ቤት በ 2 ሚልዮን ብር ክድመ ክፍያ | 100% ያለቀ እየኖሩበት የሚከፈል| Apartment price in Addis Ababa|Home| Sile business

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ውድ ነው ሴፋቲ በሌለበት ሀገር 10 ሚሊየን አንድ ክፈል ከመጣበብ ቦታ ገዝቼ በቢላቢሎ 30 ቆርቆሮ ሰረቼ አልኖረም

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂 አገላለፅሽ በኤሌክትሪክ
    መኪና የሚሰራ ቤት ነው ያረግሽው።

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah หลายเดือนก่อน +21

    አንዴ ድገማት እስኪ በ3 ወር 3 ሚሊዮን ብር አትርፋለች ነው ያልሽው. አይ ደላላ በጥራቃ

  • @meseretzeleke9570
    @meseretzeleke9570 หลายเดือนก่อน +6

    አረብ አገር ለምንኖር. ባቅማችን. ገብልን

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you
    It is a good property.water & electricity supply for 24 hrs is its selling point.The lady bought it 3 months ago for 7 million, now it is worth 10.It shows the inflation is so high.For 2 or 3 bedroom it will be double of that, for location not prime like ቦሌ ፣ካዛንቺስ ወይም ሳርቤት
    ውድ ነው በጣም
    ምን አይነት ስራ ተሰርቶ ነው መግዛት የሚቻለው is my question?

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 หลายเดือนก่อน +6

    ባለ 10 ሚሊየኑ ባለ አንድ መኝታ 70% የባንክ ብድር ሲመቻችለት ከወለድ ነፃ እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ያ ደግሞ የበለጠ ዋጋውን ያንረዋል ማለት ነው የባንክ ወለድ እርግጠኛ ባልሆንም ቢያንስ 12,13 % ወይም ከዚያ በጣም የራቀ ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  หลายเดือนก่อน

      ለሙሉ መረጃ እና እርገጠኛ ለመሆን መደወሉ መልካም ነው።

    • @mollallamaru4101
      @mollallamaru4101 หลายเดือนก่อน

      ባንክ ከ16% እስከ 21% ነው። ለዚችም መረጃ ደውሉ አይደብርም?

  • @MulugetaNigatu-p7n
    @MulugetaNigatu-p7n 3 วันที่ผ่านมา

    የመቼ ነዉ በ2 ሚ የምታወር

  • @ketema16
    @ketema16 หลายเดือนก่อน +9

    ባለ 1 10.m ውድ ነው

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 หลายเดือนก่อน

      Betam engi Bet eko Mechawecha aderegut food Le Genzeb Silu Limotu new
      Addis Ababa Bet Ayetasebem
      Le 1 bedroom 1 Million
      Siyastella Systemachew

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር በዚህ ኑሮ ዉድነት ማንም አይከራይም በ ኑሮ ዉድነት አደለም ክራይ የሚበል ጠፍቷል 🤨

  • @AhlamYesuf
    @AhlamYesuf หลายเดือนก่อน +2

    1badroom & 3badroom price lakulen

  • @מסלהדמטאו
    @מסלהדמטאו หลายเดือนก่อน +3

    ሺያጩ ስንት ነው

  • @Muler-u7u
    @Muler-u7u หลายเดือนก่อน +1

    ትንሽ አታፍሩም አፈር ብሉ በላቸው ባለቤቶችን 10,000,000 ባለ አንድ መኝታ ጭራሽ አረ ጉድ በሉ ባለ ሦስቱን ደግሞ 27,500,00000 ሀያ ሰባት ሚልየን ወይ ፈጣሪ እድሜ ልክ ምግብ ከነሱ ነው አረ ይመቻቸው😂😂😂😂😂😂😂

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k หลายเดือนก่อน +2

    Mejemerya hager selam yhun ist. Leba mengist eyale man bet yigezal ahun

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 หลายเดือนก่อน

    What is the total price for 3 bedrooms?

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 หลายเดือนก่อน +1

    ውድነው,ነውአሥርሚለወን,

  • @shalom5131
    @shalom5131 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ውድ ነው ባለንበቶት,ሄሃ😢ገር መግዘዛት 😢ይሻሌላል

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 14 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰው እየሰራ ሲሄድ እየፈዘዘ ነው እንዴ የሚሄደው??ስንት ነው ዋጋው በካሬ አማራጭ???

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 หลายเดือนก่อน +2

    Kkkkkk meret algezam ende?

  • @ze.a285
    @ze.a285 หลายเดือนก่อน

    Wagawene asteyayet kargu 2 bedroom yalwen egezalhu

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ይቀድማል ህዝቡን የሚጨፉጭፍ
    መንግስት ባለበት ማን ደስ ብሎት ይኖራል።
    ወርቅ ብታቀርቡ ያለስላም ሁሉ ከንቱ ነው።

  • @dawitk.woldegebral3182
    @dawitk.woldegebral3182 หลายเดือนก่อน +4

    ሂደህ ስትጠይቃቸው ሁለት ሚሊዮን እኮ ቅድሚያ ክፍያ እኮ ነው ይሉሃል ሌቦች

    • @BA-pi1lj
      @BA-pi1lj หลายเดือนก่อน +1

      Ok. So how much t total price?

  • @AmehaTesefay
    @AmehaTesefay หลายเดือนก่อน

    Wagawe betam wode nw kemserqe ayetenansem

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 หลายเดือนก่อน

    የሰውን አቅም ያገናዘበ ዋጋ አይደለም በጣም ውድ ነው

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 หลายเดือนก่อน +5

    1 bedroom is 10,000,000 aser milion??😢😢 aynefam ale yagere durye😅😅

  • @SeidMohamed-e4p
    @SeidMohamed-e4p หลายเดือนก่อน +4

    Be 3 wer 3 Millionen atrfalech new yalech?😅 weys joroye new?

    • @salem-sx3gv
      @salem-sx3gv หลายเดือนก่อน +1

      ለማለት የተፈለገው የቤቱ ባለቤት እንደተናገረችው ቀድማ ከሶስት ወር በፊት በሰባት ሚሊየን ብር መግዛት መቻል አሁን ቃለ መጠይቁ በተደረገ ጊዜ ግን አስር ሚሊየን ብር ስለገባ ገዢዋ ሴት የጨመረውን ሶስት ሚሊየን ቀድማ በመግዛት ብቻ አትርፋለች ለማለት ነው

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa 9 วันที่ผ่านมา

    እኔን በጣም ርካሽ ነው በ2050 ዓ/ም ትሸጣላቹ፣፣

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 หลายเดือนก่อน

    Will call them tomorrow

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +1

    ሞኝ የለም ማንም አይታለልም።

  • @wesenareya6789
    @wesenareya6789 หลายเดือนก่อน +1

    Kedada yezare 5were teyekachu neber wagaw endzew new .seteyws kedada nat

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 14 วันที่ผ่านมา

    Hodam

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ หลายเดือนก่อน

    በለአድ መኝታ ስት ነው

  • @ZedAliR
    @ZedAliR หลายเดือนก่อน

    በአቅማችን ከሶስት በታች ስሩልን አቅማችን እሚጸቅደው የህነው እኛ በስደት አለም ያለንው እየፈለግን ግን ብርየለንም ቢንተዛዘን ባይነኝ

  • @amaregurmu
    @amaregurmu หลายเดือนก่อน +14

    Too much lying how can she make within three months 3 million benefit stop lying man

    • @the_new_horizon
      @the_new_horizon หลายเดือนก่อน +3

      It is not only lying , Super lying!!

    • @ElshedayBaharu
      @ElshedayBaharu หลายเดือนก่อน

      😅😅😅of course

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 หลายเดือนก่อน +1

      Ke 3 wor befit bekare 92,000 birr yishet neber ... ahun degimo 112,000 birr nw bekare .... 😂

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 หลายเดือนก่อน

      Ke 3 wor befit bekare 92,000 birr yishet neber ... ahun degimo 112,000 birr nw bekare .... 😂

    • @ephremgirma1413
      @ephremgirma1413 หลายเดือนก่อน

      ​@@realestatetube1በካሬ 20 ሺ ብር ጨምረናል በሉና አትፋለች ብላቹ ወሬ አታሳምሩ።

  • @nie_ma
    @nie_ma หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂ኢትዮጵያ ማንም በዚህ ስአት አይገዛም። በተፈናቃይ ሰው መሬት ላይ ገንብተህ ነገ መንግስት ሲቀየር ማልቀስ ትጀምራለህ።

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 หลายเดือนก่อน +3

      @@nie_ma ያቀን ይመጣል 100%
      እግዚአብሔር በስዓቱ ይከፍላል ።

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 วันที่ผ่านมา

    🤔🤔🤔🤔 መልካም ቃጠሉ ማፈራች ዝበይ አች ኢት አደልሽም አልሆሽ ወጭ ካገራችን

  • @menberekebede3342
    @menberekebede3342 หลายเดือนก่อน +4

    She exaggerates too much. Poor marketing.

  • @MustafaShifa-m9f
    @MustafaShifa-m9f หลายเดือนก่อน

    Yetino ane ifaleghlo pils nigaruyi

  • @TigistYemaryamlij
    @TigistYemaryamlij หลายเดือนก่อน

    tewded eje betam ymral

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ሌብነት አቤት ምነው ዘንድሮ እንደ አበደ ውሻ መቀዠቀዠ አበዛችሁ። አንገዛም ዋጋው በጣም ውድ ነው።

  • @حليمهحليمهه-ح7س
    @حليمهحليمهه-ح7س หลายเดือนก่อน

    Wede Ayer tena akebeb ,betal.sar bet akebab indaz yelekelat bitekerbiln pelesc 🙏😢
    Tinsh asteyeyat bidarag arfi naber

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 หลายเดือนก่อน +1

    የውሸት ጥግ 3ሚሊዮን አትርፋለች ስትይ እንዲያው የተማረ ህዝብ ይህንን ስሌት አያውቀውም ብለሽ ነው። ደግሞስ የባንክ ወለድ በሃያ አመት ስንት እንደሚሆን አስልታችሁ ዋጋችሁን ብትቀንሱት መልካም ነው።
    Compound into for 70% in 20 yrs = 1,400,000 plus administrative cost title tax you name it.
    Are you kidding?

  • @tutuhaile4823
    @tutuhaile4823 หลายเดือนก่อน

    Ante raseh betam kefafa nehe lemesale le soset meneta atejalay kefeyaw sd t new beleb ateteykem

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  หลายเดือนก่อน

      ለሀሳብ አስተያየቶ ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏የሁሉንም ሰው ጥያቄ እንደምን አውቄ እጠይቃለሁ ? ስልኩን ያስቀመጥነው እኛ ያላነሳነው ጥያቄ ካለ እንድትጠይቁም ጭምር ነው::

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 26 วันที่ผ่านมา

    Wodmewo

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน +1

    This conversation will not be attract the buyers instead it is distruct & disaster the sellers market
    The mentioned lady bought a one bed room apartment with in 3 months time she made profit about 3 million that means the same apartment will make profit about 20 million with in a year
    But the reality on the ground in the same city is different than such kinds of garbage talking.
    Good luck

    • @salem-sx3gv
      @salem-sx3gv หลายเดือนก่อน +1

      she was not saying the lady made money out of the apatment or she made profit out of it.she was saying the lady saved 3 million because she bought it 3 months ago now the apartment selling price is 10 million during the interveiew.so the lady had an advantage(saves is a good word rather than profit)because it was 7 million when she bought it

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน

      @salem-sx3gv the other way round you repeated my idea

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 16 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክ 10 m እር ይከብዳል

  • @nytoaddis76
    @nytoaddis76 หลายเดือนก่อน

    why do you young Addis Ababa people keep squeaking when they talk. Every sentence ends with a squeak.

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 หลายเดือนก่อน +1

    Betu ayamerem wagaw bech nw miyamerw😂😂😂 bezih waga yemiyamer bet egzabetalhu 🙄🙄🙄😡

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 8 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ውሸት ደግሞም የሀሰት ምስክር እያቀረባችሁ ህዝቡን አታታሉ።
    70% interest in 20 years means about $1,400,000
    Branch of layer.

  • @DagneTezera-n1l
    @DagneTezera-n1l หลายเดือนก่อน +1

    Edewilalehu

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 หลายเดือนก่อน +2

    ውሽታሞች😅😅😅

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 26 วันที่ผ่านมา

    Don’t lie

  • @FeraEsayas
    @FeraEsayas หลายเดือนก่อน +1

    Kkkk weshet becha

  • @SamsonFITA
    @SamsonFITA หลายเดือนก่อน

    Kkkkk

  • @tesfayegoshu5415
    @tesfayegoshu5415 หลายเดือนก่อน

    Betame wede new dewele negerate