ተገኝታለች! እማማ ለአመታት የናፈቁትን የልጃቸውን ድምፅ ሰሙ Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 ปีที่แล้ว +497

    ማነው እደኔ ይቺ ጋዜጠኛ የሚወዳት በ Like አሳዩኝ የኔምርጥ ስምሽን ባላውቀውም ግን ጀግና ጋዜጠኛነሽ ❤🇪🇹😍😍😍

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 4 ปีที่แล้ว +291

    ወኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ እናት እንኳን ደስ ያለዎት ደስታዮ ወደር የለውም

    • @fkrtube3956
      @fkrtube3956 4 ปีที่แล้ว +1

      የምወድሸ እንኳ ደሰሰሰ አለሸ ሰታለቅሸ አይቼሸ ነበር

    • @danimenkem5405
      @danimenkem5405 4 ปีที่แล้ว +2

      ሳባዬ እንኳን ደስ አለሽ

    • @tamaramekonen2658
      @tamaramekonen2658 4 ปีที่แล้ว +5

      እማዬ እንኳን ደሳሎት የልጆትን ወሬ አሰማሆት ቸሩ መድሀንያለም

    • @asihailo8667
      @asihailo8667 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fkrtube3956 Ebakchu sikachwen negarun Etyo Enfo

    • @abitube3078
      @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +4

      የኔእህት እንኳን ደስ አለሺ አንች እራሱስታለቅሺ ነበር ማር

  • @ሉሉYOUTUbe
    @ሉሉYOUTUbe 4 ปีที่แล้ว +237

    ማሻ አላህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ስጥሽ መስ ጡሩኖ
      ያሰራ ተማረክእ

    • @ሉሉYOUTUbe
      @ሉሉYOUTUbe 4 ปีที่แล้ว

      @እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ወለተ ገብርኤል እህህ እኔንም አስለቀሱኝ

    • @eth3816
      @eth3816 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በተለይ እናት አዝኖ ማየት እዴት ልብ እደሚነካ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ ነይ

  • @rehana9542
    @rehana9542 4 ปีที่แล้ว +122

    አይ እናት ምን ይሆን ውለታሽ ብቻ ቃላት አጠርኝ እምባየን ብቻ ጨርስኩ. ለሁሉም እናቶች እድሜ ይስጣቸው

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጰያነቴ፣ኩራቴ፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹አልልልል፣ተባረኩ።።

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 4 ปีที่แล้ว

      አማንያሪብ

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 ปีที่แล้ว +198

    ለጋዜጠኛዋ ክብር ይገባሻል
    ማር😍😍

    • @wudaseyemane8323
      @wudaseyemane8323 4 ปีที่แล้ว +2

      Aseyyyyy Aseyyyyyyy wowwww nice pice ❤️🙏♥️♥️💐🙏🙏♥️💐

    • @faxumalove4605
      @faxumalove4605 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ በጣም አድናቂዋነኝ

    • @yezn4604
      @yezn4604 4 ปีที่แล้ว +1

      Betmmmmmm

    • @beluyeethiopan4282
      @beluyeethiopan4282 4 ปีที่แล้ว

      Betikili

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 4 ปีที่แล้ว

      Betkekel

  • @tsgeselomon6955
    @tsgeselomon6955 4 ปีที่แล้ว +104

    የተባረከች ጋዜጠኛ እግዛብሄር አምላክ 1000 ሺ አመት ያኑርሽ መስየ

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 4 ปีที่แล้ว +101

    ጋዜጠኛ መሲ ቅዱሰ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅሸ እናትየውንም አንኳን ደሰ የላቸው

    • @Bibi-ii8np
      @Bibi-ii8np 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛዋን፡ሳላደንቅ፡አላልፋም፡ተባረኪ

    • @user-ld7wf1ph8z
      @user-ld7wf1ph8z 4 ปีที่แล้ว

      ቅዱሥ ገብርጌል ማነው

    • @tube4569
      @tube4569 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ld7wf1ph8z ጅብሪል የምትሉት ነው እህቴ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደስ አሎዋት እናቲዬ መሲ ምርጥ ኢትዮጵያው ነሽ እግዚአብሔር ይባርሽ

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 4 ปีที่แล้ว +173

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ብስራታዊ መላአክ ምልጃህ በሄድንበት አይለየኝ ስምህ ሲጠራ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች።የኔ አባት ጠባቂዬ

    • @hdjdjkdgdbndjd8449
      @hdjdjkdgdbndjd8449 4 ปีที่แล้ว

      amennnnnnnnnn

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @bdbd4713
      @bdbd4713 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏

    • @hayatifkr3871
      @hayatifkr3871 4 ปีที่แล้ว +1

      እማየዋ. እንኳንደሥአላችሁሁሁ

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 4 ปีที่แล้ว +245

    የነገዋ ጊሸን ማርያም ምስክሬ ናት ተንበርክኬ አልቅሸ እናታችን ሳትሞት በፊት የልጇን ድምጽ እድትሰማ ጸልዬ ነበር አድዬ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 4 ปีที่แล้ว

      Medanyalem commmentahun saye man endehonku

    • @mekashambaw4893
      @mekashambaw4893 4 ปีที่แล้ว

      enkun des alen

    • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
      @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ😘😘😘😘

    • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
      @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
      ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሳትወጅ በግድ ያስለቅሳል የማማ ነገር

  • @bellahunde4940
    @bellahunde4940 4 ปีที่แล้ว +81

    ጋዜጠኛዋ መሽለም እለባት እግዚአብሄር ውለታሽን ይክፈለው በርቺ

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 4 ปีที่แล้ว

      Betam ewunet

    • @RR-ib2nb
      @RR-ib2nb 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

    • @astertube5406
      @astertube5406 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እግዛብህር ይባርካት

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 4 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሄር ይመስገን የእናቶች ለቅሴ ያማል የኛም ሰቃይ ይበቃል ፈጣሪ እንኩዋን ደስ አሎት እናቴ ጋዜጠኛዋም እድሜ ይስጠሽ

  • @setera4280
    @setera4280 4 ปีที่แล้ว +20

    ወላሂ እያለቀስኩ ነበር ያየሁት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለዎት እማማ

  • @mimishowmimi1730
    @mimishowmimi1730 4 ปีที่แล้ว +107

    የምስራቹ ቅዱስ ገብርኤል የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም አሁንም ለአይነ ስጋ ያብቃቹ

    • @addikebede1491
      @addikebede1491 4 ปีที่แล้ว

      Wenate nate naw. Yamenamalekawe amelake saminaw

    • @ሞላሽአራምዴ
      @ሞላሽአራምዴ 4 ปีที่แล้ว

      አባቴ ገብርሄል ያመነ

    • @miskanamiskana4203
      @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ምን ይሳነዋል ፈጥኖ ደራሽ

  • @tigistgbermeskel3349
    @tigistgbermeskel3349 4 ปีที่แล้ว +39

    ገብርኤል የኔ አባት ክብር ምስጋና ይግባህ ተመስገን

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว +1

      በአዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @danwitksisay4886
      @danwitksisay4886 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen
      Bitam dis yilyl

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +180

    ያልተኖር ልጅነት በሚል የፌስቡክ ፔጄ ላይ ለጥፌው ነው ብዙ ሰው ያያቸው 14 ሺ ሰው ነበር ሼር ያደረገው በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም ሱዳን ሆናቹ አድራሻዋን ላደረሳቹኝ ሰዎች ፈጣሪ ብድራቹን ይክፈላቹ ቅንነት ለራስ ነው የእናታቹን ሀዘን አያሳያቹ ♥️🙏

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว +4

      እግዛብሄር ይባርክሽ ፋስዬ መልካምነትሽ ካንቺ አይወሰድብሽ ውለጂ ክበጂ በልጆችሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁን የማማን ለቅሶ ማየት አቅቶኝ ፕሮግራሙን አቃረጥኩት ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል 🙏🙏😘😘

    • @alem152
      @alem152 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤💞💞💞💞

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 ปีที่แล้ว +1

      Fasi ka Tube እህቴ አላህ ይስጥሽ የኔታች እባ አብስሽል ላች ቃልይለኝ

    • @welelaweldemichael3230
      @welelaweldemichael3230 4 ปีที่แล้ว

      Egziyabher yibarksh

    • @bintaby1099
      @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว

      እረ ሼር ያላደረገ የለም ነበር የአላህ እዴት ሼር አይደረግ እናት ያለው ሰው ኡፍ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +12

    መስዬ ተባረኪ ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ ተባረኪ የኔ ቄንጆ

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
    @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว +75

    ቅዱስ ገብርኤል የሚሳነው የለም እንኳን ደስ አለዎት ❤❤

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 ปีที่แล้ว +1

      Hod lbasew chube atawusew new ngru aslekesugn nafkot bsobignal emiye ,enate ,emaa kalyemayigelitsish

    • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
      @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว

      @@selamawitsolomon8846 አንቺንም ( አንተንም ) በሰላም ለሀገርህ (ሀገርሽ ) እና ለቤተሰቦችህ (ችሽ ) ለአይነ ስጋ ያብቃህ ( ሽ )

  • @halimasaid3631
    @halimasaid3631 4 ปีที่แล้ว +55

    ጋዜጠኛዋ የአመቱ ምርጥ በመባል ትሸለም አንኳን ደስ አለበት እናቴ በሰላም ያገናኘሠችሁ

    • @teruwork.8766
      @teruwork.8766 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ከእናትሽ በሰላም ያገናኝሽ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 4 ปีที่แล้ว +37

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሉወት የናቶችን ደስታ ሳይ በጣም ነው ደስ የሚልኝ ጨምሮ ደስተወትን ያብዛልን እናቴ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว +1

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @yonasdw4361
      @yonasdw4361 4 ปีที่แล้ว

      @@LekuluDaily OK

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 4 ปีที่แล้ว +39

    ደስታን አብሳሪው መልአኩ ቅዲስ ገብርኤል እንኳን ወሰን የሌለውን ደስታዎትን አስማዎት እማዬ !!!!!!
    እኔ ስለእርስዎ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል !!!!
    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከልጅዎ ጋር በአካል ለመገናኘት ያብቃዎት !!!!

  • @yemaryamlej3617
    @yemaryamlej3617 4 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ደርባባ እናት እንኳን ደስ አሎት 😍😍😍 በአዲሱ አመት አዲስ መልካም ነገር ሰማን ተመስገን❤️❤️❤️

  • @Now2296
    @Now2296 4 ปีที่แล้ว +242

    የወንድሟን ሚስት ያደነቃችው like like 🙏🙏🙏🙏

    • @emebetabebawe8778
      @emebetabebawe8778 4 ปีที่แล้ว

      Fegegtaw betam dess yalale

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

  • @abayneshkebede7606
    @abayneshkebede7606 4 ปีที่แล้ว +23

    ውይ እናት አይቸግራት እናት ክፉ አይንካት እናት እግዚአብሔር ለዓይነ ሰጋ ያብቃችሁ የሰማዪ ንጉሰ

  • @tsegagemechu3012
    @tsegagemechu3012 4 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደስ አሎት የእኔ እናት ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን

  • @madinamadina4332
    @madinamadina4332 4 ปีที่แล้ว +28

    አለ ሀምዲሊላሂ ምስጋና
    ለፈጣሪ ያችን ይገባዉ
    እንኳን ደሰአላቹ በጣም ለትባበራችዉ
    አላህ ከጭቀት ይጠብቃችዉ
    እማማ እንኳን ደስአሎት. እዲመጠና ሰባት
    ከልጆት ያገናኞት.

  • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
    @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 ปีที่แล้ว +27

    እእእእእልልል አብሳሬው መላዕክ ቅዳሰ ገብርኤ መልካም ዜና ሰለአሰማህን እማማ እንኳን ደሰ አለወት

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 ปีที่แล้ว +81

    ለፈጣሪ ምን የሚሳነው ነገር አለ። እናታችን እንኳን ደስ አሎት ደስ ብሎናል ።
    👉❤ ከእናታችሁ እርቃችሁ የምትኖሩ እህት ወድሞቼ ለእናታችሁ እቅፍ ፈጣሪ ያብቃችሁ
    አሜን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለሁላችንም አብስረን አሜን እንኻን ደስ አሎት እማማ አሜን።

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 4 ปีที่แล้ว +39

    መሲ ትልቅ ስራ ነዉ የሰራችሁት ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ

  • @Seblirose
    @Seblirose 4 ปีที่แล้ว +34

    ባለፈው አዝኜ አልቅሼ ነበር አሁን ደግሞ ገና በርእሱ በደስታ አለቀስኩ 😭 እማማዬ እንኳን ደስ አለዎት !

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 4 ปีที่แล้ว +41

    🙏ተመስገን ገብርሄልኮ ስራው ብዙ ነው እማማየ እንኳን እግዚአቤር ስማዎት በጣም ደስ ይላል እህታችን እንኳን በስላም ከቤተስቦችጋ አገናኝሽ አይ🙏

  • @yikertaendale1112
    @yikertaendale1112 4 ปีที่แล้ว

    እግ/ር መልካም ነው መሲ ተባረኪ ያንቺን ኑሮና ቤት ጌታ ይስራልሽ ይጎብኝሽ ዘወትር ጥላ ከለላ ይሁንልሽ።

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 4 ปีที่แล้ว +54

    ይኸው ቅዱስ ገብርኤል ፈጣኑ መልአክ ደረሰላቸዉ

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 ปีที่แล้ว +40

    ተመስገን የቀራንዮ ንጉስ ።መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ብስራት አብሳሪው በአይነ ስጋ ያገናኞት እናታችን!!

    • @EmanAhmed-nl9io
      @EmanAhmed-nl9io 4 ปีที่แล้ว

      እካን ደስ አሎት እናቴ

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 4 ปีที่แล้ว +39

    እማ እናቴ ማንኛዋም እናት አዝና ማየት ያመኛል አልሃምዱሊላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ያረቢ ምንም አይሳንህ በአለም ላይ ያሉ ሁሉ እናቶችን ደስታቸውን እንጅ ሀዘናቸውን አታሰማን

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 4 ปีที่แล้ว

      Allahume ameeeen yarabi

    • @haytatfikir8588
      @haytatfikir8588 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላሂ እማ

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +34

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

    • @adiyamz.8055
      @adiyamz.8055 4 ปีที่แล้ว

      መሲዬ የኔ መልካም እመብርሃን ትጠብቅሽ።።።

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ 4 ปีที่แล้ว +19

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል ወላሂ አልቅሼ ነበረ አይ የእናቴ ረጅም እድሜ
    ለአገረሽ ያብቃሽ

  • @Now2296
    @Now2296 4 ปีที่แล้ว +25

    ይቺ ወጣት የወንድሟ ሚስት በጣም አስተዋይ ነሽ ጎበዝ ንግግርሽ 👌👌

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 4 ปีที่แล้ว +35

    አብሳሪው ቅዱስገብርኤል ስልሱን ህፃናት ያወጣ
    የእርሶንም ጭንቀትና ሃዘን ያውጣዎት

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለአይነሥጋ የአብቃችው ኢትዮ ኢፎም ሚዲያ ውጤ ነው በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ የተቸገሩትን ምትረጂ እረጅም እድሜ ከጠናጋር እህቴ

  • @dagimhabesha1987
    @dagimhabesha1987 4 ปีที่แล้ว +52

    አብሳሪው ቅዱስ ገብሪኤል ምን ያንሰዋል ለተቸገሩ ሁሉ ይድረስልን🙏🙏

    • @bahg9699
      @bahg9699 4 ปีที่แล้ว

      ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 4 ปีที่แล้ว

      እናቴ እንካን ደስ አሎት

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 ปีที่แล้ว +23

    ውይ የኔ ቅዱሥ ገብርኤልዬ አንተ እኮ የመሥራች አብሣሪ ነክ እኮ ተመሥገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว +1

      በአዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ruttasew2231
    @ruttasew2231 4 ปีที่แล้ว +26

    የፈጣሪ ስም ለዘላለም ይባረክ እግዚአብሔርን የዛን እለት እንተርቪ ያረግሽውን ቪዲዮ አይቼ ሳለቅስ አደርኩ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቪዲዮውን ሼር የረጋችሁት ሁላ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @fatimashefa5615
      @fatimashefa5615 4 ปีที่แล้ว

      ማሻላህ አለሀምዲሊላ

  • @zenash01tesfaye74
    @zenash01tesfaye74 4 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት ገብረኤል አያሉ ለታመኑት ቅርብ ነው በእውነት በጣም ደስ ይላል እናቴ አሁንም እንኳን ደስ አሎት ለጋዜጠኞችም እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ እግዚያብኤር ይመሥገን 🙏❤❤❤❤

  • @wendemalemtezera2146
    @wendemalemtezera2146 4 ปีที่แล้ว +20

    የእናት ፀሎት በባዳእግር ነበረ ፈጣሪ የለመኑት እንደሚሠማ አንርሳ ከዚ በላይ ያረጋል የኛ ጌታ ተመስገን

  • @alluya5150
    @alluya5150 4 ปีที่แล้ว +24

    ቅዱስ ገብርሄል ለሁሉም ቸር ያሰማልን!!! አሜን !!! ወላዲታምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ!!!

  • @adebabaygoshe6568
    @adebabaygoshe6568 4 ปีที่แล้ว +24

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ምን ይሳነዋል የድግል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አለዎት እማማ

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 ปีที่แล้ว +2

    መሲ በጣም የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ በዚ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ለለይነ ስጋ ያገናኛቸው

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 4 ปีที่แล้ว +32

    እንኳን ደስ አሎት እናቴ
    ለልጅቱ መልክቴ እባክሽ መተሽ እናትሽን በህይወት እያሉ ዛሬ ነጌ ሳትይ እናትሽን ማይት ውዴታ ሳይሆን ግዴታሽ ነው በፈጠረሽ አላህ ይሁንልሽ

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 4 ปีที่แล้ว +31

    እናቴ ኪዳነምህረት በሰላም በጤና ጠብቃ በቅርቡ ታገናኛቹህ አብሳሪው መልአክ ቅድስ ገብርኤል መልካም ዜናን ያሰማን አሜን

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @bdbd4713
      @bdbd4713 4 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏

  • @ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ
    @ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ 4 ปีที่แล้ว +59

    ወላሂ ቃላት የለኝም ለጋዜጠኛዋ😭😭😭😭😭

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +1

    መሲየ እግዚአብሔር ያክብርሸ ገብርኤል ያለሰብሸው ደሰታ ያብሰርሸ ቃላት የለኝም በጣም ደስ ብሎኛል ማሚየ እንኳን ደስ አለዎት ደሞ ለአይን ሰጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰😍😍

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 ปีที่แล้ว +38

    እንኮን ደስስ አላችሁ በጣም ደስስ ብሎናል የልጃቸዉ ሚስት እንዴት ደስስ ትላለች ጨዋ ናት ፈጣሪ እጥፍ ድርብ ፍቅርና ጤና ይስጥሽ

    • @mekiyaseid489
      @mekiyaseid489 4 ปีที่แล้ว

      ከልጅቱ ይልቅ ምራታቸው ምርጥ አስተዋይ ሰው ናት የኔ ሚስኪን

    • @getuweldtsadik4736
      @getuweldtsadik4736 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 ปีที่แล้ว +16

    አልሃምዱሊላህ እማማዬ እኳን የልጀዎን ድምፅ ሰሙ እድሜና ጤና ለናቶቻችን😍😍😍

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +74

    ይች ጋዜጠኛ እና ተሻገር ጣሰው የድህን እንባ አባሽ ናቸው
    መሲ ስወድሽ ማሬዋ

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ የማማን ጭንቃቸውን አይተህ ጸሎታቸውን ሰምተህ ስለመለስክላቸው አመሰግናለሁ!

  • @ሰላሜነሽድንግልመፅናኛዬ
    @ሰላሜነሽድንግልመፅናኛዬ 4 ปีที่แล้ว +41

    ምስጋና ለመዳኒያለም ይሁን

  • @ኪያዬኪያ
    @ኪያዬኪያ 4 ปีที่แล้ว +22

    ተመስገን አምላኬ ላንተ ምን ይሣንካል ሚዲያን ለደዚ የሚያስደት ነገር ስንጠቀምበት እዴት ደስ ይላል የእናትን ደስታ ማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ለአይን ለስጋ ለመገናኘት ያብቃሽ እህቴ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልል እማዬ እንኳን ደሰ አሎት እሰያ እናት ሁሌ ደሰ ይበል

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 4 ปีที่แล้ว +15

    እፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ ያለወት አንቱን ደስ ስላለወት እኔም ደስ ብሎኛል ስታለቅሱ ወላሂ እኔም አብሬ አልቅሻለሁ❤❤❤❤

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 ปีที่แล้ว +20

    መሲየ ፈጣሪ ይባርክሸ ቃላት የለኝም ለአንችስ። እማማ እንኳን ደስ አሎዎት

  • @jfi9891
    @jfi9891 4 ปีที่แล้ว +20

    አልሀምዱሊላህ የልጅዎትን ድምፅ ያሰማዎት አሏህ ምስጋና የሱነው
    እንኳን ደስ አለዎት እማማ

    • @hnah4891
      @hnah4891 4 ปีที่แล้ว +1

      እናቴን አስታወሱን ወላሂ አስለቀሱኝ አይ እናት በምንም የማትተካ አልሀምዱሊላህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ኢንሽአላህ እሧም ያሳቧ ተሳክቶ ለመገናኘት ያብቃችሁ

    • @ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
      @ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ከምንም በላይ ደስ ይላል አላህ ሱብሀነሁ ወታኣላ ምስጋና ይገባው በጣም ነበር ያዘንኩት አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @belayfikre555
    @belayfikre555 4 ปีที่แล้ว +13

    እውነት በጣም ደስ ያለ መስረት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺ

  • @kalfano537
    @kalfano537 4 ปีที่แล้ว +3

    መሲዬ ይሄ ሁሉ ባንቺ ነው የሆነው እድሜ ይስጥሽ እህቴ ተባረኪ የሰውን ደስታ ማየት እንዴት ደስስስስስስ ይላል ሁፍፍፍፍ እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @EmewaTube
    @EmewaTube 4 ปีที่แล้ว +25

    ቅዱስ ገብርኤል ሀያሉ ገናናው መላክ ሁሌም ደራሸ ነው እማማ እንዃን ደስ አለዎት እኛም በጣም ደሰተኛ ነን

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 4 ปีที่แล้ว +20

    እልልልልል ብቻ ነዉ ምለዉ እኔ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @rutatsege3057
    @rutatsege3057 4 ปีที่แล้ว +54

    ይሄ ሚዲያ ዋዉ ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 ปีที่แล้ว +59

    አየ እናት እኔ እናቴ በሞት ካጠዋት አራት አመት ሁናት እኔ ኮሮና ተይዠ ለአክስቱቸ ተናግሬለዉ ግን ማንም ደዉሉ የጠየቀኝ የለም ይህኔ እናቴ ብትሁን አገር ቀሉጡ ነበር እናት ልዩ ናት 😭😭

    • @hayatreda7683
      @hayatreda7683 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ሁላችንም እዛው ነው ምኔዳው

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ማሬ የማያልፍቀን የለም

    • @beluyeethiopan4282
      @beluyeethiopan4282 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayizoshi

    • @yenemirithagerethiopia1752
      @yenemirithagerethiopia1752 4 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት እመቤቴ ሁሉን ታደርግልሽ
      ከሰው ምንም አጠብቂ
      ግን አስለቅሽኝ እናትን ማጣት ከባድ ነው

    • @fuu7390
      @fuu7390 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ የኔብጤ ሀዘኔን ቀሰቀሽብይ

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 4 ปีที่แล้ว +13

    ሲያለቅሱ አልቅሼ ነበር ወላሂ ደስስስ ብሎኛል😭😭

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 ปีที่แล้ว +46

    እልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭😭😭በደስታ ነው ያለቀስኩት ጌታ ምን ይሳነዋል ይዘገያል እጅ ፈጣሪ ያለው አይቀርም ውይይይበጣም ነበር ያለቀስኩት እማማ አጀቴን በልተውት ነበር ጌታን😭😭😭😭እዴት ደስ ይላል ኢትዬ ኢፎም ከልብ እናመሰግናለን መሲየ

    • @seadaseada7489
      @seadaseada7489 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ዉደ እኔም አልቅሸነበር ባለፈዉ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 ปีที่แล้ว

      @@seadaseada7489 በጣም

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 4 ปีที่แล้ว +18

    ማማየ እንኳን ደስስስ ኣለወት እስኪ የማማ ደስታ እደኔ ያስደሰታችሁ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል እናቴ እንኳን ደስ አለዎት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ገብርኤል ምን ይሳነዋል ለተቸገረ እና ግራ ለገባው ድረስልን አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezahaile8978
    @bezahaile8978 4 ปีที่แล้ว +45

    የኛ ግብሬል ምን ይሳነዋል

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @Ma-pn3kr
    @Ma-pn3kr 4 ปีที่แล้ว +6

    ማምዬ እንኳን ደስ አሎት የኔ ምስኪን ስታለቅሱ እጅግ በልተዎቱ ነበር የኔ ምስኪን እናት ጋዜጠኛዋ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አይገልፅሽም መልካምነትሽን ቀጥይበት

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እማማ እንኳን ደስ አልወት አይንስይን ለመገናኘት ያብቃችሁ።
    ጋዜጠኝዋ ክብር ምስጋና ይገበሻል ውዴ ፈጣሪ በምትሄጅበት ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @ወሄነትየገጉ-ሰ8ከ
    @ወሄነትየገጉ-ሰ8ከ 4 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደስ አሎት ተው ጨካኝ አንሁን እናታችን እደዚ አያልቅሱ መደወል ካልቻልን አገራችን እንግባ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว +12

    እልልልልልልል አብሳሪው መላክ ምስጋና ይድረሰው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +47

    ተመሠገን አንተን ያመነ ያፈረ የለም 🤲የነገዋ 21 እመቤቴ ቅድሰት ማርያም በረከቷ እረደኤቶ አይለየን ምግዜም የናቶቻችን ክፈ አያሠማን👍🤲

    • @hamanotabera8474
      @hamanotabera8474 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว +1

      እኳን ደስ አሎት እናቴ እግዚአብሔር አምላክ በአይነ ስጋ ያገናኞት አይዞት ፀልዩ እናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

    • @munayemaryamlij1492
      @munayemaryamlij1492 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫

    • @Abe742
      @Abe742 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @senayitseyoum5286
      @senayitseyoum5286 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet newu Amen

  • @mulubakali8145
    @mulubakali8145 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ አዎን ከልቤ አመሰግናለሁ አዎ የናተ ጥርት ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 4 ปีที่แล้ว +19

    መሲ አድራሻዋን ፈልጊልን እና እኛ በስደት ያለነው የቻልነውን እንልክላታለን ትመለስ ወደ ሀገሯ

  • @zeynabaethiopianzeynabaeth5364
    @zeynabaethiopianzeynabaeth5364 4 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላ የኔ እናት እድሜሽ ይርዘም ልጂቷም በሰላም ለሀገሯ እና ለእናቷ ያብቃት

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አጀቴን በሉኝ ምናባቴ ልሁን እናቴ በህይወት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanatlawe7236
    @berhanatlawe7236 2 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል አግዚአብሔር በስላም ያገናያችሁ

  • @amenyamareyamlijeamenyamar137
    @amenyamareyamlijeamenyamar137 4 ปีที่แล้ว +27

    ልጅቷ አወራሯ ቢያናድደኝም እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ሚስኪን እናት

    • @ወለተሚካኤል-123
      @ወለተሚካኤል-123 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዛቤር ይስጥሽ ብትል ምን አለ
      ለጋዜጠኛዋ አይከፈልበት .......
      ይገርማል

    • @amenyamareyamlijeamenyamar137
      @amenyamareyamlijeamenyamar137 4 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሚካኤል-123 ልጅቷ በጣም ባለጌ ነች እናቷ በሷ ምክንያት ታማሚ ሆነው እሷ ግን ግድ አልሰጣትም እማዬ ብላ እንኳን አልጠራቻትም ከንቱ የሆነች

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለዎት እናት የወድሟ ሚስት ተባረኪ ቅዱስ ገብርኤል ጋዜጠኛዋንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 ปีที่แล้ว +23

    እናትኮ😭😭😭😭😭😭😭😭እናትናት በቃ መግለጫ የለላት😭😭😭😭እማ የዘላለም ቤቴ ሒወቴ እስትፋሴ እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭

  • @marituayele1224
    @marituayele1224 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት እማማ እንኳ ደስ አለወት እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ

  • @tigraytigraytagray8404
    @tigraytigraytagray8404 4 ปีที่แล้ว +20

    በሃዘን ያነባ አይናችን ታሪክ ቀያሪ የድንግል ልጅ ዛሬ በደስታ አለቀስንን ተመስገንንንንንን

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui6467 4 ปีที่แล้ว +6

    እናንተ ከርሶ ባላይ አልቅሼ ነበር ዛሬ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ምን ይሳነናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሚ እኳን ደስ አለወት የሁላችን እናት አባት እንዲህ እያለቀሱ አየ ስደት አይኑ ይጥፋ ውዷ ጋዜጠኛ አላህ እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ

  • @ኪያሱኬዩቲዩብ
    @ኪያሱኬዩቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +22

    Uffff yene enat ❤እናት ለዘላለም ትኑር ወይኔ የወለድ አንጀት 😘😘

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆች ❤️❤️ አዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว +10

    አልሃምዱሊላህ የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት እኔም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      በአዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +19

    አልሀምዱሊላህ እናት ስትደሰት እንደማየት የሚያስደሰት ነገር ምን አለ እምየ እንኳን ደስስስ አለወት

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እማማ እንኩአን ደስስስ አሎት እናቴ አሁንም ቅዱስ ገብርኤል አይን ለአይን ያገናኛቹ !

  • @ወንጌልሀበሻዊት
    @ወንጌልሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +9

    ደስታዬ ወደር አጣ እማማ የለመኑት ቅድስ ገብርኤል ፀለቶን ሰማ እንኳን ደስ አሎት

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 4 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛዋን ገና ዛሬ አየኃት ድምጿን ብቻ ነበር የምሰማዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ድምጽሽ አጠያየቅሽ ደስ ይላል በርቺ

  • @dabashalamu9972
    @dabashalamu9972 4 ปีที่แล้ว +60

    ግን በስህተት መሆን አለበት ዲስ ላይክ የምታረጉ እኔስ ደስታዬን መግለፅ ነው ያቃተኝ

    • @Now2296
      @Now2296 4 ปีที่แล้ว +3

      የኛ ህዝብ በኮመንት ስድብና dislike በደንብ ይችሉበታል 😁😁 ስው like and dislike ልዩነቱን ካላወቀ ታሪኩን ስምተው ምናለ ላሽ ቢሉ 😀😀😀

    • @zafraanhatufai3266
      @zafraanhatufai3266 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @meazagetacheew9128
      @meazagetacheew9128 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን ሰይጣን ጀዋል የገዛ መሰለኝ ።የሰውልጂማ ይሄን ድስ ላይክ አያደርግም

    • @zabaneyadan2528
      @zabaneyadan2528 4 ปีที่แล้ว +1

      Yimslnal iyetsastu new

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
    @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። እማማ እንኳን ደስ አሎት። ጋዜጠኛ መሠረት እመቤቴ ትባርክሽ ጀግና ነሽ።

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 4 ปีที่แล้ว +37

    ከሶዳን መውጣት ይቻላል ምንም ችግር የለም የምትወጣበትን መንገድ እኔ እጨርስላታለሁኝ ።የሶዳንቁጥራን አስቀምጡልኝ።

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      በአዲሱ ዓመት ❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን ..

    • @kaduglisudan5568
      @kaduglisudan5568 4 ปีที่แล้ว

      Anna
      First Your Number.

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ปีที่แล้ว

      እንደው ለናቱዋ ብላችሁ ላኩዋት ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ

    • @የግልጠቅላይሚኒስትር
      @የግልጠቅላይሚኒስትር 4 ปีที่แล้ว

      በምን መልኩ ነው የምታስወጣት ?
      እችላለው ካልክ እኔም በአቅሜ እረዳሃለው inbox me

    • @lovemum3708
      @lovemum3708 4 ปีที่แล้ว

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 እር ከሱዳን መውጣት ነው ያቃታት? በውስጥ መስመር ከናግሩኝ ቁጥር ዱቅ አድርጉልኝ እናቴን ልባን ታሳርፍላቸዊ ሄዳ ኡፍፍፍፍ አንጀት ይበላሉ 😓😓