The Luxurious Apartment House in

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 วันที่ผ่านมา

    ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 09 46 11 31 74 / 09 42 17 90 98 (WhatsApp ,Telegram) ይደውሉ!!!

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 วันที่ผ่านมา +2

    ዋጋውን ቀነሰ አትበዪ። ውድ ነው።
    በ Post Tensioning የግንባታ ሂደት ሰርተው በ Full Finish (በሙሉ ግንባታ) በካሬ ከ 65ሺ እስከ 70ሺ ከበቂ በላይ ነበር።
    በጣም ያሳዝናል።
    ሙሉ በሙሉ ቅንጡ በሆኑ የቤት ዕቃዎች ተሟልቶ እና ቅንጡ በሆኑ የፊኒሺንግ ዕቃዎች ተሰርቶ ከዚህ አገር የሪልስቴት ዋጋ ይልቅ የዱባይ አፓርትመንት በጣም ይረክሳል።
    ወ...ይ...ኔ...... ራቀኝ እንጂ...!!!

  • @SolomonWondemu-eq1re
    @SolomonWondemu-eq1re วันที่ผ่านมา

    አጋዥ የምትለው ተመችቶኛል

  • @IbrahimAreh
    @IbrahimAreh วันที่ผ่านมา

    Smart businessman 😂. The remaining finishing needs 500 thanks 😊

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d วันที่ผ่านมา

    alsemahm, yaleke bilo almetam gena zero mijemerewn bezi bet masabeb. Rashn nw mitshewdew

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d วันที่ผ่านมา

    even didn't know the demands of the client.

  • @edensamuel1300
    @edensamuel1300 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @Angel1246es
    @Angel1246es วันที่ผ่านมา

    ለምን ክፍያ በግንባታ ሒደት አይጠይቁም

    • @Jo_housing_solutions
      @Jo_housing_solutions วันที่ผ่านมา

      በግንባታ ሂደት እኮ ነው የተባለው

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv วันที่ผ่านมา

    እንዲህ እንጥልህ እስኪወድቅ ድረስ የምታወራለት ቤት መቼም በካሬ ሜትርክ ከአርባ ብር አይበልጥም አይደል ?????

  • @heavenknowsmyname7011
    @heavenknowsmyname7011 2 วันที่ผ่านมา

    ያለቀ ቤት ካልሆነ ያሳስባል::

  • @ትርጓሜ
    @ትርጓሜ วันที่ผ่านมา

    60% ከዛ አንድ ዓመት ከስድስት ወር???

  • @YosefBekele-ry9fr
    @YosefBekele-ry9fr วันที่ผ่านมา

    ቅናሽ ብላቹማ አታካብዱ ሴሚ ፊንሺንግ ነው በራስህ የቀረውን ስትጨርስ 120ሺ ሆነ ማለት ነው ወይንም ከዛ በላይ ያኔ ደሞ እቃ ሊጨምር ይችላል ማስታወቂያ ብቻ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 วันที่ผ่านมา

    እየሸጣችሁ ያለው ቤት ያለቀ ነው ?

    • @timirtcom
      @timirtcom วันที่ผ่านมา

      በኣንድ አመት ተኩል እንጨርሳለን ነው ያለው

    • @muluhagrehaile
      @muluhagrehaile วันที่ผ่านมา

      Where you find finish house $7m in addis .?

  • @dandi704
    @dandi704 2 วันที่ผ่านมา

    89 ቅናሽ ነው?

    • @edensamuel1300
      @edensamuel1300 วันที่ผ่านมา

      Ofcourse search the market at bole😮

    • @dandi704
      @dandi704 วันที่ผ่านมา

      @edensamuel1300
      ቦሌ ሞልቃቃዎች ሰፈር ነው?

    • @dandi704
      @dandi704 วันที่ผ่านมา

      @edensamuel1300 ለማንኛውም እናመሰግናለን ረከስ ያለ ነገር ስናይ እንቀላቀላለን ለጊዜው አይመጥነኝም

    • @muluhagrehaile
      @muluhagrehaile วันที่ผ่านมา

      @@dandi704 you know you can’t afford it

    • @manofzmatch4318
      @manofzmatch4318 วันที่ผ่านมา +1

      ዋጋውን ቀነሰ አትበዪ። ውድ ነው።
      በ Post Tensioning የግንባታ ሂደት ሰርተው በ Full Finish (በሙሉ ግንባታ) በካሬ ከ 65ሺ እስከ 70ሺ ከበቂ በላይ ነበር።
      በጣም ያሳዝናል።
      ሙሉ በሙሉ ቅንጡ በሆኑ የቤት ዕቃዎች ተሟልቶ እና ቅንጡ በሆኑ የፊኒሺንግ ዕቃዎች ተሰርቶ ከዚህ አገር የሪልስቴት ዋጋ ይልቅ የዱባይ አፓርትመንት በጣም ይረክሳል።
      ወ...ይ...ኔ...... ራቀኝ እንጂ...!!!