ስቃይ በስተርጅና! ልጄ አይሞትም! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 2 ปีที่แล้ว +8

    ኑ ኢትጵያዊያን ዉንድም እህቶቺ ወንድማችንን የቻልነዉን እንርዳዉ የኔ።እናት ማማዬ አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +8

    ይሄማ የመተት መንፈስ ነው ጠንክረህ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እናት በመጦሪያቸው እድሜ በስተርጅና በልጅ ህመም መሰቃየት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርሎት ልጆትንም አይዞት ይድናል ፀበል ተጠመቅ ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርህ ድነህ እናትህን ለመጦር ያብቃህ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +22

    ውይ ምስኪን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እናቱ በዚ እድሜ ከልጃቸው ጋ ስቃይ የኔናት ሁለቱም መታከም አለባቸው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭🙏🙏🙏አቤቱ ፈጣሪያችን ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀን አምጣልን አሜን

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +1

      @@azebtufa7389 Amen ,Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እንደዚ በ አንድለሊት የሚመጣውን አናቅ እርስበርስ እንገዳደላለን 😭😭😭 ቸር ነውና እግዚአብሔር ቅን የሚያስብ ልብ ይስጠን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ይቅር ይበለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

      @@loveethiopia3224 እዉነት ነዉ ፈጣሪ የድሮ ማንነታችንን ይመልስልን አሜን

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +1

      @@azebtufa7389 Amen🙏🏽

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት እመብርሀን ጨርሳ ትማርሉት እርሱኑም እረጅም እድሜና ጤና አብዝታ ትስጡት አይዞት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን የአዲስ አበባ ሕዝብ በጣም መልካም ሕዝብ ነዉ ሀቅ ነዉ ::እኔ ምሰክር ነኝ ❤️🙏

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጌታ ኢየሱስ ልጅህን በቅዱስ ስምህ ፍታ የኔ እናት አይዞዎት ይድንሎታል እግዚአብሔር ያድነዋል

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 ปีที่แล้ว +5

    አይይይይይይእናት እናት መከራቻይናት እድሜና ጤናን ይስጥዎ የኔናት ኑሩለት🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @neimneim9571
    @neimneim9571 2 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግ ሀብት እና እዝነት ያላችሁ ብዙ ኢትዮጵያዊያን አላችሁ እነዚህን ምስኪን እናትና ልጅ ከዚህ ስቃይ ብታወጧቸው ብየ ተመኘሁ

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 2 ปีที่แล้ว +10

    አይዞህ ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
    ኡፉ
    በዚህ ሁኔታ ላይም ሆኖ ሠርቶ እናቱ ለመርዳት ያስባል 😢

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህ እኮ ግልፅ ነዉ መንፈስ ነዉ ፀበል ግባ እርግጠኛ ነኝ ትድናለህ።

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እንደው ምን ላድርጎት የወላድ መካን ሆኑ ይሄኛውን ጌታ ይማርሎት ያኛው ልጆት በልጆቹ ይከፈለዋል አይዞት ጠዋሪዋትን መደኒያለም ይማርሎት እርሶንም ምህረት ይስጦት ።🙏🙏🙏🙏

  • @sofhincomedy405
    @sofhincomedy405 2 ปีที่แล้ว +4

    የ እናት ፍቅር 💝💝🥰ወንድሜ አላህ ይማርህ🤲🤲🤲🤲💝

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይማርሎት እማምዬ😭😭😭😭በመጦሪያቸው ሰዓት ከባድ ነው እማምዬ አይዞት የኔ ጠንካራ እናት ❤❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +3

    እማ እማ እማ😭😭😭😭😭 ልጄ አይሞትም! አሉ እኮ የኔ እማ😭😭😭😭 እናት በመጦሪያዋ፣ በሚወዱት ልጅዎ ጤንነት ምክንያት፣ እንዲህ አይነቱን ቀን እንዲጋፈጡት ተገደዱ😭😭😭😭

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 ปีที่แล้ว +2

    የሺጥላ ጌታ ኢየሱስ ይፈውሥህ በጌታ ተሥፋ አለኝ እንደምትድን እማማ ጌታ ይፈውሶት በዚህ እድሜዎት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይደረሥሎት ይደግፎት

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 ปีที่แล้ว +4

    ጨርሶ ይማርክ ወንዴም ለእናትክ ጠዋሬ ያድርግክ

  • @neimneim9571
    @neimneim9571 2 ปีที่แล้ว +5

    የአለማቱ ጌታ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ
    እችን ደካማ ምስኪን እናትህን የምትጦር የምታስደስታቸው ያድርግህ
    ሙሉ ጤና ይዘን ሁሌ ስለገንዘብ ስለ ቤት ስለ መኪና ምናስብ ሰዎች እስኪ እናስተንትን ጤና እኮ ከሀብት በላይ ነው

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህናት ረጅም እድሚ ይሰጦት ልጁንም አላህ አፍያ ያድርግ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ይማሮት እናቴ ልጆትንም ይማርሉኦት ወድሜ አይዞህ ውድድሮች ሙሉጤናህ ትመለሳለህ እመቤቴ ከነልጇ መዳኒያለም ይማሩህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሬድ በጣም የተባረክህ ነህ ኣላህ ያሰደስትህ ወጣትነትህን ይባርክልህ ለማማ ከልጃቸው ሙሉ ኣፍያ ይስጣቹ🤲

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጠወት የረብ

  • @seki1508
    @seki1508 2 ปีที่แล้ว +16

    ፀበል ቢሄድ ይድናል ይሄ የመናፍሥት አሠራር ነው እናቴ አይዞዎት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንዲሁም ደግሞ መምህር ግርማና አባ የሓንሥ ጋር ውሠዱት ይድናል ከእግዚአብሄር ጋር

    • @embatekalamedia6832
      @embatekalamedia6832 2 ปีที่แล้ว

      መናፍስት ፊት 🤮

    • @mestawotzina6951
      @mestawotzina6951 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ ስው በስዉር እያጠቃ ያለውን ጥላት ገና አላወቅም

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 ปีที่แล้ว

      Ya Tsabale manfase eg/her ygasitsawe

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ጆቢራው እና ገጠመኞች በደጁ ያለ ፀበል አምኖ ከተጠመቀ ይድናል የምን እንትናጋ እንትናጋ ነው

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን እባክዎ ጣረቃኒ ማርያም ውሰድት እማማ??? ድንግል ማርያም ትማርህ 🙏🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ የእናት ልፋት እኔን 😭እግዚአብሔር ይማርዎት እናታችን ❤️❤️🙏

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግልጽ ናቸው ደሞ የኔእናት ያላቸውን አይደብቁ የቸገራቸውን ግልጽ ነው የሚናገሩት የእውነት አምላክ ይርዳዎት

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ይጎብኛችሁ🙏🙏🙏

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይማራችሁ ወንድሜ አይዞህ

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ትዳብስህ ወንድሜ🤲🤲
    እኔን የእኔ እናት በመጦሪያዎት ስዓት💔🥺🥺🥺🥺 ፈጣሪ ይድረስልሆት ልፋትሆትን ይቁጠርልዎት እማ🙏🙏

  • @selamawitselamawit17
    @selamawitselamawit17 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም የናትህ ፀሎት ያግዝህ ፀበል ሂድ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ይማርህ ፀበልነዉ መፍትሄዉ በርታ

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የማርክ ወንድም አለም

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የእናት ስቃይ 😢😢 ፈጣሪ ይማርሎት እሱ ችሎታ አለው እማዬ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞት እማማ እግዚአብሔር ይማርሎት እርስዎንም ጤናዎትን ይስጥዎት። ጠንካራ እናት ነዎት

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ናት በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብር ይራችሁ ፀበልመሄድ አለብህ😢😢 እደናት ማንም የለም አድሜ ይስጠወት

  • @farhiwotassefa1951
    @farhiwotassefa1951 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሎት አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ

  • @missedcall6398
    @missedcall6398 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይሜርሎት አይዞት እመቤታችን ትማሮት

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት ገባና እኮናት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማ

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 ปีที่แล้ว +2

    እናት አለምዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ♥️

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +2

    በሰማም ወወለደ ወመንፍስ ቅድሱ ይማርህ ወንድማችን እማዬ እረጅም እድሜ ጤና ይጠዎት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት እማዬ

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናዋ እናት

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +3

    እማዬ እግዚአብሔር ይማርለዎት ጸበል ቢሄድ ጥሩ ነበር ይህ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይምን ይሳነዋል ትድናለሕ

  • @sewihebite
    @sewihebite 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እሰካሁን እግዚአብሔር አኑሮታል እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነዉ እግዚአብሔር ሁላችንም ጨርሶ ይማራቹ ፀበል ነበር መልካም ነገር የሴጣን ሰራ ነው

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምህረት ይስጥህ ወድሜ
    እማማም አይዞዎት

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እንኮን ፍጣሪ ማረህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ እናትህንም ይማርልህ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛዋ ግን ምንድነው ፈጠን ፈጠን የሚያደርግሽ

  • @amiraawal942
    @amiraawal942 2 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ ኮሜንት ሰጪ ስርዓት ያዙ ማናችንም መጨረሻችንን አናቅም ከአላህ ሡብሃንወተዓላ በስተቀር መጨረሻችንን አናውቅም ሴጣነው ምትሉ ሰዎች አላቹ ስርዓት እንደ ነርቭ ሚያስጠላ በሽታ የለም በጣም በጣም በሽታ ከባድነው እናቴ አይዞሽ ልጅሽ አላህ አፍ ያድርግልሽ አይዞሽ እናቴ ኢንሻአላህ

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ልጃቸውን ይማርላቸው ፈጣሪ እጁን ይዘር ጋላቹ

  • @matub4261
    @matub4261 2 ปีที่แล้ว +1

    እናት እምዬ ዘላለም ትኑር እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ያማርህ አያዞህ

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራህ አንተ ደህና ሁነህ እናትከን የመጠውር ያብቃህ ፀልይ ስገድ ፀበል ተጠመቅ ትድናለህ

  • @lainazzz7808
    @lainazzz7808 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህወድሜ።ሁሉምለበጎነው

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +6

    እናት እውነት ❤

    • @firatube9847
      @firatube9847 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ እማ በቅንነት ምንም ሰው የለኝም ተባበሪኝ

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +1

      @@firatube9847 እሽ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ጤናችሁን ይመልስላችሁ

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 ปีที่แล้ว

    ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ለማይከፈለው ውለታችሁ አላህ ይክፈላችሁ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ ሀምሳ ሰው ጌጡ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርክ እድሜና ጤና ይስጥ ልክ ለናትክ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያስባችሁ። መዳን ለእናንተ ይሁን። ደስተኛ ሆናችሁ ማየት ምኞታችን ነዉ።

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว +1

    የራሳቸውን ቁጥር አስቀምጡ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ውሰዱት ይሻለዋል

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እናት መከራሺ እናት ገበናናት
    እናት ላላችሁ እረጂም እድሜ ይስጥላቸዉ።

  • @yidnekachewgebre
    @yidnekachewgebre 2 ปีที่แล้ว

    ዩቱየበር በሰው ችግር ገንዘብ እየሰበሰቡ ነው አንዳንድ ጊዜ እውነታውን ከሁሉም ወገን ማጣራት በጣም ጠቃሚ ነው ልጃቸውንም ቁጭ አድርጎ ማነጋገር መልካም ይመስለኛል ዝም ብለን በሰው አንፍረድ ለወንድማችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት በሱ ጤና መታወክ በጣም አዝናለሁ ግን ውሸቶች አሉበት የቤት ኪራይ ላሉት በአሜሪካ የምትኖር ልጃቸው ናት የምትከፍላቸው ሌላውን ቀስ እያልኩ እጨምርላቹዋለሁ

  • @liverpoolfan4368
    @liverpoolfan4368 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว

    እናት.ለዘላም.ትኑር.አላህ.ጨሮሶ.ይማረው.አይዞህ.ወንድም.

  • @selamselamselamawit1152
    @selamselamselamawit1152 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ እግዚአብሔር ይድረስላቹ

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว

    በ ፀ ሎ ት !!! ነው ብለሀል አንደበትህ የተከፈተው እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችሁ

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 2 ปีที่แล้ว

    ጨርሶ ይማር ወንድሜ በጸሎት በርታ ትድነሌህ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚአብሔር ይባረክ ። አሜን

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮ ኢንፎ ባልደረቦች ተባረኩ።

  • @Zez295
    @Zez295 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አይዞክ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ኤሄ እኮ መንፈስ ነው ፀበል ነው የሀኪምቤት ነገር አይደለም ፀበል ሚወስደው ቢገኝ እርግጠኛ ነኝ ይድናል መንፈስ ነው

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 ปีที่แล้ว

    እረወድሜወደፀበልሄድ እማማምእድሜዎትን ያርዝምለት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርለዎት እናቴ

  • @masaratbeke662
    @masaratbeke662 2 ปีที่แล้ว

    አግዝያቤሄር ጨርሶ ዮማርክ መዳንበሱእጅነዉ

  • @nahoomusic3374
    @nahoomusic3374 2 ปีที่แล้ว

    የሺጥላ የሚድነው በፀበል ነው ጠንካራ ወጣት ነው እቴነሽም መልካም እናት እንደሆነች አውቃለሁ ያጣን ማን ይፈልጋል እንጂ ቤተሰብስ ነበር

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጤና ይስጣችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 ปีที่แล้ว

    ምሕረት የውርደልካ

  • @telenor1559su
    @telenor1559su 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል እንኮን ተሻለህ ወንድሜ

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እያቸው

  • @the90sbits24
    @the90sbits24 2 ปีที่แล้ว

    Ayyyy enat enat bemen kale leglesat😢😢😢egzeabher rajem edeme yestachew

  • @selamtube4056
    @selamtube4056 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸበል ግባ ወንድሜ

  • @temerseidseid8539
    @temerseidseid8539 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርህ አባቴዎ አንጀቴን ነው የበላህኝ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    ምሁር ቤት ነዉ የምሰራዉ😥😔 ምሁር ቢሆኑማ ተባብረዉ እምባዎትን በጠረጉ ነበር።

  • @hiwilove7100
    @hiwilove7100 2 ปีที่แล้ว

    እናት እናት 🌹😭

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 2 ปีที่แล้ว

    Egezabehar chereso yimarek amen 🙏

  • @lainazzz7808
    @lainazzz7808 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እንረዳዳ

  • @Troubledumly
    @Troubledumly 2 ปีที่แล้ว

    Wendme geta eyesus ke dewe : kehmam: yfewsale nexa yawetahal slesi wede egziabher bete hidna yxelyulhe !!! Zebenachu ybarek

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 ปีที่แล้ว

    Emiya enat she amet tenur enat❤

  • @kassaneshmekashaw3156
    @kassaneshmekashaw3156 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ምንም የትኛውም ሀይማኖት ውስጥ ልትሆኑ ትችላላችሁ ግን መምህር ግርማ ጋ ውሰዱት ይድናል እርግጠኛ ነን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭Allah hrsaw ymrh wndem

  • @wayneblack792
    @wayneblack792 2 ปีที่แล้ว

    Allah ymarh enem endante honge neber hkmna mnm altekemegnm dua new yadanehn ayzoh abate tdnaleh

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 2 ปีที่แล้ว

    አይዞወትእናቴ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 ปีที่แล้ว

    egizabeher yemarachu yene enate ayzot emeye 🙏😭