርገሽ ብሎኖቹ እሰሪአቸው
በአካባቢሽ ሌላ ተመሳሳይ ማሽን ካለ መርፌው ሲገባ ቦቢን ኬዙ አቅጣጫው በደንብ እይውና አንቺ ላይ አስተካክይ
Fit Overlook endet nw zeyt migebaw
Ishe be video asayalew
fit የሌዘር መስፈያስ ይሆናል እንዴ
@@Meta-q4h ayihonm
ለመማር መስፈርቱ ምድነዉ
ፍላጎት ካለሽ መማር ትችያለሽ ምንም መስፈርት የለውም
የሚቀርብሽ ቦታ መማር ነው