ጋወን በ15 ደቂቃ How to do gawon within 15 minutes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yonkmani30
    @yonkmani30 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቅን ሰው ነህ ተባረክ ሽፎን በጊታር አሳየን እናመሰግናለን

  • @lijsolianatube736
    @lijsolianatube736 3 หลายเดือนก่อน +1

    please coat full tutorial.
    keep the good work!

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግበጣም እናመሰግናለን

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @sabkeebartegenu
    @sabkeebartegenu 8 วันที่ผ่านมา +1

    የሱፍ ፓተርን ስራልን teacher በናትህ❤

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 วันที่ผ่านมา +1

      @@sabkeebartegenu እሺ ትንሸ ጊዜ አጥሮኝ ነው መልቅ ያቆምኩት

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @zedyoutube8080
    @zedyoutube8080 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen jegnaw....ye suf kotun adera sraln

  • @KirubelSisay-do3mr
    @KirubelSisay-do3mr 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks please shemeze with facing?

  • @mazimazi7200
    @mazimazi7200 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ወንድም milky dress የሚባለውን ቀሚስ ፖተርን አዎጣጥና ስፌቱን አሳዬን 🤲

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  3 หลายเดือนก่อน

      @@mazimazi7200 በፎቶ ላኪው

    • @mazimazi7200
      @mazimazi7200 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@kanadesign-libs_sfet_maseltegaቁጥርህ የለኝም

    • @mazimazi7200
      @mazimazi7200 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@kanadesign-libs_sfet_maseltega መገኛክ የለኝም

    • @mazimazi7200
      @mazimazi7200 2 หลายเดือนก่อน +1

      መገኛክ የለኝም

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  2 หลายเดือนก่อน

      @@mazimazi7200
      @solomonFMFM
      Telegram lay search argighn

  • @mazimazi7200
    @mazimazi7200 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን አመልስም ተታድያ ወይም ይቱብላይ ፃፈውና ይመጣልሀለል

  • @SinguaAshennafi
    @SinguaAshennafi 5 หลายเดือนก่อน +1

    መለስልኝ በ olayini ካስተማረክ

  • @EphremDesalegn-w7e
    @EphremDesalegn-w7e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻህን ብትነግረኝ እባክህ...መጥቸ በአካል መማር እፈልጋለሁ

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ነገር ግን አኔ ፕራክቲስ ሳረገው ጨርቁ ያንስብኝል ለስፊት ሰንበት ነው የሚያዘው?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@bezuneshlemma8825
      አመሰግናለሁ
      በደንብ ልምድ እስከሚኖርሽ ተረፍ አርጎ መስራቱ ጥሩ ነው ለምስሌ ከ4_6 ሴሜ ግን
      ወደ መሽን ስተሄጂ ወይም ስትሰፊው የለካሽበት ማስታወሻ ደብተር አጠገብሽ አርገሽ በልኬቱ መሰረት
      መገጣጠም
      መጠፍ
      ስትለኪ ደሞ ሶስት ጣቶችሽ መሀል አስገብተሽ 3 ሴሜ ትርፍ ሰጠሽ ማለት ነው።
      ተስፍ መቁረጥ አያስፈልግም ከስህተትሽ ሁሌም ተማሪ ሁሉም ሰው እንደዛ ሆኖ ነዉ ምርጥ ዲዛይነር የሚሆነው።
      ለራስሽ እና ለቤተሰብ መስራት
      ወደ ፊት ለምታቶክሪበት የልብስ አይነት የተለያዩ ዩቱብ መከታተል ለረስሽ እና ለቤተሰብ ቅናሽ በሆኑ ልብሶች መስራት
      then you will be the best within some months

    • @bezuneshlemma8825
      @bezuneshlemma8825 4 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much have nice life!

  • @SinguaAshennafi
    @SinguaAshennafi 5 หลายเดือนก่อน +1

    Pls ba olayini asitemirangni kefilalehu

  • @mazimazi7200
    @mazimazi7200 2 หลายเดือนก่อน +1

    መገኛክን አስቀምጥልኝ

  • @sabamengistu1587
    @sabamengistu1587 5 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴት ነህ ወንድሜ አንድ ነገር ላማክርህ ነበር አርሱም ምን የልብስ ስፌት የ3 ወር ሰልጥኛለሁ ነገር ግን በቂ አይደለም ፓተርን ማውጣት ወይም መቁረጥ በጣም ነው የሚከብደኝ የልብስ ስፌት አና ኦቨር ሉክ ማሽን ተገዝቶ ቤት ቁጭ ብሏል አከራይቼ በደንብ መማር ፈለኩ አንተስ ምን ትመከረኛለህ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  5 วันที่ผ่านมา

      @@sabamengistu1587 ማሽኑ መገዛቱ ጥሩ ነው። አታከራይው የገባሽ የልብስ አይነት አቦጀዴ ገዝተሽ በራስሽ ቨዲዬ እያየሽ ተለማመጂ።ፓተርን ሂንቱ ካልገባሽ ከባድ ነው ቅርብ ከሆንሽ በጣም በቅናሽ ብር ፓተርን በሳምንት ብቻ የትኛውንም ልብስ እንድሰሪ አረግሻለው 0913724297

  • @MubarekSultan-j2q
    @MubarekSultan-j2q 2 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻቸው የት ነው ሰልካቹ ላኩልን

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ አለኝ ሽፎን ድዛይን ለመሰልጠን ስንት ወር ይጨርሳል

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  5 หลายเดือนก่อน

      @@enkuwerikashgra9018 ለአዲስ ሰው 1 ወር ከበቂ በለይ ነው በሳምንት 3 ፈረቃ። ነገር ግን እንደ ሰው አቀባበል ይወስናል
      ከዚህ በፊት ለሚሰፋ 1 ሳምንት

    • @fashiontub-xq8vo
      @fashiontub-xq8vo 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ የሙስሊም ወንዶች ጀለቭያ ሰርተህ ብታሳየን