ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያወጡትን ቃልና ንግግር ይጠነቀቃሉ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 560

  • @brukekelemu4128
    @brukekelemu4128 3 ปีที่แล้ว +75

    እድሜን ከጤና የሁሉ ባለቤት የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን

    • @mukki3846
      @mukki3846 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @yemsrachworke1173
      @yemsrachworke1173 3 ปีที่แล้ว

      O

    • @yorselimafewerki6219
      @yorselimafewerki6219 3 ปีที่แล้ว

      @@yemsrachworke1173 l

    • @zachariahforrest3339
      @zachariahforrest3339 3 ปีที่แล้ว

      a tip : watch movies at flixzone. Been using them for watching a lot of movies during the lockdown.

    • @matteokody4713
      @matteokody4713 3 ปีที่แล้ว

      @Zachariah Forrest Yup, have been watching on Flixzone for since november myself =)

  • @lemlemgirmazgi3872
    @lemlemgirmazgi3872 ปีที่แล้ว

    Thank you it's Amazing and Powerful

  • @thatguyeth
    @thatguyeth 3 ปีที่แล้ว +48

    ዛሬም ጥያቄያችን ይቀጥላል መምህር የህይወት ታሪክህን በ 1 ቪዲዮ ተርክልን በኮሜንታችን ላይ ቃል ካልገባህልን ሁሌም በቪዲዮዎችህ ላይ እንጠይቃለን ከህይወትህ መማር እንፈልጋለን
    ወዳጆቼ መልዕክታችንን እናድርሰው

    • @makdayonas9207
      @makdayonas9207 3 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ከርሶ ብዙ መልስ እንፈልጋለን እናም ብዙ እንጠይቃለን ሁላችንም በጥበብ ለመሞላት ከጥበበኞች ትምህርት እንጠይቅ

    • @fantuhailu3641
      @fantuhailu3641 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ እንፈልጋለን

    • @ethiopianbright7069
      @ethiopianbright7069 3 ปีที่แล้ว +1

      ሕይወቱ እድገቱ ጥበቡ ይህ አሁን የምናየው ነው በቃ 😊😊😊

  • @mggb9549
    @mggb9549 3 ปีที่แล้ว +49

    You are great 👍 always DR miss you a lot from Eritrea 🇪🇷

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  3 ปีที่แล้ว +23

      Hopefully i will visit you there one day

    • @addess1663
      @addess1663 3 ปีที่แล้ว +5

      አንተ የገባህ ነህ!!
      ጆሮህ ቃል ከሰው ይለያል...I appreciate you

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว +5

      KAL Hiwoti Yasemalini

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 3 ปีที่แล้ว

      Kab ERITREAN mibal entay adliwo tigermu ikum 😏 qiletkum bizuh" u putana 🗣

  • @meronlakew3046
    @meronlakew3046 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!!
    እ/ር ይመስገን በዘመኔ 2ተኛ አደዋ የምታሳየን ዶ/ር ሮዳስ እንቁ እና ብርቅ ነክ ጥበበኛም ነክ ያንተን መልክት ሰምቶ የኦርቶዶክስን ሀይል የማያደንቅ አለመታደል ነው።
    እ/ር ይመስገን አንተን የሰጠን የድንግል ልጅ!

  • @asterasefa663
    @asterasefa663 3 ปีที่แล้ว +12

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አገዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም

    • @bethelihemworkneh4124
      @bethelihemworkneh4124 3 ปีที่แล้ว +1

      ፀጋህን ያብዛው "አቤቱ ለአንደበቴ ጠባቂ ሹምለት" ።

  • @ሔለን-ዲቲዩብ
    @ሔለን-ዲቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +15

    ዘመንህ ይባረክ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 2 ปีที่แล้ว

    በኡነት ዶኩተር ምን እደምልህ አላቅም በጣም ጠቃሚ ምክሮች እዉቀቶች አስጨብጠህናል የኛ እቁ እኔ በጣም እወድህ አለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር እድሚ ማቱሳላ ይስጥልኝ ሮዲየ 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @tsiontshome8885
    @tsiontshome8885 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ እያልኩኝ ከዚህ በፊት ሰምተናቸው ስለማናውቃቸው የሀገራችንን የኢትዮጵያን ድንቅ ልዩ ልዩ ታሪኮች አያሌ ሚስጥራትን ከብዙ ጥቂትም ነገሮች ግንዛቤ እንዲኖረን ስለምታደርገው ይልቁንም በተለያዩ መድረኮች ላይ የምትጋብዛቸው ብሩህ እዕምሮ ያላቸውን ህፃናት እንድናውቅ ስላደረከን ከልብ ከልብ ሳላደንቅ አላልፍም፤ እነዚህ ንቁ ህፃናትም ለወደፊትዋ ኢትዮጵያ ያላቸው ሚና ግምባር ቀደም እንደሆነ ግልፅ ነው። የእኔ ሀሳብ ዶክተር እነዚህን ልዩ ህፃናት ስለማገዝ ብሎም የተለያዩ የምርምር ስራዎቻቸውን የሚያዳብሩብት ቦታ ስለመፍጠር ነው፣ በ ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የኪነ ህንፃ (Architecture) ት/ት ክፍል የመጨረሻ ዓመት ተማሪ ነኝ እናም የመመረቂያ ፕሮጀክቴን እነዚህ ባለ ብሩህ እዕምሮ ህፃናት ያላችቸውን እውቀት ከመደበኛው ት/ት በተጨማሪ ዕውቀታቸውን የተሰጣቸውን ልዩ ችሎታ የሚያዳብሩበት እንዲሁም ለምርምራቸው የሚረዱ ሙከራዎችን የሚያካሂዱበት ማዕከል መገንባት ነው ፤ በመሆኑም ዶክተር ለእነዚህ ልዩ ህፃናት አንተ ልዩ ቅርበት አለህ ብዬ ስላሰብኩኝ ከህፃናቱ አንዳቸውን እንኩዋ የማገኝበትን እድል ባገኝ እጅግ ለፕሮጀቱ መሳካት ይጠቅምኛል እናም ከታላቅ አክብሮት ጋር ትተባበረኝ ዝንድ እለምናለው ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @teweldebirhanfantu1876
    @teweldebirhanfantu1876 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ በጣም ነው ማመሰግንህ አይነ ልቦናችኒን ወደ ቀደምት የኢትዮጵያውያን እውቀት እድናይ ስላደረክ እናም እያደረክ ስላለህ የኢትዮጵያ አምላክ በበረከት ይጎብኚ ከአርባምንጭ ፡፡

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር መታደል ነው በእውነት ርሱ ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejesogen
    @derejesogen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነዉ ነገር ግን በድምፅና በቃል መካከል ልዩነት ያለ ይመስለኛል ድምፆች ብዙዎች ናቸዉ በሰዉ ላይ የሚያመጣው ለዉጥ ቢብራራ መልካም ነው ለምሳሌ የመኪና የአይሮፕላን የመሳሰሉት አሉ ቃል ግን ከአንደበት ስለሚወጣ በሰዉ ልጅ ላይ ልዩነት ያመጣል አንደበት የመስበር የመጠገን ሀይል አለዉ ስለዚህ በቃል እና በድመፅ መካከል ልዩነት ቢገለፅ መልካም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር ይጨምርልህ።

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia ปีที่แล้ว

    ልቤን ነው ያራሰከው መምህሬ
    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም የሚያገለግሉበት ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +13

    ክርስቶስ ተነስቷል🕯🕯🕯
    🕯🕯🕯🕯🌺🌺🌺
    እንኳን አብሮ አደረሰን 💕🕯🌹
    እኛም እንወድሀለን☺😍😘

  • @surafelleta8481
    @surafelleta8481 3 ปีที่แล้ว +1

    በክብር ላይ ክብር: ጨምሮ ደርቦ ይስጥልን
    እይወታችንን እና አመለካከታችንን ነው የቀየርከው

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ደ/ር ፀጋውን ያብዛልክ በድሜ በጤና ይጠብቅክ ።

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ ኣንተ ከእግዚኣብሄር የተሰጠህ ባለ ጸጋ ነህ "ቃል" እሱ ራሱ እግዚኣብሄር መሆኑን መጽሓፍ ቅዱስን ብዝህች ሁለት ቃል የተሞላ መሆኑን በደንብ ኣርገህ ላስተማርከን ቀመሩ ራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን ኣንተም ቤተሰብህን እግዚኣብሄር ይጠብቃችህ ለሚሳደቡህ ህሉ እግዚኣብሄር ይቀር ይበላቸው ዶክ ሮዳስ በሃይል ክልቤ ኣመስግንሃልሁ ታድለሃል ቀጥልበት ኣፈወርቅ ከቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ችካጎ

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን፡ትምህርት፡ስለተከታተልኩ፡ተባርኬ፡ነው፡የዋልኩት በጣም፡ደስ፡ብሎኛል።እውቀት፡አግኝቼበታለሁ።አመሰግናለሁ፡ዶ/ር ሮዳስ🙏👋

  • @diribadiro5839
    @diribadiro5839 2 ปีที่แล้ว

    i so amazing you are the best and miracle one in the world thanks so much

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶር .ሮዳስ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የ ተዋህዶ እንቁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን እንወድሃለን እናከብርሃለን መምህር አንተ እያልንህ ነው በርታልን !!"

  • @RetachAzanaw
    @RetachAzanaw หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ልክ ነዎት ዘመኑ እየተረበሸ ያለዉ የቃላትን ሀይል ስለማናዉቅ ነዉ እኔ ከዚህ በኋላ እጠነቀቃለሁ የቃላትን ጉልበትና ሀይል ተረድቻለሁ

  • @አልሚየድንግልማርያምልጂ
    @አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኣሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር ደኩተር እሮዳስ ታደስ እመቤቴ ማርያም በየሀድህበት ሁሉ ከለላ ትሁንህ የተዋህዶ እንቁወች የልኡል አግዚ አብሄር ወታደሮች በርቱልን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @እናት-ጀ2ኸ
    @እናት-ጀ2ኸ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ውብና ጥዑም የሆኑ ቃላቶችህን እማማ ኢትዮጵያ ስታዳምጣቸው ካቀረቀረችበት በፍቅር በሀሴት ቀና ትልና ፍክት ትላለች እንደ አደይ አበባ
    እጆችዋንም በፍቅር ዘርግታ ወደ አምላኳ እግዚአብሔር ታመሰግናለች
    ትክክለኛ ልጅ አንተን ስለሰጣት
    ክቡር ኢትዮጵያዊነትን የተሞላህ
    የክብርት ኢትዮጵያ ውድ ልጅ
    ሮዳስ አፈወርቅ።
    መምህር በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለው

  • @romana5185
    @romana5185 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ቭድዮ የአለም ህዝብ ቢሰማው teru neber. this video deserve billion views. Dr. Roads we thank you so much!!

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን አደረሰህ መምህር!

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው፣ ተባረክ ዶ/ር ሮዳስ፣ ብዙ ተግባራዊ የሆነ እንደሆነ አረጋግጬበታለሁ።🙏👏 ተመስገን 🙏

  • @makdayonas9207
    @makdayonas9207 3 ปีที่แล้ว +34

    መምህር እንኳን አድረሶት ለዛሬ ያቀረቡልን ትምህርት ገንቢ ነው ለዛም ነው ባንድ ወንድማችን ቀስቃሽነት ልጠይቆት ወደድኩ ጥያቄዬ የሚሆነው እርሶ እዚህ ደረጃ የደረሱት በመልካም መንገድ ስለተጓዙ ይመስለኛል ለዛም ነው እኔ ላለሁበት እድሜ ክልል ያሉ ታዳጊዎች ያንፀናል ስለዚህ አንድ መርሀግብር አዘጋጅተው ስለአስተዳደጎ፣ስለአነበቡት መፅሀፍት፣ስለ ግንዛቤዎ፣ስለሚጠቀሙት አነቃቂ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እና ወዘተ እንዲያስረዱ እንፈልጋለን እናም እንደሚያደርጉትም አምናለሁ
    አመሰግናለሁ ።

  • @fox_trot
    @fox_trot 3 ปีที่แล้ว +3

    እኛን እየባረከን እንዳለው ሁሉ ኪዳነ ምህረት ደግሞ አንተን ለዘላለም ትባርክልን።

  • @kassas4
    @kassas4 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለ ሐገር ያሥተማርከን እዉነት ነዉ ከቃልሕ የተነሣ ትፀድቃለሕ ከቃልሕ የተነሣ ትኮነናለሕ እዉነትሕን ነዉ በየሚዲያው የምንሰማዉ ዘረኝነት መለያየት ሐገር ላይ የሚነገር ሟርት በተግባር ያመጣዉን ጣጣ በአይናችን ያየነዉ ነዉ ስንቱን ንፁሐን እንዳጠፋ በማያዉቁት ነገር የስንቱን ቤት አጎደለ ያየነዉ ነዉ .ስለትምሕርቱ እናመሠግናለን በእግዚአብሔር ቸርነት ሐገራችንን ከጦርነት ከራሐብ ከመፈናቀል ከግድያ ይሰዉርልን በምሕረቱ አለማችንን ሠላም ያድርግልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ! 😍
    በጣም እሚገርም እና ገቢ ትምህርት ነው ያስተማሩን ከዛሬ ጀምሮ ከልቦናየ የማወጣውን
    ቃላት እጠነቀቃለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና
    ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት !!! .

  • @DanielDani-e3f
    @DanielDani-e3f 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ክበርልን የድንግል ልጅ ይጠብቅህ። አሜን እንወድሀለን

  • @sofanitisrael9132
    @sofanitisrael9132 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hewittsahle9415
    @hewittsahle9415 2 ปีที่แล้ว

    Words are POWERFUL ✨🕊🙌🏾🕊✨

  • @robelteclemichael763
    @robelteclemichael763 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስትክ ዶክቶር ሮዳስ ደስ የሚል ትምህርት ነው የቀሰምነው ራሴ እንድመረምር ኣረግከኝ🙏

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ መልካም ቅን ሰው ልባችንን እንዲህ በደስታ ስለምትሞላልን ከልባችን ክብር ይግባህ እግዚአብሔር በከፍታ ላይ ያውልህ ውዱ መምህሬ እንወድሀለን ከነቤተሰቦቼ ልዩ ነህ እኮ

  • @suratube7674
    @suratube7674 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ።የእውነት ሕይወቴን ነው የለወጥከው። ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ።ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ።I don't know how to thank you...This video changed my life radically...It's a lifelong advice.
    May God bless you bro and Thank you from z depth of my heart.🙏🙏🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደና መጣከ ዶ/ር ትምህርት በጣም ደስይላል እውቀት ያለ ሰው ሲያስተምሩ ጥሩ ነው አሪፍነው ብራቦ

  • @danielatnafu-z2h
    @danielatnafu-z2h ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ዕድሜ ፣ ጤና ፣ ፍቅር ፣ በረከት ይስጥልን

  • @almazamine8496
    @almazamine8496 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶር ሮዳስ እውነት ነው ድምፅና ብርሃን በስው እእምሮ ሊግመት ክሚቭለው በላይኃይል እላቸው::: ይህንንውቅታዊና እስፈልጊ ትምህርት ድላካፈልከን ተባረክ::

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ እኔም በጣም እወድሐለው እውነት ሁሌም ትምህርትህ እዳስተማረኝ እደለወጠኝ ነው የዛሬው ደሞ ህይወትንም እዳገኝበት አደበቴን የምቆጣጠርበት እኔነቴን የምገዛበት አካባቢዬን በበጎ እድመለከትበት ያደረገኝ ድንቅ እውቀትን አስጨብጠኸኛልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    እኔ በበኩሌ መንግስተ ሰማያትን መርጫለውና ቃሌን ልመርጥ ላስተካክል የውስጤ ሽታ መልካም እንዲሆን አንድ ብዬ ዛሬ ጀምሬያለው እግዚአብሔር ይርዳኝ አመሰግናለው

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 3 ปีที่แล้ว +2

    እውቀትን አብዝቶ እድሜውን ጨምሮ መምሕራችን ያቆይህ

  • @mamemelese8762
    @mamemelese8762 3 ปีที่แล้ว +5

    አንኳን አደረሰህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ የድግል ማርያም ልጅ❤❤❤

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር በጤና እና በዕድሜ ያኑርልን።

  • @mirtnesh6468
    @mirtnesh6468 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሰህ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሃለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ እንደነዚህ ያሉ ታላላቅ መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን !!!!!

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 10 หลายเดือนก่อน

    ዶር እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሰህ እንዳንተና እንደ ሃኪም አበበች የተገለጠላችሁ ስጦታዎቻችን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አንተና ሌላ ወንድሞችህ ለሌላው ያልተሰጠውን ዕውቀት ለቸረህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባውና የነ ሃኢም አበበችን በመምረጥ ካንተና መሰል ሊቃውንቶቸ ጋር በመተባበር አደራችሁን ለህዝብ ስጦ ዕድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @dechasagrm4092
    @dechasagrm4092 2 ปีที่แล้ว

    ጠቢብ አለማዊ ወመንፈሳዊ..ኑርልን ዶ/ር ወ መጋቤ ሀዲስ

  • @kebede943
    @kebede943 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዳጄ ለምታስተምርን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትክን ያብዛልህ ምርጥ አስተማሪ ነህ እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥህ ተባርክ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 ปีที่แล้ว

    ወይቤሎሙ እግዚእነ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ አውጽኡ አጋንት ወሕማማተ በስምየ እንዘ ትብሉ አተርጋዎን አትሪኮን በትሪኮን በርፎሪኮን ይእቲ ኢእቲኮስ እንቲያኮስ ኢንዮስ አናንዮስ እልመክኑን አልፋ ወዖ ቤጣ የውጣ እየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ወወልድ ማርያም ሥግው እምኖዲ አዶናይ አህያ ሸራህይ ኤልሻዳይ አዶናይ ጸባዖት

    • @ቤንችፕ
      @ቤንችፕ 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ትርጉም ለበለጠ ለመርዳት። ብዙዎቻችን ግእዝ ይቀረናል።

  • @ሕሊናሕሊና
    @ሕሊናሕሊና 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በዚህ መርሃ ግብር ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ። ህሊና ከጀርመን

  • @pubg-rk4jr
    @pubg-rk4jr 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ታድለሀል እግዚያብሄር መርጦሀል አንደበትህ አእንዲጣፍጥ የተመረጥክ ነህ አእረጅም እድሜናጤናይስጥህ

  • @nuhmnard647
    @nuhmnard647 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ🙏

  • @TrueLife9
    @TrueLife9 3 ปีที่แล้ว +2

    በቃላት ምስጢራት ተገረምኩኝ ። መምህር እናመሰግናለን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mebatsiondereje884
    @mebatsiondereje884 3 ปีที่แล้ว +2

    የውሃውን ሞክሬዋለው መምህር ፤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እረጅም እድሜና ጤና ላንተ ይሁን

  • @selamalemu9135
    @selamalemu9135 2 ปีที่แล้ว

    እኛምእንወደሃለን እናከብርሃለን ሰላምህ ብዝት ይበልልን እ/ር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ክፉ አይንካህ አንተ በዘመን መካከል ያገኘንህ የኢትዮጵያ እንቁ ኢትዮጵ ነህ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ፊደልጎይትኦም
    @ፊደልጎይትኦም 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጠና ያቆይልን ።

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይገባሃል ዶር እንኳን ለትንሳዔው በዓል አደረሰህ። ሁሌም አፌን ከፍቼ ነው የማደምጥህ ።
    እናመሰግናለን ።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ መምህር 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senayttasefay
    @senayttasefay 3 ปีที่แล้ว +5

    በአለም ፡ ላይ ፡ ብዙ ፡ ትምሕርት ፡ ቤቶች ፡ አሉ ፡ የዚሂን ፡ አይነት ፡ የትም ፡ አይማሩም ፡ እድለኞች ፡ ነ ን፡የዘመናችነ ፡ ምርጥ ፡ አስተማሪ💚💛❤️

  • @meseretkassa8783
    @meseretkassa8783 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስታን የሚስጥ ትምህርቶች እግዚአብሔር ዪጠብቅህ : በርታ::

  • @shamad2080
    @shamad2080 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ብዙ ያላየናቸውንና ያላስተዋልነውን እንዲሁም ብናቀውም ያላገናዘብነውን እያሳየኸን ስለሆነ እናመሠግንሀለን....... አምላክ ይባርክህ ሀገርህ ትኮራብሀለች ትውልድ ታድናለህ.......

  • @getuabuhayhagos1170
    @getuabuhayhagos1170 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egezeaber Yestelen...

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ Bienveneu ክርስቶስ፡ ተንሰአ፡ እሙታን፡ በዐቢይ፡ ኃይል፡ ወስልጣን፡ አሰሮ: ለሠይጣን፡ አግዓዞ፡ ለአዳም፡ ሰላም፡ እምይእዜሰ፡ ኮነ፡ ፍሰሀ፡ ወሰላም። እንኳን ለጌታችን መድሀኒትታች ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤ በአል ሰላም በፍቅር አደረሰህ መጋቢ ሀዲስ መምህር ሮዳስ። woww በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ትምህርት ነው።

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @DagiYotor
    @DagiYotor 3 หลายเดือนก่อน

    Dr.Rodas Tadesse you are amazing .carry on I wish all the best

  • @candyteferra7691
    @candyteferra7691 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚኣብሔር ያክብርህ።

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 ปีที่แล้ว +2

    wow ቃል የሚለው ትርጉም እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ። ረዥም እድሜና ጤና ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አእምሮህን ይባርክልህ መምህር። እኔም ከልቤ እወድሃለሁ መምህር እንደ ስምህ ሕይወት መጋቢ ነህ። À bientôt.

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፤ትውልድን መቅረጽ የሚያስችል ትምህርት ነው።

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን የሰውን ህይወት የሚለውጥ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @fikerg9778
    @fikerg9778 3 ปีที่แล้ว

    Dr Rodas Thank you , you are the best stegawn yabzalh ahunim chemiro!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว

    ከልብ ነው የምንወድህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር ስለምንማርብህ💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @Heamyyy
    @Heamyyy 3 ปีที่แล้ว +1

    Finally someone is talking about this it's time for people to wake up in our beautiful country where we have had these kept a secret.

  • @michubet
    @michubet 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን! ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት።/

  • @ሮማንሮም
    @ሮማንሮም 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ልዩ እና አስገራሚ ነው የሆነብኝ ቃል ይህን ያህል ሀይል እንዳለው ያስተዋልኩት ዛሬ ነው

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መምርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @araratzewdy6469
    @araratzewdy6469 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው ይብዛልህ በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰህ በሠላም ለተንሳኤ ብርሃኑ ዶክተር ሮኦዳስ ታደሰ🙏🏼

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!
    እውነትህን ነው
    አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!
    እውቀትን ጥበብን ያብዛልህ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥህ ተባረክ!

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህን እንድናደርግ ልቦና ይስጠን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 3 ปีที่แล้ว

    የተከበረዉን ያከበረ ክብር ይገባዉ ዘንድ ግድነዉ ስለዚ የተከበርክ ዶክተር ሮዳስ እኔ ላንተ የምሰጠዉ ከዶክተር በላይ ያለዉን ልዩ ክብር ነዉ ምክንያቱም አስቀድመህ የከበረዉን እግዚአብሄርን ስላከበርክ

  • @urealTefera
    @urealTefera 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግንሃለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ እጅግ ጠቃሚ ህይወት ለዎጭ ትምህርት ነው

  • @samiyohaness8757
    @samiyohaness8757 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY

  • @almazzerefu3701
    @almazzerefu3701 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይባረክዎ

  • @hiwottube12
    @hiwottube12 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ያድልህ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 ปีที่แล้ว +6

    Welcome መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በድጋሜ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን ።

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘመን ጥሩ እንድናስብ እና ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደ ዶር ሮዳስ አይነትን ቅን እና በእውቀት የተመሰረተ ሰውን እግዚአብሔር ስለሰጠን ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው። ለቤተክርስቲያናችንም ትልቅ ኩራት ነህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይስጥልንመምህራችን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኛም እንወድሃለን ስለ ማይጠገቡ ትምህርቶችህ እጂግ አድርገን እናመሰግናለን❤❤❤😘

  • @guasa_tech6236
    @guasa_tech6236 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    “ድምፆች ተፅኖ መፍጠር የሚችሉ ይመስለኛል እንደ እኔ ህሳቤ ።” (10:30) ይህ ሀሳብ እኔም ሊፈጥሩ ይችላሉ ብየ አስባለሁ " እናም "patriots4truth" የሚባል ድረ-ገፅ ላይ (Enegry, Frequency & Vibration) የሦስቱን የላብራቶሪ ሙከራዎች ያየውት ከዚህ ጋር ገጥሞልኝ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን መምህር።

  • @KebronBeki-tr1og
    @KebronBeki-tr1og ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም ድንቅ መምህራችን❤❤❤

  • @Yishak-OfficialTube
    @Yishak-OfficialTube 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰህ ዶ/ር ሮዳስ❤️
    እንኳን ደና መጣህ። በጉጉት ነው የምጠብቅህ ፣ኑርልን በጣም አከብርሃለሁ፣እወድሃለሁ

  • @socialmarketingcourses2207
    @socialmarketingcourses2207 2 ปีที่แล้ว

    I like your Geez words, phrases, and sentences you quote...very informative!!! Good job!!

  • @KebedeGebre-j4t
    @KebedeGebre-j4t 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ውድ ወንድሜ እኔም ከልቤ እወድሃለው እግዚአብሔር ምስጢሩንና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ❤❤❤

  • @getanehazeze6543
    @getanehazeze6543 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 ปีที่แล้ว

    እረ ዶ/ ር ሮዳስ ታደሰ እንደው ልለምንህ እስኪ ህዝቡ ተጨንቋልና አፅናኝ ቃላቶች ያስፈልገናልና ከቻልክ በሰላም በደስታ ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።

  • @ashenafieendris7441
    @ashenafieendris7441 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሮዳስ እውነት ድንቅ ሰው ነህ

  • @lddetyeenate619
    @lddetyeenate619 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን