Ethiopia - ሰበር ደብረጽዮን ቁርጡን ተናገሩ | ህወሃት አማራውን ከአፋሮች እያዋጋ ነው | ኢሮብ በኤርትራ ቁጥጥር ስራ ናት ተባለ እና ሌሎችም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 349

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ🇪🇹 አገራችን🇪🇹🇪🇹 ሰላም ያርግልን🇪🇷🇪🇷

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +12

    ያረብ አነተ ፍትህ አምጣልን ለአማራና ለአፋር ህዝቡ ፍትህ በገፍ ለሚገደለዉ ለአማራና አፋር ያረብ ፍትህ ለወለጋጋጋ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +14

    በሴቶች እህቶቻችን ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት ትኩረት ይደረግልን

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 ปีที่แล้ว +11

    Ethiopia Prevails 🟩🟨🟥💪🏾💪🏾

  • @uheheheuhejje4606
    @uheheheuhejje4606 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለአፋር አማራ ለሳውዲ እስረኞች

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 2 ปีที่แล้ว +6

    እረ የኢትዮጵያ ስቃይ መቸ ነው የሚያበቃው
    እረ ጌታ ሆይ በምህረት አይንህ ኽየን
    ልባችነን አራራልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለምድራዊ ድሮኖቹ ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን
    ክብር ለምድራዊ ድሮኖቹ ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
    ክብር ለምድራዊ ድሮኖቹ ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚሊሻዎች
    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎች

  • @አላህወኪል-ቈ1አ
    @አላህወኪል-ቈ1አ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @mojdsahi2796
    @mojdsahi2796 2 ปีที่แล้ว +6

    💪💪💪 ክብር ለፋኖና ላፋር አበሶች

  • @Merejatimes24
    @Merejatimes24 2 ปีที่แล้ว +14

    ድል ለአማራና አፋር ሃይሎች !

  • @ፀታአሙዩቱብ
    @ፀታአሙዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለራያ ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለአፍር።

  • @afartriangle4065
    @afartriangle4065 2 ปีที่แล้ว +21

    ዘረኝነት እና ብሔርተኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ይዉደም 👎 ኢትዩጵያዊነት ይለምልም 👍 ድል ለምድር ድሮኖቹ ( ለአፋር ልዩ ሃይል እና ለፋኖ ይሁን 🙏🙏🙏!

    • @ጀሚላጀሚላ-ቘ7ቈ
      @ጀሚላጀሚላ-ቘ7ቈ 2 ปีที่แล้ว

      ኣንደኛ ኣንተ ነህ ዘረኛ ያለከው ወሬ ብቻ ሳይሆን ተግባር ነው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +12

    ትኩረት በአማራው ክልልና
    ትኩረት ለአፋር ክልሎች

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ይሁን ምንም ሃገራችን ስላም ይሁን
    እስኪ የምስኪኑ ህዝብ ስቃይ ይብቃ

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና የተረፈ የለም ራያ እና አፋር ከባድ መረጃ ወጣ ያፈተለከው የግንባር ሚስጥር ጦርነቱ አሳሳቢ ሆኗል
      th-cam.com/video/AWrfQcqBV70/w-d-xo.html

  • @selfreliance8999
    @selfreliance8999 2 ปีที่แล้ว +26

    አሸባሪው ጁንታ ካልጠፋ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም አያገኙም 🇪🇹🇪🇷

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል በእውነት ልክ እባባል

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +1

      ህውሀት በቅርብ ይጠፋል🇪🇹🇪🇷✊

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለማን እንጩህ ያረብ አላህ ሆይ ሀገር አፍራሺ
    ጁታዎችን ብድግ አድርግልን ቦታ ሰጣቸው በችሎታህ እፍፍፍፍፍ አሁንሰ

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 2 ปีที่แล้ว +3

    Sele Eritrea yawerawehewen asetekakele ye Eritrea menegeste ende juntaw ayedelem beheg ena beserat yemimera serawit ena menegeste new alu tebale lihonew milu zenawoch aregageteh zegebe enekebaber 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +22

    የዚህን ጦርነት መጨረሻውን የምንሰማበትን ቀን ፈጣሪ ያቅርብልን🙏🙏🙏

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 2 ปีที่แล้ว +5

    God bring 🙏 back peace ✌ for Ethiopian

  • @mojdsahi2796
    @mojdsahi2796 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችንን ሰለም ያርግልን

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ከሪታቶች አማራዉ አፋሩ አላህ ነስሩን ያቅሪብልን እነዚህን ፊራኡኖች አንተዉ አንሳልንን

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያርብ በቃ ይበለን☝️😭😭😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሴቶች እህቶቻችን ለይ ለሚደርሰው ጥቃት😭😭😭😭😭😭

  • @tube5274
    @tube5274 2 ปีที่แล้ว +3

    Selam ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን አላህ ያምጣልን በርቱ ፈታዬ

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ መረጃ ምርጥ አቀራረብ ፈታዎች ሁልጊዜ ይመቻችሁ ።

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አምላኬ በቃ በለን መቼ ነዉ መልካም ዜና የምንሰማዉ እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን መስማት ናፈቀኝ💔💔💔😭😭😭😭 ወገኖቼ ይህ መንግስት ተብዬ ግን ጦርነቱ እንዲያልቅ አይፈልግም ማለት ነዉ ተመችቶታል ለሱ ምክንያቱም አማራና& አፋር ዘላለም ከህዋህትጋ እንደ እስራኤል እና ፍልስጤም ሲናከሱ ቢኖሩም ግድ አይሰጠዉም አይይይይ

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 2 ปีที่แล้ว +15

    ጌታዬ ሆይ ደጉን ወገናችንን አስብልን ይቅርታውን ስጠን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +11

    ሠላምን ለአገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +22

    ትኩረት ለራያ ህዝብ በድኑ ብአዴን ነፃ እንዲያወጣ ሁላችሁም ድምጽ ሁኑ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ በቃ በለን ኡፍ ምን አይነት ግዜ መጣብን ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @hewotrayatube6928
    @hewotrayatube6928 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈታየ ድምፅህ እየቀነሰብን ነው ማይክህን አስተካክል

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለዋጃ ጥሙጋ ወጣቱን እያፈኑ ወደ ኤርትራ ግባር እየወሰዱነው ህዝብም አሰቃያቸው ፍትህ ለራያ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ውነትህን ነው ወጣቱን እየወሰዱ

  • @alainalain7818
    @alainalain7818 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ በቃ በለን መከረ በህፃናት በዛ😭😭😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +25

    ክብር እኛንና ኢትዮጵያን
    ለማኖር ስትሉ
    በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ዉድ ሒወታችሁን ከፍላችሁ
    ለተሰዋችሁት ጀግኖቻችን💚💛❤ሁሌም እናስባችኋለን
    ሁሌም እንዘክራችኋለን😭😭😭😭

    • @amenial9947
      @amenial9947 2 ปีที่แล้ว +3

      ያረብብ😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 2 ปีที่แล้ว +1

    Good presentation. Thank you.

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Selam lema Ethiopia Egzabehir hoy Amen amen amen amen amen amen

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ፍትህ ለአፋር ለአማራና ለወለጋ ንጽሀን ፍትህ😥😥😥😥

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሆይ ጥጋባቸውን እስከሚተነፍስ አጉድልልን መዳኒታቸው ፍኖና ኤርትራ ናቸው ለጅንታ መድሀኒት

    • @sabrina492
      @sabrina492 2 ปีที่แล้ว

      ተዉ እንጂ ፋኖ ትላለህ እንዴ ? ፉኖን ቢፈራ ከ4 ወር በልይ የአማራን ክልል ገብቶ የፈልገውን እድርጎ ሲወጣ ፍኖ ያኔ የት ነበር እረባካቹሁ አንዳንዴ እውነት እንናገር .

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 2 ปีที่แล้ว +2

      @Sasa Gaga
      ##
      Chaaaa>>>>Lew weyane
      The meaning of NO MORE is no more controlling the Ethiopian economy No more yebelaynet,
      Chaaaa>>Lew 4kilo yeeeee lem
      The good thing tplf chased away from 4kilo palace .
      This war is tplf leaders war just to run from justice and to return the high-rise buildings and industrial complexes of tplf leaders .
      Ask gen sadqan Megbe etc
      Tplf leaders have blood of the young generation on their hand.
      No need to go to war . They told u already use #39, the article u wrote and ratified for ur own benefits.
      No need to go to war if u want go u can go unless u want to continue exploiting the Ethiopian economy till u are ready to go.
      U Dream to create abay tegrai forced u to collide with every corner of the nation like Hitler.
      U better join the nation Ethiopia and get ur own share as the other kilele.
      But not more than ur share as the last 27+years.
      Don't dream that. Hahaha

    • @sabrina492
      @sabrina492 2 ปีที่แล้ว

      @@tbiru6175 እውነት እናገር ነው ያልኩት ይሁላ መቀባጠር ምን አመጣው መሪት ላይ ያለው ሃቅ ባይናችን ያየነውን ነው የተናገርኩት ደግሜ እጠይቅሃለው አንተንም ወያኔ ፋኖን የሚፈራ ቢሆን ከ 4 ወር በላይ ሲቶች ሲደፍር ሃገሩን ከፍብሪካ እስከ ሊጥ ሲዘርፍ ፋኖ የት ነበር ያኔ. እኔ የውያኔ እፍቃሪ እይደለሁም ወያኔን ስለምጠላ ወይም ስለምደግፍ መሪት ላይ የሌለ ነገር ግን አላወራም

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 2 ปีที่แล้ว +2

      @Sasa Gaga Fano touched ur nerve when they dismantled tplf (the rebel grouup.) Fano saved Ethiopia by chasing away tplf from debrrsina
      Chaaaa>>Lew

    • @A-900.
      @A-900. 2 ปีที่แล้ว +3

      @@sabrina492 ፋኖ የት ነበር ለሚለው ጥያቄ ሁሉም የሚያውቀው ነገር ነው እሱም ምንድነው ፋኖ ግባር ላይ ሲዋጋ ጁንታ ቦታ ቀይሶ ሰርጎ ይገባል በቀኝ ሲሏቸው በግራ ይገባሉ ፊት ለፊት አይገጥሙም ሴታሴት ማለት ጁንታ ነው አረ የሴትም ጀግና አለው የጁንታ እኮ በግድ የሚያስቅ ስራ ነው የሚሰራው የያዘው መሳሪያ ለምስኪን ለድሃ ማስፈራሪያ እንጂ ለፋኖ አይደለም ይሄ የሊጥ ሌባ

  • @izutube1010
    @izutube1010 2 ปีที่แล้ว +4

    ያኢላሂ #ኢትዬጵያን ስላሟን አውርዲልን እረ #በቃን

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 ปีที่แล้ว +2

    በማንኛውም እድሜ ሴቶች ህፃናቶች እየተጠቁ ነው ኢትዮጵያ አገሬ ምነ ሰይጣን ገባብሽ???

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 2 ปีที่แล้ว +2

    መስመር ነው ኃይላችን ምን ስለቤተክርስትያን አሳሰባቸው ሊያፈርሳት ፈልገው ነገር አልቻሉም

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዪአገሬየጉድአገርሆንሺ

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና የተረፈ የለም ራያ እና አፋር ከባድ መረጃ ወጣ ያፈተለከው የግንባር ሚስጥር ጦርነቱ አሳሳቢ ሆኗል
      th-cam.com/video/AWrfQcqBV70/w-d-xo.html

  • @kaleelkaleel7399
    @kaleelkaleel7399 2 ปีที่แล้ว +4

    አንባሳደር ስለሽ ይከን ስልጣን በመያዛቸዉ በጣም ደስ ይለናል

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍርድ ክብር ለጀግኖቻችን ለአፍር እና ለአማራ ህዝብ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለአማራና ለአፋር ለቤተክርስቲያናችን
    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @temesembetio6286
    @temesembetio6286 2 ปีที่แล้ว +1

    እትዮጵያን እግዝአብሔሪ ይጠብቅ ከእ፡ጅፕሬይ ግሬስ ተመስገን ሰንበቶ ጉዬ አመሠግናለዉ

  • @yeyehd4794
    @yeyehd4794 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
    ክብር ለጄግኖች
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 ปีที่แล้ว +1

      የአላህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን
      እማማ ኢትዮጲያንም አላህ ሰላሙን ያውርዲልን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Feta.

  • @meseretmamuye5305
    @meseretmamuye5305 2 ปีที่แล้ว

    አማራና አፋር የስርአት ለውጥ እስካልመጣ ድረስ ሁሌም ተጠቂ ናቸው።

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
    @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ራያ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቼ

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ እርዳን ምህረትህን ሰጥን 😭😭😭😭

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታደሊ
    ባጭር ደቂቃ
    ብዙ መረጃ ስለምታሰማን
    እናመሰግናል

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ። ያገርያለሕ። አላሕን። ፍሩ። ሠውን። አትግደሉ።

  • @kelemadubale965
    @kelemadubale965 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ራቤዩቱብእንድሪስ
    @ራቤዩቱብእንድሪስ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉድአሁንስለአገሪሰላምየምሰማበትቀንበጣምናፈቀኝ

  • @ወለጋየደምምድር
    @ወለጋየደምምድር 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ሀገራችን የገዳዮች ሥብስብ መሆኗ ያሣፍራል የገደለ ቢገደል ወንጀል ባልተሥፋፋ ነበር ታዳ ምን ዋጋ አለው 😭😭😭

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይይይ ደብረጢወን መች ሀይምኖት አላችሁ እና

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያውያን ወንዶች ሴቶችን መበደል አቆሙ

  • @TenaCafe
    @TenaCafe 2 ปีที่แล้ว +1

    #ፈታ 1ኛ

  • @ሀያት-ኘ4ቘ
    @ሀያት-ኘ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞቺ😭😭😭😭😭😭😭

  • @byanuteg8736
    @byanuteg8736 2 ปีที่แล้ว +6

    Eritrean Army 🇪🇷 knew their boundaries that’s why they are in the decision of the boundaries are standing. Eurob people are coming from 3 brothers so Eritrean Eurob they coming in to Eritrean people that means from the front line to the inside of Eritrea 🇪🇷, that people what you said they may Ethiopians that’s why they flee to Makele to the inside of 🇪🇹. But why they flee nothing. So everyone we can push to make clear decisions of the people because they may not know their boundaries. Actually Eurob they want to separate from Tigray region. They may need to come all of them to Eritrea 🇪🇷.

  • @birhanutikuye7623
    @birhanutikuye7623 2 ปีที่แล้ว +25

    ትኩርት ለሳውዲ ለሚገኙ እስረኞች ትኩርት ለወጎኞቻችን

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ኡኡኡኡ መንገዱ በተከፈተልን እህ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว

    Your presentation ( reading) is very interesting. That's how news should be read, keep it up. 💯 👌

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችን ፍትህ የለም ጠፍቶን የትእደህደአናውቅም ቴናብናማው ፍትህአላገኘም ሀይማኖት ተማሪዋ ፍትህአላገኘችም አሁንም ፅጌረዳ ፍትህአትሰጥምይሆናን አስተማሪቱ ፍትህ አታገኚምይሆናን ምሀልከተማላይ ሰውይጨፈጨፋን ግን ፍትህየለም

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ንግግር ጥሩ ማአዛ ካለው ሽቶ ይበልጣል!!!!

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 2 ปีที่แล้ว

    Feta daily👍

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 2 ปีที่แล้ว +2

    ገና መቀሌን እንደገና እንገዛታለን ወሬ ብቻ ጁንታ ገና ፈስህን ቀቅለህ ትባላታለህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦ መንግስት ግራ አጋባን ስነጠላዉ ብድግ ያደርገናል ምን ይሻላል እኛ ኢትዩጲያን የምንወዳት ሠዎች

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዞኦ ማርን ክርስቶስ በቃ በለን 😭🙏🙏

  • @sintayehumelkamu6983
    @sintayehumelkamu6983 2 ปีที่แล้ว

    Feta best channel ever

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀይማኖተ ይኖረው የሆን ደብረፂወን፣፣አላህ ባላ ያውረድበተ ፣ስንቱን ባጪር አስቀረው

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ጌታ እስከ 1 ስው መውጣት አለበት እያሉ ነው አላማጣ ነዋሪ እንድሁው ገጠር አካባብ ነው ማልቀስ ነው ያለው

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 2 ปีที่แล้ว +2

    ከአፋር ጋርማ ምንም ቢሆን መጣላት አያፈልግም:: ጥንቃቄ

  • @ethiopia9706
    @ethiopia9706 2 ปีที่แล้ว

    Yimechh feta deliy

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ 2 ปีที่แล้ว

    አፍ ዘንድሮስ የጦርነት ዜና ሰለቸኝ እህ እህ እደት አተም ተው አተም ተው ብሎ የሚያስታርቅ የሀገር ሽማግሌ ይጥፋ ኢናኢላ ወኢናኢላሂ ራጅኦን የመጨረሻው ዘመን ሳይሆን አይቀርም ያለንበት ዘመን

  • @fikregelaye9155
    @fikregelaye9155 2 ปีที่แล้ว

    Don't worry about Southern Sudan

  • @malkoumwupe9298
    @malkoumwupe9298 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ይዋጋሉ እጃቸውን አይሰጡምደ አፋሮች ጋ ሲደርሱ

  • @sabawiyanethiopia7340
    @sabawiyanethiopia7340 2 ปีที่แล้ว +1

    Daily

  • @solomonhailu2009
    @solomonhailu2009 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @birhanugodana2866
    @birhanugodana2866 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚሠራውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ብሩህ አዕምሮ ያለው መሪ ነው።

    • @encsport3337
      @encsport3337 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና የተረፈ የለም ራያ እና አፋር ከባድ መረጃ ወጣ ያፈተለከው የግንባር ሚስጥር ጦርነቱ አሳሳቢ ሆኗል
      th-cam.com/video/AWrfQcqBV70/w-d-xo.html

  • @fatimadiramaamallatiyienew7238
    @fatimadiramaamallatiyienew7238 2 ปีที่แล้ว

    SELAMI LE ETHIOPIA

  • @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
    @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ መንግስት ምን አስቦ ነው የሰው ሂወት በየቀኑ እያለቁ ነው አላህ የስራህን ይስጥህ ለዜጋህ ምንም ትኩርት ከለለህ ምን ትርጉም አለው ብቻ ሁሉን አዋቂ አንድ አላህ አለ

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 ปีที่แล้ว +2

    Feta Daily ደም መጣጭ ደብረ ፁዪንን አንቶ ማለት አቆም ።
    ህውህት የ ሂትለር ታናሽ ወንድሙች ክብር አይገባችውም

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ፈታዬ የአላህ ሀገራችን ሰላም አድርግል ፍቅርን ለግሰን ኦነግና ጁንታን አጥፋልን

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ መቼ ነዉ ሰዉ እንደ ሰዉ መኖር የሚጀምረዉ?

  • @solna108
    @solna108 2 ปีที่แล้ว

    አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 ปีที่แล้ว +3

    ወያኔ ሃይማኖት የለሽ ነው አምላኩ ህወሃት ፀሎቱ ትግራይ ትዕሥር ነው።

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና የተረፈ የለም ራያ እና አፋር ከባድ መረጃ ወጣ ያፈተለከው የግንባር ሚስጥር ጦርነቱ አሳሳቢ ሆኗል
      th-cam.com/video/AWrfQcqBV70/w-d-xo.html

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 2 ปีที่แล้ว

    Ewnetm Ezigiyo Egzaber yitebken lahulachin🙏🙏🙏

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣ እግዚኦ እግዚኦ😭

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮም የጁንታ መደበቂያው የእምነት ቦታዎች ናቸው፣ ጳጳስ ይሾም አልነበረም እንዴ???

  • @ethiopia2231
    @ethiopia2231 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia 🇪🇹

  • @muludershe7897
    @muludershe7897 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ : እነሱ እነማናቸው : በትእዛዝ መልክ : እኛጋ መጠሺ ማብራሪያ ስጭን ለማለት : የትኛው የምንግስት ስልጣን ነው ያላቸው ፣ የኃይማኖት ተቋም መሆናቸውን አይርሱ !

  • @me_212
    @me_212 2 ปีที่แล้ว

    Eski ewnet ewnet.... Ke esu belay chekayen mehayem ale?

  • @dawit7956
    @dawit7956 2 ปีที่แล้ว +13

    Final and binding decision of The Hague will not compromised for the sake of Tigray or Eritrea. Eritrea will not ceases an inch of its land and will not seek any from others too. It is an arbitrary decision, you will not accept or deny because it favor you or not.

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 2 ปีที่แล้ว +4

      If Tigre has a problem with the court's decision, they should blame Melese and Seyoum, their heroic sons; for the rest of us, we thank God both are in hell now.

  • @yasinabraha5522
    @yasinabraha5522 2 ปีที่แล้ว +1

    ታንክ ታንክ እረ ሰውየው ህውሀት ታንክ ክየት ነው ይሚያመጣቸው ድሮን ድሮን ትሉናላችህው
    በቃ ንገሩን ወዴት እንዴት ክየት ወዴት

  • @tesfabelete3899
    @tesfabelete3899 2 ปีที่แล้ว

    1

  • @kalu8560
    @kalu8560 2 ปีที่แล้ว

    አይ ኢትዮጵያ ፣

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 2 ปีที่แล้ว +1

    Brhnue Jula…..concern about west corridor……because of Amhara and Eritrean relationships or border communication. Not really about TPLF ……

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 ปีที่แล้ว +1

    ወርኞች እሄን እዲህ ሲኮን ድሮም ምን ይሰራል

    • @encsport3337
      @encsport3337 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና የተረፈ የለም ራያ እና አፋር ከባድ መረጃ ወጣ ያፈተለከው የግንባር ሚስጥር ጦርነቱ አሳሳቢ ሆኗል
      th-cam.com/video/AWrfQcqBV70/w-d-xo.html