በአዲስ አበባ እጅግ ቅንጡው አፓርትመንት! 😳 The Most Luxurious Apartment in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  ปีที่แล้ว

    ☎ እነዚህን ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ለመግዛት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 0912167580 / 0925910157 ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻ bezatsegaye973@gmail.com ያገኙናል!!!

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 ปีที่แล้ว +3

    ሳሮን በርቺ አሪፍ ነው አስተያየት ለመስጠት ሰዎች ገለፃ ሲያደርጉ ከስር ከስር ባታወሪ እና መጨረሻላይ መጠቅለያ አሳብ ብትሰጭ ጥያቄውም በየክፍሉ ገለፃው ከተጠናቀቀ በኃላ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ባልተረፈውም ይመችሽ

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 ปีที่แล้ว

    Good thanks from tigrayns USA 🇺🇸 keep up the good work. Ethiopia forward

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing

  • @abea4902
    @abea4902 ปีที่แล้ว +10

    Here is a FRIENDLY TIP, don't show a unfinished APARTMENT to potential buyers.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ዉንድሜ ያላለቀ የሚወድ አለ እኳ ገዠዉ የሚፈልገዉን ቅብም መብራትም ወዘተ አሰጨርሶ ይገባል ጀርሱልኝ ካለም ጨርሰዉለት ይገባል ቤቱ 300 ቤት ቢኖረዉ ሁሉንም አንዳይነት ቀለም መብራት ዲኮር ሰርተህ አሰረክብ ነዉ የምትለዉ ውጭ ሀገርም አያረጉትም እንኳን ሀገራችን መብራት ዉሃም አይገጥሙልህ እሱ ራሱ $4000ደላር ከፈለህ ነዉ,የሚገጠምልህ ለዝያ ነዉ ሰዉ ዉጭ አገር ያለቀ ቤት የሚመርጠዉ አገራችን ግን የተለየ ገበያ ነዉ፠

    • @ace11235
      @ace11235 ปีที่แล้ว

      Thank you.

  • @Kidusuway
    @Kidusuway ปีที่แล้ว +2

    Very very expensive. Betam ejig betam wid new.

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ ปีที่แล้ว +1

    ደሳሳዋ ጎጆ ፍቅር የሞላባት ያች የድሮዋ ጎጆየ ወደትናት

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg ปีที่แล้ว

    Beautiful Saron as always ❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 ปีที่แล้ว

    ሳሮንየ የኔ ወድ እናመሰግናለን❤❤

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 ปีที่แล้ว

    commet at 24 is good my question what is the water counter for each apartment, and the price goes up

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋዉን ቡትነግሩን? ለም ሆቴል አጠገቡ ያለዉ ባለ3 መኝታ እና ባለ 2 መኝታ ቤት ቡትነግሩን?

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 ปีที่แล้ว +11

    ከአቅማችን በላይ የሆነ የሌቦች መንደር እና ምግብ ቤት ነው የምታሳይን ይሄ ለሌቦቹ እንጂ በላባችን ለምንኖር አይጠቅምም ከቻልሽ አነስ ባለ ዋጋ ምግብ የሚቀርብባቸውን በተመጣጣኝ ዋጋ ግብይት የሚካሄድባቸውን አሳይን ስራሽ ፊር እንዲሆን

    • @thelifeofmiki492
      @thelifeofmiki492 ปีที่แล้ว

      You must have not watched most of her videos !! She covers many apartments types from standard to luxurious. It’s your option to watch and not to watch . Don’t be so toxic when a talented young woman gives us something good to watch . You need help . Take your frustrations else where !

  • @downunder8883
    @downunder8883 ปีที่แล้ว +1

    Smoke and carbon monoxide detector not heat.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ዉንድሜ መልሼ ቪድዬዉን ሰማዋት smoke and carbon monoxide detector ወይም heat detectors/Alarms ሰትል አልሰማዋትም ግን heat detectors/Alarms ካላቸዉ ዘንጠዋል ዘመናዊ ሆነዋል ማለት ነዉ ።እንዴት ? ካልክ
      smoke and carbon monoxide detector ቦታዉ መኝታ ቤት እንጂ kitchen አይደለም kitchen ቡና ይፈላል ወጥ ይወጠወጣል ሰለዚህ የጭሰ መጠቆምያ ይዘህ ጭሰ ዉሰጥ ማሰቀመጥ አላማዉን ይሰታል ነጮቹም ቤት heat detectors/Alarms አዋራ የሚበዛበት ቦታ እንፋሎት ያለበት ቦታ kitchen ገራዠ heat alarms ይተክላሉ
      በፍፁም ጭሰ መኖር የሌለበት ቦታ ላይ smoke and carbon monoxide detector ይተክላሉ ይህ የሰዉን ሕይወት ለማዳን ነዉ ለምን በአጠቃላይ በመኝታ ክፍሎች ዉሰጥ ሰለሚተከል ከheat alarm በፊት ይቀሰቅሰሃል ሰለዚህ ሒወትህን ያተርፍልሀል
      ይህ ከሆነ ለምን heat alarms እናሰገባለን አንደኛችንን smoke and carbon monoxide detector አናሰገባም ለሚሉ እዚህ ዉጭ ሀገር ብዙ እህቶቻችን ቤት ሰሄድ ህፃን ልጅ ያለቻዉም በሙሉ Smoke Alarmን በአሉምኒየም ይሸፍኑታል ቡና ሱቆሉ ሰለሚጮህ እንግዲህ ሕግ የለም አትሸፍን የሚል ግን ለረዠም ግዜ ወይም ሸፍነህዉ ከአገልግሎት ዉጭ አርገኸዉ መተዉ ያሰጠይቅሀል ዋሰትናም አልከፍልም ሊል ይችላል እኔ ግን ምን አቃለሁኝ የመሰለኝን አሰተያየት ሰጠሁ እንጂ

  • @ibrologistics5709
    @ibrologistics5709 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው ዎጋው የማይነገረው ኢንተረስቱ ዳውን ፔመንቱ

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 ปีที่แล้ว

    Price please sisu

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 ปีที่แล้ว

    Beye le lebochu sheche enge lelawema ayecheleme .ayeee emeye Ethiopia

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 ปีที่แล้ว

    እባካቹህ የምትሸጡት ለኢትዮጵያኖች ነውና ይሔን ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዝኛ ተዉት ወይ ሌላ ፕሮግራም ሙሉውን በእንግሊዝኛ አዘጋጁ ያኔ ጉድ እናያለን 😂😂😂

  • @EmathH-w5t
    @EmathH-w5t ปีที่แล้ว +1

    Tenesh shame yelem .men aynet waga new new York City new enda

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ጠቅላላ ዋጋቸውን ካልተናገርሽ ከዛሬ ጀምሮ አልመለክትሽም።

  • @teshomeashagere454
    @teshomeashagere454 ปีที่แล้ว

    ዋጋውን ለምን አትጠይቂም

  • @Gelila_
    @Gelila_ ปีที่แล้ว

    እስኪ ያልተቀናጣ አፖርትመንት አሳይን

  • @kikilove6925
    @kikilove6925 ปีที่แล้ว

    በናትሽ ሳሮነይ አባርታማ ከነ አቃወ ለዎር ሰት ነው ክራዮ ከቻልሽ

    • @engedaassefa498
      @engedaassefa498 ปีที่แล้ว

      Endeye apartments weye ende akababay yeleyal wagew kefelekesh ye ke 30,000 ber jemero ale

    • @engedaassefa498
      @engedaassefa498 ปีที่แล้ว

      Ene ytekerayehubet akababey gin areyef neber

    • @binyamgirma3144
      @binyamgirma3144 ปีที่แล้ว

      ባለስንት መኝታ እና የት ነው የፈለግሽው

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 ปีที่แล้ว

      እኔ የዛሬ ኣመት ground plus 2 house ቦሌ ቡልቡላ ስፈር ሜካኤል ቤት ክርስቲያን ኣካባቢ 140,000 ነው የተከራየሁት ለ ኣንድ ወር ከ እነእቃው ማለት ነው:: ስቶቭ የለውም ነበር :: በ ከስል እያበስልን ነው የ ተጠቀምነው:: ውሃው እንዳለ ፍፍሎሮቹ ላይ ኣይስራም ነበር:: በ ባልዲ ውሃ የዝናብ ውሃ ነው ሻወር የወስድነው lmao
      ::
      ስለዚህ probably ለ ኣንቺ 100,000 ልታገኚ ትችያለሽ:: ስቱዲዮ ከሆነ ከዚህ ረከስ ሊል ይችላል

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

      ,በከሰል እና በዝናብ ዉሐ

  • @babakedir4872
    @babakedir4872 ปีที่แล้ว

    Saron berichi bizu neger iyasawekishin new

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 ปีที่แล้ว +2

    How much is it?

  • @ChicagoAustinDC
    @ChicagoAustinDC ปีที่แล้ว +2

    Saron please don’t ever use “class” to mean apartment or bedroom or bathroom of any room in a residential building or villa. It’s perfectly fine to use your own native language

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ዝም በል እሰቲ በአማርኛ apartment, bathroom በል የአማርኛዉን ትርጉም ንገረን
      እንግሊዘኛ የኢትዬጵያ የመንግሰት ቋንቋ መሆነ በሕግ መንግሰቱ ተደንግጎል። ያለበለዝያ ጠቅላላ በአማርኛ እንነጋገር ከተባለ በፍፁም የዉጭ ንግዳችን በሙሉ በአማርኛ መሆን አለበት በርሷ አሰተሳሰብ እንዴት በለዉ አበሾች እንግሊዘኛ ይልመዱ አንዲት የእንግሊዘኛ ቃል እንድትናገር ከከለከልካት 12 ክፍል ያለፈ ዩኒቨርሰቲ የተመረቀ ጉድ እንግሊዘኛ ባይችሉ ታድያ ምን ችግር አለዉ
      በአማርኛ ተናጋሪ ብለህ መክረሃል ትንሸ አያሳፍርም ትምህርት ቀመሰን የምንል ሁሉ እንግሊዘኛ ማወቅ ሲገባን በአማርኛ ምትክ እንግሊዘኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋችን ሆኖ ዓለም ሁሉ ዙረን መሰራት እንደመቻል ቋንቋ ባለመቻላችን ብቻ ዋላ መቅረታችን ያንገበግበኛል አምባሳደራችን በአሜሪካ የሚወክለን በእንግሊዘኛ ሲንተባተብ ሳድ ትልቅ ቅሌት ይሰመኛል ሳወድ አረብያ በአሜሪካ ሴት አመባሳደሯ ከነጮቹ በላይ እንግሊዘኛዉን በትህትና በረጋ በዲፕሎማሲ አካሄድ ታካሂደዋለች አኛዎቹሰ ማፈሪያዎች
      እና ሳሮዬ አንቺ በእንግሊዘኛሸ ምንም አትፈሪ እንደዉም ቀጥይበት ይህ እንግሊዘኛ አታዉሪ የሚልሸ እድሜዉ 77ዓመቱ ነዉ የሱን እንግሊዘኛ ችሎታ ሊያሳየሸ በአማርኛ ተናጋሪ ለማለት በእንግሊዘኛ የሚፅፍ ጉደኛ ልጆቹን በእንግሊዘኛ እዉቀት የካነ ፠ እህቴ የዓለም ዕዉቀት መክፈቻዉ ቁልፍ እንግሊዘኛ ነዉ። እንግሊዘኛ ከቻልሸ ሁሉ እዉቀት በደጅሸ ነዉ እና እንዳልኩሸ አፕርትመትና ባዝሩምን በአማርኛ ተርጉምልኝ በይዉ

  • @sasanosasnome959
    @sasanosasnome959 ปีที่แล้ว

    ሶኬት አለው ማለት ምን ማለት ነው ? ሶኬት የሌለው አፓርትመንት አለ እንዴ 😂

  • @brucka.zerihun7840
    @brucka.zerihun7840 ปีที่แล้ว +1

    The realestate agents in Ethiopia are not professionals, pls get educated , dont describe to us where the dinning would be , just tell us only the basics, the materials you use, technologies , the amenities, parking

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 ปีที่แล้ว

    How much is it? Mnew ferachu lmao

  • @mekhonetay
    @mekhonetay ปีที่แล้ว

    Anybody interested including delalas to buy one G+1 and another one G+2 in ashewa meda please express your interest also if any contractor wants to help me sell the the house I will be great full.

    • @ethiomereja2459
      @ethiomereja2459 ปีที่แล้ว

      hegewet eyeferese selehone new aydel manem aygezam

    • @mekhonetay
      @mekhonetay ปีที่แล้ว

      @@ethiomereja2459 አልገባኝም የኔ ቤት ካርታ አለው ህጋዊ ይዞታ ነው እና መሽጥ አትችልም ነው የምትለው? አገር ቤት ስላለው ሁኔታ የማቀው ነገር የለምና እባክህን ልታስረዳኝ ትችላለህ::
      አመስግናለሁ

  • @Truth-12
    @Truth-12 ปีที่แล้ว

    Sarone yebetu astewawaki anchi honsh… it’s a bad habit… bayhon esuwa tenagra kechresech bewala techemari hassab mestet yishalshal… awoku awoku arbeyi

  • @saaara7869
    @saaara7869 ปีที่แล้ว +2

    ግማሹ እንግሊዘኛነው ወሬቹ አልሰማሁቱም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ሰንተኛ ክፍል ነህ? እንግሊዘኛ ተማር ሚሊዬን ብሮች ካሉህ አፓርትመት ካለህ የግል አሰተማሪ ቀጥረህ እንግለዘኛ ተማር

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว

      ​@@ዋሰ
      እንግሊዝኛ ካልቻልክ የመከራየት አቅም የለህም ማለት ነው። መስማቱ ምን ይጠቅማል