ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወ/ሮ አምሳለ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ትልቅ እናት
እኚን መልካም እናት🙏🙏🙏አንደበተ እርጡብ ያለማመስገን ንፍጉነት ነዉ እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤❤❤❤
በህግ ይጠየቅ ይህ ሰው እባካችሁ
መልካም ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይስጥዎት እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት🙏
ወይዘሮ ሀምሳለ እድሜ ይስጦት ንግግሮት ራሱ እንዴት ይጣፍጣል እመብርሀን ትጠብቆት የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋ እስከ ዘርማንዘሮት ይስጥልን ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው ።
ኡፍ ተመስገን ትንሽ ጭንቀትሽ ይቀላል የኔ እናት አምላክ ልጅሽን ያገናኝሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
የኔ እናት ወ/ሮ ሐምሳለ እድሜዎን ያርዝምልን ንግግሮ ፈውስ ነው እግ/ር ይባርኮት 💗 እግ/ር መንገድ አለው ፎቶው መኖሩ የሚገርም ነው
እሳቸዉ ያሉሽ ልክ ነዉ አታልቅሺ ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ በሂወት ካለች ትገናኛላችሁ ሴቶች ምን ቢከፋችሁ ልጆቻሁን ለባላችሁ ትታችሁ አትሂዱ
በጣም ደሰ የሚሉ መልካም ሴት ናቸው ጤናና እድሜ ይሰጦወት
ወ/ሮ አምሳለ በጣም ደስ የሚሉ ቀናልብ ያላቸው ደግ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት
መቼም ትልቅ ሰው ይኑር እንዴት እንደወደድኳቸው አነጋገራቸው ዕድሜ ይስጦት እናቴ።እንኳን ሰማሽ እህቴ እና ታዲያ የት አስገብቷት ነው?
የኔ እናት ወይዘሮ አስካለ እረጅም እድሜ ይስጥወት በጣም መልካም ሰው ናቸው ።
አቦ፤እማማ፤yባረኩ
ምን፤አልባች፤ልጂቶን፤ገሎት፤yሆን፤፤አባትyዉ፤አደበቱ፤እደ፤ማጂራች፤መች፤፤ዱርy፤መሆኑ፤ባነጋገሩ፤
ማጂራቱን፤ብለች፤አሳርፋዉ፤yህን፤ሌባ
@@fatimaahmed5822 ትክክል የሰራው ወንጀል አለ
👉ወ/ሮ አምሣለ፣ አቤት ትህትና፣ ደግሞ ደርባባ የሴት እመቤት😚😍😚 እግዚአብሄር እረዥም እድሜና ጤና በሰፊው እጁ ይስጥዎት🙏አሜን/3
አላህ ልጅሽን በእጅሽ የስገበልሽ
እራስሽን ጠብቂ የእናታችንን ምክር ተቀበይ እግዚአብሔር እሱ ሁሉን ያስተካክለው
ጋዜጠኛዉ ስነምግባሩ ደስ ይለኞል ተባረክ
እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏 አሁን እውነቱን ያውጣ ይህ አባት አንድ የደበቀው ነገር አለ.
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኙ በጣም መልካም ሰው ናቸው አንችን ለመርዳት ፈቃደኛ ናቸው🙏አንች ግን ጤናሽን ጠብቂ ያንች መኖር ለልጅሽ ፍለጋ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው የልጅሽን እውነት ፈጣሪ ያውጣልሽ እንባሽ ያሳዝነኛል ፈጣሪ ደስታሽን ያሳየን
እህቴ ታስሮ መመርመር አለበት ልጅቷን ለምን መደበቅን አስፈለገ ምናልባት አንድ ነገር አድርጓት እንዳይሆን እስከመጨረሻ እንዳትተይው አይዞሽ አታልቅሺ
እርግጠኛ ነበርኩ ለሳቸው እንዳልስጠ አሁንም በህግ ይጠየቅ እቺን ልጅ አንድ ነገር አርጎት እንዳይሆን አላህ ያግዝሽ አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ
አይዞሽ እንኳ ወ/ሮ አምሳለን በህይወት አገናኘሽ ወ/ሮ አምሳለ ግን ለእግዚአብሔር የአደሩ የኢትዮጵያ የደጎች ምልክት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ልጅሽን እግዚአብሔር እንዲአገናኝሽ በፀሎት ከጎንሽ ነን ትገኛለች አንች ብቻ ጤናሽን ጠብቂ
አንደበታቸው እንዴት ሚጣፍጥ እናት ናቸው በጌታ😘😘😘
ምን አይነት መልካም ሴት ናቸዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ያድልሎት የኔ እናት
አንቺ ግን ጠንክሪ እባክሽ አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚሆንው ልጅሽን አጊንተሽ ሳትደሰቺ ሳጠግቢያት እንዳታልፊ ጤናሽን ጠብቂ።
ወይ ምስር ጌታ እየሱስ ጣልቃ ይግብልሽ እማማን በስልክ ካወራሽ በኋላ አሳዝነሽኛል
ከሌባው ጋር የምትፈልገው ከሆነ እቃውን አታገኘውም ይባላል የአንቺ ነገር እንደዛ ነው ፈጣሪ መልስ ይስጥሽ
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ያስገኝልሽ ችግሩ ያለው አባትየው ጋር ነው
እዉነት መዉጣቱ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነዉ እማማ እንኳን በህይወት ኖሩ እመብርሀን ከልጅሽ ታገናኝሽ በርቺ እህታችን ራስሽን ጠብቂ በተቻለሽ፣አቶ ዮናስ ስለፈጠረህ ብለህ እዉነት ተናገር
እናቴ እመብርሃን ታግዝሽ አይዞሽ አታልቅሺ። አታልቅሺ አታልቅሺ እህቴ። ታገኝታለሽ። በሱባኤ በፀም በፀሎት ጠይቂ ።አትሞት አይዞሽ እማይዬ ።
እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ድንቅእናት ኖት 🙏❤አንችንም ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
እግዚአብሔር ያክብሮት አይዞሽ እማ ለተቀሩት ልጆች ኑር እራስሽን አትጉጅ እግዚአብሔር ካለችብት ፈልፍሎ ያገናኝሽ
እግዚአብሄር ይፍረድበት ልጅቶን አንድ ነገር አድርጎት ይሆናል እሱ ከአዲስ ሚስቱጋር ልጆች ወልዶ የሞቀ ኑሮ እየኖረ ነው ልጅቶን መፈጠሮን እንኳን እረስቶቶል እሄ ሰውዬ በህግ መጠየቅ አለለተበት
Damo kazeh saw yewaldal abo yeha
እንኳ እግዚአሔቤር አምላክ ረደሽ ያኔ እናት
የኔ እናት ወ/ሮ አምሳለ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ እናት
የወ/ሮ አምሳለን አድራሻ አታውሩ ይሄ ጨካኝ እንዳይጎዳቸው አደራ
እናታችንን ሳላደንቅ አላልፍም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አንቺም ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏🙏
ዋዉ እትዬ አምሳሉ በጣም ደስ የሚሉ ሰዉ ናቸዉ ፈጣሪ ይክፈሎት
የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ ህፃን አምላክ ስትሉ በህግ መጠይቅ አለበት
ባለፈው ያየሓት ናት ጠቆረችብኚ እንኳን ደስ አለሽ ሴትዮዋ ከተገኘች በቃ በአካል ቀርበው ሰውየው ይያዝ በቃ ደብቋት ነው ልጂቷን የምታቁ በናታችሁ በሂወት ካለች አውጧት
ሰውየው በአቸኳይ መያዝ አለበት ከአገር ሊጠፋ ይችላል ። ጨካኝ ሰው ነውእግዚአብሔር ይርዳሸ
እውነት እየወጣ ነው ልጅሸን የምታገኝበት ጊዜ እየደረሰ ነው ልብሸን ወደ እግዚአብሔር ብቻ አድርጊ አይዞሸ 🙏
አንደበተ ርቱዕ ኢትዮጲያዊ ነዎት እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርከው ፣፣፣፣፣እኔም ባዉቆት ተመኘሁ፣፣፣፣፣፣፣
ክፋት አሁን ምን ያደርጋል??ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
አቤት እግዚአብሔር ተሃምር ነው መቼም ይሞታሉ ብሎ ተደፋፍኖ እንዲቀር ነበር እውነት ፈጣሪ እረድቶሽ እንኴን ኖረው ይሄን እውነት ለመስማት በቃሽ አሁን እውነቱ ላይ ትደርሻለሽ
እሄቴ አይዞሽ ኤራስሽን አጠክሪ ልጅሽ ትገኛለች እመቤቴ ከነልጇ መዳኒያለም ከነናቱ በቅፍሽ ያሳቅፉሻል ትገኛለች አቺብቻ ጠካራ ሁኚ
አይዞሽ የኔ እህት ወላሂ በጣም የማል ግን በርች እሱ ግ አላህ የስራው ይስጠው
እማማ መልካም ሰው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት
ኤልያስ ምስጋናዬ ይድረስህወ/ሮ አምሰል ክብር እና ምሰጋናዬ ይድረሰዎት ያለ ሰዉ የሚሆነውን ማየቱ አይቀርም ሁሉንም ወደፊት እናያለን አይ ዮናስ???
ኦሌእyሰተብረክ
የስራውን ይስጠው እማማ አምሳለ ግን እድሜዎት ይርዘምልን ቀሪዘመነዎ ይባረክ
ወ/ሮ አምሳለ እግዚአብሔር ይስጠወት ትክክለኛውን ነገር በመናገረዎት ዮናስ ምትባል ሰው ግን እግዚአብሔርን ፍራ እውነቱን ተናገር እባክህ እንትጋ ነው እውነቱ ያለው::
አላህዋ ያረብ እናትና ልጅን አገናኝ ያረብ
በጣም እድለኛ ነሽ፡ መልካም ሰው ናቸው፡ ጠንካራ ፡ ሁኚ ፡አይዞሽ፡ በርቺ፡ ኢንፎዋች፡ ምርጦች፡ የዘመኔ ጀግኖች፡ ኑርልን፡፡
I hope this man didn’t hurt that child, something is so fishy here!
Exactly, we don't know what he did to his own child this is very crazy
I was thinking too
That is my fear too
I agree. I am afraid too!
ወይ የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠወት የርሰወ መኖር በጣም ጥሩ ነው እህቴ አንች ግን ጠከር በይ እባክሽ በርች
እትየ አምሳለ ንግግራቸው የተማሩ መሆናቸው ያስታውቃል በተለይ "ዝግጁ ነሽ ልንገርሽ" ያሉበት ፓርት እኔ መጀመሪያ የገመትኩት ለድርጅት እንደሠጠ ነው አሁንም እውነቱን ቢናገር አልረፈደም ምናለ ህግ ሳያመልጥ ቢይዘው
ይሄ ምስክር እሱ ጋ ነው ያለው ድርቅ ነው ስጥቻለሁ ብሎ ድርቅ እንዳይል ነው ምፈራው የሌባ እይነደረቅ ልብያደርቅ እንዳይሆን ነው ምፈራው
እኔም የፈራውት እሱን ነው ፊልም ነው የመሰለኝ ታሪኩ በጣም ጨካኝ ነው
ወዶችኮ የሰይጣን ቁራጭ አይዞሽ እማ እግዛብሄር ይርዳሽ ጸልይ
የኔ እናት ትንሺ ጭቀትሺ ይቀልልሻል ተመስገነው ፈጣሪ መጨርሻውን ያሳምርልን አይዞሺ ጠክሪ አታልቅሺ 😭😭😭
የኔ እናት አምላክ ልጅሽን ያገናኝሽ ፈጣሪ ይርዳሽ:: እኚን በጣም መልካም እናት እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦዎት እርሶ አንደኛ ኖዎት ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤ ተመስገን ትንሽ ጭንቀትሽ ይቀላል:: አይዞሽ እማ ለተቀሩት ልጆች ኑሪ እራስሽን አትጉጅ እግዚአብሔር ካለችብት ፈልፍሎ ያገናኝሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ::
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ያስገኝልሽ እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ይሥጥዎት ጥሩ አንደበት ቅን ልብ ያላቸው እናት ናቸው አንችም ሣታለቅሽ ተረጋግቸሽ ልጅሽን ፈልገሽ አግኝጠንካራ መሆን አለብሽ የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽን በጅሽ ያሥገባልሽ እሡ ይርዳሽ::
አይዞሽ የኔ እናት እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ተገኙ እሱ የዋሽው ስለሚታመሙ ይሞታሉ ብሎ ነው ልጅሽን ለቤተሰቦቹ ሰጥቶ ነው የሚሆነው አይዞሽ እመብርሀ እውነቱ ታውጠልሽ
ወይ እናት የወለደ ያቀዋል😭😭😭
ተመስገን እሰይ እንኳንም ተገኙ።ውል የሌለው የተወሳሰበ ነገር ነውና ፈጣሪ በቸርነቱ ቸር ያሰማሽ ።
አይዞሽ እናት ከልጅሽ ጋር እግዚአብሔር ያገናኝሽ!
እግዚያብሄር ይርዳሽ አንቺ እና ልጅሽ የተገናኛችው ቀን እምደሰተው
የት አባቱ እንዳረጋት ይቺን ልጅ ይናገር ክፍ
ወሮ አምሳለ እንኳንም ተገኙ እድሜ ይስጦት
ዮናስ የደበቀው ሚስጥር አለ መጠየቅ አለበት ወደ ውጪ ልኳት ይሆናል አይዞሽ ታገኛታለሽ😭
በእውነት እማማ አምሳል መልካም ሰው ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ሌላው ይህ ግለሰም በህግ መጠየቅ አለበት አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጪ በፀሎትሽ እየበረታሽ ፈጣሪሽን ለምኝው እኔም ያንቺን ጉዳይ ጉዳዬ አድርጌ አላህዬን እለምናለሁ አላህ ልጅሽን አስገኝቶልሽ ለደስታው በኮመንት እስክንገናኘ ደህናሁኝልኝ
አቶ ዮናስ ልጅቷን የት ነው ያደረጋት ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ምን ሁኖ ነው ግን እውነቱን የማይናጋረው ለምን ያንገላታታል የሆነውን ብታውቅ እሷም ከስቃይ ትድናለች ምን አይነት አንጀት ነው ያለው ጌታ ሆይ እማማን ለእውነት ያስቀመጣቸው የእውነት አምላክ እግዚያብሔር ይመስገን ጤናዎት ይስጦት ለሱ ደሞ ልብ ይስጠው
አይዞሸ፡ምሰርዬ፡ፈጣሪካንቺጋር፡ይሁን
በፍርድ ቤት ቀርቤ ላረጋግጥልሽ ስሉ እሺ ማለት አለብሽ እሳቸውም ልመሰገኑ ይገባል ተረጋግ በሕግ ፊት እሳቸው አስፈላጊሽ ናቸው እባክሽ ተረጋግ
ትክክል! ህግ መረጃ ሳይሆን ማስረጃ( ተጨባጭ) ነገር ነው አይቶ ሚፈርደው እሳቸው ማስረጃሽ ናቸው። ምንም እንኳ አስቸጋሪ ቢሆንባቸው ሊረዱሽ ወደዋልና እሺ ነው :ማለት ያለብሽ።
አይዞሽ በርች አላህ ይርዳሽ ልጅሽን ታገኛታለሽ
ኣይዞሽ እህቴ እግዚኣብሔር አምላክ የልጅሽን መልካም ዜና ያሰማሽ ያገናኝሽ
ማሚዋ፣ረጅሜ፣እድሜ፣እህቴ፣በርች፣አታልቅሽ፣ጀገንበይ፣
ጌታ ሆይ ሁሉን የምትችል ጌታ አንተ እረዳት
ምን አይነት ከባድ ሰዉ ገጠመሽ እግዚአብሔር በደግነት ልጅሽን ያሳይሽ
አደበተ መልካም እናት እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው ፈጣሪ እንዳትፋቺው በሕግ ወጥረሽ ያዢ ማማዬ ጠንከር ብለሽ ጉዳይሽን ተከታተዪ
አንድ አንድ ባሎች የተረገሙ እርጉሞች ናቸው አላህ ልብ ይስጣቸው
ሚስቶችም አሉ
በጣም💔💔💔💔
የአባትዬው ችግር ግን ምንድን ነው? ለምንድን ነው እውነቱን መናገር ያልፈለገው? ሚዲያ ላይ ወጥቶ በዚ ደረጃ ሲዋሽ ለዛውም የሚዲያ ሰው ሆኖ 🙆🏼♀️🙆🏼♀️🙆🏼♀️ ይሄ ከስራው ሁሉ ታግዶ ማንም ሌላ ቦታም እንዳይቀጥረው መደረግ ነው ያለበት:: ምናልባት ህፃኗን ሸጧት ይሆናል:: ባለጌ ገምቦ ራስ::
Batam enje btam kafe yale ketate bekata dase yelage nbr kahadi weshatam nw
ውይ'' እማማዬ እያነከስኩም ቢሆን ፍርድ ቤት እሄዳለሁ'' አሉ የኔ እናት❤️
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት ልጅሽ እንዳለች ነው እሚሰማኝ ቀጣይ ክፍል የልጅሽን ድምፅ እንደምትሰሚ እንደምታሰሚን ተስፋ አለኝ
ውይ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያገናኝሽ
ፈጣሪ ልጅሽን ያገናኝሽ
በጣም ደስ የሚሉ እናት እድሜ ይስጦት ግን ዮናስ አንድ የደበቀዉ ነገር አለ
ምንአይነት ክፉሰውነው በእመብረሀንልጂቷን የት አድርጓትይሆን እግዚአብሔር ያክብረዎት እማማ
ሓሱቡነላህ ወነዕመል ወኪል ኣይዞሽ ተረጋግተሽ ለመፍለግ ሞክሪ ከባድ ነው ኣላህ በራሕመቱ የማይሳነው ጌኣምላክ ነውና!!!! እንደ ነጭጭች በሬ ኮለልልልል ኣድርጎ ያሳይሽ እንሻላህ
እግዚአብሄር ይመስገን የወይዘሮ አምሳለ መገኘት እኔ የእሱን እንተርቪዉ ስሰማ እዉነቱን እንዳልተናገረ ኮመንት ፅፊ ነበር በጣም ክፉ ሰዉ ነዉ እናቷን ለመበቀል ይፈልጋል ወይም ከኢትዬጽያ ዉጪ ለአሳዳጊ ሰቷታል።
አዉነታዉ ባለፍዉም አንዳልኩት አቶ ዮናሰ ጋር ነዉ አቶ ዮናሰ አዉነቱን አዉጣ እግዚአብሔር ይመስገን አትዬ አምሳለ በህይወት መኖራቸው ❗️❗️❗️❗️❗️❗️🙏
ወይ የናት ስቃይ እኔስ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ መዳንያለም ሆይ ሀዘኗን በደስታ ቀይርላት
እመብርሀን ከልጅሽ ታገናኝሽ አይዞሽ ታገኛታለሽ
አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ እናት
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እማ አንጀቴን በላሽው እመቤቴ ታገናኛችሁ
ፈጣሪ ይመስገን እንኳንም በሰላም ተጀናኛችሁ 😘🙏
የእውነት በጣም በጣም ልብ ይነካል የሆናስ ግን አንተ አባት ትባላለክ ማንን አስቀየብክ መስለክ እግዚአብሔር የልጅ አምላክ ይፈርድብካል እናት ነኝ ወገቤ ለሁለት ተከፈለ አይደለም የፈለደች እናት ምን ትሁን እማማ እግዚአብሔር ያክብሬት እህቴ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ጤነኛ ስትሆኚ ነው ልጅሽን የምትፈለጊው አይዞሽ በፀሎት እናግዝሻለን በማርያም
ወ/ሮ መልካም እናት ናቸው እናት በመሆናቸው በላይ የእናትነት ውስጡ በደንብ ስለሚያውቁ እውነቱን ተናግረዋል አስፈላጊም ከሆነ ከጎንሽ ነኝ ብለዋል አላህ ያክብራቸው እናታችንን።
ምናልባት ልጅቷን ከህፃንነቷ ጀምሮ ለእናቱ መቀሌ ሰጥቷቸው ሊሆን ይችላል እና አሁን ባለዉ ሁኔታ ልጅሽ መረጃ ማግኘት ስለማትችል ይሆናል አይዞሽ እግዚአብሔር ባለዉ ቀን ታገኛታለሽ።
እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እማማ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ አለሽ እማ ፀልይ አይዞሽ 😭😭😭😭😭ባየሁሽ ቁጥር ውስጤ💔💔
ወ ሮ ሀምሳለ እድሜዎን ያርዝመው። ዮናስ ምን አይነት እንቅልፍ እና ህይወት ነው የምትኖረው።
እናቴ ኪዳነምህረት መላ አላት እሶ ታገናኝሽ እኔም እናት ነኝ የእውነት ያማል አርሴማ ታገናኝሽ
ወ/ሮ አምሳለ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ትልቅ እናት
እኚን መልካም እናት🙏🙏🙏አንደበተ እርጡብ ያለማመስገን ንፍጉነት ነዉ እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤❤❤❤
በህግ ይጠየቅ ይህ ሰው እባካችሁ
መልካም ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይስጥዎት እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት🙏
ወይዘሮ ሀምሳለ እድሜ ይስጦት ንግግሮት ራሱ እንዴት ይጣፍጣል እመብርሀን ትጠብቆት የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋ እስከ ዘርማንዘሮት ይስጥልን ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው ።
ኡፍ ተመስገን ትንሽ ጭንቀትሽ ይቀላል የኔ እናት አምላክ ልጅሽን ያገናኝሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
የኔ እናት ወ/ሮ ሐምሳለ እድሜዎን ያርዝምልን ንግግሮ ፈውስ ነው እግ/ር ይባርኮት 💗 እግ/ር መንገድ አለው ፎቶው መኖሩ የሚገርም ነው
እሳቸዉ ያሉሽ ልክ ነዉ አታልቅሺ ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ በሂወት ካለች ትገናኛላችሁ ሴቶች ምን ቢከፋችሁ ልጆቻሁን ለባላችሁ ትታችሁ አትሂዱ
በጣም ደሰ የሚሉ መልካም ሴት ናቸው ጤናና እድሜ ይሰጦወት
ወ/ሮ አምሳለ በጣም ደስ የሚሉ ቀናልብ ያላቸው ደግ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት
መቼም ትልቅ ሰው ይኑር እንዴት እንደወደድኳቸው አነጋገራቸው ዕድሜ ይስጦት እናቴ።እንኳን ሰማሽ እህቴ እና ታዲያ የት አስገብቷት ነው?
የኔ እናት ወይዘሮ አስካለ እረጅም እድሜ ይስጥወት በጣም መልካም ሰው ናቸው ።
አቦ፤እማማ፤yባረኩ
ምን፤አልባች፤ልጂቶን፤ገሎት፤yሆን፤፤አባትyዉ፤አደበቱ፤እደ፤ማጂራች፤መች፤፤ዱርy፤መሆኑ፤ባነጋገሩ፤
ማጂራቱን፤ብለች፤አሳርፋዉ፤yህን፤ሌባ
@@fatimaahmed5822 ትክክል የሰራው ወንጀል አለ
👉ወ/ሮ አምሣለ፣ አቤት ትህትና፣ ደግሞ ደርባባ የሴት እመቤት😚😍😚 እግዚአብሄር እረዥም እድሜና ጤና በሰፊው እጁ ይስጥዎት🙏አሜን/3
አላህ ልጅሽን በእጅሽ የስገበልሽ
እራስሽን ጠብቂ የእናታችንን ምክር ተቀበይ እግዚአብሔር እሱ ሁሉን ያስተካክለው
ጋዜጠኛዉ ስነምግባሩ ደስ ይለኞል ተባረክ
እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏 አሁን እውነቱን ያውጣ ይህ አባት አንድ የደበቀው ነገር አለ.
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኙ በጣም መልካም ሰው ናቸው አንችን ለመርዳት ፈቃደኛ ናቸው🙏አንች ግን ጤናሽን ጠብቂ ያንች መኖር ለልጅሽ ፍለጋ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው የልጅሽን እውነት ፈጣሪ ያውጣልሽ እንባሽ ያሳዝነኛል ፈጣሪ ደስታሽን ያሳየን
እህቴ ታስሮ መመርመር አለበት ልጅቷን ለምን መደበቅን አስፈለገ ምናልባት አንድ ነገር አድርጓት እንዳይሆን እስከመጨረሻ እንዳትተይው አይዞሽ አታልቅሺ
እርግጠኛ ነበርኩ ለሳቸው እንዳልስጠ አሁንም በህግ ይጠየቅ እቺን ልጅ አንድ ነገር አርጎት እንዳይሆን አላህ ያግዝሽ አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ
አይዞሽ እንኳ ወ/ሮ አምሳለን በህይወት አገናኘሽ ወ/ሮ አምሳለ ግን ለእግዚአብሔር የአደሩ የኢትዮጵያ የደጎች ምልክት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ልጅሽን እግዚአብሔር እንዲአገናኝሽ በፀሎት ከጎንሽ ነን ትገኛለች አንች ብቻ ጤናሽን ጠብቂ
አንደበታቸው እንዴት ሚጣፍጥ እናት ናቸው በጌታ😘😘😘
ምን አይነት መልካም ሴት ናቸዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ያድልሎት የኔ እናት
አንቺ ግን ጠንክሪ እባክሽ አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚሆንው ልጅሽን አጊንተሽ ሳትደሰቺ ሳጠግቢያት እንዳታልፊ ጤናሽን ጠብቂ።
ወይ ምስር ጌታ እየሱስ ጣልቃ ይግብልሽ
እማማን በስልክ ካወራሽ በኋላ አሳዝነሽኛል
ከሌባው ጋር የምትፈልገው ከሆነ እቃውን አታገኘውም ይባላል የአንቺ ነገር እንደዛ ነው ፈጣሪ መልስ ይስጥሽ
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ያስገኝልሽ ችግሩ ያለው አባትየው ጋር ነው
እዉነት መዉጣቱ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነዉ እማማ እንኳን በህይወት ኖሩ እመብርሀን ከልጅሽ ታገናኝሽ በርቺ እህታችን ራስሽን ጠብቂ በተቻለሽ፣አቶ ዮናስ ስለፈጠረህ ብለህ እዉነት ተናገር
እናቴ እመብርሃን ታግዝሽ አይዞሽ አታልቅሺ። አታልቅሺ አታልቅሺ እህቴ። ታገኝታለሽ። በሱባኤ በፀም በፀሎት ጠይቂ ።አትሞት አይዞሽ እማይዬ ።
እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ድንቅ
እናት ኖት 🙏❤አንችንም ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
እግዚአብሔር ያክብሮት አይዞሽ እማ ለተቀሩት ልጆች ኑር እራስሽን አትጉጅ እግዚአብሔር ካለችብት ፈልፍሎ ያገናኝሽ
እግዚአብሄር ይፍረድበት ልጅቶን አንድ ነገር አድርጎት ይሆናል እሱ ከአዲስ ሚስቱጋር ልጆች ወልዶ የሞቀ ኑሮ እየኖረ ነው ልጅቶን መፈጠሮን እንኳን እረስቶቶል እሄ ሰውዬ በህግ መጠየቅ አለለተበት
Damo kazeh saw yewaldal abo yeha
እንኳ እግዚአሔቤር አምላክ ረደሽ ያኔ እናት
የኔ እናት ወ/ሮ አምሳለ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ እናት
የወ/ሮ አምሳለን አድራሻ አታውሩ ይሄ ጨካኝ እንዳይጎዳቸው አደራ
እናታችንን ሳላደንቅ አላልፍም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አንቺም ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏🙏
ዋዉ እትዬ አምሳሉ በጣም ደስ የሚሉ ሰዉ ናቸዉ ፈጣሪ ይክፈሎት
የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ ህፃን አምላክ ስትሉ በህግ መጠይቅ አለበት
ባለፈው ያየሓት ናት ጠቆረችብኚ እንኳን ደስ አለሽ ሴትዮዋ ከተገኘች በቃ በአካል ቀርበው ሰውየው ይያዝ በቃ ደብቋት ነው ልጂቷን የምታቁ በናታችሁ በሂወት ካለች አውጧት
ሰውየው በአቸኳይ መያዝ አለበት ከአገር ሊጠፋ ይችላል ። ጨካኝ ሰው ነው
እግዚአብሔር ይርዳሸ
እውነት እየወጣ ነው ልጅሸን የምታገኝበት ጊዜ እየደረሰ ነው ልብሸን ወደ እግዚአብሔር ብቻ አድርጊ አይዞሸ 🙏
አንደበተ ርቱዕ ኢትዮጲያዊ ነዎት እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርከው ፣፣፣፣፣እኔም ባዉቆት ተመኘሁ፣፣፣፣፣፣፣
ክፋት አሁን ምን ያደርጋል??
ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
አቤት እግዚአብሔር ተሃምር ነው መቼም ይሞታሉ ብሎ ተደፋፍኖ እንዲቀር ነበር እውነት ፈጣሪ እረድቶሽ እንኴን ኖረው ይሄን እውነት ለመስማት በቃሽ አሁን እውነቱ ላይ ትደርሻለሽ
እሄቴ አይዞሽ ኤራስሽን አጠክሪ ልጅሽ ትገኛለች እመቤቴ ከነልጇ መዳኒያለም ከነናቱ በቅፍሽ ያሳቅፉሻል ትገኛለች አቺብቻ ጠካራ ሁኚ
አይዞሽ የኔ እህት ወላሂ በጣም የማል ግን በርች እሱ ግ አላህ የስራው ይስጠው
እማማ መልካም ሰው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት
ኤልያስ ምስጋናዬ ይድረስህ
ወ/ሮ አምሰል ክብር እና ምሰጋናዬ ይድረሰዎት ያለ ሰዉ የሚሆነውን ማየቱ አይቀርም ሁሉንም ወደፊት እናያለን አይ ዮናስ???
ኦሌእyሰተብረክ
የስራውን ይስጠው እማማ አምሳለ ግን እድሜዎት ይርዘምልን ቀሪዘመነዎ ይባረክ
ወ/ሮ አምሳለ እግዚአብሔር ይስጠወት ትክክለኛውን ነገር በመናገረዎት ዮናስ ምትባል ሰው ግን እግዚአብሔርን ፍራ እውነቱን ተናገር እባክህ እንትጋ ነው እውነቱ ያለው::
አላህዋ ያረብ እናትና ልጅን አገናኝ ያረብ
በጣም እድለኛ ነሽ፡ መልካም ሰው ናቸው፡ ጠንካራ ፡ ሁኚ ፡አይዞሽ፡ በርቺ፡ ኢንፎዋች፡ ምርጦች፡ የዘመኔ ጀግኖች፡ ኑርልን፡፡
I hope this man didn’t hurt that child, something is so fishy here!
Exactly, we don't know what he did to his own child this is very crazy
I was thinking too
That is my fear too
I agree. I am afraid too!
ወይ የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠወት የርሰወ መኖር በጣም ጥሩ ነው እህቴ አንች ግን ጠከር በይ እባክሽ በርች
እትየ አምሳለ ንግግራቸው የተማሩ መሆናቸው ያስታውቃል በተለይ "ዝግጁ ነሽ ልንገርሽ" ያሉበት ፓርት እኔ መጀመሪያ የገመትኩት ለድርጅት እንደሠጠ ነው አሁንም እውነቱን ቢናገር አልረፈደም ምናለ ህግ ሳያመልጥ ቢይዘው
ይሄ ምስክር እሱ ጋ ነው ያለው ድርቅ ነው ስጥቻለሁ ብሎ ድርቅ እንዳይል ነው ምፈራው የሌባ እይነደረቅ ልብያደርቅ እንዳይሆን ነው ምፈራው
እኔም የፈራውት እሱን ነው ፊልም ነው የመሰለኝ ታሪኩ በጣም ጨካኝ ነው
ወዶችኮ የሰይጣን ቁራጭ አይዞሽ እማ እግዛብሄር ይርዳሽ ጸልይ
የኔ እናት ትንሺ ጭቀትሺ ይቀልልሻል ተመስገነው ፈጣሪ መጨርሻውን ያሳምርልን አይዞሺ ጠክሪ አታልቅሺ 😭😭😭
የኔ እናት አምላክ ልጅሽን ያገናኝሽ ፈጣሪ ይርዳሽ:: እኚን በጣም መልካም እናት እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦዎት እርሶ አንደኛ ኖዎት ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤ ተመስገን ትንሽ ጭንቀትሽ ይቀላል:: አይዞሽ እማ ለተቀሩት ልጆች ኑሪ እራስሽን አትጉጅ እግዚአብሔር ካለችብት ፈልፍሎ ያገናኝሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ::
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ያስገኝልሽ እናቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ይሥጥዎት ጥሩ አንደበት ቅን ልብ ያላቸው እናት ናቸው አንችም ሣታለቅሽ ተረጋግቸሽ ልጅሽን ፈልገሽ አግኝ
ጠንካራ መሆን አለብሽ የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽን በጅሽ ያሥገባልሽ እሡ ይርዳሽ::